Тёмный

Seifu on EBS: ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ | Comedian Eshetu Melese ክፍል ሁለት 

Seifu Show
Подписаться 786 тыс.
Просмотров 458 тыс.
50% 1

ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ "የእኔ ኮሜዲ ሾው ላይ ያልጠበኩትን ፖለቲከኛ ያየው ቀን … " ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል ሁለት
በኢትዮጵያን ኮሜዲያን ዘና ፈታ ለማለት…….. bit.ly/2WlUgUg
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Опубликовано:

 

26 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 285   
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Год назад
እሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ በአንተ ውስጥ እማማ ኢትዮጵያን እያየናት ስለሆነ በጣም ደስ ይላል በርታልን
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 года назад
ከምንም በላይ ሰላምና ፍቅርነው አላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ
@negashahmed7643
@negashahmed7643 4 года назад
ስወድህ አሏህ እድሜና ጤናህን ይስጥህ እሸቱየየየየየየየየየየ
@konjo2222
@konjo2222 4 года назад
🇪🇹ኪዳነ ምሕረት የቃልኪዳን ሀገርሸን ጠብቂልን አሜን
@elsabethlemma5848
@elsabethlemma5848 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 4 года назад
ባባ Konjo 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rehimarehim2122
@rehimarehim2122 2 года назад
እሸቱ ምርጥ ወድማችን ኑርልን
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 4 года назад
እናቴ ኪዳነምህረት አገራችን ሰላም ታድርግል እውነት አሂን አሸባሪ ቀን መልሶ አያምጣው
@samirking2040
@samirking2040 4 года назад
Amen amen marr
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Год назад
ክክክክክክ
@AfroTubeEthiopia
@AfroTubeEthiopia 4 года назад
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም እና ፍቅር አብዝቶ ያድለን
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z 4 года назад
አሚንንንንን
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 4 года назад
ETHIO LIJOCH TV 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-qi5lx1kb4l
@user-qi5lx1kb4l 4 года назад
አሚንንን
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 4 года назад
የምር ምርጥ ኮሜዲ አስተማሪ ቁም ነገረኛ ነው የምር ደስ የሚል ኮሜዲ ነው ኢትዮጵያ ግልፅ አርጎ የሚወራው ስለግዜዊ ሁኔታ ስለ አንዳድ ዥልጥ ፓለቲከኞች ለዘረኛም ሰዎች ከሱ ቀጥሎ ዜዶ ምርጤ ነው
@rehimarehim2122
@rehimarehim2122 2 года назад
ያአላህ ሰላም ባተነውና ሀገራችንን ሠላም አርግልን ያረብ
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Год назад
አሁንማ ሰይፉን እራሱ ትጋብዘዋለህ ከሱ በላይ አንተ ብዙ ተከታይ አለህ ማሻ አላህ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 года назад
ከምንም በላይ ሰላም ነውና ሀገራችን ሰላም አድርግልን አሜን 🙏
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 4 года назад
Amen
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 4 года назад
ለዛ media 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@habteworkasaminw5067
@habteworkasaminw5067 4 года назад
ይሄ ልጅ ውስጤ ነው
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 года назад
እኔግን የእዉነት ለእነዚህ ጥጋበኞች መንግስት አንሶ ነዉ ሊገባኝ አልቻለም ጌታ ሆይ የነገሮች ሁሉ መልስ እና መፍትሄ አንተ ጋር ነዉ እና በሶርያ እና በሩዋንዳ ላይ የሆነዉ በእኛ እንዳይሆን በምህረትህ አስበን
@hannawoldeyes5381
@hannawoldeyes5381 4 года назад
The best comedian...he is not about making ppl to smile but teach them a lesson....
