Тёмный

Seifu on EBS - አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ / Netsanet Workeneh Part 1 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 1,7 млн
50% 1

ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ በአሜሪካ ስለ ነበረው ቆይታና አሜሪካ ከሚኖሩት ልጇቹ ጋር ስላሳለፈው ግዜ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ክፍል አንድ አዝናኝ ቆይታ
ተዋናይ ፣ ደራሲ ፣ ዳይሬክተር ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ የሆነው ተወዳጅ አዝናኝ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ "ፍሬሽ ማን | Fresh Man" ፣ "የዳዊት እንዚራ | Ye Dawit Enezera" እና ሌሎች ቲያትሮችም ላይ በብቃት ተውኗል
"ኤፍ ቢ አይ 2 | FBI 2" ከማህደር አሰፋ ጋር ፣ "ያንቺው ሌባ 1 እና 2 | Yanchew Leba" ከሳሃር አብዱልከሪም እንዲሁም "ቾምቤ | Chombe" ፣ "ኤፍ ቢ አይ 1| FBI 1" ፣ "ኤፍ ቢ አይ 3 | FBI 2" ከሚወደዱና ከሚታወቅባቸው ፊልሞች ውስጥ በዋነኝነት ይጠቀሳሉ
የቤተሰብ ጨዋታ በኢቢኤስ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት የታወቀበት የመጀመሪያው ስራው ነው በ2012 ዓ.ም ደግሞ ከናሁ ቲቪ ጋር አዲስ ውል በመፈራረም እርሶም ይሞክሩት የተሰኘ ፕሮግራም ጀምሯል
Seifu on EBS Interview with Artist Netsanet Workeneh Part 1 / አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል 1
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Развлечения

Опубликовано:

 

24 апр 2016

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 586   
@Fevelove-A
@Fevelove-A 5 лет назад
ነፂ በጣም ከማደንቀቻው ኣርቲስት ነህ ልጆችህን እግዛቢሄር ይባርክልህ ትዳርህም ጭምር 😘😘😘😘😘
@mediyemariyamelij8829
@mediyemariyamelij8829 7 лет назад
ኑፂየ የቤተ ክርስቲያን ሰትል እኔም በጣም ናፈቀኝ እዉነትህ ነው ሰወድህ እፍፍፍፍ ኑሩልኝ ከነቤተሰብችህ
@sarabill2241
@sarabill2241 5 лет назад
እውነት ነው የቤተክርስቲያን ድምፅ በጣም ይናፍቃል 😭😭😭😭😭
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 2 года назад
tikikil new windime 🙏🙏🙏
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 4 года назад
ትደርሳለህ ብቻ ተኛ ክክክክክክክክክ ነፂየ አድናቂ ነኝ ሰይፍሽ እናመሰግናለን በስደት ያላችሁ እህቶቸ መዳሐኒለም ይጠብቃቹ እራሳችሁን ጠብቁ ዱበይ ያላችሁ ዝናብ በዛ ሲባል ሰምቸነው ጥንቃቄ ረድርጉ ከጎርፍ
@user-ru1ii2uz8h
@user-ru1ii2uz8h 4 года назад
ስወድህ ነፄ ምርጥ ሰው ቀልድህ ሁለ ነገርህ ይመቸኛል
@merawitabebe8998
@merawitabebe8998 5 лет назад
ነፅዬ።ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እኮ ነህ እግዚአብሔር በሀይማኖትህ ያፅናህ ደስ ይላል
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 года назад
ወር ሞላኝ ካየሁት አላቀውም ነበር ሰላምህ ይብዛ ሰይፉየ እናመሠግናለን ሀገራቼንን ሠላም ያርግልን
@sarahtesfaye9746
@sarahtesfaye9746 8 лет назад
Hahahahahah Wowww እረ ስይፍ እባክህ ሁሉንም ልቀቅልን የምን ማጎጋት ነው ይሄን ሁሉ ግዜ ቆይተህ መተህ ደግሞ ነፆነት በጣም ነው የማደንቅህ ብዙ እንተርቪህ ላይ ስለልጆችህ የምታወራው ፓርት ደስ ይላል በርታ
@aschalewyehuala98
@aschalewyehuala98 8 лет назад
Like...ምርጥ አዝግ ነፃነት!.
