Тёмный

Seifu on EBS: ዲጄ ኪንግስተን ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2 

Seifu Show
Подписаться 820 тыс.
Просмотров 224 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 465   
@siifanharmeekoo665
@siifanharmeekoo665 6 лет назад
ማርያምን ማን ይጠላል ከሴይጣን ዉጪ የኔ እመብርሐን ልዩ ናት እናታችን
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 6 лет назад
እኔም እንዳንተ ማርያምን እወዳታለሁ አከብራታለሁ🙏🙏ኪንግዬ እመቤቴ ትጠብቅህ😍😘
@meseretmeseretaragaw2477
@meseretmeseretaragaw2477 6 лет назад
Mahlet Beyene l
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
እኔም ወዳታለሁ
@RahmaT-fg8yd
@RahmaT-fg8yd 6 лет назад
ምንትመስራለህማስክፌ
@mesilove1401
@mesilove1401 6 лет назад
Eneme betame ewdatalhi
@TAKATALELERA
@TAKATALELERA 6 лет назад
TAKATALELERA
@tenad7309
@tenad7309 6 лет назад
በጣም አስተዋይ ልጅ ነው:: የወዳጁን የታምራት ደስታ ሞት ምክንያት አድርጎ ሰርጉን ማሳለፉ በጣም እውነተኛ ወዳጅ ነው::
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
ድግልማርያምን እወዳታለሁ ስትል ደስስትል እኔም ከራሴ በላይ እወዳታለሁ 🙏🙏
@የስደትስንቄድንግልእናቴ
ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር አሜን ፫ እኔም እወዳት አለሁ
@yemareyamlejnegn9770
@yemareyamlejnegn9770 6 лет назад
ማርያምን እወዳታለሁ ስትል ለሁለትምኛ ግዜ ስሰማህ ድንግል ትጠብቅህ እኔም እወዳታለሁ
@የስደትስንቄድንግልእናቴ
Ye Mareyam Lej Negn እኔም እወዳት አለሁ
@እግዚአብሔርሆይበነገሮችአ
አፍ ቁርጥ ይበል ማርያም እወዳት አለሁ እመቤቴ ትጠብቅህ እኔ እመቤቴ በጣም እወዳት አለሁ በባእድ አገር ትጠብቀኝ አለች
@destidestina1966
@destidestina1966 6 лет назад
ደስ ስትል ማርያምን እወዳታለሁ ስትል ድንግል ጥላ ከለላ ትሁንህ
@saraazzam2567
@saraazzam2567 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@rahma3429
@rahma3429 6 лет назад
Madinah Ahmed ሙስሊም አይደለሽ እንዴ ውዴ በእርግጥ እኛ ሙስሊሞች መሬም ን እንወዳታለን እናከብራታለን የአላህ ሰላም በእርሷ ላይ ይሁን ነገር ግን አማላጅ አይደለችም አትሳሳች ሁቢ
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 лет назад
Ameeen
@የስደትስንቄድንግልእናቴ
Madinah Ahmed አሜን አሜን አሜን ኦኔም እወዳት አለሁ
@blooshi99
@blooshi99 6 лет назад
Rahma የኡስታዝ ወሒድ ተማሪ ነኝ Yimam zem bela naw yecen teyat mamaye
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
ድንግል ሆይ አንች እኮ እናታችን የጭንቅ ደራሽዋ ሁሉ ነገራችን ነች ብሎ የሚያምን እደእኔ የሚወዳት በእስዋ የሚያምን አሜን በሉ ስለክብርዋ የአማኑኤል እናት የመላእክት እህት የሰማዕታት አክሊል የአዳም ተስፋ የፀሀይ መዉጫ የገነት ምንጭ የደነግል መመኪያ የነበያት ትቢት የሳሙኤል ዘይት የኤልሳ መሰሮ የአሮን በረት የአቤል መስዋት የኤፍሬም ምድር የሙሴ ጽላት የዳዊት በገና የጌድዮን ጸምር የኤፍሬም ዉዳሴ የፅድቅ በር የአርያም ንግስት የቤተመቅደስ እጣን የአምላክ እናት ነሽ ያንችን ያሳደረ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
አሜን አሜን አሜን
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
[[[በክርስቶስ የሆኑት ትውልድ ሁሉ ማርያምን ያመሰግኑ ተብሎ ቅዱስ መጽሐፍ ተጻፈ!!እንደ ቃሉ ማርያምን ሳያመሰግን ጌታ ሆይ!ጌታ ሆይ ብቻ ያበዙም ወደ ገሀነም እንደሚቡ ተጻፈ!!]] ★★★**ታላቁ የመዳን ሥራ ተሰርቶብኛልና ትውልድ ሁሉ የተመሰገኝሽ(ብፅዕት) ብሎ ያመሰግነኛል፥ ይለኛል**@ሉቃ1:48-49 ★★★**ማኅፀንሽ ፍሬ ኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ(የተመሰገነ) ነው፥አንቺም የተባረክሽ (የተመሰገንሽ) ነሽ**@ሉቃ1:42 ★★★**እሷ ክርስቶስ ተወልዷልና ሰው ሁሉ እናታችን ጺዬን ይሏታል፤ልጇቿም ስለ እሷ በተጻፉ ብዙ መጽሐፍት ይሰብኳታል፤ ያመሰግኗታል**@መዝ86(87):4-7 @ሉቃ1:48-49@ገላ4:26 ★★★**እናቱን የማያመሰግን፥ራሱን እንደ ጻድቅ የሚያይ ርጉም ትውልድ አለ፤ አይኑ በእብሪት በላይ ወደ አሉት ይመለከታል** @ምሳ30:10-13@ዮሐ19:27 ★★★**እናንተ ርጉማን ለሴጣንና ለሰራዊቱ ወደ ተዘጋጀ ዘላለማዊ እሳት ሄዱ ፥አመጽ ትዕዛዛትን ንቃችሁ ጌታ ሆይ!ጌታ ሆይ! ስላበዛችሁ ብቻ ገሀነም አታመልጡም እኔ ከቶ አላቃችሁም**@ማቴ25:41@ማቴ7:13-23 @ራዕ20:10 ☞☞☞☞ትውልድ ሁሉ!!! ማርያምን ስለእሷ በተጻፉ ብዙ መጽሐፍት ብፅዕት(የተመሰገንሽ) እያሉ ይስበክ፤ቃሉ ነውና ማርያምን ማይሰብክ እሱ ክርስቶስን የሚጠላ እና የተረገመ የዲያቢሎስ ልጅ ነው!! እኔ ቃል አይደለም ያመጽሐፍ ቅዱስ ነው ያለው @መዝ86(87):4-7@ሉቃ1:48-49 ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♦♦ድንግል ማርያም ከአዳም ጀምሮ ለሰው ልጆች የመንፈስ እናት ሆና በመስቀሉ ቃል ተሰጥታለች፦ ★★★**ኢየሱስም በመስቀል ላይ ሆኖ ለዮሐንስ እንኃት እናትክአለው፤ ለእናቱም እንኃት ልጅሽ አላት**@ዮሐንስ19:27 ★★★**በሃይማኖት በወንጌል የወለድኳችሁ የቆሮንጦስ ሠዎች ሆይ!