Тёмный

Seifu on EBS : ዜዶ እና መስፍን በቀለ ጨዋታ 2 

Seifu Show
Подписаться 786 тыс.
Просмотров 493 тыс.
50% 1

Seifu on EBS : ዜዶ እና መስፍን በቀለ ጨዋታ 2

Опубликовано:

 

19 май 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 507   
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 лет назад
12ት የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 💞💞🙏🏻
@user-nm6ws4ib5q
@user-nm6ws4ib5q 5 лет назад
መላክ የመጠበቅ አቅም የለውም ፍጣሪ በይ
@habteworkasaminw5067
@habteworkasaminw5067 5 лет назад
አሜን
@mihretemekaal2764
@mihretemekaal2764 5 лет назад
አሜን 3
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን!
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 5 лет назад
@@user-nm6ws4ib5q ታድያ ማነው የሚጠብቀው የእግዚአብሔር መልእክተኛ የሆነ?
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ሴፍዬ ዜዶን ትዎደዋለክ ልበል በየ ጊዜው ኢንተርቪ አበዛህበት😁😆👍ዜዶዬ እኔም በጣም ትመቸኛለክ እስኪ የዜዶ ቀልድ ዘና ፈታ የሚያርጋቹ ብችል እንያቹ በ ክ👍🤣🤗
@leilwordofa5080
@leilwordofa5080 5 лет назад
👍
@lensafeysa6263
@lensafeysa6263 5 лет назад
❤❤❤👑
@abyssiniameme7487
@abyssiniameme7487 5 лет назад
በእውነት ሰይፉ ከልቡ ሲስቅ ማየው ዜዶን ሲጋብዝ ነው።
@na-uu5or
@na-uu5or 5 лет назад
አለቃው ስለሆነ ነው
@user-rw7ts5qd1s
@user-rw7ts5qd1s 5 лет назад
ሰወችን በጣም ቀልዶቹ ፈገግ ዘና ስለሚያረጉ ነው
@mamefekre9776
@mamefekre9776 5 лет назад
መስፍን ሙዚቃወችህን በጣም ነዉ እምወድለት ዚዶ የቀልዶችህ አድናቂ ነኝ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 лет назад
mame fekre ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@user-io1lg2gf7q
@user-io1lg2gf7q 5 лет назад
አለም ሰገድ ሳያት ደምሴ መሰረት መብራቴ በፈጠረህ አቅርብልን 👏
@binalek1269
@binalek1269 5 лет назад
Eshi aref bey yimetaleshal
@shaitotelecom9309
@shaitotelecom9309 5 лет назад
😆😆😆😆
@sirguttube
@sirguttube 5 лет назад
ዜዶን የሚወድ ላይክ ላይክ ላይክ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 лет назад
funny zed
@lovekides6796
@lovekides6796 5 лет назад
Zedoye
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 лет назад
በማርያም ታሪኩ ብርሀኑን (ባባ) አቅርብልን
@user-cc4vw6hn3v
@user-cc4vw6hn3v 5 лет назад
ነገ ወድሜ ሊመረቅ ነው ላይክ ግጩኝ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 лет назад
ማስታዋል በላይ ማስታዋል በላይ ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@iamgroot7077
@iamgroot7077 5 лет назад
ስራ ያጋጥመው
@user-cc4vw6hn3v
@user-cc4vw6hn3v 5 лет назад
@@user-zi1pu4wg7i አድርጌችሆለው ሁላችሁንም እኔንም
@user-cc4vw6hn3v
@user-cc4vw6hn3v 5 лет назад
@@argashargash7928 kkkkkkk
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 5 лет назад
Enkan des alshe ehita
@fd7923
@fd7923 5 лет назад
*ወይ ዘዶ ሥወድክ ሠይፍዬ ይመችህ ዞዶን ሥላቀረብክልን😂*
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 5 лет назад
ሳያት ደምሴን አቅርብልን እባክህ 😢😢😢😢😢😢😢በጣም ጠፋች ስወዳት
@workiyeayalew9129
@workiyeayalew9129 5 лет назад
አኔም በጣም ነዉ የምወዳት
@Everything0916
@Everything0916 5 лет назад
Ya
@hanaalem535
@hanaalem535 5 лет назад
እኔ በጣም እምወዳት
@fifearya8157
@fifearya8157 5 лет назад
ውዴ ብለህ ጥራኝ B ዬA አፍቃሪ
@kesiyeyane9816
@kesiyeyane9816 5 лет назад
U.
