Тёмный

Seifu on EBS: የ2010 የጉማ አዋርድ አሸናፊ ዮአዳን ኤፍሬም ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ 

Seifu on EBS 2
Подписаться 784 тыс.
Просмотров 758 тыс.
50% 1

የ2010 የጉማ አዋርድ አሸናፊ ዮአዳን ኤፍሬም ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ

Опубликовано:

 

26 май 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 426   
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 лет назад
አይይይይይ አለመታደሌ አባቴ እና እናቴ ነፍሳችሁ በገነት ያኑርልኝ ሁሌም ከልቤ አትጠፉም አባትና ልጅ ታምራላችሁ
@selamselam9719
@selamselam9719 6 лет назад
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል ayzosh mamay
@selamselam9719
@selamselam9719 6 лет назад
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል ayzosh nfsachwun begenet yanurlsh
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 лет назад
Selam Selam አሜን፫
@user-mi7vz3ms8f
@user-mi7vz3ms8f 6 лет назад
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል እኔም እዳንች ነኝ ግን የፈጣሪ ወሳኔ ስለሆነ መቀበል ነው
@ethlvymrenny1685
@ethlvymrenny1685 6 лет назад
ayizosh bizu alen 2tumim yatan mini taderigiwalesh be rich get a tinikare yihunish
@darusalamahmedttrdovhuaamm9446
አባቷን የምቶድ ሴት በጣም ደስ ይለኛል ፍቅሩን ያብዛላችሁ♥♥♥
@fozilove8846
@fozilove8846 6 лет назад
Darusalam Ahmedttr do vhuaa mm lk oil betam amine
@darusalamahmedttrdovhuaamm9446
fozi love ፎዚ ቃላት ያጥረኛል ስላባቴ
@danyethiopia1189
@danyethiopia1189 5 лет назад
Mane
@Doctor_JD
@Doctor_JD 3 года назад
መሬት ላይ ካላቹ #$UBSCRIBE አድርጉኝ VIDEOዎቹ ካልተመቻቹ እመኑኝ ከማርስ ነው የመጠጣቹት።
@firokebede6239
@firokebede6239 3 года назад
yemn abat ayinu yitfalet echi wendi 😭😭😭efuuuuuu wendi
@zeybamohammedmohammed1909
@zeybamohammedmohammed1909 6 лет назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ሆደ ባሰኝ አባቴ ጋር እንደዚህ እምቀመጥበት ቀን ናፈቀኝ
@habibahassne9567
@habibahassne9567 6 лет назад
አባት እና ልጅ በጣም ያምራሉ ፍጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ
@keriyhamza4500
@keriyhamza4500 6 лет назад
የእውነት ልጅቶ አለበባሳ ዋው ፈጣሪ ይጨምርልሽ እርጋታሽ ዋው~♦♥♥♥
@zeharaseid3136
@zeharaseid3136 3 года назад
ደስ የሚል አባትና ልጀ የኔም ልጀ እና አባቱ ጋረ ፡ያለዉ ፍቅረ ደስ የሚል ነዉ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 лет назад
ውይ መታድል ♥♥♥እኔም ከአባይ ጋር ቆጭ የምልበት ቀን ናፍቅኘ ።
@mimoezzedine1065
@mimoezzedine1065 6 лет назад
አይዲየ የመቤቴ ልጅ እኔም ማሬ😍
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 6 лет назад
አይዲየ የመቤቴ ልጅ አብሺሪ ትገናኛለሺ በሂወትያከሰው ይገናኛል
@maydamayda1240
@maydamayda1240 6 лет назад
አይዲየ የመቤቴ ልጅ Ayzoni bekerbu
@alganeshhagos7866
@alganeshhagos7866 5 лет назад
Wow des sitlu
@dad8454
@dad8454 6 лет назад
ወይ አባት ጀግና ነህ ፡፡፡፡፡፡፡ ልክ እንደኔ አባት ደስ የሚለዉ እንዲህ ሁናችሁ አሳዲጋችሁን አልሀምዱሊላሂ እኛም ጥሩ ደረጃ ደረስንላችሁ ኑሩልን አባቶቻችን