ለእኔ ልጆቼ እንደ መሆናችሁ መጠን**@ 1ቆሮ4:14-15@2ቆሮ6:13@ገላ4:19 ♦♦አጠቃላይ ቅዱስ ጳውሎስ ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ጴጥሮስና አቡነ አረጋዊ አቡነ ተክለሃይማኖትና ሌሎችም ዋናዎች በሃይማኖት ወልደውናልና **አባቶቻችን** ናቸው።ምድራዊ ወላጆች ሰማያዊ አምላክና ማርያም ምሳሌ ናቸው@መዝ103:13 ♦♦በተመሳሳይ በክርስቶስ **በመስቀሉ ቃል** ለትውልድ ሁሉ እናት ትሆን ዘንድ የተሰጠችው ማርያም ሃይማኖት ክርስትያኖች ሁሉ በመንፈስ ወልዳናለችን **እናታችን ማርያም** እንላታለን። ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♦♦ትውልድ ሁሉ እናቱን ማርያምን ያመሰግንና ይሰብክ ዘንድ ቃለ እግዚአብሔር ያዛል። ★★★**ማኅፀንሽ ፍሬ ኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ(የተመሰገነ) ነው፥አንቺም የተባረክሽ (የተመሰገንሽ) ነሽ**@ሉቃ1:42 ★★★**ታላቁ የመዳን ሥራ ተሰርቶብኛልና ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይለኛል....ዘንዶውም እሷ ላይ ይቆጣል፥ዘሯን ይዋጋል** @ሉቃ1:48-49@ራዕ11:17 ★★★**አምላክ የተነገረላት የሁሉቀ ይፈጸምላታልና፥ልጆቿም ጉባኤ ተነስተው ያመሰግኗታል....ሰው ሁሉ እናታችን ጺዮን ይላታል**@ሉቃ1:35መዝ86(86)፡4-7@ምሳ31:31 ♦♦ይህ ማለት እኮ ማርያም ብፅዕት እያለ አፉ ይሰብካል ያመሰግናል፥ማለት ነው፡፡ አፉ ካልሰበኳት ቃሉ እንዴት ይፈጽማል???ወይስ ቃሉ የውሸት ነው???ብለን መንፈስ ቅዱስ ልንሰድብ ነው???ከሐዋሪያት ጀምሮ ድንግልን ያለመሰገነ ማነው???ማንም። ♦♦((The Devotion to the Virgin Mary in the Early Church - Early Christians www.earlychristians.org › origins › item)) The Virgin Mary has been honored and venerated as Mother of God since the first centuries of Christianity “The first ... ★★★**የእስራኤል ቤት ሆይ እግዚአብሔርን ባርኩት የምትፈሩት ሆይ ባርኩት(አመስግኑት)@135:19-21 ♦♦ምሳሌ፦መናፍቃንብለው ሲዘምሩ..ላመስግነው ማለታቸው ነው።ማለት የተመሰገንሽ ማለት ነው።ማርያም የተመሰገነች ናት@ሉቃ1:42 ♦♦**ብፅዕት** የሚለው ቃል ተባዕታይ ወይም ወል ተባዕታይ **ብፁዕ** ይለዋል። ብፅዕት ማለት የተባረከች፥የተመሰገነች ምስጉን ማለት እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ ይመሰክራል። ★★★እግዚአብሔር ኃጢያቱን የማይቆጥርበት ሰው **ብፁዕ** ነው ብሎ ዳዊት በመዝሙሩ ጽፏል@ሮሜ 4:8 ★★★እግዚብሔር በደልን የማይቆጥርበት ሰው**ምስጉን** ነው@መዝሙር31(32):2 ♦♦መናፍቃን ምርጡ የትርጉም ስልት በሚሉት መጽሐፍ ቅዱስን ፥ በመጽሐፍ ቅዱስ የመተርጎም ስልት ቅዱስ ጳውሎስ የጠቀሰው ብጹዕ (ሮሜ4:8)የሚለው ቃልን በመዝሙር ምስጉን(መዝ31(32):2) ብሎ ይፈተዋል። ብጽዕ የተመሰገነ ብጽዕት ማለት የተመሰገንሽ (Praise) ማለት ነው። ♦♦ ስለዚህ ብፁዕ ማለት የተመሠገነ የሚል የሰፋ ትርጉም እንዳለው እናያለን። **ብፁዕ**ለሴት ብቻ ሲጠራ**ብፅዕት** ይሆናል ትርጉሙም **የተመሰገነች** ማለት ነው። ♦♦ማርያም **ብፅዕት፤የተመሠገነች** ብቻ አይደለችም።ትውልድ ሁሉ ያመሠግናታል፤ ስለዚህ**ትውልድ ሁሉ ብፅዕት**ይለኛል ስትል**ትውልድ ሁሉ ያመሰግነኛል ይሰብከኛል ማለቷ ነው**።እሷ ውጪ ለማንም ባልተፈቀደ ስልጣን ስለ እራሷ እኔ(I) ብላ መሠከረች፦ ★★★**ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ያመሰግነኛል(ብፅዕት) ይለኛል**ሉቃ1:48-49 ♦♦ብዙ **ብፁዕ** ይኖራሉ፤ካለ ማርያም ግን **ትውልድ ሁሉ** ብፅዕት የሚሉት ማን አለ?????ማንም **ትውልድ ሁሉ** የሚያመሠግነው የሚሰብከው የለም። ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ★★★**ይህ ወንጌል በሚሰበክበት በየትኛው አለም፥ቅዱስት ቢታንያ ማርያም ደግሞ ለስራዋ ትሰበካለች**@ማር14:6 ★★★**ሙሴስ ከቀድሞው ትውልድ ጀምሮ በየከተማው የሚሰብኩት አሉ**@ሐዋ15፡21 ♦♦ሙሴና ቅዱስት ቢታንያ ከሞተም በኃላ ለዘመናት ከተሰበኩ ማርያም መሰበክ ምን ያንስ @ሐዋ15:21 @ራዕ15:3 ፤ቅድስት ቤታንያ ማርያም ለአለም ሁሉ የምትሰበክ ከሆነ፤ማርያምን ማመስገን እና መስበክማ ምን ይበዛ??? .. ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♦♦እናቱን ድንግል ማርያምን የማያመሰግንና ሰማያዊ ሥልጣኗ አማላጅነቷን ቤዛነቷን መጽናኛ ከተማነቷን በማክበር ብቻ ሳይሆን በልቡ አንግሶ የማይገዛ ክርስቶስ ተቃዋሚ ነው፦ ★★★**አባቱን የሚያቃልል፥እናቱን የማያመሰግን፥ራሱን እንደ ጻድቅ የሚያይ ርጉም ትውልድ አለ፤እብሪት በላይ ወደ አሉት ይመለከታል**@ምሳ30:10-13 @ዮሐ19:27 ★★★**በሰማይ ላሉት ስልጣናት በማክበር ብቻ ሳይሆን ሳይሆን ኀሊናም መገዛት ግድ ነው፤የማይገዛም እሱ የክርስቶስ ሥርአት ተቃዋሚ እንደ ሆነ እወቁ"@ሮሜ13:1-7 @ራዕ13:6 ♦♦መጽሐፍ እናቱን ማርያምን የማያመሰግን(የማይባርክ)፥ሥልጣኗ እማይገዛ የተረገመ ትውልድ አለ፥ይህ ትውልድ የራሱ ፈራጅ እራሱን አርጎ እንደ ፈሪሳውያን የሚሉትና ለዘላለም ገሀነም የተዘጋጁት የዘመናችን መናፍቃን ናቸው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ 🌿❤️💛🌹💖💛❤️💚🌹♥🌿🌹 ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን