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 4 года назад
ለሀገራችን እንጸልይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад
ሁለት አድክሞች ስወዳቹሁ ኑሩልኝ
@lamlamlamlam2183
@lamlamlamlam2183 4 года назад
ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልን💚💛💓
@khadejaahmed9395
@khadejaahmed9395 Год назад
ያኢላሒ ሀገራችንንጠብቃት
@addis1166
@addis1166 4 года назад
ሰይፋ አለቅህም ብያለሁ ግን መቼ ነው ስለሀገራችን በግልጽ የምታወራው። የሚዲያ ሰዎች ብትተባበሩ ለሀገራችን ብትሠሩ ጥሩ ይመስለኛል። እስከ መቼ ዝም ትላላችሁ🤔😠
@kinfri9925
@kinfri9925 4 года назад
ትክክል
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 года назад
ምን ያርግ እሱ
@yizeshewalzeleke4821
@yizeshewalzeleke4821 4 года назад
እንዴ ምን ያርግ
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 Год назад
ውነትም እሸት አይታለፍም እንዳተአይነት ይብዛልን
@nateynatey6741
@nateynatey6741 4 года назад
አምላክ ኣገራችንን ሰላም ያድርገው የማንንም ቅራንቦ ካምታቀርቡ እንደዚ ስለ ሃገራችን በተላያየ መንገድ እያቀረባችሁ ህዝቡን ብታነቁ ይሻላል ሳናልቅ ከጸሎት ጋር
@Sara-ds8oy
@Sara-ds8oy Год назад
ሠላምና ፍቅር አሏህ ሠላም ያብዛልን እህት ወድሞች ሥደትላይ ያላቹ አሏህ ለሀገር ያብቃን
@birtukanmulualem599
@birtukanmulualem599 4 года назад
እግዚአብሔር ላገራችን ሳላም ያምጣልን
@user-zs9cf5qt5v
@user-zs9cf5qt5v 4 года назад
ሰላም አገራችን ፍቅር ስጠን
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 года назад
Love you're Ethiopia Selma wen Love you Thanks you Good luck
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Год назад
ዋዉ ስወዳችሁ ጀግኖች ኑሮልን
@ahmedwerku5862
@ahmedwerku5862 Год назад
እረ እሽቱ በጣም ፈታ አደረከኝኮ
@Yewellowa
@Yewellowa 4 года назад
I like him. He knows how he be comedian!!!
@Abawtes
@Abawtes 4 года назад
What Eshetu said about Rwanda is exactly like what one friend of me from Rwanda told me.
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 4 года назад
Bro I had three classmates from Rwanda. All three of them don’t have their parents now cause they died during the war. They told me a lot of scary things. I pray Ethiopia won’t go that way 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@amaramaramaramaromn.8n283
@amaramaramaramaromn.8n283 2 года назад
@@kiyakassa1726 omin
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 3 года назад
አይ እሼ ጋራም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሴይፉና እሼ 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 4 года назад
ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 4 года назад
አላህ ይጠብቀን
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 года назад
እሸቱ መለሥ ሥወድህ በርታ😍😍😍😘
@tagoyilma9671
@tagoyilma9671 4 года назад
አቤቱ ህዝብህን አድን እርህስትህንም ባርክ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nfjdkkhdhehhf3430
@nfjdkkhdhehhf3430 4 года назад
ሰላም ለገራችን ይሁን
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 года назад
እሸቱየ ሰወድህ ❤😘😘
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 Год назад
አሸ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ሙቸ ነወ የምወድህ እኮ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
Ishe mirxi saw siwadik egzaber yixebiqik sefisha tebareku 🙏
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад
ደስ የሚል ምክር እሸቱዬ
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 4 года назад
መምሬ አብራራውና አቶ ውብሸት ወርቃለማሁ ሌሎቹም እግዚያብሄር ፍታቸውን ይመልስልን እንጂ ገና ብዙ እናያለን።
@haymimaya7240
@haymimaya7240 4 года назад
ጌታ ያባረክህክ ወደድኩክ
@user-ee9vx8oz2o
@user-ee9vx8oz2o 4 года назад
ኮሜተሮች እስኪ ዝም በሉ ነገር አታቦጫብጩ እዚህ በሶሻል ሚዳ ካገር ውጭ ሁነን እምነቀባጥረ ግርም ይላል ምን ታደረጉ ነበር እናተ አገር ብቶኑ ቅዠታም
@reyuyenu340
@reyuyenu340 4 года назад
ነቢላ ሰኢድ mokesheye!!! Its my first time to see my name😁
@salam1297
@salam1297 4 года назад
ሰላም ለሀገራችን
@mohammedabdu6062
@mohammedabdu6062 2 года назад
ዋው!