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 лет назад
ቲናናትኮዋው
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 лет назад
ደስ ስትሉ አባትና ልጅ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 года назад
ዋው በጣም ደስ ትላላቹ ነፍ አመት ኑሩልን
@user-hm1kx4vo2c
@user-hm1kx4vo2c 4 года назад
ዋው በስዳት ነው ያለሁት አባቴን ናፍቀኝ እቅፍ ማድርግ ነው የናፍቀኝ እድሜና ጤና እመኛለው
@MaryamMaryam-le4dc
@MaryamMaryam-le4dc 6 лет назад
ምርጥ አባትነህ ስታይልህም ወቅቱን የጠበቀነው ደስይላል
@amyam2368
@amyam2368 2 года назад
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ አምላክ እንኮን ለዚህ ቀን አደረሰህ
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 лет назад
ቲናዬ የኔ ቆንጆ ቅመም እኮ ነሽ ደሞ አለባበስሽ👌👍ለ አባትሽ እረጅም እድሜ ተመኘውልሽ happy father's day ጤና ለአባቶቻችን❤❤❤
@alammehader2553
@alammehader2553 6 лет назад
የኔ ልዩ አድናቂሽ ነኝ በተለይ አለባበስሽ
@user-mg2mb7ml2d
@user-mg2mb7ml2d 5 лет назад
አባዬ ሁሌም ውድካለው አይ ሞት ክፉ ነው የኔም አባት ከዚህ በላይ ለኔ ፍቅር ነበርው አባቴ ነፍስህን ከአብርሃም እና ከሳራ ግን ይሳርፍክ አሜን ፫
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 лет назад
ኣሜንንንን
@firehiwotcici9621
@firehiwotcici9621 5 лет назад
አሜን
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 6 лет назад
ደስ እምትል አባት ነህ እንኮን ወደ ሀገርክ በሰላም ተመለስክ
@Afronegntube
@Afronegntube 6 лет назад
ውይ አቶ ኤፍሬም ኢሄን የመሰለ የትዳር ተሞክሮና ፅናት እያለህ ነው ዋዜማ ላይ ባለው ገፀባህሪህ የምንገምትህ? በእውነት በጣም ደስ የሚል አባት እድሜና ጤና ይስጥህ።
@usermm3885
@usermm3885 6 лет назад
ዋውውውውውውው ምርጥ አባት ........ እግዚአብሔር መላ ቤተስባቹህን ይጠብቅ....... ቲኑዬ አደንቅሻለው
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 лет назад
እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይብዛልን ለጥሩ አባቶቻችን
@susuhassen141
@susuhassen141 6 лет назад
የኔ ፍልቅልቅ አለባበስሽን ወድጀዋለሁ😋ፋዙካሽ ጋ ስታምሩ💖
@DaveTube16
@DaveTube16 6 лет назад
💚💛❤️ለዉድ ኢትዮጵያዉያን መነበብ ያለበት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ሰላም ኢትዮጵያዉያን እንዴት ናችሁ? ዳዊት እባላለው ዛሬ እናንተን ለመርዳት ትልቅ ልዩ ሚስጥር ይዤ መጥቻለው:: ይሄ ፅሁፍ ለኢንተርኔት ተጠቃሚወች እና ሞባይል ላላቸው ሰወች ነው:: እንዴት ዩቱዩብ ላይ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚያሳዩ ቪድዮወችን አዘጋጅቼ ለ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተቻለኝን ማድረግ ከጀምርኩ 4 ቀናቶች ተቆጠሩ ብዙ ሰወች ይዤው በመጣሁት ነገር ደስተኛ እና ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ:: እኔም ብዙ ምስጋናወችን እያገኘሁ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል:: የዛሬው መልዕክቴ ላንች ወይንም ላንተ ይሄን መልክት እያነበባችሁ ላላችሁ ወንድምና እህቶቼ ነው መልዕክቱም እንዴት ስላካችሁን እና Wifi በመጠቀም ቪዲዮ በመስራት ከዩቱዩብ ጋር መስራት እንደምትችሉ ለማሳየት ነው:: ከእናንተ የምፈልገው 10 ደቂቃ ነው! በ 8 ደቂቃ ቪዲዮ መልዕክቱን በደንብ አዘጋጅቸዋለው ቪድዮዉን እዩት:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል ሊንኩ ላይ በመጫን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EknrYf8vT_k.html ቪድዮው እዩት ከተመቻችሁ እና በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ቪዲዮ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 በማየት አካዉንት ክፈቱ:: ቪዲዮ ቁጥር 4 ዛሬ ይወጣል:: አስተያየትና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል:: አመሰግናለው::