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 5 лет назад
ከመደም ጋር እንኳን ኣብረን ስንት ነገር ችለንና ተቻችለን ለብዙ ኣመታት እየኖርን ነው። ስለዚ እርስ በርስ ኣብረን ተቻችለን የመኖር ልምድ ሊኖረን ይገባል።
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 года назад
እውነት ነው ቤተስብ እንሁን በቀነነት
@yetu0983
@yetu0983 5 лет назад
ሰይፍሻ አለምሰገድን አቅርብልን በእናትህ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 лет назад
አክስቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@yetu0983
@yetu0983 5 лет назад
#zolatube
@hyahar3878
@hyahar3878 5 лет назад
Hi
@yetu0983
@yetu0983 5 лет назад
#hyahar >>ሰላም
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 лет назад
@@zolatubeZolatube እኔንም አድረጊኘ ላድረግሽ ማለቴ ሠብሥክራይብ
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
አለምሰገድ ተስፋዬ መሰረት መብራቴ እና እድለ ወርቅ ጣሰውን በፈጠረህ አቅርብልን
@haulamekete6683
@haulamekete6683 5 лет назад
ሠላም ለኢቶጵያ ለሀገራቸን እንደት ናቸሁ ወገኖቸ በስደት ያላቸሁ እህት ወንድሞቸ እኛም በሰላም ላገራቸን ያብቃን ዘና ፈታ ብለን የምንስቀበት ጊዜ ይምጣልን
@hff3528
@hff3528 5 лет назад
መስፍንዬ በጣም ነው የማደንቅህ ሙዚቃዎችህ በጣም ከልብ ነው የምወዳቸው
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 лет назад
ሰይፉ ፕሊስ ታሪኩ ብርሃኑ እና አለም ሰገድን አቅርብልን
@saadaali1510
@saadaali1510 5 лет назад
እውነት ብለሻል
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
መስፍኔ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ዕድሜ ይሰጥ የኔ ባለ ሞያ
@fevenbelete8269
@fevenbelete8269 5 лет назад
ምላስ ያለው በምላሱ ትራስ ያለው በትራሱ ተመችቶት ይደር ይላል ዜዶ እራሱ. ይመህ ዜዶ
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
😂😀😀
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 лет назад
ወይኔ ደስ ስትሉ የሀገሬ ልጆች 😍😍😍😍
@azebtigablu9330
@azebtigablu9330 5 лет назад
Seifu Thanks ዜዶ በጣም ነዉ የምወድህ
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 5 лет назад
ስፍሻ ዜዶን ሁልግዜ አቅርብልን እፍ በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክክክ
@user-rw7ts5qd1s
@user-rw7ts5qd1s 5 лет назад
ወላሂ ሁልጊዜ ቢያቀርበው ዘና ነው የሚያደርገው ሰወችን ቀልዱ አቤት በሳቅ ፍርፍር አልኩኝ
@hawahawa2231
@hawahawa2231 5 лет назад
ውይ ዜዶ ስወድህ የቀልዶችህ አድናቂ ነኝ
@newlove2792
@newlove2792 5 лет назад
መስፍኔ በጣም እኖድካለን ዝዶ ያራዳ ልጅ ምችት ይበልክ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 лет назад
ዜዶ ጥብሱ ያድራል በምላሱ ይመችክ አቦ ደግሞ አጎትህ ናፍቆኛል 😂🤣
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
Zedoo westi new😘😘😘😘
@user-gw1cn8zm8x
@user-gw1cn8zm8x 5 лет назад
የኩሜንት አንባቢ ትምህርት ፍሪነኝ ኩሜንት ሳነብ እያንዳንዱ የሱንሚስጥር የማድምየባል። ላይክ ግጮኝ ስብስክራብ እሚለምንነው የማናየው የጉድ አንተን ወይም አንችብል ያስቀይም።አይመስለኝም ለሚሰጠው አስታያየት ስለምነገሩት ነገር ስለሁነ ይመችህ የኔሀበሻ