@jaffershurie862
@jaffershurie862 4 года назад
ጀርመኖችም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኃላ 30 አመት ያህል ወስዶባቸው ወይም የአንድ ትውልድ ዕድሜ ካለፈ በኃላ ነው ይቅርታ አግኝተውና ጥፋታቸው ቀሎ አንገታቸውን ቀና ያደረጉት:: ጭካኔ ራስን ነው የሚጎዳው::
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 года назад
My favorite Comedian!!😂😂
@masaharuando9986
@masaharuando9986 4 года назад
for me alo soo
@user-wr9zi4ch1q
@user-wr9zi4ch1q 4 года назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉጎበዝነህ
@AdiskonjoTaday
@AdiskonjoTaday 4 года назад
የኔውድ በጣም ነው የምወደህ
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 Год назад
እሸቱየ ምርጥ ሰዉ
@ladaylyn
@ladaylyn 4 года назад
Eshetiye yesew magna!! 🥰
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 4 года назад
ይችላል በቃየሚችልክ የለም 🇲🇱👈❤👈
@elsabethlemma5848
@elsabethlemma5848 4 года назад
ይሄ ልጅ ይችላል በቃ ነፂን የመተካት አቅሙም ሆነ ብቃቱን የሚኖረው ሰው ማነው ስል ነበር ግን መለስ ይችላል ቤተሰብን ከመለስ ጋር እንጠብቃለን መልካም የስራ ግዜ.
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 2 года назад
ሠላም ለሀገራችን
@Godblsu
@Godblsu 4 года назад
ሰፊሻ አይዞን አተፍራ ፈጣሪ ከኛ ጋራ ነው
@amanueltadese3906
@amanueltadese3906 Год назад
i like this guy
@user-xp1yz7zr8s
@user-xp1yz7zr8s 4 года назад
እሼ በጣም አድናቂክ ነኝ
@r0dacanola589
@r0dacanola589 Год назад
ሁለታቹም ቀውጢ ኮሜዲ አሳቃቹኘ 😂🤣🤣❤❤💪💪👌👋👋
@user-kp8rd1te4v
@user-kp8rd1te4v 4 года назад
ልክብለካ
@mahdertayetube1274
@mahdertayetube1274 4 года назад
በእውነት እሽቱ በጣም አስተምረናል
@user-eo8dc6mo2l
@user-eo8dc6mo2l 4 года назад
ትክክል
@yotube4
@yotube4 4 года назад
እውነት ብለሀል😂😂😂😂
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 года назад
እሹየ የኔ ምርጥ ሲወድህኢኮ 😃
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 года назад
እሺዬ ሰወድህ ጎበዝ
@user-hg4qg1mb9b
@user-hg4qg1mb9b 4 года назад
ስዎድህ!!
@user-wr9zi4ch1q
@user-wr9zi4ch1q 4 года назад
ጀግና
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
እሸቱ ምርጥ ልጅ አንተን መውደድ ግዴታዬ ነው
@user-zc9yh3vb8f
@user-zc9yh3vb8f 4 года назад
ወይኔ እሼቱ ክክክክ ስታስቀኝ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 4 года назад
በቀልድ በኩል ግን ዜዶ ምርጥ ኮሚዲ ነው
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 4 года назад
ቀልዱስላልገባህ ይሆናል
@meryemtube3653
@meryemtube3653 4 года назад
@@Nani-pq6ff ሶፊ ወንድ አደረግሽ እኮ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 4 года назад
የሚናገረው መልክት ስላልገባሽ ወይ አንች ሰላም ሃገር ሁኖ ነው ያለሽው እንጅ እሼ እያሳሳቀ ማንም የማይናገረውን አይፈራም ይናገራል ከዜዶጋ እኩልማ አይወዳደርም
@afremdanitube7972
@afremdanitube7972 2 года назад
እሼ ምርጥ ሰዉ
@onelove809
@onelove809 4 года назад
Berta brotherwood
@tenaderjew2599
@tenaderjew2599 Год назад
😍😍😍😍👍🏾
@sikosilo4773
@sikosilo4773 Год назад
ያረብ አረ ሠላም ለሀገራች
@ashebralemu4705
@ashebralemu4705 4 года назад
