Тёмный

Seifu on EBS: የፍቅርአዲስን ባለቤት እንዴት ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም ራሄል ጌቱ እና ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ | Rahel | Fikeraddis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 375 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 697   
@yenayena8676
@yenayena8676 4 года назад
የታምራት ደስታ ልጆች እስቲ ጋብዝልን ጎብኛቸው
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 4 года назад
አስተዋይ ተተባረኪ
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 4 года назад
Bea ewnet enam yea honea media lay comments adrgaleh egzabhar amlak ybark lemelkam astesasb
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Kiya Kiya Hello የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና........ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Nsi-K9g2SjA.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 года назад
ልክነሽ በእውነት ምርጥ ሀሳብ
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 4 года назад
አዎ ይቅረቡልን
@edellove7302
@edellove7302 4 года назад
ኧረ ሰይፍሻ የታምራት ደስታ ልጆች አቅርብልን እስኪ የምትስማሙ በ like አሳዩቱ በተረፈ አገራችን ሰላም ያርግልን የላይኛው ጌታ
@roseflower5742
@roseflower5742 4 года назад
ከተለያዩ ሴቶች ሶስት ልጆች እንደወለደ አውቃለው ማቅረቡ አይከብድም ? እናቶቻቸውም አብረው ከቀረቡ ብዬ ነውና ነብሱን ይማረውና
@rabe33ctll31
@rabe33ctll31 4 года назад
@@roseflower5742 አረዉዴእናታቸዉ፣ሁሉምየኔናቸዉ፣ብላለች፣በሞተሰሞን
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹሁ
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 года назад
@@rabe33ctll31 እኔ ልደኛቹ ውጪ ከያለችው 2 ልጅ ኢትዮጵያ ከያለችው 3 ልጅ እንጅ 3 ምስት አይደለም እግዚአብሔርን እየቃለድኩ አይደለም
@welugselassie1310
@welugselassie1310 4 года назад
ፍቅርየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠፍተሽ ነበር አልተለወጥሽም ራስሽን በመጠበቅሽ አደንቅሻሎሁኝ ቀጥይበት
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
welu g/selassie Hey የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና........ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Nsi-K9g2SjA.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
@@romisihen137 እህቴ ውፍረት መጨመር እፈልጋለሁ መላ አለሽ ቅጥነቴ የጤንነት አይመሥልም ግን ህመም አይሠማኝም ገብቸ አይሻለሁ ለማነኛውም
@gelilafafantaye9942
@gelilafafantaye9942 4 года назад
Rahel betame ASHEKABETESHE
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
ስሟ ፍቅር ስራዋ ፍቅር የሆነች ሴት ፍቅረአዲስ ነቃጥበብ በጣም ነው የምወድሽ እንደኔ የሚወዳት!👍
@alemmola2895
@alemmola2895 4 года назад
💗🌹🌹
@ambahcewkassa
@ambahcewkassa 4 года назад
እኔም ሰውዳት❤
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 года назад
የእንጅነር ስመኘውን ልጆች አቅርቡልን ምን ደረጃ ላይ እንዳሉ እንስማቸው አባታቸው በደሙ ኢትዬጵያን ፅፎ ሄዷል💚💛♥‼😭
@Kiya_tube
@Kiya_tube 4 года назад
👍👍
@zezetaha4711
@zezetaha4711 4 года назад
አዲስዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ😍😍😍 አንችን የሚጠላ ሰው አለ በጣም ነው የሚገርመው ሰደቡኝ ስትይኝ ገረመኝ ሰይጣን ካልሆነ በስተቀር አዲስዬ መታወቂያሽ ከበሮ ጠራኝ ነው እኔ ደግሞ ያንቺ ዘፈን ያለበት ነው የሚጠራኝ እንዴት ብትይኝ ከጓደኞቼ ቤት እንዳልወጣ ያንቺን ዘፈን ነው የሚከፍቱልኝ እዛው እንድቆይ እንደምወድሽ ስለሚያውቁ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይስጥሽ 🙏🙏
@genimar1609
@genimar1609 4 года назад