@helinabenyam3605
@helinabenyam3605 7 лет назад
I love this guy, best comedian.
@kelemyemariamlij1645
@kelemyemariamlij1645 8 лет назад
ነፂ የማይነካ ነካክተህ የባሰ ሆድ አስባስከኝ ቤተ እግዚአብሔር ናፍቆኛል እጣኑ ቅዳሴው የአባቶች ቡራኬ እረ ስንቱ
@davidmant4730
@davidmant4730 5 лет назад
L
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 4 года назад
በጣም ዘና ፈታ ያደርገኛል ነፂ ክክክክክ ምርጥ ልጅ ሰይፉ እናመስግአለን ሁለታችሁ አንድ አይነት
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 4 года назад
NETI GOD BLESSE OUR FAMILY WITH LOVE Y FAMILY.
@whytheyhatethem4310
@whytheyhatethem4310 4 года назад
Amazing lovely interview
@hanaahanaa7261
@hanaahanaa7261 8 лет назад
egziabher edme ystachihu huletachihum
@sanatedros1329
@sanatedros1329 7 лет назад
ነጺ ምርጥ ሰው እግዝኣቤሄር ይጠብቅህ
@moshshbshdhd3051
@moshshbshdhd3051 5 лет назад
ዋዉዉዉ
@HomesweetlandU
@HomesweetlandU 5 лет назад
Netsanetye May God be with you dearest!!!
@millionabera1616
@millionabera1616 4 года назад
Mr. Seyifu @1:29 minute lay NETSANET MELESE alik libel?! Yihun beka.
@user-ql2gy6of7x
@user-ql2gy6of7x 7 лет назад
እውነት ነው ነፂ ሀገር መኖር መታደል ነው እኔም የናፈቀኝ እሱ ነው በስመአብ አምላኬ በሰላም መልሰን ሁላችንንም
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 лет назад
Amennnnn
@amaamm6604
@amaamm6604 5 лет назад
አሜን ማር
@tube9207
@tube9207 4 года назад
Amen😘
@samialsayed1250
@samialsayed1250 8 лет назад
እር ስይፉ። ሙሉውን ልቀቅልን።
@leahmesfin5950
@leahmesfin5950 6 лет назад
Omg how I love him😂😂you both are funny af😂😂😂
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 года назад
ነፂ እጅግ እንወድካለን የማትጠገቡ ያገሬ ልጆች
@user-ug3kz4nm9y
@user-ug3kz4nm9y 8 лет назад
እዴ ሰይፉየ ምነው ሙሉውን ልቀቀው እጅ ደሞ እዴት ንፉቅ ብለህኝ ነበር ነፂየ የኔ ጌታ ስወድህ እኮ
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 лет назад
ነፃዬ በጣም ነው የምወድክ ያንተው አድናቂ ነኝ 🤩🤩😎
@abduramanhamda9430
@abduramanhamda9430 4 года назад
you are excellent actor
@jeylanfeki7039
@jeylanfeki7039 5 лет назад
Woow the best video
@k0pasetd236
@k0pasetd236 8 лет назад
wow betam yasekal betely nafekotek yewunt lik nek
@endod8708
@endod8708 8 лет назад
ኢቲዮጲያውያን ጥቁረትን እንደሚፈሩት ድህነትን ቢፈሩ የት በደረሱ
@zemenlemlem1583
@zemenlemlem1583 7 лет назад
ChelseafcTube
@user-ms7kt2nc9z
@user-ms7kt2nc9z 7 лет назад
zemen Lemlem መሣቁ ገደለኝ፳፳ ትክክል
@danisol814
@danisol814 6 лет назад
preach..Amen
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 лет назад
Amen ጥሩ ነበር
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 лет назад
ነፃነት ወርቁ ስወድህ
@user-xm5kn3pv8p
@user-xm5kn3pv8p 7 лет назад
ጥሎብኝ ነፃነትን እወደዋለሁ ክክክክክክክ
@aishaalmuhairi9144
@aishaalmuhairi9144 7 лет назад
ዘሙ ነኝ ወሎዬ y
@freweyniabrham2706
@freweyniabrham2706 6 лет назад
Love
@freweyniabrham2706
@freweyniabrham2706 6 лет назад
ዘሙ ነኝ ወሎዬ åodetgr
@peternader6401
@peternader6401 5 лет назад
ነፂየሠውማኛይመችክየአራዳልጅ
@jdudjdndjj3999
