Тёмный

Seifu on EBS: የ 108 አመት እድሜ ባለፀጋ ኮለኔል ሪጃል በ ሰይፉ ሾው ቆይታ ክፍል 1 

Seifu Show
Подписаться 807 тыс.
Просмотров 318 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 569   
@skaderskader982
@skaderskader982 5 лет назад
ተመስገን ነው እኔበ25አመቴ የዘጠና አመት አሮጊት መስያለሁ
@beletlove9074
@beletlove9074 5 лет назад
enem😉😉😌😌
@fayzafayza1238
@fayzafayza1238 5 лет назад
😁😁😁
@rozirozi7861
@rozirozi7861 5 лет назад
Skader skader ክክክክክ
@ummikalqueen5460
@ummikalqueen5460 5 лет назад
እኔም
@جميلااماميرإنشاءالله
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ሚስኪን አይዞን
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 лет назад
የኒ አባት እግዛብሄር ጨምር ጨማምሮ ይስጦት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-wj7kf7tb3h
@user-wj7kf7tb3h 5 лет назад
ወይኔ ታድለው አሁንም ገና ናቸው እኮ የሳቸውን እድሜ ይስጠን አሜን በሉ ጓደኞቼ
@rahimakheder7641
@rahimakheder7641 5 лет назад
አሚንን
@yednglmaryamlijnegnvcbf3548
@yednglmaryamlijnegnvcbf3548 5 лет назад
Amennnnnn
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 5 лет назад
አሚን
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 3 года назад
Amen
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 5 лет назад
የእዚግአብሔር ስራ ነው ድሮ ከ500 አመት በላይ አይደል እንዴ የሚኖሩት እኛ በሀጥያታችን ነው እድሜያችን ያጠረው
@whatabouttomorrow1990
@whatabouttomorrow1990 5 лет назад
Aw tikikilnash
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 5 лет назад
እዉነት ነዉ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ትክክል በእየ ገዳም ያሉ አባቶች ኑሮአቸው ከአንበሳ ከነብር ጋር ተስማምተው ነው የሚኖሩት የእኛ ሀፂያት በዝቶ እንኳን ከአራዊት ጋር ይቅርና ከሰው ጋር መስማማት አቅቶናል እግዚአብሄር ሰላሙን ያውርዱልን
@sara-yp2ig
@sara-yp2ig 5 лет назад
ትክክል በነብያቶች ዘመን ከ1,000 አመት በላይ ይኖሩ ነበር
@Mengisa-di3jy
@Mengisa-di3jy 5 лет назад
አዎ በትክክል ብለሻል መፃፍ ቅዱስታራክላይም አለ
@abayabay3228
@abayabay3228 5 лет назад
ኧረ ተዉቸዉ እድሜ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ ጨምሮ ይጣቹዉ አባባ
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 5 лет назад
አረ በፈጣሪ ስራ አንግባ እሱ ስራው ድንቅ ነው መታደል ነው
@ዩስራሙስጠፋዋንኮ
ለሀያቶቼ ለእናትና አባቴ ይሄን እድሜ ይስጥልኝ አሚን ያረቢ ኑር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 лет назад
Yarebe yenatenena yabeten edema edenehe sweya Yeneneme yewedemocheneme yehetename arezemelne
@neiymahabeshaweti6093
@neiymahabeshaweti6093 5 лет назад
እሚገርም ነው ማመን አቃተኝ እውነት እድሜ ፅጋ ነው ሺ አመት ኑሪ አባታችን
@amytube1013
