Тёмный

Seifu on EBS: ኮሜዲያን ፍልፍሉና አሰፋ ድንገት ሰይፉ ሾው ላይ የመጡበት ጉዳይ … 

Seifu Show
Подписаться 786 тыс.
Просмотров 335 тыс.
50% 1

ኮሜዲያን ፍልፍሉና አሰፋ ከሰይፉ ሾው ጋር ያደረጉት ቆይታና ሌሎችም
ኮሜዲያን አሰፋ ተገኝ bit.ly/2OZX4o8 ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Опубликовано:

 

19 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 445   
@user-fd2sy7vd3j
@user-fd2sy7vd3j 4 года назад
እመብርሀን ከልጂሽ ጋር ለታመሙ ምረትን ለታሠሩ መፈታትን 🙏🙏
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@esheteyemaryamlij3410
@esheteyemaryamlij3410 4 года назад
Amennnn
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
አሜንንንን
@nnrstore3901
@nnrstore3901 4 года назад
Fexari yediressilaachew
@magicforethiopians2546
@magicforethiopians2546 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-drCajo5UTrY.html&feature=share&fbclid=IwAR2pOeqYdmPWuQxklNOmCTn7z-aqjSk19ipMjP9vugvMjrKu7zF_ig2kezA
@user-db5iy5ww4w
@user-db5iy5ww4w 4 года назад
አንድኛ ነኝ ይችንኮሜት ያያችሁ በሙሉ እድሜና ጤና ተመኝሁላችሁ የመዳም ስራ ወገቤን ጉምዶታል አሜኛል ይማረሽ በሉኝ
@nejatnejut5337
@nejatnejut5337 4 года назад
አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ይማርሽ
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 4 года назад
Fetari yimarsh
@mintiwabagudew8394
@mintiwabagudew8394 4 года назад
አይዞን ማሬ
@tigestchanal9819
@tigestchanal9819 4 года назад
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ እኔም እንዳንቺው ነኝ እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@melatbekele1385
@melatbekele1385 4 года назад
አይዞሽ ኡላችንም ነን
@AfroTubeEthiopia
@AfroTubeEthiopia 4 года назад
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅ ይባርክ አሜን
@nawalnawal4312
@nawalnawal4312 4 года назад
Ameniii
@Esraelarega
@Esraelarega Год назад
)l
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 года назад
ለተቸገርሁሉ አላህ ይድረስላቸው አሚን
@hamadjamal7326
@hamadjamal7326 4 года назад
አሚን አሚን አሚን
@hewtemlaku1350
@hewtemlaku1350 4 года назад
አሜን ጎሬቤት እንሁን
@user-vs2cn7qc1i
@user-vs2cn7qc1i 4 года назад
አሚን
@norahsabah6265
@norahsabah6265 4 года назад
አሜን
@munatube2736
@munatube2736 4 года назад
ወላሂ አሚን በጣም ጭንቅ ብሎኛል ዱአ አርጉልኝ
@mesimesi1848
@mesimesi1848 4 года назад
ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭 የእናት እንባ ለአንች እንባ አይቶ እግዚያአብሔር ይርዳሽ ለተቸገራች በአጠቃለይ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 года назад
mesi mesi Amennnn efff 💘😭😭
@senisolomon9635
@senisolomon9635 4 года назад
mesi mesi Amen Amen
@user-jl3gg3qw4f