@elsade9380
@elsade9380 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 6 лет назад
አሜን
@tees1045
@tees1045 6 лет назад
Amen amen amen
@senifikerfiker7937
@senifikerfiker7937 6 лет назад
ኪንጎዬ የኔ ምርጥ እመቤቴ ማርያም ዘመናችሁን ትባርከው ሃይማኖትህን አክባሪ ባህልህን የማትረሳ የአራዳ ልጅ አቦ ምችት ድልት ይበልህ
@mercym1733
@mercym1733 6 лет назад
seni fiker fiker himanotun biyakebr noro endet zefen aletwem mariam zefen tewdalech ende koy
@biniamasefaassefa3473
@biniamasefaassefa3473 6 лет назад
Yetignaw ye ethiopia Bahil new wend ye joro get yemiaderg?
@senifikerfiker7937
@senifikerfiker7937 6 лет назад
@@abrehitkidania5572 በለው በዓሉን አለባበሱን ካልን ሁላችንም ሸማ ለብሰን መሄድ ግድ ሊለን ነው የኢትዮጵያ ባህላዊ ልብሳችን የአበሻ ልብስ ነው ያ ደግሞ ዘወትር በየሄድንበት እንለብሳለን ? ምቾትስ ይሰማናል ? ስራስ መስራት እንችላለን? ለምን ግን አናስብም እኔ አለባበሱንም ሆነ በጆሮ ጌጡ ተቃውሞ የለኝም እንደፈለገ ይልበስ ያጊጥ እኔ አልገዛለን ምን አስጨነቀኝ ለራሱ ካልደበረው ከዘመኑ ጋር መጓዝ መብቱ ነው ወጣት ነውና እኔ ሙሉ በሙሉ የምወድለት ሃይማኖቱን የሚወድ ባህላትን የማይረሳ በየቀኑ ምን እንደሚከበር የሚያውቅ በሬዲዮም ላይ አስታውሶ እንኳን አደረሳችሁ የሚል አስተዋይ ሃይማኖቱንና ቅዱሳንን አክባሪ አንድ ሰው ቢኖር ኪንጎ ነው በዚህ አከብረዋለሁ እወደዋለሁ ሰው ደግሞ ፍፁም አይደለም እያንዳንዳችን ብዙ እንከን አለብን በራሳችን ላይ ያለን ጉድፍ ሳናወጣ የሰውን ጉድፍ ለማውጣት የምንጣደፍ ምስኪን ፍጡሮችን
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 6 лет назад
@@senifikerfiker7937 shema ylbes alalkum gin jero get weynim shurba trgumun ynegrugn???? sew silewededne kewunetaw weten anawura eshi
@senifikerfiker7937
@senifikerfiker7937 6 лет назад
@@abrehitkidania5572 ፀጉሩ ራስታ ነው ማንኛውም ሰው የሚያደርገው ነው አንድ ኪንጎ ብቻ አይደለም የጆሮ ጌጥም ባህላችን ነው ግን የጀግንነት መገለጫ ነው እሱ ጀግና ነው እያልኩ አይደለም የቀደሙት ጀግኖች አባቶቻችን አውሬ ከገደሉ ለጀግንነታቸው የጆሮ ጌጥ እንዲያደርጉ ይደረግ ነበር
@ወገንንቃ
@ወገንንቃ 6 лет назад
ማርያምን እወዳታለሁ ተመቸከኝ እኔም ወዳታለሁ ድንግል በመካከላችን ትኑር።
@hymayhyamanot6708
@hymayhyamanot6708 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 6 лет назад
Enam ewadatalew
@zedzed19
@zedzed19 6 лет назад
Wowwww kengobetam swedk yesdet aznagnocha nachu ageran mayaya mestawt nachu agera yegebaw gza hula bala satun eyetebeka ydewllgnal kenko jemere adamchew ylegnal sami hula yakerbk neber ahun gen tefa kewelede behala
@selamselam9719
@selamselam9719 6 лет назад
አሜን
@selamselam9719
@selamselam9719 6 лет назад
እኔም እወዳታለሁ
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
ኪንጎ ጭዋ እና መልካም ስብእና ያለው ልጅ ነው ስለ እውነት በጣም አዛኝ ነው የእኔ ጌታ ግን በቃ እስታይሉ ለየት ያለ ስለሆነ ሰው ዝም ብሉ አቃቂር ያወጣል ይሳከልህ ወንድሜ ያሳብከው በሙሉ
@ሰላሜነሽድንግልሰላሜነሽድ
እኔም እወዳታለው የኔ ኣመላጅ ድንግል ማርያም ክብር ይገባሻል
@ቲጂፍቅር-ቀ1የ
@ቲጂፍቅር-ቀ1የ 6 лет назад
ኪንጎዬ እንዴት ውድድድ እንደማረግህ እኔም ማርያምን ውድድ ነው ማረጋት ደሞ እንደ ጠበኩህ አይደለህም ሬዲዮ ላይ ሌላ እዚ ሌላ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 лет назад
ማሪያም ፊደል የሁሉ መማሪያ በንፅህና በንፅህና ተፅፋለችና እኔም ማሪያምን እወዳታለሁ
@anwarhussein3248
@anwarhussein3248 6 лет назад
Its amazing Seyfu. I went to the same highschool DJ Kingston went to and we used to sit and talk during break time together. He used to tell me what he did in his night club Job. He was a very talented DJ even back then. I call DJ Kingston a true original because he truly understood the profession. I'm looking at this video from New Jersey and it took me back to when we were high school. Man, DJ Kingston i'm glad to see you making it this far. I remember when you used to tell me that you will be so successful and here it is. It seems that you were telling your own prophesy.