@amytube1013 5 лет назад
ማሽ አላህ እኔ በ30 አመቴ ያሩጀች ፈረጂ መስዬለሁ እድሜ ለሰደት እድሜየን ጨረስኩት አንድ ልጂ እንካን ሳልወልድ
@hforhumble2415
@hforhumble2415 5 лет назад
Ayzosh habibti ! Hulum le khair new eshi sabre ehite
@loveyoumama8591
@loveyoumama8591 5 лет назад
አይዞሽ የኔ እናቴ
@user-ve8ew9km1t
@user-ve8ew9km1t 5 лет назад
ወይ ስምንተኛው ሺ ትላለች እማማ የምገርማትን ነገር ስታይ እኔ በልጅነቴ፣ጉልበቴ፣ እድሜዬ ልጅነቴ፣ሀረብ ሀገር ጨርሳታል፣አባባ አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት አሜን።
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 лет назад
የድሮ ሰው ቅን የዋህ ስለሆነ እድሜ አላቸው
@ከይሪየደሪ
@ከይሪየደሪ 5 лет назад
ትክክል
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 лет назад
ትክክል
@user-fo3gu8bl8p
@user-fo3gu8bl8p 5 лет назад
ሪጃል የሚለው የአረብኛ ቋንቆ ሲሆን ትርጉሙም ወንድ ማለት ሲሆን አንዳንድ ግዜ እኛ ኢትዮጵያና ወንድን ወይም ሴትን ለማሞካሸት ወንድ ነው ወይም ወንድናት ይባላል አረቦችም ለማጀገን ሲፈልጉ ሪጃል የሚለውን ቃል ይጠቀማሉ
@kidisttigabe3169
@kidisttigabe3169 5 лет назад
እውነት ነው
@emranmoh6517
@emranmoh6517 5 лет назад
It's Arabic language you're lier
@ajmannauinia7491
@ajmannauinia7491 5 лет назад
የድሮሠወች መልም ሥለሆኑ በድሜ በጤና ይታደላሉ አሁንም እድሜ ይሥጥህ
@UH-qj8wu
@UH-qj8wu 5 лет назад
የአላህ ይሄን እድሜ ለእናት አባቴ ስጥልኝ
@user-ld5ny5uo5l
@user-ld5ny5uo5l 5 лет назад
*ሱበሀንአላህ እናትና አባቴን የኔንም እድህ እረጂም እድሜ ከአፍያቸው ጋርአላህይወፍቃቸው ያረብ*
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 лет назад
አሚን ያረብ
@hiba1458
@hiba1458 5 лет назад
አሚን
@zeynebahmedz2279
@zeynebahmedz2279 5 лет назад
አሚንንንን
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቆት አሁንም እድሜዎትን ያርዝምሎት አዎ አባቶቻችን እስከ 600 አመት የኖሩ አሉ ክብር ለእግዚአብሔር ይገባዋል ስራው ግሩም ድንቅ ነው
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 5 лет назад
የኔ ጌታ ዘመኖት ይባረክ አባዬ ይኑሩ ዘላለም❤❤❤❤
@iloveyoumama702
@iloveyoumama702 5 лет назад
ዋው 108 አመት አብዝቶ አብዝቶ ያሩርህ ግን ሳይህ 50 ቤት ነው እምትመስለው
@rahimakheder7641
@rahimakheder7641 5 лет назад
እረ ጉድ እውነት ነው
@user-vz3km4tx1l
@user-vz3km4tx1l 5 лет назад
እኔ እራሱ እደዛ ነው ያስብኩት
@iloveyoumama702
@iloveyoumama702 5 лет назад
Rahima kheder እውነት ነው እኛንም ያኑረን
@ፍሪያትየአዳምናፋቂ
ውይይ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ አባቴ እኛ ግን ይሄንን ለማየት እንኳን አልታደልንም ፈጣሪ ይታረቀን
@aishasaif5015
@aishasaif5015 5 лет назад
ኧረ ሠይፉ ምን አይነት ጥያቄነው ይሄኮ የፈጣሪ ስጦነው ማቅረብህ ኧራሡ በጣም ትገርማለህ የእውነት እራሡ እውነተኛ እድሜውን እየነገረህ መጠርጠሩ ምን ይሉታል ዶክተር መጠየቁ☺
@susubintbaba1414
@susubintbaba1414 5 лет назад