@user-jl3gg3qw4f 4 года назад
ሰይፉዮ ሁሉ ኣማን ነው የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ ያማል የወለደ ያቀዋል ኡፍፍፍ ኣባታችን ጤናውን ኣብዝቶ ይስጦት
@user-zn6bf1dn1i
@user-zn6bf1dn1i 4 года назад
ሰይፍሻ አንተ እራሱ ብዙ ሊባልልህ የሚገባ ምርጥ ሰው ነህ እኮ እኔ ደሞ ያኔ ድሮ ከነሱሪ ጋር ምን ሚዩዚክ ነበር 😊ያኔም ጀምሩ አድናቂህ አክባሪህም ነኝ ቀልድህም ቁም ነገርህም ለዛ አለው
@haniharar735
@haniharar735 4 года назад
በጣም ነው የሳለቀሽኝ😭😭😭ጌታ ይርዳሽ
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 4 года назад
ማንም አይታመም ማንም አይከፍ ማንም አይታሰር በቃ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ፣ ይስፈንልን ሀዘን በቃችሁ ይበለን ምህረትን ለሁላችንም ያድለን።
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
አሜን
@aalemalam1019
@aalemalam1019 4 года назад
Amen
@zebura8062
@zebura8062 4 года назад
አሚን
@user-kx7sx7by9p
@user-kx7sx7by9p 4 года назад
አሜን
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 года назад
አሚን የኔ ማር
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 4 года назад
በእመም ለሚሰቃዩ ሁሉ ፈጣሪ በፈውስ እጁ ይዳብሳቹ ይፈውሳቸው😭😭😭
@samri9788
@samri9788 4 года назад
Amen
@fafitube7519
@fafitube7519 4 года назад
Aminnn
@user-ok5jx1ik8s
@user-ok5jx1ik8s 4 года назад
ሴፍሻዬ አንተንም እግዚአብሔር ያክብርልን የኔ ወንድም እመብርሃን ትርዳክ የታመሙትንም ፈጣሪ ይማርልን የታሰሩትንም እመቤቴ ታስፈታልን 🙏🙏🙏
@yegebrehlelej
@yegebrehlelej 4 года назад
አሜን
@user-jp5hg9vm8q
@user-jp5hg9vm8q 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ሀገር ሰላም አባዛላቴ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-le5iz1pl3f
@user-le5iz1pl3f 4 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ፣ የታሰረውንም እመቤቴ ትርዳው ለሀገሩ እንዲበቃልሽ እናቴ።
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 4 года назад
*ያ አላህ እማየ አይዞሽ አይዞሽ እህህህህአላህ ኸይሩን ያሰማሽ የታመመ ይሻር ያጣ ያግኝ የተለያየ በሰላም በጤና አላህ ያገናኘን*
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 года назад
እማማ ፈጣሪ ይርዳዎት በሠላም ይመለሥልዎት ፈጣሪ ለታመመው ምህረትን ለተጠሙ መጠጥን ለተራቡ ምግብን ሠላም ላጡ ሠላምን ፍቅርገላጡ ፍቅርን ያድላቸው አሜን
@user-hj7gt5gc7r
@user-hj7gt5gc7r 4 года назад
እመብረሀን እናቴ ስደተኛ ልጆችሽን ጠብቂን 👏
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
ሊቢያ ያለውን ወድማችንን እግዛብሄር ይድረሥለት ባጠቃላይ በጭንቅ ውስጥ ያላችሁ በሙሉ እመቤቴ ማርያም ትድረስላችሁ 😥😥😥😥
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጭንቅ ያላችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ከጭንቅ ያውጣችሁ
@user-dx5ne5gq9u
@user-dx5ne5gq9u 4 года назад
እዉነት ለመናገር ዝነኛ እርዳታ ሲጠይቅ fb እንኳን ሸር አድራጊዉ ይበዛል እና
@user-my9mu5ds6w
@user-my9mu5ds6w 4 года назад
ከዛም የበለጠ ከፍለው እሬሳቸው ያልተገኝ አሉ እግዲ የናቱ እንማ ፀሎቷን ሰሜቶ አላኽ ያግዛት
@mohammad5957
@mohammad5957 4 года назад