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን
እንስተግራም ላይ እራሱ የማሪያም ስእል በብዛት ስትፖስት ነው የማይክ ❤
@gojotube152
@gojotube152 6 лет назад
ድግልማርያምን እወዳታለሁ ስትል ደስስትል እኔም ከራሴ በላይ እወዳታለሁ
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 6 лет назад
ዲጀ ኪግሰተን በጣም አድናቂ ነኝ አሜን እናት አለም እማማ ወላዲት አምላክ ትጠብቅህ ፍቅራ አሁንም እንደ ሰማይ ክዋክብት ይብዛልህ አንተ የእመቤቴ ባሪያ ተባረክ አሜን አሜን አሜን መልካም ትዳር!!!!!!!
@amytube1013
@amytube1013 6 лет назад
እኔም ማርያምንን በጣም እወዳታለሁ እኔ ሃጥያተኛ ብሆንም በሷ ልመና እንደምድን አውቃለሁ ድንግልዋ የኔ እናት
@የዝነኛልጅየጎንደር
የማርያም ምልጃ አይለይክ የኔ ጌታ ለወደዳት ሁሉ ሁሌም ከለላናት
@messimessi6672
@messimessi6672 6 лет назад
ኪንግ ወዝ ወዝ የምትወዳት እናታችን ድንግል ማርያም በህይወትህ ሁሉ ከክፍ ትጠብቅህ....ሢቀጥል ኪንግየ ድምፅህን እንጅ አንተን አላቅህም ነበር። ግን ድምፅህ አያምርም አንተ ትሻላለህ ከድምፅህ ..ድምፅህ ሥለማይመሥጠኝ ፕሮግራምህን አልሠማውም እውነት ኪንጎ ያንተን ፕሮግራም መሥማት ብፈልግም። ድምፅህን ሥሠማ እንቅልፌ ይመጣል
@hff3528
@hff3528 5 лет назад
ድንግል ትጠብቅህ ሰርግህም ያብራሀምና የሳራ ያርግላቹሁ ኪንግዬ
@tinsayetesfaye8267
@tinsayetesfaye8267 6 лет назад
ድንግል ሁሌም ትከተልክ የኔ ታማኝ የድንግል ልጅ የምር እስከዛሬ ድረስ ሠምቼ የማላቀውን ነው የሠማውት በሰይፍ ከሚጋበዙ ሰዎች
@አማማኢትዮጵያ
@አማማኢትዮጵያ 6 лет назад
እመቤቴን የሚወድ የሚያከብር የእውነት ሰውን ኪጎ አድናቂክነኝ
@saadamohammedmohammed6201
@saadamohammedmohammed6201 6 лет назад
ወድልጅ ፀጉሩን እደሴት ሲሰራ በጣም ነው እሜያስጠላኝ ከምር ወድ አይመስለኝም ፀጉርህን ጣልና ወድ ምሰል የግሌ አስተያየት ነው
@susuhassen7220
@susuhassen7220 6 лет назад
ትንኝ ያንቃል እንዴ😂ከፀጉርክ ውጭ ስርዓትክ ደስ ይላል ኪንጎ😍
@ቶምቶም-ተ9ሰ
@ቶምቶም-ተ9ሰ 6 лет назад
ፀጉሩ ምን አረገ
@mayamaya-qi4lm
@mayamaya-qi4lm 6 лет назад
ሆዱን የነፋችው ትንኟ ሳትሆን አትቀርም
@zolablackmen4952
@zolablackmen4952 6 лет назад
susu hassen tsgoro eko nw yamymerw
@wubayengda8515
@wubayengda8515 6 лет назад
Awo enam agatemogn yakal denget telke selemil
@sablework6012
@sablework6012 6 лет назад
እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅህ እደወድድካት ትውደድህ
@enatbayou3465
@enatbayou3465 6 лет назад
መልካም ስው ነህ. እግዚአብሔር ያስብህውን ያሳካልህ. ድግል ማርያን አትለይህ ውድማችን. ❤❤❤❤💚💗💗👍👍👍👍👍
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 6 лет назад
በድምፅህ ትልቅ ሰው ትመስለኝ ነበር ።አይዞህ አግዛብሄርን የጠየከከ ትንሽ ነገር ነው ይረዳሃል።
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 6 лет назад
ጎበዝ ማርያምን ጥቅሟን ያወቀ ጥቅማን ያቅዋል በርታ ጸጉርክን ብትቆረጠዉ ጥሩነዉ በርታ ሀይማኖክን አጠክር
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
ይህ ልጆ ግን ማሪያምን እውዳታለሁ ነው ሚለው ሁሊም ድንግል ትጠብቅህ ግን ፀጉሪህን አስተካክል ይህ የኔ አስተያየት ነው
@ከያኔኬነዲመንገሻለኔልዩነ
ወይኔ ኪጎዬ እንደ ዶ/ር ማስጨብጨብ ትወዳለህ ስንት ጊዜ አሰጨበጨብክ በስማም
@مناليأحوشي
@مناليأحوشي 6 лет назад
አንተ ልጅ ስወድህ ሁሌም ነው ምሰማህ ማሪያምን እወዳትለሁ ስትል እመብርሃን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ ግን ይህን ፀጉርህን ቆርጠህ ጣለውና ወንድ ወንድ ምሰል
@sablesable9342
@sablesable9342 6 лет назад
እመብርሃን ተጣምቅክ ምርጥ ልጆ በለቶ ቀን እደምታገ ተስፊ አለኝ ለጓደኝክ ምስዋት የከፊልክ ሰው
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 6 лет назад
ጊንጓ ለምን ጠፍችሁ ከከርቼሌው ፖሮግራማችሁ ናፍቆኛል ወዝ ወዝ አዲሶች ተናፍቃችኋል እመቤቴ ትጠብቅህ እኔም እንዳንተ ወዳታለው🇨🇬🙇
@rozifkir1690
@rozifkir1690 6 лет назад
ኪጎዬ የድንግል ማርያም ልጅ አድናቂክ በተይ ከከርቸለው የሚለው ብሮግራምክ በጣም ነው የምወደው ግን ጂም ያስፈልግካል
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
አንደኛ የሰፈሬ ልጅ ስለሆንክ ሁለተኛ ማርያምን ስለምትወዳት እወድሀለው ኪንጎ ምናለበት አንድ ቀን ፍቅር ካፌ ሻይ ብትጋብዘኝ ግን
@የአባቶቼእርስትከሚጠፋእኔ