አላህ ምን ይሳነዋል አሁንም እድሜዎን ያርዝምለዎት አባታችን በነገራችን ላይ ሪጃል ማለት በአረበኛ ትርጉሙ "ወንድ" ማለት ነው
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 лет назад
አወ ሁቢ
@-marti7668
@-marti7668 5 лет назад
ዋው 108 በጣም ነው ሚገርመው የ50 አመት ጎልማሳ ነው እኮ ሚመስሉት
@melatkl7275
@melatkl7275 5 лет назад
ይገርማል እግዚአብሄር ስራ አሁንም እድሜሁን ይጨምሩልህ አባቴ የመምህር ግርማ ወድሙ አባት እኮ 100አመታቸው መሰለኝ የሞቱት ባልሳሳት የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል አለ ደግሞ ብዙም አይገርምም ወገኖቼ
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 5 лет назад
እድሜና ጤና ከእግዚአብሔር ነው
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 лет назад
እግዛብሄር ምንም አይሳነውም ሁሉ ይችላል እግዛብሄር አምላክ ለሁላችን እድሜ ከጤና ይስጠን
@user-gb2sh2rt2c
@user-gb2sh2rt2c 5 лет назад
እድሜ የእግዚያብሄር ስጦታ ነዉ።
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 лет назад
አይ ሰው በማያገበዉ ነገር መጨአጨቅ ይወደዳል ምን አገባቸው እንኳን መቶ ስንምት አመት ከዚህም በኋላ ቢኖሩ ለሳቸው ደስታቸው ነው ደግሞ እድሜ የፈጣሪ ስጦታ ነው
@noonoo6729
@noonoo6729 3 года назад
ሰይፉ እየ የአያቴ አጎት በ መቶ ሰላሳ አመቱ 20013 አ/ም ሀዳር በሞት ተለይተውናል ነገር ግን የኔን አያት የክል እንኳን አላረጁም የኔ አያት 85 አመቱ ነው ከሰዴት እስክመለስ ለ አያቴ አደሜ እናጤና ተመኙልኝ
@tigsitgetachew2462
@tigsitgetachew2462 5 лет назад
የእግዚብሔር ሰራ ድቅ ነው አባባ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠሁት
@user-nh2li3dm8v
@user-nh2li3dm8v 5 лет назад
ዋውውእድሜና ጤና አብዘታየጨመርልት እንድህም ለውዴ እባቴ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
እድሜ ፀጋ ነው አባታችን ከዚህ የበለጠ እድሜ እግዚአብሄር ይስጦት ታድለው ፀጉሮት ላይ እንኳን አንድ ሽበት የለም ገና ይኖራሉ አይዞት
@amenamen1170
@amenamen1170 5 лет назад
እሚገርም ነው የድሜ ባለፀጋ መሆን መታደል ነው የኔ አባት ገና 50 አመት አልሞላውም ግን የ70 አመት ነው የሚመስል ይሁን ግድ የለም ዋናው ጤና ነው
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 лет назад
ሱበሃን አላህ ነብዩላሂ ኑህ 950 አመት ነበር የኖሩት በዚህ ዘመን 108 አመት የሚኖር ሰው መገኘቱ ለኛ ተአምር ነው ይህ የላህ ተአምር ነው ኩን ፈየኩን የፈለገውን ነገር ሁን ካለው ይሆናል
@kirostirhas
@kirostirhas 5 лет назад
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ... እሱ ምን ይሳነዋል
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በአላህ ስራ ሳይንስ ምን አመጣው እረጅም እድሜ ተመኘሁልሁ አባቴ ገና 40 አመቱነው ግን አንቱን ያህላል ።
@emuabuzerabu6353
@emuabuzerabu6353 5 лет назад
እኛ ሰደት ሰንወጣ የ15አመት ሁነን25 ነን በለን ፖሰፐርት አወጣን
@sofyaali3026
@sofyaali3026 5 лет назад
ሳንመለስ እዛው ደረስን አይ ቀን መሮጥ
@emuabuzerabu6353
@emuabuzerabu6353 5 лет назад
ምን ይደረግ አልሃምዱሊላህ ማለት ነው
@hadi6037
@hadi6037 5 лет назад
እኔም እንዳንችው
@user-oi5zb3vl1t
@user-oi5zb3vl1t 5 лет назад
እኔም እንደዛው ነው!