የኔ ቆንጆ ፍቅርዬ የዋህ ሰዎችን የምታከብሪ በጣም ሰትግባቢ ሁሉንም ሰው በ አንድ አይን የምታዬ የዎህ ሰው ወዳጅ ነሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሸ❤❤❤😘 ሪቾ ቆጆ ድምፀሸ ውሰጤ ነወ ሰለማላቅሸ ከዚበላይ ማለት አልችልም 😘
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Geni Mar Hello የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና........ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Nsi-K9g2SjA.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance
@genimar1609
@genimar1609 4 года назад
ሮሚ visit ብቻ ሳይሆን SUBSCRIED አድርጌሻለው ውሀውን በጣም እተጠዋለው ግን የ ሮዝመሪን ቦታ ናና ነዉ የምተቀመው ግን እሞክራለሁ በሮዝመሪ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 4 года назад
ፍቅራዲስ ሁሌም አንደኛ ነሽ 💖
@topmereja1996
@topmereja1996 4 года назад
ሰይፉ ምርጥ ሰው ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ሰይፍሻ ግን አሁን በስደት አለም ላይ ያሉ ስቃይ ላይ ናቸው የሆነ ነገር ብት ሰራ ፕሮግራም አዘጋጅተህ ከቻልክ በርታ
@htahta2186
@htahta2186 4 года назад
ሁሉም እዳተ ማለት ምን ማለት ነው አሽቃባጭ ከሀብታምና ከአረቲስቶች ጋአ ስለ ሚሳብጥ ኀው
@እሙሀያትቲዩብ-ኰ2ጸ
@እሙሀያትቲዩብ-ኰ2ጸ 4 года назад
የኔ አስተዋይ በረቺ
@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 4 года назад
አቤ ስወድሽ የኔ ቅመም
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ ማር በቅንነት ብቻ ደምሪኘ ውዴ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@@እሙሀያትቲዩብ-ኰ2ጸ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-SSoKbUU6iJg.html ማር በቅንነት እንደማመር
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 года назад
ውይ ፍቅር አድስ ስወድሽ ጀግና ሴት ነሽ
@ምስጢርቲዩብ
@ምስጢርቲዩብ 4 года назад
በስመአብ ፍቅራዲስኮ እኔ ህፃን ሆኜ ነበር የምሰማት ግን አሁን ልጅ ነው የምትመስለው አይ ምችት 👌
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
ሰላሜ ነሽ ማርያም የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና........ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Nsi-K9g2SjA.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance
@hanan7573
@hanan7573 4 года назад
እህቴ ኑሮ አያያዝ ይጠይቃል እንደኛ ያረብ አገር ስራ አላፈጋቸው እህቴ እራሳችንን ከጠበቅን አናረጅም ቶሎ
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
እኔም በፍቅርርር ነው የምሰማት እስካሁን
@ምስጢርቲዩብ
@ምስጢርቲዩብ 4 года назад
@@hanan7573 😥😥😥😥😥😥😥😥😥ተይው የአረብ ሀገር ኑሮን አስረጀን ለምግብ እንኳን ጊዜ የለ መሯሯጥ 😢😢
@habibamoh9728
@habibamoh9728 4 года назад
😀
@baraka267
@baraka267 4 года назад
ውይይይይ የኔ ፍቅር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዛሬም እንደተዋብሽ ነሽ አልተቀየርሽም ውድድድድድድ♥♥♥♥♥♥
@ማርያምፍቅር
@ማርያምፍቅር 4 года назад
ማርያምን ፍቅርአዲስን እወዳታለው
@አለውያነኝየናቴናፋቂአለው
ውይ ሰይፍሻ አመሰግናለሁ ሁለቱም እምወዳቸው ናቸው
@tigistmengistu1850
@tigistmengistu1850 4 года назад
በጣም ታምራለችሁ አዲስ በጣም አምሮብሻል ራሄልየ በጣም ጥሩ ድምጶዩ ነሽ በተርች
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 4 года назад
ፈቅራዲስ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እስኪ አንቹን እያዳመጥሁ አድጌ አንች ያው ነሽ እኔ አረጀሁ ኑሪልኝ የኔ ሽቅርቅር ፍቅርየ
@marytison1234
@marytison1234 4 года назад
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፍቅር አዲስ በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥእሽ 😍😘😘
@ያስሚንአህመድ
@ያስሚንአህመድ 4 года назад
በጣም ይጨክናሉ ሲሳደቡ አለች አይ ፍቅር አሳቅሽኝ እውነትሽን
@ያብK
@ያብK 4 года назад
ውይ ፍቅራዴስን ስወዳትትትትትትትትየኔውብ አሁንም ውብ ነሽ ሁሌም ብው ሁኝ ልኝ ሃችምን እወዳታለሁ
@yenayena8676
@yenayena8676 4 года назад
የአዲስ አበባ ልጆች. ያደግነው ከሁሉም ማህበረሰብ ጋር በኢትዬጵያዊነትን ስሜት ነው እንክዋንም የአዲስ አበባ ልጅ ሆንኩ