@zahrasaarazahrasaara8942
@zahrasaarazahrasaara8942 4 года назад
Setamruo begzabhir
@sofimam69
@sofimam69 6 лет назад
ውይይይ ደስ ይላልል ውይይይ ሰይፍሽይይይ የኔንን አባት ብታይይይ ፍት ትሆን ነበር።
@user-su3sk4xb6w
@user-su3sk4xb6w 5 лет назад
የእናቴ ልጅ ነኝ የአባት ፍቅር ምን ማለት እንድሁ አላውቅም(የእኔ የአመት ህፅን እያለሁ ነው አባቴ የሞተው እና ብጣም አስቀናችሁ ኝ አባቴ ነፍስህ ይማርው እናቴ የኔ ህይውት እድሜ ጤና ይስጠሽ
@saydawruphael9502
@saydawruphael9502 4 года назад
Wow!! They are so nice may God bless her marriage and all members of his family
@user-st9il5vs9i
@user-st9il5vs9i 6 лет назад
አለባብስሽ ፈገግታሽ እውነታሽ ደስ ይላል 23 ትክክል ይምስላል ከሁሉ አለባብስሽ ማር
@user-lp8mi7mx6m
@user-lp8mi7mx6m 6 лет назад
አባትና ልጂ ስታምሩ አለባበስሽ ደግሞ ውበትን አጎናፅፎሻል
@sjaksfourevermohammed3963
@sjaksfourevermohammed3963 5 лет назад
I love this family god bless you
@rozirozi4048
@rozirozi4048 6 лет назад
ስትጠሪ አለባበስሽ በጣል ደስ ይላል ደስ የሜል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 3 года назад
አባብዬዬዬዬዬ አባቴ ነፍስክን በገነት ውስጥ ያኑርልኝ አያችሁ አባት ለልጆቹ ያለው ክብር
@selamwalelign9865
@selamwalelign9865 6 лет назад
ውይ ስታምር ከሁሉም በላይ ደግሞ ሳቅዋ ተመቸኝ
@habtomhagos2690
@habtomhagos2690 6 лет назад
በጣም ታምራላችሁ ....ቀሚስሽ ዋዉው ነው ቀጥይበት ነገ እንደሌሎቹ አርቲስቶች እራቁትሽን እንዳትሄጂ
@amaneguse7594
@amaneguse7594 6 лет назад
በጣም ነው የምወድሽ ዮአዳንዬ አንደኛ ነሽ
@user-xp1st6es4w
@user-xp1st6es4w 4 года назад
እፍፍፍፍፍ ደስስስስስ ስትልልልልልል እግዚአብሔር ፍቅረችንን ያብዛላችሁሁሁሁ
@user-vu1nb7pv8g
@user-vu1nb7pv8g 6 лет назад
አባት ና ልጂ ተባረኩ
@sablaalamayu9666
@sablaalamayu9666 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ይልመድብሽ አለባበስሽ ያምራል
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 лет назад
ወይኔ ቲና ታድለሽ አባትሽ የእውነት መታደልነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልሽ
@habimar7961
@habimar7961 6 лет назад
ስታምሩ አባትና ልጅ😍😍
@user-yw1gy2eu5o
@user-yw1gy2eu5o 5 лет назад
ዩአዲ በርቺ አባትሽም ጀግና ነው በርቱ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው።።። አለባበስሽ ወደድኩትኝ የኔ ቀበጥ😍😘😘😘
@user-ft5ei4nn6z
@user-ft5ei4nn6z 6 лет назад
ስታምሩ በተለይ አለባበሽ የኔ ደርባባ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ
@blooshi99
@blooshi99 6 лет назад
ዉይ ደስ ስታምሩ አስቀናችሁኝ ሰወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 4 года назад
መልካም ትዳር የኔ ቆንጆ አባ አላህ ልጆችህን ይጠብቅልህ
@user-sp8qz7do6l
@user-sp8qz7do6l 5 лет назад
ዋው ስታምሩእኔ ብዙም ያባት ፍቅር ባይኖረኝም አስቀናችሁኝ ኡፍመታደል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!!!