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
80 አመት ነኝ ሲል በአንዱ ሲገርመኝ እነዚህ ሰውዬ መቶ ስምንት ነው ተባለ አልመሰለኝም ከሆነ ይብዛሎት እሰይ ብያለሁ
@asterfoto8177
@asterfoto8177 5 лет назад
ከሆን ደግ
@amanuelgidey1326
@amanuelgidey1326 4 года назад
እኔ ምልህ ሰይፉየ.. .ዕድሜ ምሰጥ.. ማነው.. .የዕድሜ ባለቤት.. .ማነው.. የዘነጋሀው.. ያለ.. .ይመስለኛል...... ዕድሜ...ና..ጤና....የሚሰጥ.. .ማነው.. .እግዛብሔር.. .ነው..ምናልባት እንደኔ ..እግዛብሔር.. .ለርሶት.. ለአንድ.. .ነገር.. ....የፈለጋቸው...ይመስለኛል...ኡነቴ.....ነው....የኡነት....ከሆነ..... .... ዕድማቸው።ሰለዚህ..ልክ...እንደ አብራሃም፣ይሳቅ፣ያቆብ.....ልክ እንደዚ ዕድሜ ስሰጥህ.. እግዛብሔር.. .ከሳቸው.. .ሚያስተምረን ነገር አለ.. .ማለት ነው ብየ ማስበው......።የድንግል ልጅ.. .የመድሀንአለም...ስጦታ..ነው....።ዕድመ ምሰጥ እሱ ብቻ።.. .መመስከር.. .ስገባህ....ግን.. ሳታውቀው.. .ክህደት. መሰከርክ.. ሰይፉ. ልብ ብለክ ካየሆው...ዕድሜ..ምሰጥ እግዛብሔር ብቻ...እና......ብቻ...ነው።.እኔ..ምጠይቅህ....ያንተ ስራ.. .ታውቀዋለ.. አይደል ሰይፉ...ዛሬ..ምን እንደምታደርግ....ዛሬ...እንድህ እንድህ አደርጋለው ብለህ ብሮግራም ታወጣለህ ከዛ ታደርገዋለህ አይደል።ላስረዳህ ብየ ሳይሆን...ወይም ካንተን አዊቄ ሳይሆን....ምንዘነጋው ነገር...አለ።እሄ ግን ትልቅ መልእክት ነው....የእግዛብሔር የተያያዘ ነገር.ኢንተርቪው ስታደርግ . .ጥንቃቄ ያስፈልጋል...ምክንያቱ...ሰዎችን እያዝናናን. .ሰዎችን.. .እያሳቅን. ... .እግዛብሔር ማሳዘን....አዘኑን.. ወደኛ.. .ነው።ሰለዚህ..ያንተን ስራ ምታውቅ ከሆንክ.. ...እግዛብሔር ደሞ ስራውን ያቃል.......።አመሰግናለው ሰይፉ...በነበረኝ ቆይታ።
@enatemariyamatleygni5493
@enatemariyamatleygni5493 5 лет назад
የእናቶቻችንን እና የአባቶቻችንን እድሜ ከፍፍፍፍ ያድርግልኝ በነገራችን ላይ እኔም ቅድማያቴ በ145 አመቷ ነው ያረፈችው
@selamnega8377
@selamnega8377 5 лет назад
ዉሸታም ቀባጣሪ ::
@enatemariyamatleygni5493
@enatemariyamatleygni5493 5 лет назад
@@selamnega8377 ስድብ የባለዬ እና የደደቦች መገላጫ ነው
@selamnega8377
@selamnega8377 5 лет назад
እሺ ለምን በአለም ታሪክ ላይ አልተነገረላቸዉም? ደደብ:: ወራዳ ለባልሽ ይሄን ወሬ ብለሽ ታወሪና ማፈሪያ ብሎ ይተውሻል::ቀባጣሪ::
@enatemariyamatleygni5493
@enatemariyamatleygni5493 5 лет назад
ስለ ስድቡ አመሰግናለሁ ግን Selam nega የሀገራችን የህዝብ ቆጠራ እዳቺ አይነቱም ተቆጥሮ ነው መቶ አምስት ሚሊዮን የደረስነው ባላጌ
@loveislove7921
@loveislove7921 5 лет назад
የኔም አያት ከ2አመት በፍት በ108 አመቱ ነው የሞተው 😔😔አየንህን ሳላይህ በመሞትህ ይቆጨኛል
@marytison1234
@marytison1234 5 лет назад
እድሜና ፀጋ ሰላም አብዝቶ ይስጦት እርሶ የአገር ቅርስ ኖት ያንሩልን ።
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
አቤት መታደል እድሜ ፀጋ ነው