የእናቾችን እንባ አያሳየን😭😭
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 года назад
አላህ ይድርስላቸው የኔ እናት እባሁን አፍስሰሁ አትቅሩ አላህ ያስፈታላችሁ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
እመብርሃን ከልጅሽ ጋር ትሁን የኔ እንባ ይፍሰስ እናቴ አይዞሽ ልጆች ምንም አይሆንም የኢትዮ ሕዝብ እንደሆነ ደራሽ ነው ምን ሺህ ብር ምን አላት ለአንድ አርቲስት የሳምንት ወክ የሚያደርጉት ነው ፈጠረ ፍፁም ወደጤናችሁ ይመለሳችሁ እግዚያአብሄር ለታመሙት ጤናቸውን ይመልስላቸው ለታሰሩት እሱ ይፍታቸው
@hahshhhshshshwhwh2326
@hahshhhshshshwhwh2326 4 года назад
እግዚአብሔር ለአገሩ መሬት ያበለቃው😢😢😢😢
@user-ck8cx1sg7q
@user-ck8cx1sg7q 4 года назад
የታመመውን የታሰረውን እመብርሀን በምህረት አይና ትጎብኝልን የእናታችንንም እምባ ፈጣሪ ያብስልን
@addis1166
@addis1166 4 года назад
እውን ጊዜው አሁን የቀልድ ነውን?🤔 እናት ለልጇ አያችኋት😭
@zedethioislamicz6154
@zedethioislamicz6154 4 года назад
esu ayedel yegrmegn sifu tbiye mud yezhbt alfkat
@burtehabesha1628
@burtehabesha1628 4 года назад
የታመሙትን እግዚአብሔር ይማራቸው በየቤቱ ጠያቂ አተው የሚሰቃዩትን በየእስር ቤቱ የሚሠቃዩት ብዙ ናቸውና ፈጣሪ ይድረስላቸው
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 4 года назад
እግዚአብሄር ይማራችሁ የታሰሩትን ያስፈታልን
@sally-de7xt
@sally-de7xt 4 года назад
እነመሰግናሌን እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦችን ይጥብቂልን
@maithasayed4530
@maithasayed4530 4 года назад
ሰይፉ አታዳላ ጥረት አድርግ አንተ ከተሯሯጥ ይሳካል ደሞም ብዙ ጊዜ ነው ምንለምን ግን ሰሞኑን የሞተችው ትውስታ ይሁን ውሀልጠጣና ልሙት ያለችው
@user-zx9cm2mg8k
@user-zx9cm2mg8k 4 года назад
ልክ ነሸ ብዙ ተናገራነናል
@leule9684
@leule9684 3 года назад
endanchi aynet dedeb new yastelagn. weren bitcha
@loreenzain4026
@loreenzain4026 4 года назад
ሰይፉዬ አላህ እድሜህን ከጤና ጋር ከደስታ ጋር ያርዝምልኝ
@alsaalsa8279
@alsaalsa8279 4 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን ሴፊ ፍልፍሉ ኑርልን የሳቃችን ምንጭ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
የታመመውን እግዚሐብኤር ይማረው ለታሰረው መድሐኒያለም ይድረስለት ።
@fadilafadila9029
@fadilafadila9029 4 года назад
እማምላክ ትረዳው እናትዬ አይዛኝ ኡፍ
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 4 года назад
እግዚአብሔር ለታመሙት ምህርት ለታሰሩትም ምህርት ይውርድልን
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 года назад
እናንተ "ሰብስክራይብ" አድርጉኝ የምትሉ ነጋዴዎች ኧረ ኤጭ አሁንስ ምርር አደረጋችሁን
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 4 года назад
ክክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩኝ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 года назад
ውይ ቅጥል ነውሽየሚያደርጉኝ
@ramidani2747
@ramidani2747 4 года назад
Enama ye min bus erdat nw yememeslugi
@user-hv5nj9ti8x
@user-hv5nj9ti8x 4 года назад
ክክክክክክክክ ነጋዴ
@mihrettesfaye4208
@mihrettesfaye4208 4 года назад