@yidnelalotube4577
@yidnelalotube4577 6 лет назад
ቲና ዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ነሽ እኮ መልካም ነገርን ኡሉ እመኝልሻለው ከዚም የተሻለ ነገር ሰርተሽ ለማየት ያብቃን ቲና ዬ አባትሽንም እረጅም እድሜ እመኝለታለው♦♣♦♣♦♠
@hawaand4684
@hawaand4684 6 лет назад
ዋው ደስ ትያለሽ በዚሁ ቀጥይበት
@user-nb3xe4ko8i
@user-nb3xe4ko8i 6 лет назад
ስወዳት እኮ ምርጥ ቤተሰብ
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 лет назад
ኡፍፍፍ ምርጥ አበት♥
@user-uq1px9qm5n
@user-uq1px9qm5n 5 лет назад
ይችን ልጅ በፍቅር ነው የምወዳት ስታምሩ አባትና ልጅ
@user-dv2ky5iu9q
@user-dv2ky5iu9q 5 лет назад
ኣሰይ ምርጥ ኣባት እንደ ኣንተ ያብዛልን
@balayneahrosebalayneshrose3129
ዋውውውው በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ማሪ♥
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 6 лет назад
እውነት ለመናገር ለአዋራድ ላንቺ አይገባም በጣም ምርጥ አክተር አሉ ለነሱ ነው የሚገባው
@munaberhe5907
@munaberhe5907 4 года назад
ማሻላህ በስላም ያውጣህ
@sofyseidsufiya5037
@sofyseidsufiya5037 6 лет назад
አለባበሰሺ ሰነሰረአት አለዉ
@netsanetabate2773
@netsanetabate2773 6 лет назад
ዎው ደሥ ሥትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@user-cd4bo6vj3p
@user-cd4bo6vj3p 6 лет назад
የኔማር አለባበስሽ ሲያምር 😘😘😘😘😘
@salambakal9639
@salambakal9639 5 лет назад
አብሳላት ሥወድሽ ይህን ፊልምሽን ሥወደው በንባ ነው የጨረስኩት የኔ ውብብብ ኑርልኝ
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 6 лет назад
መልካም አባት ነው የታደልሽ ነሽ በርችልኝ እኔም መተወን በጣም ፍላጎቴ ነው አንድቀን ይሣካ ይሆናል አበረታቱኝ
@himanotyonase5667
@himanotyonase5667 5 лет назад
E/r yebarkilke konjo betam metweded lijem alike tebarku
@denegelenate814
@denegelenate814 6 лет назад
ስታምሩ ፈጣረ ይጠብቃቹ
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 6 лет назад
ደስ ይላል ተባርኩ
@cutygirlbrokenheart3104
@cutygirlbrokenheart3104 5 лет назад
ቆንጆ አለባበስ ተባረኪ
@alemfikir4412
@alemfikir4412 4 года назад
እርጋታሽ ደስይላል ቀጥይበት.