@haile952
@haile952 5 лет назад
ሰይፉ በእግዚያብሄር ስራ አትግቡ ግሩም ያንተ ስራ ድንቅ ያንተ ስራ ሊባል ይገባል
@user-ui2pi3zl7b
@user-ui2pi3zl7b 5 лет назад
የአምላክ ስራ በጣም ድንቅ ነው
@sosiayele2734
@sosiayele2734 5 лет назад
እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
የኔ አባት #እግዚአብሔር ጨምሮ #ጨማምሮ ይስጦት #እረጅም ዕድሜ #ከጤና ጋር #ይስጦት በጣም #ደስ ይላል እረ #በፈጣሪ ስራ #አንግባ እሱ ስራው #ድንቅ ነው #መታደል ነው
@jack-rp4rl
@jack-rp4rl 5 лет назад
ወይኔ ማሻ አላህ አላህም ለእናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ያረብ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 5 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ረጅም ዕድሜ ተመኘሁ
@user-tc9uk5go2s
@user-tc9uk5go2s 5 лет назад
ማሻአላህ. በዚ አለም ምኑን ነኩት. ጨምሮጨማምሮ ያኑሮት አያልቅበትም
@user-eg7mn8cs7c
@user-eg7mn8cs7c 4 года назад
ለእግዚአብሔር። ምን ይሳነዋል ከዚህም በላይ ይኖራል እግዚአብሔር ድንቅ ነው
@sirakzewdie4711
@sirakzewdie4711 5 лет назад
Wow just like me. I am also 123 years old and in my long life I was married to Queen Elizabeth, Princess Diana, actress Elizabeth Taylor, actress Marilyn Monroe, Julia Roberts, Halle Berry, Oprah Winfrey, and countless other celebrities.
@lidiya727
@lidiya727 5 лет назад
የምን ሀኪም ማረጋገጥ ነው የእግዚአብሔር ስጦታ ከዚህም በላይ ነው በኛ ዘመን አጠረብን እንጂ በመፅሀፍ ቅዱስ ከተፃፈው ጋር ይቺ ምን አላት እኔም እንደሰውየው ሳልሆን አልቀርም ታድዬ ሚጡ ነው የሚሉኝ ከፊቴ አንፃር 😄
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 5 лет назад
እኔ ዶክተሩን ብሆን የምጠይቃቸው የልጃቸውን እድሜ የልጅልጆቻቸው 80ያዎቹ እድሜ ላይ ያሉ ሰዎችን በቅርብ እሳቸውን የሚያውቁ ሰብስበው አምጡልኝ እላለሁ እንጂ ለታሪክ ታሪክማ ሰይፍየ እኔም አንተም ካነበብን ያኔ እንደነበርን አድርገን እናወራው የለ እንዴ
@firehiwotcici9621
@firehiwotcici9621 5 лет назад
እደሜ ይሰጦት ኮኖልል
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው!
@legassjember6142
@legassjember6142 5 лет назад
ሰይፉ በጣም የሚገርም ነዉ አንተ እኮ ታረጃለህ ከሰዉየዉ ታምር ገና ብዙ ጊዜ ይቆያሉ
@umu4052
@umu4052 5 лет назад
አላህ ምን ይቸግረዋን የፈጣሪ ስጦታ ነው
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 лет назад
108 አመት ድንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው
@emranmoh6517
@emranmoh6517 5 лет назад
Must be ask about old ethiopian political situation?