Mn cheger alew betadergi tadia? Selksh ykotral?... ay habesha mkegnet new enji mnm malet aydelem
@tube-uq4lb
@tube-uq4lb 4 года назад
Like የምትለምኑ ሰዎች እግዜር ይስጥልን
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
😆😆😆😆😆
@thanksthanks7718
@thanksthanks7718 4 года назад
ልክ ብለሻን
@hirutenateyhulemewdisalew3758
@hirutenateyhulemewdisalew3758 4 года назад
Kkkkkkkkk 😀 😀
@user-cy6rw2rq7p
@user-cy6rw2rq7p 4 года назад
ፈጣሪ ይማራቸው
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
ሠላም ሰይፊ ፋታሁን እንኳን ደና መጣህ አከብረሀለሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-wt8ck4gt2z
@user-wt8ck4gt2z 4 года назад
ስለድንግል ማሪያም ስትል አስለቀሰችኝ እመቤቴ ማሪያም ከነልጇ ትድርስልሽ እናቴ
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 года назад
ግን እኮ የድግል ማሬያም ልጂ እየሱስ ቀሱ ላይ ሰላም አሏህ ያውርድና። ፍጡር ናቸው ፍጡር ደግሞ ሊያማልድ አይችልም ። እነሱን የፈጠር የሰማይና የምድር ባለቤት አድ ፈጣሬ ነው ማማየ ግን እዳትሳደቢ አደራ
@user-wt8ck4gt2z
@user-wt8ck4gt2z 4 года назад
@@hasinamohammed567ምን ብየ እሰድብሀለሁ አማለዱም አላማለዱም ለማይመለከተው ሰው አርፎ መቀመጥነው እናም አይመለከትህም አሁንም የጭንቅ አማላጇ ትድርስላት ለልጇ ለታሰርባት ሴትዩ አተን አይመለከትም
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 года назад
@@user-wt8ck4gt2z ይመለከተኛል እጂ እኛም እኮ እንወዳት እናከብራታለን ማሬያምን እነሱስንም እንወደው አለን በቁረአን ከሀያ አምስት ጊዜ በላይ ተጠቅሷል ከአዲያ እዴት አያገባኘም
@user-wt8ck4gt2z
@user-wt8ck4gt2z 4 года назад
@@hasinamohammed567 ከወደድከው ታዳ ምን ያስቀባጥርሀል ያመነ የተጠመቀ ይድናል
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 года назад
@@hasinamohammed567 Allah man new? Keyetesi meta? Feture Ema ate nehi keseati Ena kewedi yeteweledike :: 👉 yeja Geta yedigil Maryam lij eyesus kirisitos yalew wedi bedegelina tewelede
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 года назад
Egziabher Yimarachew Letaserutim Meftatin Yadel 🙇
@blatena-9991
@blatena-9991 4 года назад
እችን ጽሁፍ የምታነብ ሁሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ:: ስራዎቸን ከወደዳችኋቸቸው subscribe
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 4 года назад
amennnn😍😍
@messiyegetalj9481
@messiyegetalj9481 4 года назад
Amen amen
@titieiu9018
@titieiu9018 4 года назад
አሜን
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 года назад
አሜን
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 года назад
አሜንንን
@sadaadem7293
@sadaadem7293 4 года назад