አይናችን ነሽ ማሪያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ በሐሴት ሞልተናል ደስታን ስለወለድሽ እናቴ አማላጂቷ ቅድስት ድንግል ማሪያም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@ድንግልየኔአለኝታ
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ አሜን ፫
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 6 лет назад
ዉይ ኪንጎየ ድምፅህ ፍቅር ነው የምትወዳት እመብርሃን ሞጉስ ትሁንህ በነገራችን ላይ ማየት እንጅ መኮመት አልወድም ዛሬ ግን ልኮምት አትሳደቡ ደናውንም አመል አውታችሁለት መጥፎውንም ተጭናችሁት መልካም ነገር ከአንደበታችሁ ጠፋቶ ዘመኑን ዋጅ ስትባሉ ወደ እናንተ ውሰዱት እንጅ ወደ ክፉው ዘመን አትመሩ ክፉውን ዘመን እናንተ መልካም አድርጉት
@jand2677
@jand2677 6 лет назад
በጣም ትጨንቃለህ ቦርንህ አቀማመጥህ የተቀጠልከው የፈረስ ጭራህ የጆሮህ በዛ ላይ ትቁነጠነጣለ ይቅርታ ያ ነገር ትመስላለህ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
እናቴ ማርያም እኔም እወዳታለው ማርያምን እሷ በመካከላቹ ትገኝ❤❤❤❤❤
@የስደትስንቄድንግልእናቴ
ቢኒ ወንድሜ ውስጤ ነህ ብሌኔ አሜን አሜን አሜን
@tagestqsas7893
@tagestqsas7893 6 лет назад
ውይ ኪንጎዬ ይቅርታ አድርግልኝና እንደድምፅህ አይደለህም ድምፅህ በጣም ያምራል
@mashomedhane4833
@mashomedhane4833 6 лет назад
Tagest Qsas eko 😏🤣🤣🤣
@samrawit4627
@samrawit4627 6 лет назад
ዲጄ ኪንጊስታ ስወድ ምንም ማርግ አይቻልማ ሴፍዬንም ውድድ መላጥዬ። ይመችህ ያራዳልጅ
@ትዕግስትወለተኪዳን
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@sarayemareyamlji8573
@sarayemareyamlji8573 6 лет назад
yena konjo emebatan selemetewdat enam enam betam new Emebata mewdate yena aseway emebata be hiwotk lay techemerbet
@zemikedir3020
@zemikedir3020 6 лет назад
Gobez nek allah yitebkachu.kingo mirt sew.
@cell4652
@cell4652 6 лет назад
ነፃነትክ ደስ ይላል።በርታ
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 6 лет назад
ኪንጎዬዬዬዬዬዬዬ እመብርሀን ትጠብቅክ እኔም እመብርሀንንን እወዳት አለው ኪንግዬዬዬዬ አራዳነት ሀይማኖትን የሚውድነውውው የኔ ቆንንንኝጆጆጆ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
#ማርያምን እወዳታለሁ #ስትል ተመቸኸኝ #እኔም እወዳታለሁ #እመቤቴ ከሁላችን #ጋር ትሁን♥♦♥
@aynalemaynu1675
@aynalemaynu1675 6 лет назад
ኪንጎዬ ዋው እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅክ ደስ ስትል
@meseretmekonenn4652
@meseretmekonenn4652 6 лет назад
ማርያምን እወዳታለሁ ሲል ወይ እንዴት ደስ እልፍኝ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@trezanegasi3047
@trezanegasi3047 6 лет назад
Kingo ur so beautiful lovely talk. God bless you
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 6 лет назад
ስወድህ እኮ ማርያም ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ
@ሰሙነኝየደሴዋ
@ሰሙነኝየደሴዋ 6 лет назад
ወይ ጉድ ወዶች ሎቲ ይለብሱ ጀመር አስታግፉሩሏህ ሙሥሊም ላረገኝ ጌታ ምሥጋና ይገባዉ
@alemhalefom4365
@alemhalefom4365 6 лет назад
Dese yelale sereatu ena eregataw tebarek
@abayabay3228
@abayabay3228 6 лет назад
እኛም እንዳተ እንዎዳታለን ክብር ምስጋና ይገባታልና
@buruktube
@buruktube 6 лет назад
ዲጄ ኮስኪ ስላየሁ ደስብሎል በሬድዮ አቀራረብህ ይመቸኝ ነበር ድምፅ ህም ሳቅ ህም ይመቻል
@ናኑየድንግልማሪያምልጅ
ENdet endemwedeh ko neffff amet yanurelen Egziabher fqrachun yabzaw tdarachunm yasaqalachu #kingoye❤❤❤❤❤
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 5 лет назад
አርቲስቶች በብዛት የፈጣሪ እናቱን ድንግል ማርያምን ትወዳላችሁ እሷም በፍቅሯ ከአለማዊነት ታውጣችሁ
@najatsars8005
@najatsars8005 6 лет назад
ufyeee Yana Gata Maryamn Baxam New Mewedat Setel Des Setel Emabata Dengel Maryam Zemanhn Tebarklh
@tyghih7257
@tyghih7257 6 лет назад
ማርያምን ከወደድካት ከሙዚቃው ወተህ መዝሙር ዘምር ወድሜ
@zainebzaineb4531
@zainebzaineb4531 6 лет назад
ታሜን መርሳት በጣም ከበደኝ ስለሱ ሲወራ ሆድ ይብሰኛል ታምዬ ነብስህ ይማር