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 лет назад
ሚሳነው የለም የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው አሁንም እረጅም እድሜን ተመኘንልዎ አባባ ረጃል።
@emutube5285
@emutube5285 5 лет назад
ኧረ እግዚአብሔር ለሁላችንም ያንተን ፀጋ ይስጠን ፡ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ሰጦ ያኑርወት እርስወን እንዲህ ያቆየበት ምክኒያት ይኖረዋል ሁላችንም በፈጣሪ ስራ ባንገባ ጥሩ ነዉ ባይሆን ለኛም የሳቸዉን ፀጋ እንዲሰጠን መለመን ነዉ
@messidia8350
@messidia8350 5 лет назад
እድሜና ጤና የሚሰጥ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሎን
@del6834
@del6834 5 лет назад
የአንደኛ ክፍል፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬታቸውን ወይም የመጀመሪያ የወታደርነት የመመረቂያቸውን ሰርተፊኬት ጠይቃቸው። ከዛ እንደምረዋለን።
@karensalam9340
@karensalam9340 5 лет назад
ፈጣሪ ይመስገን የእግዚያብሄር ስራው ድንቅ ነው ይሄ ሳይንሰ ምርመራ አያስፈልግም
@Tube-xl4uz
@Tube-xl4uz 5 лет назад
ይገርማል ረጃል ማለት ግን ወንድ እንጄ ሰው ማለት አይደለም ሌላው እውነትም ይሁን ውሸት ጨምሮ ጫማምሮ ከዚህም በላይ እድሜዎን ይጨምርሎት
@dawittesfay6486
@dawittesfay6486 5 лет назад
ሴፉ የኣክሱም ሐውልት መሆኑ ነው ወይስ የድሮ ሰው ስለ ጠፋ ማማያ ታስቦ ነው ለማንኛውም ረጂም እድሜ እመኛለው ፈጣሪ ምን ይሳነዋል።30 ነኝ ነገር ግን ልዩነቱ ሰማይ እና መሬት ነውክክክ
@user-ti4xf8yd7q
@user-ti4xf8yd7q 5 лет назад
እኔኮ ግርም የሚለኝ እደት በፈጣሪ ስራ ትገባላችሁ ፈጣሪኮ የፈለገውን ማዲርግ ይችላል አሁን የዚህ ሰውየ እዲሜ ይደቃችዃል ልትደነቁበት ሳይሆን ልትማሩበት ይገባል ለምን አልሞተም እስካሁን ነው የምትሉት አደል አያችሁ ሞት እደማይቀር ግጥም አረግን እናውቃለን ማለት ነው ታዳ እደት ነው ለሞት የማንዘጋጀው ለምን ጥርት ያለውን ሀያሉን አሏህ ከሽርክና ከቢዲአ መሰል ነገሮች እርቀን አንገዛውም ክርሲቲያኖች እዲሁም ኢስላም ሁላችን የምታሻርኩ ወላሂ ነገ ከመለደማችሁ በፊት ፈጣሪያችሁን አሁኑ ተገዙት ለዝች ምዲር እዳችሁን አይታችሁ እደምለፉላት ለዛንኛውም አለም ልፉ ሰይፉ ፈታው እስኪ ይበቃሀል ለአኼራህ አስብ ሚደያ ላይ በጣም ቡዙ ሰወችን አሳካቸው አጫወትካቸው እውነት አስቂኝ ነህ ግን ለነገህ እሰብ ከሞት ቦሀላ ለሚከሰተው ነገር ዛሬ ያጫወትካቸው ሁሉ ነገ አዳቸውም አይደርሱልህ እባከችሁ አንሸወዲ ይብቃ ለዚች ጠፊ ምዲር መጨነቅ ሞት አለ ሞት አለ ሞት አለ ወለሂ ሞት አለ ከሞትም ቦሀላ መቀስቀስ አለ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 года назад
ሰይፍሻ በውጩ ዓለም ያሉት ሰዎች አብዛሃኛዎቹ እኮ እድሜአቸው ከ80 እና 90 አመት በላይ ነው ። እንዲሁም የ120 ዓመት እድሜ ያላቸውንም ሰዎች አሉ ። ይሄ ግልጽ ነው። እድሜአቸውንም አይደብቁም እኛ አገር ከኑሮና አንጻር አብዛሃኛዎቻችን የተመጣጠነ ምግብ ካለማግኘት ፣ ከጤና ጥበቃ አንጻር ሰውነታችን ለበሽታ ስለሚጋለጥ ነው ቶሎ የምናረጀው ።እንዲሁም ያለ እድሜአችን ለሞት የምንጋለጠው። በዚያ ላይ ደግሞ እድሜ የሚያስጨንቀን በእድሜአችን ሳንጠቀም ስለምናረጅ ነው እድሜ የሚያሳስበን። ነጮችግን እድሜ አይደብቁም ። እኛ ግን የእግዚአብሔርን እንኳ ለእግዚአብሔር አንተውለትም ። 50 ዓመት ከሞላን አበቃልን ብለን እናርፋለን በራሳችን ጊዜ ክክክክክ ዝም ብዬ ሳስበው አብዛሃኛዎቻችን በአመለካከት ደካማ ነን። እድሜ ግን የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።