በመጀመሪያ ሰይፈየ በጣም አደንቅሀለሁ አከብርሀለሁ እንዲህም እወድሀለሁ በመቀጠል አሁን አነሳሀው ሀሳብ ላይ ጥቂት ማለት ፈልጌ ነው ማለት የፈለኩት እኛ ኢትዬጺያኖች አንድ እንሁን እንደመር በዘር በቢሄር በቀለም አንለያይም እንላለን ነገር ግን እውነት የምንለውን እንኖርዋለን ወይ ነው ጥያቄየ ለማለት የፈለኩት አንድን ሰው ለመርዳት መስፈርት የለውም እናተ ዝነኞ አርቲስቶች ዶክተሮች ባጠቃላይ ሀብታሞች የተቸገርን መርዳት የምትፈልጉት ዝነኛውን ሀብታሙን እንጂ በደሀ በር አታልፉም እናም እውነት እሄ ፍትሀዊ ነው ወይም ደግሞ አንድ ድሀ ታሞ ለመታከም የግድ ዝነኛ መሆን አለበት ያሳዝናል አንዱን ካንዱ እየለየን እየርዳን ታድያ መደመር ማለት ምን ማለት ነው እንደኔ ቆም ብለን እራሳችንን ብንፈትሽ እላለሁ ምክኒያቱም አንድ የኩላሊት ህመምተኛ ሀብታምና ዝነኛ ከሆነ ይታከማል ደሀ ከሆነ ግን ይሞታል ለምን እውነት ለመናገር እንደኔ መርዳት ያለብን ሁሉንም ሆኖ ሳለ ለምን ዘር ብሄር ቀለም እንመርጣለን
@xcdf599
@xcdf599 4 года назад
ለታመሙም ሆኖ ለተቸገሩ ፈጣሪ ይድረሥላቸው
@alemethiopian175
@alemethiopian175 4 года назад
Amen
@zebutubezebu5106
@zebutubezebu5106 4 года назад
አው በትክክል ለዝነኞች ብቻ ነው ለሚድያ ታቀርባላቹ ስንት የታመሙ ጥያቄ የሌላቸው አሉ አታዳሉ ሁሉም የኢትዮጵያን ነው።
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 4 года назад
ውዶች ያአገራችን ነገር በጣም ያሳስባልና ዘረኝነትና ለሆድ አደሮች ጅዋርና ግብረ አባሮቹ ኢትዮጲያ የሚበጠብጡ ሁሉ ካገራችን ጠራርጎ ያጥፋልን አሜን
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 года назад
ለታመሙት እግዚአብሔር ይማራቸው
@user-bz8nu5rj8j
@user-bz8nu5rj8j 4 года назад
ፈጣሪ በምረቱ ይዳብሳቸው
@teferitadesse1370
@teferitadesse1370 4 года назад
ሴፊሻ አንዳንዴ እንኳ ከአዲስ አበባ ወጣ ብለክ ወደ ለምለሚቱ ካፋ ቦንጋ ምድር መተህ አየት አየት አርገን እንጂ እያዝናና አስተምረን
@tezetateze7862
@tezetateze7862 4 года назад
ሰይፉ መልካም ሰው 💚💛❤
@user-gs4zo2hn4s
@user-gs4zo2hn4s 4 года назад
በይመን እስርበት ላሉ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ ድግል ማሪያም ምልጃዋ አይለያት
@battyyone9974
@battyyone9974 4 года назад
ሰይፉ መልካም ትሠራለህ ግት ለሦፍያ ሥትለመን ሥንት ሠውን ሥታቀርብ እሥዋን ተውካት ነብሥዋን ይማር ሞተች ዝነኛ ብትሆን ልመናችንት ሣታሥጨርሥ ነበር የምታዋጣው
@asisalemu1415
@asisalemu1415 4 года назад
ለታመሙት ውሉ ፈጣሪ ይማራችው በስደት ለሚንገላቱትም ፈጣሪ ይድረስላችው
@aragashawono9714
@aragashawono9714 4 года назад
ሴፍይ በጠንናወ የምውድክ በእውነት ሹውክ ድስ ይለል
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 года назад
የአላህ ከመጥፎ በሽታ ጠብቀን አባት አላህ ያሽራችሁ
@newethiopianmusicbddhhdhxh4093
@newethiopianmusicbddhhdhxh4093 4 года назад
Ufffff sdet aynu yetfa 😭😭😭😭😭 Allah yerdash yena enat
@aschalewmengistu3740
@aschalewmengistu3740 4 года назад
ለታመሙት ለታሰሩት ሁሉ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛቸው።
@yergalmeahlog984
@yergalmeahlog984 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክይረዳሽ
@jsnsnsujsjs4883
@jsnsnsujsjs4883 4 года назад
እናቴ እግዚአብሔር ይርዳዎት አይዞኦት እማምዬ አታልቅሱ የሚረዳዎት ሰው እግዚአብሔር ያስነሳሎታል አይዞት
@user-ux4wy2wj9d
@user-ux4wy2wj9d 4 года назад
ሶፊ ለምን አላቀረብካትም ከመሞቷ በፊት አንተ ከታዋቂ ሰው ውጪ አረብ ሀገር የሚሰሩ አትረዳም
@leylaseman4202
@leylaseman4202 4 года назад
Tekikele Belishale
@abiotmulu2777
@abiotmulu2777 4 года назад
በጌታ በ እየሱስ ክርስቶስ ስም ጌታ ያስፈታህ የኔ ወንድም እንለምንልሃለን።