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
[[[በክርስቶስ የሆኑት ትውልድ ሁሉ ማርያምን ያመሰግኑ ተብሎ ቅዱስ መጽሐፍ ተጻፈ!!እንደ ቃሉ ማርያምን ሳያመሰግን ጌታ ሆይ!ጌታ ሆይ ብቻ ያበዙም ወደ ገሀነም እንደሚቡ ተጻፈ!!]] (Share it!!....Share it!!.....Share it!!) ★★★**ታላቁ የመዳን ሥራ ተሰርቶብኛልና ትውልድ ሁሉ የተመሰገኝሽ(ብፅዕት) ብሎ ያመሰግነኛል፥ ይለኛል**@ሉቃ1:48-49 ★★★**ማኅፀንሽ ፍሬ ኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ(የተመሰገነ) ነው፥አንቺም የተባረክሽ (የተመሰገንሽ) ነሽ**@ሉቃ1:42 ★★★**እሷ ክርስቶስ ተወልዷልና ሰው ሁሉ እናታችን ጺዬን ይሏታል፤ልጇቿም ስለ እሷ በተጻፉ ብዙ መጽሐፍት ይሰብኳታል፤ ያመሰግኗታል**@መዝ86(87):4-7 @ሉቃ1:48-49@ገላ4:26 ★★★**እናቱን የማያመሰግን፥ራሱን እንደ ጻድቅ የሚያይ ርጉም ትውልድ አለ፤ አይኑ በእብሪት በላይ ወደ አሉት ይመለከታል** @ምሳ30:10-13@ዮሐ19:27 ★★★**እናንተ ርጉማን ለሴጣንና ለሰራዊቱ ወደ ተዘጋጀ ዘላለማዊ እሳት ሄዱ ፥አመጽ ትዕዛዛትን ንቃችሁ ጌታ ሆይ!ጌታ ሆይ! ስላበዛችሁ ብቻ ገሀነም አታመልጡም እኔ ከቶ አላቃችሁም**@ማቴ25:41@ማቴ7:13-23 @ራዕ20:10 ☞☞☞☞ትውልድ ሁሉ!!! ማርያምን ስለእሷ በተጻፉ ብዙ መጽሐፍት ብፅዕት(የተመሰገንሽ) እያሉ ይስበክ፤ቃሉ ነውና ማርያምን ማይሰብክ እሱ ክርስቶስን የሚጠላ እና የተረገመ የዲያቢሎስ ልጅ ነው!! እኔ ቃል አይደለም ያመጽሐፍ ቅዱስ ነው ያለው @መዝ86(87):4-7@ሉቃ1:48-49 ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♦♦ድንግል ማርያም ከአዳም ጀምሮ ለሰው ልጆች የመንፈስ እናት ሆና በመስቀሉ ቃል ተሰጥታለች፦ ★★★**ኢየሱስም በመስቀል ላይ ሆኖ ለዮሐንስ እንኃት እናትክአለው፤ ለእናቱም እንኃት ልጅሽ አላት**@ዮሐንስ19:27 ★★★**በሃይማኖት በወንጌል የወለድኳችሁ የቆሮንጦስ ሠዎች ሆይ!ለእኔ ልጆቼ እንደ መሆናችሁ መጠን**@ 1ቆሮ4:14-15@2ቆሮ6:13@ገላ4:19 ♦♦አጠቃላይ ቅዱስ ጳውሎስ ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ጴጥሮስና አቡነ አረጋዊ አቡነ ተክለሃይማኖትና ሌሎችም ዋናዎች በሃይማኖት ወልደውናልና **አባቶቻችን** ናቸው።ምድራዊ ወላጆች ሰማያዊ አምላክና ማርያም ምሳሌ ናቸው@መዝ103:13 ♦♦በተመሳሳይ በክርስቶስ **በመስቀሉ ቃል** ለትውልድ ሁሉ እናት ትሆን ዘንድ የተሰጠችው ማርያም ሃይማኖት ክርስትያኖች ሁሉ በመንፈስ ወልዳናለችን **እናታችን ማርያም** እንላታለን። ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♦♦ትውልድ ሁሉ እናቱን ማርያምን ያመሰግንና ይሰብክ ዘንድ ቃለ እግዚአብሔር ያዛል። ★★★**ማኅፀንሽ ፍሬ ኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ(የተመሰገነ) ነው፥አንቺም የተባረክሽ (የተመሰገንሽ) ነሽ**@ሉቃ1:42 ★★★**ታላቁ የመዳን ሥራ ተሰርቶብኛልና ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይለኛል....ዘንዶውም እሷ ላይ ይቆጣል፥ዘሯን ይዋጋል** @ሉቃ1:48-49@ራዕ11:17 ★★★**አምላክ የተነገረላት የሁሉቀ ይፈጸምላታልና፥ልጆቿም ጉባኤ ተነስተው ያመሰግኗታል....ሰው ሁሉ እናታችን ጺዮን ይላታል**@ሉቃ1:35መዝ86(86)፡4-7@ምሳ31:31 ♦♦ይህ ማለት እኮ ማርያም ብፅዕት እያለ አፉ ይሰብካል ያመሰግናል፥ማለት ነው፡፡ አፉ ካልሰበኳት ቃሉ እንዴት ይፈጽማል???ወይስ ቃሉ የውሸት ነው???ብለን መንፈስ ቅዱስ ልንሰድብ ነው???ከሐዋሪያት ጀምሮ ድንግልን ያለመሰገነ ማነው???ማንም። ♦♦((The Devotion to the Virgin Mary in the Early Church - Early Christians www.earlychristians.org › origins › item)) The Virgin Mary has been honored and venerated as Mother of God since the first centuries of Christianity “The first ... ★★★**የእስራኤል ቤት ሆይ እግዚአብሔርን ባርኩት የምትፈሩት ሆይ ባርኩት(አመስግኑት)@135:19-21 ♦♦ምሳሌ፦መናፍቃንብለው ሲዘምሩ..ላመስግነው ማለታቸው ነው።ማለት የተመሰገንሽ ማለት ነው።ማርያም የተመሰገነች ናት@ሉቃ1:42 ♦♦**ብፅዕት** የሚለው ቃል ተባዕታይ ወይም ወል ተባዕታይ **ብፁዕ** ይለዋል። ብፅዕት ማለት የተባረከች፥የተመሰገነች ምስጉን ማለት እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ ይመሰክራል። ★★★እግዚአብሔር ኃጢያቱን የማይቆጥርበት ሰው **ብፁዕ** ነው ብሎ ዳዊት በመዝሙሩ ጽፏል@ሮሜ 4:8 ★★★እግዚብሔር በደልን የማይቆጥርበት ሰው**ምስጉን** ነው@መዝሙር31(32):2 ♦♦መናፍቃን ምርጡ የትርጉም ስልት በሚሉት መጽሐፍ ቅዱስን ፥ በመጽሐፍ ቅዱስ የመተርጎም ስልት ቅዱስ ጳውሎስ የጠቀሰው ብጹዕ (ሮሜ4:8)የሚለው ቃልን በመዝሙር ምስጉን(መዝ31(32):2) ብሎ ይፈተዋል። ብጽዕ የተመሰገነ ብጽዕት ማለት የተመሰገንሽ (Praise) ማለት ነው። ♦♦ ስለዚህ ብፁዕ ማለት የተመሠገነ የሚል የሰፋ ትርጉም እንዳለው እናያለን። **ብፁዕ**ለሴት ብቻ ሲጠራ**ብፅዕት** ይሆናል ትርጉሙም **የተመሰገነች** ማለት ነው። ♦♦ማርያም **ብፅዕት፤የተመሠገነች** ብቻ አይደለችም።