ከክፋት ከራቅን ይሄ ሁሉ ይጨመርልናል ። ምክንያቱም በመጽሃፍ ቅዱስ የብዙ ቅዱሳን አባቶቻችን እድሜ እረዥም እንደነበር እናነባለን። even ሁልጊዜ ለእኔ የሚደንቀኝ የቅድስት ኤልሳቤጥ እና የዘካሪያስን ቅድስና ሳስብና ሁለቱም ምንም ልጅ ሳይወልዱ ካረጁ በኋላ ፣ ቅድስት ኤልሳቤጥም የሴቶችን ልማድ በማታይበት በእርጅናዋ ጊዜ ልጅ መጸነስዋን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን የነገራትን ቃል ሳስብ ሁል ጊዜም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ማንም መርምሮ ሊደርስበት እንደማይችልና እጹብ ድንቅ እንደሆነ ስራው ሳስብ ይደንቀኛል። በተቃራኒው ደግሞ ይሄንን ቃል እንደሰማን እያወቅን እድሜን እኛ የምንወስን ይመስል የምንጨነቀው ከንቱ ጭንቀት ሳስብ አዝናለሁኝ። ስለዚህ ፦ እድሜ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ከክፋት ብቻ እንራቅ
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 лет назад
እረ ሴፉበሣቅ ገደልከኝ
@user-fx3tb5kd5g
@user-fx3tb5kd5g 5 лет назад
እድሜይሥጥወት
@khayriehk1612
@khayriehk1612 4 года назад
እኔ ያምጋርማኝ። ሰው አማና። አላማና 200 ላን አይቆዩም።በጠምም ዳስድድ ይላል እንጂ ያአላህ ስጦታናው ።ያረብ እኔቴንም። ኢዳዚ ብታቆይልኝ። ያረብ ሺ አማት አኑርልኝ ጌታዬ። ረበና
@beiayneshsisay9903
@beiayneshsisay9903 5 лет назад
እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥህ
@jamilajamila9209
@jamilajamila9209 5 лет назад
fb ላይ ወይኔ ጉዴ ፈላ የሚለው comment የኔ ነው ሳትከፍል ስላነበብከው ፍርድ ቤት ገትርሀለው😃😂 ሪጃል ደግሞ የሰፈሬ ሰው ነው እኔም ማመን አቅቶኛል ከሰፈር ልጆች ጋር እያበሸቅን እንሮጥ ነበር😃😂
@EeEe-rc8rj
@EeEe-rc8rj 5 лет назад
እረ ተመቸኝ አነጋገሩ አብዝቶ አሁንም ይጨምረልክ አባቴ ስራዉ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔረ
@Orange06909
@Orange06909 5 лет назад
አባቴ ባሁን ዘመን የኢትዩጵያ ፰፭/ ጰርስንቱ በእዴሜው እግዜርን የማያመስግን ሕዝብ ነው እርሷ ግን 108 በላይ ነው ይላሉ በጣም ይገርማል አሁንም እድሜና ጤና ይስጦት።
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 лет назад
ይህ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ነው
@hayatsultan9671
@hayatsultan9671 5 лет назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@haymanotaweke6813
@haymanotaweke6813 5 лет назад
መታደል ነዉ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 лет назад
አቶ እሪጃል የሰፈሬ ሰዉ ነዉ ሁል ጊዜ ስለ እድሜዉ ሲያወራ ማንም አያምነዉምእዉነት ከሆነም አሁንም ፈጣሪ እድሜዉን ይጨምርልህ
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 лет назад
ይገርማል የፈጣሪ ስራ ይታደሉታል እድሜና ጤና ይስጠወት ከዚህም በላይ ያቆየወት
@ganettolcha1813
@ganettolcha1813 5 лет назад
አውንም ረጅም እድሜ ይስጥ
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 5 лет назад
There is no way this guy is that old period. Body cells do have a certain cell cycle of the division after that they tend to slow dividing and thereby aging start to exponentially fast to reach to death. This man looks like 50 years old. He seems smart to me