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 4 года назад
እናንተ እየለመናችሁ ቅዱሳኑን ግን ማማለድ መለመን አይችሉም ትላላችሁ ጉደኞች እኮ ናችሁ።
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 4 года назад
Egziabher yerdalen
@onelove809
@onelove809 4 года назад
Allah le hulum yesew lij mehretun yawerdelen
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 года назад
በሒወቴ የማደቀው ሠው ቢኖር ሠለሞን ቦጋለና ሠይፉ ፋንታሑን ያልታወቀለት የድሖች አባት አድኔቂሕ ነኝ እድሜና ጤና ይሥጥሕ ውድድድድድድ
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርልን
@sgcsddfuhd8253
@sgcsddfuhd8253 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢አላህ ይርዳሽ
@papiyearsema8564
@papiyearsema8564 4 года назад
አሪፍ ሃሳብ ነው ሳይፍሻ
@habtomemha
@habtomemha 4 года назад
O fetari Nalen 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@asuh7235
@asuh7235 4 года назад
አገራችንን ሰላም ያርግልን
@sarasosi2265
@sarasosi2265 4 года назад
😢😢😢😢ስደት ግን ክፋቱ😢😢😢😢😢
@uaeshj3570
@uaeshj3570 4 года назад
ፈጣሪ ሁሉንም ይረዳቸው
@aberashlove1063
@aberashlove1063 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳቹሁ
@Ethionelove.
@Ethionelove. 4 года назад
how can we donate omg inat sitalaqs yamal batam😢😢😢
@yabonhdulla7576
@yabonhdulla7576 4 года назад
Good
@sarazeray3586
@sarazeray3586 3 года назад
Egzabher yirdash
@user-pi3cy2wu4x
@user-pi3cy2wu4x 4 года назад
ሰይፍሻ እዴት እደምወድህ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርክ
@sarasara-lf7mm
@sarasara-lf7mm 4 года назад
Seifsha aref sew tebarek
@endemeriethiopiaethiopia1771
@endemeriethiopiaethiopia1771 4 года назад
Egezeberin yemerchu dengil marmi keneliju kente gere tihuni🙏🏻🇪🇹
@mhammedyusuf7239
@mhammedyusuf7239 4 года назад
አዎ ሴፊሻ ሁልጊዜ ሳቅና ቀልድ ላይ ብቻ ከማቶከር አንዳንዴም እንዲህ አይነት በችግር ውስጥ ለሚገኙ ወገኖቻችንም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እናመሰግናለን👍👍
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 года назад
ለታመሙት ምህርትን ለታሠሩት መፈታትን ያድላቸው ፍልፍሉ ግን መቼ ነው የሚያረጀው ከልጅነቴ ጀምሬ ሳየው እንዲሁ ነው ደግሞ ሚስቱን በየመድረኩ ሳያነሳ አያልፍም
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 4 года назад
Wayine libya sefuye betam kebad newu yalefkubet hiyewet newu imbrehan tidrsilet wayii wandmen
@alemtlahun4442
@alemtlahun4442 4 года назад
እመብርሀን ትርዳው የሀገራችን ችግር ይሄ ነው ዝነኛ ብቻ ነው የሚረዳው የሳዝናል
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 4 года назад
እናቴ ተፈቶ ላገሩ እመብርሀን ላገሩ ታብቃሎት የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ
@user-ni5iz7kw5b
@user-ni5iz7kw5b 4 года назад
ፍልፍሉ ዉስጤነዉ