@user-im2ni5fb8q
@user-im2ni5fb8q 6 лет назад
ምርጥ አባት
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 6 лет назад
መታደል ነው በ 23 አመቴ አረብ ሀገር ሰራተኛ ታለንቴን አላውቅ ባውቅስ ምን ልሆን ተስዶም አለፈ ስል አባቴን በ ሞት ማጣት ቀጥሎ ስደት እሰቲ እናቴን አቆይልኝ ደሞ ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን
@genet.teshomegenet8560
@genet.teshomegenet8560 6 лет назад
Ye abatoche Adnaki nege. አይዞሺ። እህቴ (ው) እኔንም ስድት አባቴን አሳጣኘ ሁላችንም ፈጣራ ያብራታን
@sulamith.9031
@sulamith.9031 5 лет назад
Egziabher kanchi gar yihune ehete mar, ayzosh demo lehulu ken alew.
@hawausmail3912
@hawausmail3912 5 лет назад
Stop
@eyerusalemtesfay7165
@eyerusalemtesfay7165 4 года назад
Ayzosh yene fqr hulum yalfal marie
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 лет назад
ስታምሩ አባትና ልጅ።
@sjaksfourevermohammed3963
@sjaksfourevermohammed3963 5 лет назад
Betam feta yalech lij love you keep it up yene konjo
@user-in7zv7rc7l
@user-in7zv7rc7l 6 лет назад
እኔምለው ሁሉም፡ነገር በዝምድና በጉቦ ይወጣልናል አሁን ስንት እያሉ ይች ዛሬ መጥታ ይገባታል ተብሎ ነው እየጥንቶች ስንት የማይጠገብስራቸውና ያሉበት የተረሱትን አስታውሱ በፈጣሪ ስም
@lennaderjew2871
@lennaderjew2871 6 лет назад
እኔም አሁን እዬኖርኩ ነው ይባላል አንድ ቀን እንኳን ወላጆቼን ሳላያቼው እዬኖርኩ ነው የታደሉትም እንደዚህ በፍቅር ይኖራሉ
@tees1045
@tees1045 6 лет назад
wudeya Derjew ayzosh yene mar life landandu temama nate
@lennaderjew2871
@lennaderjew2871 6 лет назад
Te Es esh mara thanks ptm♥፨፨
@marymeles7964
@marymeles7964 6 лет назад
wudeya Derjew አይዞሽ የኔ ማር ለሁሉም ጊዜ አለው
@princeshewi
@princeshewi 6 лет назад
ከእግዚያብሔር ጋር የማይቻል ነገር የለም እህቴ በርቺ ። ሁሉም በሂወቱ ፈተና አለው፣ ቴሌቪዥን እና ፌስቡክ ላይ እንደምታይው አደለም።
@mahlettadele5973
@mahlettadele5973 6 лет назад
Ayzosh konjo lehulum ken alew
@ehmid1224
@ehmid1224 6 лет назад
ምርጥ አባት ልክ እደኔ አባት
@customer3558
@customer3558 6 лет назад
መጀመሪያ ስክንንን ትሉና ከዛ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችው እና ምን ልልሽ ነው በዚው ቀጥይይይይይ
@arsemadeneke8355
@arsemadeneke8355 3 года назад
እወድሻለው ወደ ብራዘርሊ ሲስተርሊ ተመለሽ♥♥♥
@yemanezebeb1851
@yemanezebeb1851 3 года назад
በጣም ነው 👗 የሚያምረው።ለገባው
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 лет назад
ኣቶ ኤፍሬም በጣም ነው ምወደው
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 5 лет назад
ስወድሺ የኔ ቆጆ
@user-er3wr8db2r
@user-er3wr8db2r 6 лет назад
ሰታምሩ ዋው
@user-mi7vz3ms8f
@user-mi7vz3ms8f 6 лет назад
ወይ ደስሲል አባትናልጂ
@kedukedu2392