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 4 года назад
ewunet new
@turmitube4275
@turmitube4275 4 года назад
ውድ እህቶቼ ፍቅር እና ሪች በጣም ነው ምወዳቹ😍 ኮሮና ጠፍቶ አባይ ግድብ አልቆ በስደት ያሉት ሀገራቸው ገብተው ለማየት ያብቃን፡፡
@antenehbelete1514
@antenehbelete1514 4 года назад
hananye sewedsh
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw Год назад
❤❤❤❤❤ ፍቅር አዲስ ስወድሽ ❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 года назад
ፍቅርዬ ቆንጆ ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል እች እራሄል እምትባል ግን በግድ አምጣ የምትዘፍን አድርቅ ናት ለዚህ እንዴት ከፍቅር አዲስ ጋር ታቀርባታለህ ፍቅር አዲስን ብቻ አቅርብልን ለብቻዋ
@saramohammad969
@saramohammad969 4 года назад
ዋውው ፍቅር አዲስ በጣም በጣም እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ ያችን ሙዚቃ ስሰማ ልጅነቴን ያስታውሰኝል ብዙትዝታ አለኝ አዳድ ሰውች ፍቅራዲስን ትመስሊለሽ ይሉኝል ሆኖም ሙዚቃሽ ውስጤነው
@jemaleshetumuhie4761
@jemaleshetumuhie4761 4 года назад
በድጋሜ ነው የያሁት ፍቅርስ አድስ ምርጥ የጥበብ ሰው አድናቂሽ ነኝ በርችልኝ የኔ ቆንጆ ።
@fretegegne2502
@fretegegne2502 4 года назад
አዲስየ የኔ ጨዋ መልካም ሴት ዝና የማይቀይራት
@zedbb1303
@zedbb1303 4 года назад
ዉይ ፍቅር ልጅ ሆኜ ነበር ሥምሽን ሢጠሩ የማቅሽ አሁን ግን በደብ አወኩሽ በርቺ ራሄልም በርቺ ጥሩ አርቲሥቶች ሠላማችሁ ይብዛ
@ዜድነኝየቦረናዋ
@ዜድነኝየቦረናዋ 4 года назад
ማሻአላህ እርግት ያለች አርቲስት ፍቅር አድስ ሌሎቹ ያቁነጠንጣቸዋል ሰይፉ. Ebs ላይ ሲመጡ
@litse1916
@litse1916 4 года назад
ደስ ትላላችሁ ራሄልዬና ፍቅር ❤️❤️ እግዚአብሔር ሁላችንም ከ corona ይጠብቅን ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@oliveolive6403
@oliveolive6403 4 года назад
ፍቅራዲስ ስራኦችሽን ከልጅነቴ ጀምሮ አሁን ድርስ በጣም ነው ምወደው ደስ ይላል
@ሜላትሜላትበለጠ
@ሜላትሜላትበለጠ 4 года назад
ወይ ፍቅራዲስ እንደገና እምቡጥ አበባ መሰልሸ
@ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው
ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን አሉ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад
@@ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው ይገርማል እውነት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሁንም ይስጣት እኔ ገና በ23አመቴ አሮጊት መስያለሁ አይ እራስን አለመከባከብ ጉዳቱ ብዙ ነው
@makdasfikre9293
@makdasfikre9293 4 года назад
ፍቅር ፍቅር አዲስ ስወዳት ሀቢቢት 😘😘
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
እኔም እወዳት አለው ማር በቅንነት ብቻ ደምሪኘ ውዴru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-SSoKbUU6iJg.html
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Etenesh Etenesh Hello የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና........ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Nsi-K9g2SjA.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance
@tyry6852
@tyry6852 4 года назад
እራሄል ስታወራ የሚጨንቀዉ??እኔ ለሷ ይጨንቀኛል ጉሮርዋን የሚይዛት ነገር ኣለ
@momdadiloveyoumona1323
@momdadiloveyoumona1323 4 года назад
ቆይ ድመጻዋ እንዲህ ነው
@seid124
@seid124 4 года назад
ክክክ
@yordistube3715
@yordistube3715 4 года назад
Betam
@ኢትዮጵያንሰላምሽይብዛ
ፍቅር ልዩ እረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጠሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልንን ፈጣሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 4 года назад
🥇💐 ፍቅረ አዲስ 🥇💐ራሄል ጌቱ 🥇🍺ሰይፉ ፋንታሁን በርቱ 💚💛❤️
@hailebesufkad
@hailebesufkad 4 года назад
ሲሳደቡ ባይጨክኑ የምትለውን ወደድኳት!! ፍቅር አዲስ ምርጥ ዘፋኝ እራሄልም ቆንጆ ድምጻዊት ናት እስኪ አድናቂወች እስኪ በላይክ አንበሽብሹኝ!