@Mengisa-di3jy
@Mengisa-di3jy 5 лет назад
እደኛ ስራነውጂ. በመፃፍቅዱስ ታሪክ እከ 500 አመት በላይ ይኖሩነበር
@sarawallo8276
@sarawallo8276 5 лет назад
ትክክል
@user-tg9fi4zy8p
@user-tg9fi4zy8p 5 лет назад
እውነት ከሆነ ማሽ አላህ 50አመት ይመስላል ለኛም ይስጠን እዲማራ ጤና
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 лет назад
108 ሱብሀን አላህ ለአላህ ጥራት ይገባው
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 5 лет назад
አባታችን የሚገርም ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@endrismohammed1343
@endrismohammed1343 5 лет назад
ያርብ አባቴን እካን አጥቻለሁ ለናቴ እድሜ ስጥልኝ ወይ ደስ ስል
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 5 лет назад
ለኔ በናታቹ የሰይፉ ሰል ፃፍሉይ ልደዉልለት እፈልግ አለሁ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 5 лет назад
ሚገርም ነው በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ 200 እስከ300 እስከ 400 ኖረው ሞቱ ይባል ነበር እምም እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@Tube-qc7or
@Tube-qc7or 5 лет назад
Lak naw Orit the fatrta lay 1saw ka 120amat bach yihnorala getchin
@astekastek1000
@astekastek1000 5 лет назад
ትክክል
@user-pr3yz9xs7s
@user-pr3yz9xs7s 5 лет назад
ትክክል
@belayneshbelaynesh2205
@belayneshbelaynesh2205 5 лет назад
እግዚአብሔር በሰጠው እድሜ ምን አከራከራቹ ምን ይሳነዋል እርሱ ስራው ድንቅ ነው ምንድ ነው ሳይንስ ምትሉት
@user-qo3pj9hr6n
@user-qo3pj9hr6n 5 лет назад
seifuye be enath lagegnih efelgalehu
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 5 лет назад
ይሄ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ስጦታ ነው ወይ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 лет назад
እረ ተዋቸው እግዛብሄር አምላክ አሁንም እድሜ ከጤና ይስጣቸው
@user-hz6rm6ol5b
@user-hz6rm6ol5b 5 лет назад
ይገርማል
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
*ክክክክክክክክክክክ ውይኔ ምን ላርግልክ !*
@user-xl4qm3zc1v
@user-xl4qm3zc1v 5 лет назад
ተመስገን በል እኔ በ23 አመቴ የ83 አመት አሮጊት መስያለሁ እድሜ ለአረብ ሀገር
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 5 лет назад
አባት አለሜ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት መድኃኒአለም
@user-si4lh5bp9x
@user-si4lh5bp9x 5 лет назад
እግዛአብሄር እኮ ከዚህም በላይ እጥፍ ተጥፍ ማኖር ይችላል ምን ይሳነዋል
@አቅምስጠኝናአብዝቼልውደድ
ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ጨምሮ ይስጦት የኔ አባት
@user-re4yh9sw8e
@user-re4yh9sw8e 5 лет назад
አጂብ ነው የአሏህ ስራ
@shemsiyaibrahim6885
@shemsiyaibrahim6885 5 лет назад
ማሻላህ ይህ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ደስ ይላል
Далее
3ቱ ማሚዎች የደራ የበዓል ጨዋታ
28:11