እሼ አድናቂህ ነኝ የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ለማየት ጓጉቻለው
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 года назад
የእሸቱ አድናቂዎች 👍👍
@sebstableleseble5058
@sebstableleseble5058 4 года назад
ነፂ ቢሆን አሪፍ ነበር
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 3 года назад
ኢሼ ምርጥ
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 4 года назад
መሬቱን ገንዘብ ላላቸው ኢንቬስተሮች ለቀቅ ቢያደርግ ለራሱ ሲል እኮ አገሪቱን እራሱ ይጠብቃል ሰውም አብሮ ተቀጥሮ በመስራት ችግሩን ይረሳል። የወረቀት ገንዘብ ቀርቶ ሰው ብሩን ያብዛልን።
@meseretsene197
@meseretsene197 Год назад
❤❤
@betibeti2885
@betibeti2885 Год назад
yerewed yezer chefechef betam new yemikebedew
@tbb5294
@tbb5294 4 года назад
💚💛❤️‼️
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Год назад
ወየዉ በሳቅ 😂😂😂😂
@isaias7506
@isaias7506 4 года назад
ቀልድ ንገር ተብሎ የተናገረዉ ቀልድ ምንም አያስቅም። እንደዉም የሰይፋ ቀልድ ያስቃል።
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 года назад
እሺ ሰወደህ 💋❤❤❤❤❤❤
@dajukiyaye7012
@dajukiyaye7012 4 года назад
Seyfu pls silehagerachin gilts behone menged awru
@zelalemkesto3093
@zelalemkesto3093 Год назад
👍👍👍
@user-wr9zi4ch1q
@user-wr9zi4ch1q 4 года назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ እሹ
@mulusawt3354
@mulusawt3354 4 года назад
kkkkkkkkkkkkkkኸረ እሺየ ከዝበ ላይ ምጨምሪልህ
@dyrryfrdvgf3309
@dyrryfrdvgf3309 3 года назад
እሼየ ስወድህ
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh 3 года назад
የግል ነዉ የተማርከዉ የመንግስት
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 года назад
እሹዬ ስወድህ
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 4 года назад
ኢትዬጵያ ባትጸደም ንጽህ መሆኗን አትርሳ ከመባረክ ጋር አብሮ የሚሄድ ብዙ ያላየህው አለ።አትርሳ
@zeynuyimam934
@zeynuyimam934 Год назад
እኔ የዚህን ልጅ ቀልድ ሳይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚቀልድ ሰው መጥፋቱን ነው የምረዳው
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 года назад
ቀልድ ለመጀመሪያ ግዜ ከቀጥርሴ ሳይሆን ከሆዴ ያሳቀኝ እሸቱ ነው በርታ
@RawdaBh
@RawdaBh 2 месяца назад
ዊዉ😂
@user-vl4ft7xu2i
@user-vl4ft7xu2i Год назад
አሹ የተዋህዶ ወጣት
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zz-zw9lp
@zz-zw9lp Год назад
Kkkkkkkkkkkkk❤❤❤😍😍😍
@abiyteshome6384
@abiyteshome6384 4 года назад
እሸቱ በጣም ወቅቱን የሚመጥን ምሳሌ ነው ያቀረብከው እኛ ልንማርበት ይገባል??።
@zinetyimrr1998
@zinetyimrr1998 3 года назад
እሽቱን ሳይ ተደርድሬገባሁ
@FunnyTube-gf9wx
@FunnyTube-gf9wx 4 года назад
Seyefu gn eskemech new yewshet sake yemetesekew
@tsigemariammamo7182
@tsigemariammamo7182 Год назад
Eshe yetebarek liji neh mariamin Betam new yemiwedih yemadenikih eshe yanite ayinet tiwilidin yabizalinina hagerachin andinetuan ,selamuan yamixalin
Далее
2024 youtube check✅
00:40
Просмотров 1,5 млн
Asus  VivoBook Винда за 8 часов!
01:00
Просмотров 366 тыс.
2024 youtube check✅
00:40
Просмотров 1,5 млн