@user-gw1cn8zm8x
@user-gw1cn8zm8x 5 лет назад
ህህ
@user-rw7ts5qd1s
@user-rw7ts5qd1s 5 лет назад
ሰይፍሻ ዜዶን ሁልጊዜ አቅርብልን ቀልዱ ዘና ነው የሚያረገው ለተረዳው ሰው ቀልዶቹ አስተማሪ ናቸው እናም እውነታ ነቸው ወሬወቹ ሁሉ ዜዶ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነቤተሰብህ
@user-vg7ow3pd8y
@user-vg7ow3pd8y 5 лет назад
😂😂😂😂 ዜዶ እውነትህ ነው ቤተመግስት ወስደህ ራት ጋብዘኝ 😂 እኔ ራሱ ዜዶ ስተየ ነው የሚቀርበው እያልኩ ነበር ዜዶ ጨዋታህ ዋው 👍
@mamayemamaye6089
@mamayemamaye6089 5 лет назад
መስፍኔ ዘመርኩንን ወንድምክን ስላም በልልኝ ደግሞ አድናቂዎቻችሁ ነኝ ሃሃሃሃ
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 5 лет назад
እናቱ የናፍቀው እሰኪ ላይክ ግጩኝ
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 лет назад
ዜዶ ስውድህ መስፍን ሙዝቃዎች ውስጤ ሴፊሽ ምርጥ ፖሮግራም ነው ኢስክ በነትህ አድሱ የኛዎቹን አቅርብልን ፒልስpleas!!
@user-pv7hc5qk4s
@user-pv7hc5qk4s 5 лет назад
ሰይፍዬ የሌለ ነው ዜድዬዬዬዬዬ ቀብራራውን ተደጋጋሚ ተጋበዘልን ውድድድድድድድድድ ዜዶዬ ሁሌም እንወድሃለንንንንንንንንንንንን
@eyayawgela9395
@eyayawgela9395 3 года назад
ሰይፍ ጎበዝ ጀግና ነህ በጣም እወድሀለሁ አፈቅርሀለሁ እኔን አቅርበኝ አድናቂህ ነኝ ይመችህ ያራዳ ልጅ ቁጥር 1
@nianaban2204
@nianaban2204 5 лет назад
ዜዶ እና ዘፋኚ ይመቻቹሁ ሰይፉሻ ተው ሉአል ሰገዲን አቅርብልን
@user-ex3bx3vz2n
@user-ex3bx3vz2n 5 лет назад
ሶይፍይ ለምን እኔን አታቅርበኞም የመዳምን ስራ እንግርህ ነብር ላይክ በሎውኞ
@anjebhhh8920
@anjebhhh8920 5 лет назад
መስፍንዬ ስወድህ የኔ መልካም😘 ነይ በክረምት ሙዚቃህ ለኔ ህይወት ቅመም ሆኖኛል 🙏 ወንድሜ
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 5 лет назад
ዜድሻ 🤣🤣😍
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 лет назад
ዘዶ የኔ አዝግ ስወደው 😘😘 ዘፋንዩ ደሞ በጣም ወፍሮዋል ምንድነው እንደ ወንድ ሁን እንጂ ዱምቡሽቡሽ 😂😂 ተዉ ግን ሰፍሻ ዓለም ሰገድን አቅርብልን
@user-gj8qk3uc7b
@user-gj8qk3uc7b 5 лет назад
ውይይይ ዜዶዬ ምናባቴ ላድርግህ አተ ፈቅር የሆንክ ልጅ አቦ ሰላምክ ይብዛ ሁሌም ፈገግታክ ካተ አይለይክ የመዳምን ጭቅጭቅ ሁላ እኮነው የምታስረሳኝ ዜድዬ ሺ አመች ኑርልኝ ሳቅልኝ ♥♥♥♥♥♥
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 5 лет назад
ምርጥ ሰው ዜዶዬ😘😘😘😘
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 лет назад
አክስቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
ዜድ አጐትህ ደህና ነው ናፍቆናል ምርጥ ኮሜዲ ነህ
@dhgjgjhjhvnndhfhfydjfhf2572
@dhgjgjhjhvnndhfhfydjfhf2572 5 лет назад
አለም ሰገድን እረአቅርብልን ሰይፍሻ በናትህ
@user-xp1st6es4w
@user-xp1st6es4w 5 лет назад
መስፍን እና ዚዳን የምትውደች ላይክ ላይክ ላይክ👍👍👍👍👍👍
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 года назад
ሴይፍሻ ዜዶን በጣም ነው የምትወደው ስይፍሻ ምን አንተ ብቻ እኛም እኮ የዜዶ ሳቅ ንግግር ሁለመናው ይመቻል ያዝናናል ይመቸናል ምችት ይበላቹ
@hayu2837
@hayu2837 5 лет назад
ልክ እንደኔ ባሌን ለማንም አሳልፌ አልሰጥም ሆ ስንት መከራና ፍቅር ያየውበትን እንዴት ብየ ሸር ላድርገው😜😜😜
@mekashzeleke9994