@user-mt9qw6mx2i
@user-mt9qw6mx2i 4 года назад
ፈጣሪ ይርዳህ
@aishatyaouland5793
@aishatyaouland5793 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ
@user-ks4iy2co6r
@user-ks4iy2co6r 4 года назад
እንደው ሊቢያ ላይ አስቸጋሪ ሁኗል
@user-mp5kw6hq5x
@user-mp5kw6hq5x 4 года назад
እግዚአብሔር ይማርዉ
@phone2489
@phone2489 4 года назад
ፍልፋሉ ግን ፀጉሩ ገብቶ ነው ወይስ እሱ ራሱ ወጣ ብሎ ነው 😂😂😂😂
@melatbekele1385
@melatbekele1385 4 года назад
እሱ እራሱ ወጣ ብሎ ነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 года назад
እንጃ😂😂😂😂😂
@zenashzenash4174
@zenashzenash4174 4 года назад
ሳምሪ ዘ ሸገር hahahaha አብረሽው ብሰሪ ያዋጣሻል "እራሱ ወጣ ብሎ ነው?"hahahaha
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 года назад
ክክክክክ
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
አንቺ እኔም ስትይ ነው ያየውት
@yenetube5966
@yenetube5966 4 года назад
😍ያላንቺ እኮ መተንፈስም አልችልም ! አፈቅርሻለው... ውዷ አፍንጫዬ😍...lol
@user-xg5eq3yn5c
@user-xg5eq3yn5c 4 года назад
ክክክክ ወርኛ ልጅ።
@yenetube5966
@yenetube5966 4 года назад
@@user-xg5eq3yn5c Hahaha 🤭🤭🤭🤭🤭
@user-xg5eq3yn5c
@user-xg5eq3yn5c 4 года назад
@@yenetube5966 ና(ነይ ) ቤተሠብ እንሁን ።
@yenetube5966
@yenetube5966 4 года назад
@@user-xg5eq3yn5c ስብ አርጌለው
@user-xg5eq3yn5c
@user-xg5eq3yn5c 4 года назад
@@yenetube5966 አመሠግናለሁ
@fkrehabeshawt1071
@fkrehabeshawt1071 4 года назад
እግዚአብሔር ሁላቸንም በሰላም ላገራቸን ያብቃን የማዳም ነሮ ያማረራቹ lik ግጩኝ
@saratube670
@saratube670 4 года назад
ሰይፍ መላጣ ያልሽው ልጅ እዴትነሽ ደህና ነሽ
@hanang7517
@hanang7517 4 года назад
ከዘንድሮ በሽታ እግዚአብሄር የጠብቀን ።ደሞስሞቹ : ካንሰር ,ዲያላሲስ,ምን ምን
@astareamnu6030
@astareamnu6030 4 года назад
ውይይይይይይእናት የድንግል ማርያም ልጅ ይድረስልህ
@murdaakmal4757
@murdaakmal4757 4 года назад
ሰይፉ አላህ ይርዳህ ጥሩነው
@genzebasnake1774
@genzebasnake1774 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ለታመሙ ፈውስን ለተቸገሩ ሁሉ እመ ብርሀን ትድረስቸው አሜን
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 4 года назад
ደግሞ አድስ የመጣው ኮመንት ይህን የምታነቡ ሁሉ ብለው ይጀምራሉ ቲሽ
@asma5426
@asma5426 4 года назад
ክክክክክእንዴነሽዴህነነሽወረቱአለቀመሠለኝ
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 4 года назад
እኮ ሲያናዱ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 года назад
የከሌ አድናቂ የሆናችሁ እትናን የምትወዱ ውይይይ እር ስቱ ከምር በጣም አስጠሉ
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951 4 года назад
Eko
@user-zf7hd1rd3o
@user-zf7hd1rd3o 4 года назад
ለጀራዉ ሲል እጅ የሚለፍዉ ለኢትዬጲያ ህዝብ ትላላችሁ
@mdparvezgspmdparvezgsp5920
@mdparvezgspmdparvezgsp5920 4 года назад
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉየኔእናትአላሕያግዘውት
Далее