@jdudjdndjj3999 5 лет назад
እኔም
@fekirfekirfekirfekir8366
@fekirfekirfekirfekir8366 8 лет назад
wooow thank u betam
@saramohammed697
@saramohammed697 8 лет назад
Egezabher ybarkhi
@hannatapada3258
@hannatapada3258 4 года назад
ክክክክክክክክ ።በጎቹ የሚያውቁኝም አሉ ።ኧረ በሳቅ
@fawziafawzia848
@fawziafawzia848 8 лет назад
ነፂ ፊልሞችህን በጣም ነው እምወድልህ Thaks ሴፍሺ
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 года назад
ስወድህ፡ተባረክልኝ
@sewenethana3219
@sewenethana3219 8 лет назад
egezhabehr balhebt ysebek yebarekek
@kwtkwt3424
@kwtkwt3424 6 лет назад
ነፂ ቆንጆ ይመችክ የሰው መውደድ ያብዛልክ
@lemrajemal7404
@lemrajemal7404 4 года назад
ነፂ እና ሠይፉ ሥወዳቹ ከልቤነዉ ኑሩልኝ
@meazalove7437
@meazalove7437 7 лет назад
ነፅየ ውስጤ ነህ
@itmustbelove2137
@itmustbelove2137 8 лет назад
ጋሽ ሰይፉ ምናል ሙሉውን ብትለቅልን ኒፂ አድናቂህ ነኝ
@tesfumis46
@tesfumis46 2 года назад
ነጺ በጣም የምወደው አርቲስት
@hermylovehermy6552
@hermylovehermy6552 7 лет назад
Nestye you are very funny;AND also seifu I like you so much👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@nailakhan3500
@nailakhan3500 7 лет назад
Hermy Love HermY bkomni
@mulugetagebeyehu5027
@mulugetagebeyehu5027 6 лет назад
Hermy Love HermY.
@user-fm8hm8rm7s
@user-fm8hm8rm7s 7 лет назад
ነፂ ደስስስ የምትለኝ ሠው ኑርልን
@user-fr3wp2vz7m
@user-fr3wp2vz7m 5 лет назад
ምርጥ ሠው ነፃነት ይመቺህ
@user-xz3qd6ep3s
@user-xz3qd6ep3s 4 года назад
ባይመችህ እንዴት ትሆን ነበር #ተወዳጅ ነህ👌👌
@dawitasfaw945
@dawitasfaw945 8 лет назад
betam temechtognal i miss FBI 3
@Moahs
@Moahs 4 года назад
ውይይይ ስወድህ ነፂ
@user-ni5iz7kw5b
@user-ni5iz7kw5b 4 года назад
ነፂየ ምርጥ ሠዉ ፈገግታህ ዉስጤነዉ
@atsedereda7696
@atsedereda7696 8 лет назад
ነፂየ በጣም ኣድናቂህ ነኝ
@nomore3294
@nomore3294 4 года назад
አዎ ነፂዬ በጣም አድናቄክ ነኝ
@addistsegaye5572
@addistsegaye5572 8 лет назад
nise wow edemak yerezam
@firtafirta7796
@firtafirta7796 8 лет назад
Tekmwa tekmwa nate ye mlwe ena ante bcha tegna ye mtlwe word endet endtmchagne I love both long live byalwe
@user-og4bu2or5k
@user-og4bu2or5k 3 года назад
ሁለታችሁም፣ተባራኩ፣ስወዳችሁ
@samiraa3161
@samiraa3161 5 лет назад
ነፂ ስወድህ. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ. ይስጥህ
@rolla991
@rolla991 6 лет назад
ውይ ነጼስወድህ አላህ ይጠብቅህ
@tizitatizita6160
@tizitatizita6160 8 лет назад
Netsey Mar wedede saregeh eko ♡♡♡
@helengere7776
@helengere7776 4 года назад
Huletachu and lay slayehuachu betam des blognal.hulet keldegnoch 😘😘😘😘
@alijomaa23
@alijomaa23 4 года назад
ነፆዬ ሰወደክ ኑረልኝ አደናቂክ ነኝ
@bereketmossie7451
@bereketmossie7451 4 года назад
በጣም የምትመቸኝ ሰው ነፃነት አድናቂህ ነኝ
@khalidalkhamis8457
@khalidalkhamis8457 8 лет назад
በናትክ ሙሉውን ልቀቀው ሰይፍሻ ነፂ ስወድክ እኮ
@TokumatokumaTokuma
@TokumatokumaTokuma 8 лет назад
በናትክሙሉውን ልቀቀውነፂ ስወድህእኮ እማታፍሩ ምንድንነው የሰዋሰው መውደድ
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 8 лет назад
ነፂዬ U R No 1!