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 года назад
ፍቅር የኔ ልዩ ዉድድድድድድ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝የኔ መልከ መልካም 💖🙏እረጅም እድሜ ይስጥሽ ጌታ💖💖💖💖በአዲስ ሥራ እንይሽ የኔ ዉብብብብብብ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 года назад
ፍቅርር አድስን እንደኔ የሚወዳት ፕሊስበላይክ አሳዩኝ ፈተረፈ ሀገራችን ከክፋ ነገር ይጠብቅልን አሚን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ፍቅርአዲሰ ምርጤ
@dinateka88
@dinateka88 3 года назад
Hi
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 года назад
ፍቅርዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አንች የሀገራችን ሀብት ነሽ እድሜሽን ያርዝምልን የኔ ፍቅር❤😘😍🙏 ከዚህች በግ ጋር ምን ይሁን ብለክ ነው ምታቀርባት
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 4 года назад
ፍቅር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@fuadahmed9068
@fuadahmed9068 4 года назад
ፍቅር አዲስ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በሕይወት ያለፈው ወንድምሽ ስለ አወቀ ባወራሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን ከየት አገኝሻለሁ
@selmaebrahim1535
@selmaebrahim1535 4 года назад
ፍቅርየ ከረጅም ግዜ በሃላ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እወድሻለው የኔ ድምጽ መረዋ
@abuusuy7424
@abuusuy7424 4 года назад
ወይ ፍቅር ስወድሽ እኮ 😘👌👈👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 года назад
ፍቅራዲስ የኔ ማር ሥወድሽ ርችየ በርች ግን ምን አደረገቻቹሕ ርችን የምትሰድቧት ልቦና ይሰጠን ሰው ሰርቶሲለወጥ በርች ማለት ሲገባን
@mahletbekele3718
@mahletbekele3718 4 года назад
Kinat lidefachew nw
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 4 года назад
" ማብላት ነው ቁምነገር መብላት መች ሆነና ይህን ነው መረዳት ሳሉ በቁመና "ትለናለች ራሄል ! ቆንጆ ስራ ሰርተዋል ኦሪጂናል በመግዛት አክብሮታቸውን እንግለፅላቸው
@Creeepy_World
@Creeepy_World 4 года назад
💖👌👌
@fikrukirubel8954
@fikrukirubel8954 4 года назад
I thank you Seifu, I love FikreAdiss from my childhood, It is good to see her.