@mekashzeleke9994 4 года назад
Seify on ebd
@ferahewotetedasse9165
@ferahewotetedasse9165 5 лет назад
Zado sabalawe edate edamewadeke👏👏👏👏👌👌👌👌👍👍👍👍
@iamgroot7077
@iamgroot7077 5 лет назад
የዜዶ አጎት ነኝ. ... ላይክ አርጉኝ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 лет назад
አክስቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@iamgroot7077
@iamgroot7077 5 лет назад
@@zolatubeZolatube እኔ አጎት እንጂ. አክስት አይደለሁም።
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 лет назад
@@iamgroot7077ይቅርታ። ታላቅ ወድሜ አርገኝ
@iamgroot7077
@iamgroot7077 5 лет назад
@@zolatubeZolatube እሺ
@ferdusferdus3761
@ferdusferdus3761 5 лет назад
እኔም አክስቱ ነኝ 😂😂😂😂😂
@ehitamaryamalemu2945
@ehitamaryamalemu2945 5 лет назад
በጣም ደስ ትላላችሁ
@Everything0916
@Everything0916 5 лет назад
Sayat please next
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 5 лет назад
ሰይፍዬ ዜዶን ደጋገምከው ደስ ሲል ሁሌም ማይሰለች ልጅ ዜዶ
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 года назад
ለዜዶ🌷🌺🌹
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 лет назад
ክክክክክክክ ዜዶዬ የኔ ምርጥ ስወድክ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስክ
@milanamili6065
@milanamili6065 5 лет назад
እውነት ነው እዚ እኔ ያለሁበት አገር በብዛት ሰው ሞቶ በር ተሰብሮ ነው ሬሳው የሚወጣው እና ስደት በጣም ያስጠላል
@nebamekonen7888
@nebamekonen7888 5 лет назад
Milena Haile always
@romanromi6501
@romanromi6501 4 года назад
ያሳዝናል እንደዚህ ኣይነት ክስተት
@selmethiopia5038
@selmethiopia5038 5 лет назад
Sefsha zedo ymedrku admakek naw 👍👍👍👍👍
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 лет назад
selm yardo ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍
@selmethiopia5038
@selmethiopia5038 5 лет назад
@@user-zi1pu4wg7i ok
@selinasweet8010
@selinasweet8010 5 лет назад
😂😂😂😂ዜዶየ ውስጤ ኮ ነክ መስፈኔ ምርጥ ሰው አከብርሀለሁ
@oneloveethiopia3552
@oneloveethiopia3552 5 лет назад
ዜዶ ayche new ygebahut betam new mwedih ❤️❤️❤️
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 5 лет назад
እውነቱን ተናገረ ዜዶ እኛም ገርሞናል ሁለዜ ሲያቀርብህ ዜድየ
@Jokerethopian
@Jokerethopian 5 лет назад
Seifu sayat demsen akrbat sayatn yemfelgu # like guchung
@medi7464
@medi7464 5 лет назад
መስፍን ግን ምነው እንደ ሃብታም እዩኝ አለ ኤጭ ዜዶየ ግን ግልፅነትህን ወድጄዋለው የኔ ቆንጆ
@godisgreat1630
@godisgreat1630 5 лет назад
ድሃ እኮ ትንሽ አለፍ ሲልለት እንዲህ ነው
@medi7464
@medi7464 5 лет назад
@@godisgreat1630 ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
@tigid9886
@tigid9886 5 лет назад
Zedo is so cute!!!😀wish him the best!