ትውልድ ሁሉ ያመሠግናታል፤ ስለዚህ**ትውልድ ሁሉ ብፅዕት**ይለኛል ስትል**ትውልድ ሁሉ ያመሰግነኛል ይሰብከኛል ማለቷ ነው**።እሷ ውጪ ለማንም ባልተፈቀደ ስልጣን ስለ እራሷ እኔ(I) ብላ መሠከረች፦ ★★★**ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ያመሰግነኛል(ብፅዕት) ይለኛል**ሉቃ1:48-49 ♦♦ብዙ **ብፁዕ** ይኖራሉ፤ካለ ማርያም ግን **ትውልድ ሁሉ** ብፅዕት የሚሉት ማን አለ?????ማንም **ትውልድ ሁሉ** የሚያመሠግነው የሚሰብከው የለም። ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ★★★**ይህ ወንጌል በሚሰበክበት በየትኛው አለም፥ቅዱስት ቢታንያ ማርያም ደግሞ ለስራዋ ትሰበካለች**@ማር14:6 ★★★**ሙሴስ ከቀድሞው ትውልድ ጀምሮ በየከተማው የሚሰብኩት አሉ**@ሐዋ15፡21 ♦♦ሙሴና ቅዱስት ቢታንያ ከሞተም በኃላ ለዘመናት ከተሰበኩ ማርያም መሰበክ ምን ያንስ @ሐዋ15:21 @ራዕ15:3 ፤ቅድስት ቤታንያ ማርያም ለአለም ሁሉ የምትሰበክ ከሆነ፤ማርያምን ማመስገን እና መስበክማ ምን ይበዛ??? .. ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♦♦እናቱን ድንግል ማርያምን የማያመሰግንና ሰማያዊ ሥልጣኗ አማላጅነቷን ቤዛነቷን መጽናኛ ከተማነቷን በማክበር ብቻ ሳይሆን በልቡ አንግሶ የማይገዛ ክርስቶስ ተቃዋሚ ነው፦ ★★★**አባቱን የሚያቃልል፥እናቱን የማያመሰግን፥ራሱን እንደ ጻድቅ የሚያይ ርጉም ትውልድ አለ፤እብሪት በላይ ወደ አሉት ይመለከታል**@ምሳ30:10-13 @ዮሐ19:27 ★★★**በሰማይ ላሉት ስልጣናት በማክበር ብቻ ሳይሆን ሳይሆን ኀሊናም መገዛት ግድ ነው፤የማይገዛም እሱ የክርስቶስ ሥርአት ተቃዋሚ እንደ ሆነ እወቁ"@ሮሜ13:1-7 @ራዕ13:6 ♦♦መጽሐፍ እናቱን ማርያምን የማያመሰግን(የማይባርክ)፥ሥልጣኗ እማይገዛ የተረገመ ትውልድ አለ፥ይህ ትውልድ የራሱ ፈራጅ እራሱን አርጎ እንደ ፈሪሳውያን የሚሉትና ለዘላለም ገሀነም የተዘጋጁት የዘመናችን መናፍቃን ናቸው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ 🌿❤️💛🌹💖💛❤️💚🌹♥🌿🌹 ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 6 лет назад
አሜን ማር
@ethiopiatikidem5580
@ethiopiatikidem5580 6 лет назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen
@user-munet
@user-munet 6 лет назад
የልደትዬ ወዳጅ ኪንጉዬ እመቤቴን ስለምትወድ ወድድ ነው ማረግህ
@ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት
ይመችህ ♥
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ
እኔም እንዳንተ ማርያምን እወዳታለሁ ኪንጎየ ማርያም ትጠብቅህ
@rozaroza1795
@rozaroza1795 6 лет назад
Kingo mirte sew betam ewdhalhu betlye yetama godegn selhonke akebrhalhu embata tetebkehe
@ሜሮንትግራወይቲ
@ሜሮንትግራወይቲ 6 лет назад
ወይኔ ፍታ ብሎ ነው የሚናገረው ጭራሽ ሰው የሚከታተለው አይመስለውም ደስስ ሲል ልጅ
@sarimirbozayo5918
@sarimirbozayo5918 6 лет назад
ኬንጎ ስላይውህ ደስ ብሎኛል ግልፅና ፈታ ያልክ ነህ ጨዋታህ ተመችቶኛል
@fahmiomer4014
@fahmiomer4014 6 лет назад
ልብስ አለባበስህ ደስ አይልም ይጨንቃል ተወጠርክ በልክህ አትለብስም ተውሰህ ነው የለበስከው
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔም ማርያምን በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤❤
@ለአላህብለንእንዋደድ
ትንኝ ያንቃል እንደ በምርቃና ፀጉርህን አላምጠኸው እንደሁ እንጅ
@فضيله-ك8ق
@فضيله-ك8ق 6 лет назад
ኢንደ ሴት ፀጉሪህን አብቂለሀል ቁረጠው በውድ ደስ አይልም በየጆሮም የለውን አዊልቅ የስጠለል
@maydamayda1240
@maydamayda1240 6 лет назад
Tebark betam wededkuh & akbrkuh yene wendm
@genetgenet3790
@genetgenet3790 6 лет назад
Yordanos Kahsay hi
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 5 лет назад
ማርያም ብለህ ስትጠራ ደስ ኣለኝ ማርያም ያሰብከውን ታሳካልህ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 6 лет назад
ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል ሁለቱም አክተኞች ናቸው ግን ስትወፍር ላብ በላብ ሆንክ ቀንስ አያምርብህም አክባሪህ ነኝ
@munaabdella6155
@munaabdella6155 6 лет назад
ሰይፍሻ እስኪ ropanan አቅርብልኝ ብታይ ስወደው
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 6 лет назад