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 4 года назад
ሰላም እዴት ናቹ ውይ ፍቅር አዲስ በጣም እወድሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 4 года назад
ፍቅር አዲስ የኔ ማር እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ሴፍሻ እንኳዋንም ጋበስክልን
@zeharaoumer1137
@zeharaoumer1137 4 года назад
ፍቅርዬ ስወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ሙዚቃዎችሽን ስሰማ ነው ያደኩት
@semutisemu1232
@semutisemu1232 4 года назад
የኔ ቆጆ ፍቅሥየ እናቴ በጣም ነው የምትወድሽ
@Banimalik-rs7ee
@Banimalik-rs7ee 4 года назад
ወደ ሀጥያት ሰለወሰደችሺ አመሰግናለሁ ትያለሺ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 года назад
ፍቅራዲስዬ ስወድሽ እኮ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዘፈን መስማት ተውኩኝ ቢሆንም በጣም አንደኛ ነሽ ለኔ❤
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 4 года назад
ፍቅራዲስ ጫወታሽ ለዛሽ በጣም ያስደስታል ያዝናናል ሪቾ ❤️
@amytube1013
@amytube1013 4 года назад
ሳያት የኔ ፀባዬ ሰናይ እና አስቱካን አቅርብልን
@mimiethiopia9628
@mimiethiopia9628 4 года назад
ፍቅርአዲስ. እናቴ. በጣምትወድሻለች. እኔም. አድናቂሽነኝ
@aseresaseres716
@aseresaseres716 4 года назад
ዉይ ፍቅርየ ስወድሽ በጣም የስራወችሽ አድናቂ ነኝ
@Mወለዬዋ
@Mወለዬዋ 4 года назад
ፍቅር አድስ ልጅ ሁኔ ነው ፍቅር አድስ ሢሉ የምሠማው የኔኳ እድሜ ገሠገሰ እሷ ገና ናት
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 4 года назад
ውይ ፍቅር አዲስ ማር ምርጥ ሰው እራሄልየ ደስ ትላላችሁ መልካም ምሽት
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 4 года назад
ፍቅር የኔ ምርጥ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@redusami6664
@redusami6664 4 года назад
ወይኔ የኔ ውድ ፍቅራዲስዬ ስወድሽ እኮ በጣም ነው ማደንቃት 😍😘😍❤
@መሰረትስንታው
@መሰረትስንታው 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ያላል ፍቅርነሽ እኮ ፍቅዴስ እራየል በጣም እደለኛነሽ ከፍቅራዴስ ጋርበመገናኛትሽ ደስብሎኛል
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 4 года назад
Fikradis is a star and my fav singer. Very talented and unique. Keep shining!
@ሂወትእንደዋዛ-ቈ8ሸ
@ሂወትእንደዋዛ-ቈ8ሸ 4 года назад
ፍቅሪዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ውስጤ ናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደሞ እንደገና ወጣት ሁነሻል አይ መኖር
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 4 года назад
ፍቅር አዲስ አቤት ድምፆ አለ እኮ
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Fanata Fanta Hello የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና........ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Nsi-K9g2SjA.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance
@WilliamSteven-bu8ky
@WilliamSteven-bu8ky 4 года назад
ሰይፉየ እኔ የፍቅር አዲስ በጣም ነው የምወዳት ሰው ግን መልክሺ ፍቅር አዲስ ነው የምትመስይው ይለኞል
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
ወይኔ ፍቅርየ ሥወድሽ እራሂልየ ሥወድቹህ ከልቤነው በርቱልኝ
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
ልኑር ተደብቄ ያልፍ ይሆን Hey የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና........ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Nsi-K9g2SjA.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance
@meseratyegzaw9205
@meseratyegzaw9205 4 года назад
ፍቅረየ ስውድሽ ራሄልየ በርችይ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 4 года назад
ፍቅረየ ስውድሽ ራሄልየ በርችይ
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 8 дней назад
ፍቅርዬ ደስ ትያለሽ😅😅❤❤
@lovelovelove1346
@lovelovelove1346 4 года назад
Fikiraddis betam yemwedat artist...Dire Dawa live aychatalehu...wedde eritrea kemebarerachn befit...Love U 😍🤩😍🤩😍🤩😍🤩😍🤩😍🤩😍🤩😍
@Creeepy_World
@Creeepy_World 4 года назад
berchilegn yene rahel gobez am proud of you all the time hulem metfo neger lemetaweru sewoche lebona yestachu biyanse teneshe seru erasachun lemashenef arif sera eyeseru seketama sewochen eyaye aynachu medematu mnalbat yane yakom yehonal
@zdhabeshawit9047
@zdhabeshawit9047 4 года назад
እሪችዬ ውደ ደስ ትያለሽ ማማዬ ስወድሽ
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
saameri fepere Hello የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና........ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Nsi-K9g2SjA.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance
@semirafdlu6671
@semirafdlu6671 4 года назад
እኔም አዲሳባ ስልኬ ተበልቼ አስመልሻለሁ አጠገቤ የነበሩት አብረውኝ እሮጡ አንድ ሹፌርም ተባበረን ኢትዮጵያዊነትኮ ደስ ይላል🇪🇹❤❤
@sabawelde9278
@sabawelde9278 4 года назад
ፈቅር አዲስ የማታርጅ ዉብ ሴት ናት ከልጅነቴ የምወዳት ሁሉ ነገራ ደስ ሲል
@ቃልበቃልቃልበቃል-ቈ7ፀ
ፍቅር በጣም ነው ምወድሽ
@chefgeni7700
@chefgeni7700 3 года назад
ፍቅራዲስዬ በጣም ነው ምወዳት
@nurdintube6010
@nurdintube6010 3 года назад
ማሻላህ
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 4 года назад
I love fikradis💗 she’s so open❤️ that makes her interview not boring. Rahel I hope you learn something from her. Be your self to stay long in this business. You tried so hard to be so many other people just be your self you are beautiful and talented.