@mulewonde958
@mulewonde958 4 года назад
Wooow Very nice l Looking Good
@tagoyilma9671
@tagoyilma9671 5 лет назад
ዜዶ ሸበላዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😝😝😝😜😜😜😜😛😛😛
@zainazaina5480
@zainazaina5480 5 лет назад
ዜዶ፡ምርጥሰዉ፡ሁሌምደስተኛ፡ያርግህ፡መስፍኔ፡ሰላምህን፡ያብዛዉ
@peacelove1814
@peacelove1814 5 лет назад
Ka masfin yiliq ya zedoo dimts batem das yelal kamir. Malate interview lay ዘዶዬ ፍቅር💖💖💖ታጫዋች ሳው ዳስ ስላኝ 😘😘😘
@ehitamaryamalemu2945
@ehitamaryamalemu2945 5 лет назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 5 лет назад
ዜዶን ባገባው እንደው ለዘላለም ደስተኛ ሁኜ እምኖር ይመስለኛል kkkkkk
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 лет назад
ክክክክክ አደል
@user-fe3tx3hr4c
@user-fe3tx3hr4c 5 лет назад
ምርጥ ልጅ ዜዶ ቀልድ እንዳንተ ሲሆን ደስ ይላል
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 5 лет назад
Zedoye magnaw👏👏👏👏👏
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 5 лет назад
ዜዶን ምትወዱ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
ዜዶ ምርጥ ይመችህ
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 5 лет назад
መስፍኔ ግን እርግት ያለ ወንድ ነው ደስ ሲል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 лет назад
ወይ ሰይፍሻ ይሄን ዜዶ ስትወደውኮ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂
@helenaddis4024
@helenaddis4024 5 лет назад
ዜዶዬ ምርጥ ሰው ዘና ታረገኛለህ
@kidusegeabrealtibekgnkidus6748
ሴፍሻ በናት ወ/ሮ አረትሰት አልማዝ[ማሚን] አቅረብልን::
@user-ot8vs4kd1b
@user-ot8vs4kd1b 5 лет назад
Kidusegeabrealtibekgn Kidusegeabrealtibekgn ዋዉ 1ሰዉ ተገኝ ካለም ሰገድ ዉጨ አቅርብልን እሚል እኔም ማሚን ዉድድድድ
@hawahawa6840
@hawahawa6840 5 лет назад
😁😁😁😁😁
@betyyyonas4422
@betyyyonas4422 5 лет назад
Ewnetm zedo shebela swedih eko sefu Yimechih
@alamalam6923
@alamalam6923 5 лет назад
ፍፍፍፍ ስይፍየ ይህንን ዜዳን አታሳየኝ ምርና ቀልድ አያቅም
@user-sb9yd4zn7w
@user-sb9yd4zn7w 5 лет назад
ዜዶ ማኛው ደመቅ ታረጊዋለሽ እኮ ሰይፉ ሾውን
@user-qp2ky3cd3w
@user-qp2ky3cd3w 5 лет назад
በናትህ ሳያት ደምሴን አቅርብልን
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ሰይፍሻ አለም ሰገድን አቅርብልን በእናትህ
@abayabay3228
@abayabay3228 5 лет назад
ምድኖ ሴፈዬ ሰንት ኮመዲዮች አሉ አሰሬ ይሄን ቆንጂዬ ምታቀረብዉ
@user-lh8zr9wn2r
@user-lh8zr9wn2r 5 лет назад
ስይፋ አሪፈ ነው በርታ
@chainlavelavechain2544
@chainlavelavechain2544 5 лет назад
ሰይፍሻ እንደው አደራ አሜሪካ ሄዶ እንዳይቀር አደራ በለው በጣም ነው የሚመቸኝ ቀልዱ።
@saadaali1510
@saadaali1510 5 лет назад
ዜዶየ ውይ ጌታ ይጠብቅህ
@yotube4
@yotube4 5 лет назад
ወይኔ ዜዶ 😂😂😂 መቼ ነው አሜሪካ የምትመጣው 😂😍😍 ስወድህ እኮ
@mariamzad1978
@mariamzad1978 5 лет назад
ዋውውውውውው ዜዶዬ ጥሩ ስው
@tamratwuletaw3965
@tamratwuletaw3965 4 года назад
betam arif program new astemari,aznagn ena kum neger aschebach new.