@rehimaabdulhakim7139
@rehimaabdulhakim7139 8 лет назад
betem arif new seyifesh ketelibet thank you
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 4 года назад
Nestye Enewedhalen Tera yalk Yager Lej ❤️❤️
@ekramali9108
@ekramali9108 7 лет назад
ውይ እዴት ውደምወድክ
@senaitgetachew9552
@senaitgetachew9552 8 лет назад
omg #netsi............ u have no idea how much l ♥ u #እግዚአብሔር_አምላክ_ከነቤተሰብህ_ይጠብቅህ thank u seifu
@alemgetachew6586
@alemgetachew6586 8 лет назад
+senait getachew #amen amen amen
@adonaiyosef9813
@adonaiyosef9813 8 лет назад
ስንት ነገር ተቆንጥሮ እየተሰጠን እንችለዋለን። ኧረ ልቀቅልን
@user-gy8ky7hp1z
@user-gy8ky7hp1z 7 лет назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉነፅየስወዲክ
@berukgebyew8022
@berukgebyew8022 8 лет назад
yebet kereseteyan demex betam new yenafekeghe
@adisadis1755
@adisadis1755 7 лет назад
abo betam weferk netse.... des ayelm
@MohamedMuzeiyn
@MohamedMuzeiyn 10 месяцев назад
Love
@madinamaqdas5906
@madinamaqdas5906 6 лет назад
waw ntsi. salmchu yabza sefuu 👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@lovrlovt1677
@lovrlovt1677 4 года назад
ምርጥ ሰው
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 7 лет назад
ነፃነት ወረቅነህ በጣም የምወደው ሰው ነው
@bettyfsha3290
@bettyfsha3290 5 лет назад
wawwww betam dess ylal
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 5 лет назад
ነፂ፡ስወድክ፡አግዚሀቤር፡ይጠብቅ
@mesulemma4025
@mesulemma4025 8 лет назад
ነፅዬ ስወድክ
@anebsaw
@anebsaw Год назад
ነፃነት ነፃ የሆንክ ሰው በጣም እወድሀለው
@akoseyoutube7
@akoseyoutube7 5 лет назад
i like netsanet ......................... Mr. X
@user-kw7mu8ro8i
@user-kw7mu8ro8i 4 года назад
ወይኔ ነፂ ስወድህህህህህ❤❤❤❤❤ በቃ አተነው ልቤ ሚፈልገው ነፂ ነፂ እስኪ ወዬ በለኝ
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 8 лет назад
ነፂ ምርጥ....አርቲስት!!!!!