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
ዝና ዘነዘና ነው አለች ፍቅር አዲስ
@Abu.selman
@Abu.selman Год назад
እራሄል ጌቱ በጣም ነው የምወድሺ
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 4 года назад
ዋው ፍቅር ድምፅሽ ከነእርጋታሽ
@የወሎዋከረሚላ
@የወሎዋከረሚላ 4 года назад
ፍቅር ግን ሁሌም ፍቅርቅር ነሽ እራይ በርች ዉደ
@semulove9942
@semulove9942 4 года назад
ፍቅርዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ የዋህ ድምፅሽን ስወደው
@martazenebe2268
@martazenebe2268 4 года назад
ሁለቱም ተወዳጅ ድምፅ ያላቸዉ የማይሰለቹ እድሜና ጤና ይሰጣቹ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
ፍቅርዬ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤
@betitube12
@betitube12 4 года назад
We love u fekradis Rich brich
@bzjshhshshsjjs8317
@bzjshhshshsjjs8317 4 года назад
ፍቅር ስወድሽ
@melkamtesfahun4407
@melkamtesfahun4407 4 года назад
ሁለታችሁን በጣም እዉድችሁ አለሁ 💔💔💔💔💔❤️❤️❤️
@mamelove4410
@mamelove4410 4 года назад
ፍቅር አዲስ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ አደኛ እኮ ነሽ
@woyinshetegmedin5829
@woyinshetegmedin5829 4 года назад
ምንድናቸው የዘመኑ እብዶች
@fuadahmed9068
@fuadahmed9068 4 года назад
ሰይፍሻ እስኪ ፍቅር አዲስን አገናኘኝና ባለ ውለታዬ ሁን
@djwakandaafromix9860
@djwakandaafromix9860 4 года назад
ፍቅር ምርጥ ሰው አንደኛ
@hiwitegrwyti1527
@hiwitegrwyti1527 4 года назад
ፍቅር ኣዲስ ስወድሽ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ♥
@hasantandel829
@hasantandel829 4 года назад
Seyefesha fekiren betam new yemewedat tnxs seyefu
@betty2443
@betty2443 4 года назад
ፍቅር ስላየሁሽ ደስ ይብሎኛል። ድምፅሽ አይቀየርም ትቺያለሽ በጣም
@abinethaile901
@abinethaile901 4 года назад
ፍቅር እህቴ የምወድሽ♥️♥️
@khansa9018
@khansa9018 4 года назад
ሰላም ለሀገረ ለኢትዮጵያ ይሁን ኮረና ጠፍቱል ሀገራችን በደስታ የምትሙላበት ቀን ይምጣለን የሀገረ ወዳጁቸ
@firegentasegid4807
@firegentasegid4807 4 года назад
Recho betam new mewdshe more dmo fkr gn recho kidmya mestate yalbshe le haymanotshe new yechin kidest Hager man fetra na endamtkbyeg tesfa areglew tnx
@lina3748
@lina3748 4 года назад
How I love you እኮ ፍቅርዬ❤❤
@romisihen137
@romisihen137 4 года назад
Lina FcB Konjo የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና........ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Nsi-K9g2SjA.html Please visit my youtube channel Thanks in Advance
@gahheh2095
@gahheh2095 4 года назад
ይመቻቺሁ
Далее
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47