@lenadagm4848
@lenadagm4848 5 лет назад
ዜዶ በቅርብ አሜሪካ ሊከስት ነው ሳቅ በሳቅ ልትሆኑ ነው
@user-hp9zv7uo2d
@user-hp9zv7uo2d 5 лет назад
ዜዶ ምርጥ ነክ ገና ብዙ ትሰራለክ ዜድሻ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 лет назад
ባሌን አላምነውም የከድጃን እንጃ ተመችቶኛል
@ayinalemteshome7224
@ayinalemteshome7224 4 года назад
ay zedo des yilegnal merit comedy 😍😍
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 лет назад
ሁላችሁም ምርጦች😍😍😍😍😍
@fattomfattom8440
@fattomfattom8440 5 лет назад
ዜዶምርጥሰውየኛአዝናኝስወድህ
@user-pr6ky6ck1g
@user-pr6ky6ck1g 5 лет назад
ስይፍሻ ለምድነው አለም ሰገድን ማቅረብ የፈራህው የኔ ቆንጆ ነብሴ እኮ ነው በናትክ አቅርብልን ያለበለዚያ ሰይፍሻ ሙት እዳልዞርብህ
@user-vm1kf8oc5k
@user-vm1kf8oc5k 5 лет назад
ክክክክክ እዳልዟርብህ አልሽ ግንኮ እሱ አልወዲም እተርቪ ብላል በውነት አይናፍር ነገር ነው 1 ግዜ በነ መሸሻ ይሙት አይቸው ሲሽኮረመም ነበር
@user-pr6ky6ck1g
@user-pr6ky6ck1g 5 лет назад
ሀሀሀሀሀ አዎ አይናፋር እደሆነማ አውቃለው ግን በቃ ጥሎብኝ ይመቸኛል ዘና ከሚያረጉኝ አርቲስቶች አንዱ ነው
@user-oc6lf4rs2n
@user-oc6lf4rs2n 5 лет назад
ዜዶ አብሮ አደጌ 😍
@yenekal4026
@yenekal4026 5 лет назад
Woow zedo
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 5 лет назад
ሠይፍዬ አለምሠገድ ተሥፋየን አቅረብልን
@1hagerachin
@1hagerachin 5 лет назад
Come to ESFNA Zedo, we will be waiting for you
@etyolove335
@etyolove335 5 лет назад
😍😍😍😍😍
@ronamaquilan2150
@ronamaquilan2150 5 лет назад
የዜዶ ቀልድ ቁም ነገር ያለው ነው ሰይፉ ስለሚወደው ሁል ጌዜ አቅርበው የስቲወው ድምቀት ነው
@azaellove2098
@azaellove2098 5 лет назад
ዬምሪ ዜዶ ምርጥ ተጫዋች ነክ
@goytomt
@goytomt 5 лет назад
13:29 funniest part, love it
@estgentyalew5914
@estgentyalew5914 5 лет назад
ዜዶዬ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Ss-ps9ek
@Ss-ps9ek 5 лет назад
እነመሰግናሌን ስፉይሻ
Далее
Этот Малыш Маленький Гений 👏
00:25
Докопался до отдыхающих
00:27
Просмотров 71 тыс.
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
00:39
Просмотров 1,5 млн
Это база
00:16
Просмотров 183 тыс.
Этот Малыш Маленький Гений 👏
00:25