@user-pb9jj4ws3x
@user-pb9jj4ws3x 7 лет назад
ነጼ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ እድሜህ ይርዘም
@ethiopiatikdem9104
@ethiopiatikdem9104 8 лет назад
Please ሰይፍሻ ቀሪውን ልቀቅልን
@sameerakidistorisa3894
@sameerakidistorisa3894 8 лет назад
ነፂ ምርጥ ያራዳ ልጅ ስወደው እኮ
@hayemitades5896
@hayemitades5896 4 года назад
ሀላታችሁም እድሜቻሁ ይርዘም ሰይፍየ
@evanabayilak1785
@evanabayilak1785 4 года назад
Waw
@masarata4975
@masarata4975 6 лет назад
ነፂየ አድናቂህ ነኝ
@hayuabdu548
@hayuabdu548 7 лет назад
ሰይፍሻ እስካሁን ከጋበዝካቸው እንግዶች የተመቹኝ ነጻነትወርቅነህ .ፍልፍሉና.ሸዋፈራውደሳለኝበጣም ተመችተውኛል
@user-ic9jb2xr6y
@user-ic9jb2xr6y 7 лет назад
hayu abdu የሰራዊት ፍቅሬም በጣም ነው ደስ የሚለው
@yedengelmariyamljiyedengel4512
ewnet new betam des yelale
@naemaahamed9286
@naemaahamed9286 6 лет назад
Kkkkkkk
@user-ve3tb4xv5k
@user-ve3tb4xv5k 5 лет назад
the first one
@ertreankrar1162
@ertreankrar1162 6 лет назад
netsye weyne sewedeh adnakih negn💓 you are so funny😂 you are the best actor 🖒
@genet84belachew41
@genet84belachew41 5 лет назад
እግዛብሄር አምላክ ከመሳለም ያለፈን እውነት ይግለጥልክ ነጺ
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 года назад
ነፂየ ምርጥ ሰው ውድድድድድድ
@achujesus8245
@achujesus8245 8 лет назад
ነፂ እኳን ደና መጣህልንን
@selambryant
@selambryant 8 лет назад
about the zoo part he is right , when i took my daughter to the zoo , it surprised me to see sheep goat and ox , in the zoo lol funny , as an addis girl , but my daughter was so happpy to see them. she is 3 btw
@mickylucky7555
@mickylucky7555 7 лет назад
selambryant
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 года назад
ነጲ ሠላምህ ይብዛ ባለህበት 😘😘😘
@velkumar3748
@velkumar3748 4 года назад
Egzibhere yebarh
@user-ji7ii7kq6h
@user-ji7ii7kq6h 6 лет назад
እውይይይ ስወድክክክክክ
@zarrsar6372
@zarrsar6372 8 лет назад
ክፍት ኣፍ፥ «ዲያስፖራ» ይላል ጥሩ ቃል የተናገረ ይመስል። መናኛ የመንገድ መደዴ።
@barnimb-7519
@barnimb-7519 4 года назад
zarr Sar 😂😂😂😂ምነው ሌላ ቃል አለው እንዴ ምን አጠፉ
@techtrick2k523
@techtrick2k523 5 лет назад
o my god...really i appericiate you....i like you....guys are you agree....if you so...like it
@user-fd3gy4hz6n
@user-fd3gy4hz6n 8 лет назад
ነፂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰፍሻም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@addistsegaye5572
@addistsegaye5572 8 лет назад
amennnnn
@ermiassisay871
@ermiassisay871 4 года назад
seifu, ante america hedeh tsegur satabekl netsanet bet bekul likela ychlal?
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 6 лет назад
ነፃነት ስወድህ ውይይይ አስቂኝ ምርጥ ልጅ
@hadasyohanneskafela8939
@hadasyohanneskafela8939 4 года назад
Google renewal where is it?
@bettythalahun1953
@bettythalahun1953 8 лет назад
omg niec
@adanech.endashaw7134
@adanech.endashaw7134 7 лет назад
ዋው ንፂ ምኛ ሠፊሻ ይደገመ
Далее
Sinfdosh xotin 7😂
01:01
Просмотров 1,8 млн
LISA - ROCKSTAR (MV Teaser)
00:10
Просмотров 10 млн
Ethiopia: "Nekawe" Ethiopian Short Comedy Drama
10:47
Yebeteseb Chewata:  Buhe Special Show
53:32
Просмотров 1,2 млн
Было?😂
0:12
Просмотров 825 тыс.