@kedukedu2392 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ስታምሪ
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 лет назад
ዩአዳን ቆንጆ ቀሚስሽን ወደድኩት ስት ነዉ? በርች።
@nunuabay1820
@nunuabay1820 4 года назад
So beautiful family
@hshzbshz6566
@hshzbshz6566 6 лет назад
ጀግና አባት
@MM-fp4br
@MM-fp4br 4 года назад
God bless you
@firhaylu1682
@firhaylu1682 6 лет назад
wowww very nice family seyameru😍😍😍😙😙😙
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Seifu gin betam tgermalek sent meqreb yalebachew sewoch eyalu 1 film leserach lij tashqabtalachu ene alem segedn lemn ataqerbm
@las3378
@las3378 6 лет назад
ዋው አባትና ልጅ ስታምሩ
@OpOp-bz4xu
@OpOp-bz4xu 5 лет назад
አባት ኩራት ነው እኔስ ሳላየው አባቴ አላህ ጀነትል ፈርዶስ ይወፍቅህ
@jamalkader1020
@jamalkader1020 6 лет назад
አለባበስሽ ለሌሎች ምሳሌ ትሆኛለሽ የኔ ጨዋ የጨዋ ልጅ ጨዋ ቤተሰብ
@efratahabte4758
@efratahabte4758 6 лет назад
Yene konjooo setamru egziyabher yetabkachu
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 лет назад
ሥታምሩ አባትና ልጅ ቀሥ ረጋ ያልሺ😍😍😍
@user-gy1xy9yk7y
@user-gy1xy9yk7y 6 лет назад
*ውይ ይችን ልጅስወዳት አባትና ልጅ*
@salamadisu3270
@salamadisu3270 6 лет назад
Abtna the Lege dase setlu😍😍😍
@burtukansisay9991
@burtukansisay9991 5 лет назад
ዋውውው አለባበስሽሽሽሽ
@huwawei8017
@huwawei8017 4 года назад
Mashaaalllh bayedh namatt toltn sefyu jiradhusijalanh
@tsehaydemisse1916
@tsehaydemisse1916 6 лет назад
ዋው ደስ ስትሉ
@user-gf8co4vv9f
@user-gf8co4vv9f 6 лет назад
ሰይፋቃልኬዳንአበራጋብዝልንአመሰግናልሁ
@gmgm5208
@gmgm5208 6 лет назад
የሴት ልጅ ልብስ ለብሰሻል የመጀመርያየ ነው በዚህ ፕሮግራም የመጀምርያየ ነው ኮመት ስሰጥ ለልብስሽ ስል
@queensemiraahmed3625
@queensemiraahmed3625 5 лет назад
ምርጥ አለባበስ ❤
@user-xv3uw1rv4u
@user-xv3uw1rv4u 6 лет назад
ሰታምሩ👍
@user-br6vz9ve2i
@user-br6vz9ve2i 6 лет назад
እንዴ ጉሩሜ የዋዜማው የብራዘር ሊ ሲስተር ሊ ቲና አባት እና ልጅ ዋው
@etsubyilma2019
@etsubyilma2019 6 лет назад
ወይግዜ ያደለው ቤተሰብ ካባቱጋር ቁጭብሎ ሰለባል ያወራል እኛ አብሮ መብላት እንኳን አንችልም ነበር
@seadakassaw1308
@seadakassaw1308 6 лет назад
ክክክክክክ እኮ
@susu-wf9sn
@susu-wf9sn 4 года назад
Tekkle
@sameerakemal1818
@sameerakemal1818 6 лет назад
Setamiru fetary ayelyachu enam betam abatan ewedwalew abatun mewed like
@hanaterefe736
@hanaterefe736 5 лет назад
አብሳላት ያስለቀሰኝ ፊልም ጁዲዬ ስወድሽ
Далее
I Built 7 EXTREME Rooms in My House!
1:22:07
Просмотров 9 млн
ከ Jeoanna ጋር ታስረን ዋልን
14:56
Просмотров 358 тыс.