ቆይ አተ ከሴት ምን ቀረክ ጆሮጌጥ አለክ እረጂም ፀጎር አለክ. የወድ ሴት እንበልክ ግን አድናቂክ ነኝ ኪጎይ
@asfhf6913
@asfhf6913 6 лет назад
ኪንጎየ በጣም አደንቅሀለሁ ግልፅነትህ ተመቸኝ እስታይልህንም እወድልሀለሁ በርታ
@kalkidantesfaye4952
@kalkidantesfaye4952 6 лет назад
ኪንጎዬ ስወደው እኮ ሁሉ ነገሩ ሲመቸኝ እኮ
@ያለድንግልማርያምአማ-ሠ3ዠ
ድንግል የልጇን መንገድ ትምራህ ማርያምን የሚጠላ የለም ከስይጣን ውጪ
@barch8945
@barch8945 6 лет назад
Wey yena geta maryamn betam new mwedat sil lebh ygebal embrhanen ttebkh
@addis2653
@addis2653 6 лет назад
To nervous dude 😟 put you shit together Kingston my azzz ፕሮግራማችሁን እስማው ነበር ሁሌም ይሄ አመስለኝም ነበር አሁን ገባኝ ምድረ ቅብ አራዳ ተሞጋገሱ ትንሽ class ስጡት ንንግግራችሁን
@feefee3959
@feefee3959 6 лет назад
አንተን የመሠለ ማኛ ማግባት መታደል ነው 😍😍😍😍😍😍😍😄😄😄😄😄
@hiattebrkhiat927
@hiattebrkhiat927 6 лет назад
እመብርሀን ዘመንክን ትባርክልክ
@lov3888
@lov3888 6 лет назад
ኡፍ የታሜን ነገር እኛንም ኣሞናል ኪንጎ😢😢 ከልባችን ኣልጠፋ ኣለ😢
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 лет назад
እናመሰግናለን ሰይፉየ
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 6 лет назад
በሬዶን ነበረ እማቅክ ዛሬ በማያቴ ደስብሎኞል ገን ፀጉር የለው ወንድ አልውድም ይቅርታ!
@merisolomon939
@merisolomon939 6 лет назад
እመቤቴ አሁንም ትጠብቅክ ኪንግዬ
@semiramuhammed8847
@semiramuhammed8847 6 лет назад
ምርጥ ሰው
@zdtube2303
@zdtube2303 6 лет назад
እሄ ሰው ግን ሰይፍሻ አንዳለው ኪንጎ ቲማቲም ሳይሆን አይቀርም የበላው አጣቆ እንደበላ ጥጃ ተወጣጥሯል በዛ ላይ ውሀ ተግቶ ሊሞት ነው ጨው አብዝቶ ነው መሰል ቲማቲሟን የበላት እንዳይፈሳ አስቤለት ነበር
@merimmohamed9622
@merimmohamed9622 5 лет назад
Enim sekakanu gelugni naber kjnet kunete sebeza
@hiattebrkhiat927
@hiattebrkhiat927 6 лет назад
ማርያምን ስለምትወዳት እንወድሀለን
@mekdesmekdes5372
@mekdesmekdes5372 6 лет назад
ታሜ ነፍስህን ይማረዉ ቅን ስለሆንህ ሁለዬም ስምህ በጥሩ ይነሳል
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ
ስወዲህ የኔ አበሳ እመብርሀን ትጠብቅህ
@mariammaganda6976
@mariammaganda6976 6 лет назад
ወንድ ልጅ ወንዳውድ ሲውን አጅ አልጫያ ሲውን በጣም ያሰጥላል ቅምሰ መልብ ነው ይቅርህ አንትህ ወሸታም ይታምራትን የህክምና ውጥት አኔ ይንግራችዋልው በልህ ጥፋያ
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 6 лет назад
D.J I really respected this dude!
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፈ5ዀ
ወይጉድ የእግርህ ክፍተት በሬ ያሾልካል ከረባትህንና የአይንህን መስለምለም የቦርጭህን ፀጉርህን ሳዬው እርጉዝ ሴት እዳታይህ ተመኘሁ።
@አሲሽኮሪናጓልዴሴ
ክክክክክክክክክክክክክክክ ወረድሽበት እኮ ማዓረይ
@umihabibti4554
@umihabibti4554 6 лет назад
wadew ayseku kkkk
@jtube3698
@jtube3698 6 лет назад
ክክክክክክ
@maryamomar2694
@maryamomar2694 6 лет назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክክክክ
@ያለድንግልማርያምአማ-ሠ3ዠ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክክክክክክክክክክክክክክ አረ ሆደን አሳመምሽኝ ይሄን ኮመንት ሼር አድርጉለት ለ ዲጄ ኪንግ
@zfikerzfiker66
@zfikerzfiker66 6 лет назад
ኬንጎ ምርጥ ሰው ድምጹን ስወድለት አይታሜ አይሞት ሞት ልጅ አይውጣለት
@meti277
@meti277 6 лет назад
Sewdachuuuu eko sefiyeee & kingo weddiiiiii ye Redyo ndenochi ❤💋💋💋❤😍😍😍❤💋💋😍😍😍❤💋💋😍😍💋💋❤😍😍❤💋❤😍😍😍❤💋💋😍😍😍❤❤💋💋❤😍😍❤💋❤💋💋❤😍😍😍❤💋💋❤😍😍❤💋💋❤❤😍😍
@መስከረምየድንግልማርያምል
እመብርሃን ትጠብቅህ በድንግል ቀልድ የለም
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 6 лет назад
Kingo mirt gazetenga ewnetun firtrit argeh silemtizegib betam adnakih neng.......... kingo gar malebabes yelem.... enkichun new yeminagerew...👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Далее
РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:05:16
Просмотров 1,3 млн