Тёмный

Seifu on EBS : ድምፃዊ ጃሉድ በሰይፉ ሾው 

Seifu Show
Подписаться 815 тыс.
Просмотров 371 тыс.
50% 1

Seifu on EBS : ድምፃዊ ጃሉድ በሰይፉ ሾው

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 536   
@HH-505
@HH-505 5 лет назад
ጃሉድ የዋህነት የሚመቸው ማነው
@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ
የኔ ከርታታ ያሳዝነኛል
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 4 года назад
subscribe በማድረግ አበረታቱን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalimola8427
@kalimola8427 5 лет назад
ጃሉድ ይመቸኛል የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@kubatube9616
@kubatube9616 5 лет назад
Ikone abiro aderasen subscribe arigegn konjo
@kalimola8427
@kalimola8427 5 лет назад
@@kubatube9616 ayaskflm mn xaxa alew argalew
@ዳኒራስታ
@ዳኒራስታ 5 лет назад
ሰይፍ ጥያቄ ከጠየክ በኋላ ተጠያቂው ሀሳቡን እስኪጨርስ ትግስት ይኑርህ
@winterabraham1667
@winterabraham1667 3 года назад
😂😂😂😂😂😂
@TigistTefera-x9g
@TigistTefera-x9g 3 часа назад
Tengebegebe😂😂😂😂😂😂
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት
አይዞህ ለእህትህም ነፍስ ይማር ላንተም እድሜና ጤና ይስጥህ ሰላምህን ያብዛው
@ebromame8056
@ebromame8056 5 лет назад
መዳሃኒትዬ😙
@josykas2957
@josykas2957 5 лет назад
38968013
@jonathanknowsgaming8169
@jonathanknowsgaming8169 5 лет назад
ጃሉድን ኢትዮጵያ ዉስጥ ካሉ አርቲስቶች አብልጬ የምወደው ምርጥ ሰው ነው.. ይሄ ራስ በረሃ ሙሉ በሙሉ የሰዉን ልጅ አሳንሶ የማየት ችግር አለበት 😠😠
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
ጃሉድና ቦብ ማርሌ ሚመሳሰልበት ሰው በላይክ አሳውቁኝ
@moab5417
@moab5417 5 лет назад
jezba. mn malet new demo yihe?
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
@@moab5417 ጀዝባ የኦሽው እማ አቺ ነሽ
@muhamedselman2536
@muhamedselman2536 5 лет назад
አያ በሻ መቼ ነው የምንሰለጥነው ግን😮😮😮
@የነገንማንያውቃል-ኈ1ፈ
ትክክል የድንግል ልጅ ቆንጅየ
@gjsugquvg8nd741
@gjsugquvg8nd741 5 лет назад
በጣም የምወዳት እህቴ ነች በእውነት አብሮ አደግ ነን መሞቷን በሰው አገር መስማት በጣም ያሳዝናል 30 አመት በአንድ ጊቢ አብረን የኖርን ነን ምርጥ ቤተሰብ ናቸው
@ethiopfrste5045
@ethiopfrste5045 5 лет назад
እግዛቤር ያፅናህ መወለድ ቆንቆ ነዉ
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 лет назад
@@ethiopfrste5045 ቆንቆ ፊት ቋንቋ ብሎ መፃፍ ያቅታል ጀዝባ
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 5 лет назад
@@tebabbelaynhe6831 መሳሳት ሀጢያት አደለም ስተቱን ሳትሳደቢ መናገር አትችይም
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 лет назад
@@samrawitabera6698 አዎ
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 5 лет назад
Tebab Belaynhe ክክክክክክክክ ምን ሆነሽ ነው ተናግሮ አናጋሬ
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 5 лет назад
ሙድ የምትይዝበትና የማትይዝበትን ሰው ለይተህ እወቅ የራስህን እንጀራ እየጋገርክ የሰው አትርገጥ
@emu1070
@emu1070 5 лет назад
ጃሉድ እኮ በራሱ አለም ውስጥ የሚኖሪ ብቸኛ ሰው ነው ደሞ የዋህ ነው ስንት የሚታሰር እያለ ጃሉድ ይታሰር አይ እምዬ ኢትዮጵያ ምስኪን ምን አደረገ ብለው ይሆን ???
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 лет назад
ልክ ነሽ ውዴ በቅንነት ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 лет назад
አደዘዥ እዕ በመጠቀም ነው የታሰረው
@afeworkmeaza8189
@afeworkmeaza8189 5 лет назад
ወንድሜ አደንዛዥ ዕፅ መጠቀም ስንቶቹ መኪና የሞላውን ዘና ብለው እያጓጓዙ አደለም እንደ
@meseretyimer8924
@meseretyimer8924 5 лет назад
በሱስ ነው የታሰረው !
@lijkerim4842
@lijkerim4842 5 лет назад
@@mulualemethiotube792 hahah
@yoalapp
@yoalapp 5 лет назад
የጃሉድ አድናቂዎች እንኳን ደስስስስስስስ ያላችሁ ያለን ጃሉድ እንኳን በሠላም ወጣህ ምኞታችሁን like በማድረግ እንግለፅለት ☝👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ
@ሉሲከኮልፌ
@ሉሲከኮልፌ 5 лет назад
በጣም እናመኖሰግናለን ባባዬ
@nafnaf766
@nafnaf766 5 лет назад
yoal app ለምንድነው ፖስት ያደረከውን ነገር መልሰክ ምትደልተው?
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 лет назад
👍👏👌😇😘
@የሀሮንዩቱብእናየቢላልዩቱ
ሰብስክራይብ እኮ አርጌህ አለው
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 5 лет назад
Yoal App አንተ ግን ኢሄን ልመናክን መች ነው የምታቆመው ወይስ ላንተ ብለን ሁለትና ከዛ በላይ ስልክ እንግዛ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 лет назад
ጃሉድ ምረጥ ኢትዮጵያዊ በራስህ ዛቢያ ነው የምትኖረው ይመችህ አንተን ማሰሩ ለምን አስፈለገ ስንት ሀገር የሚያበጣብጥ እያለ 😠
@gjsugquvg8nd741
@gjsugquvg8nd741 5 лет назад
በጣም የምወዳት እህቴ ነች በእውነት አብሮ አደግ ነን መሞቷን በሰው አገር መስማት በጣም ያሳዝናል 30 አመት በአንድ ጊቢ አብረን የኖርን ነን ምርጥ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ያፅናችው መላው ቤተሰብ
@tenayatessama7733
@tenayatessama7733 5 лет назад
Uuuu batmmm yekebdal ehet matat enem bakerb naw eheten yatawat
@coiloe2169
@coiloe2169 5 лет назад
አይዞችሁ እህቶቼ ለእናንተ መፀናናትን ለሞቱት እህቶቼ ነፈሳቸውን ይማርው አመኛለሁ
@gjsugquvg8nd741
@gjsugquvg8nd741 5 лет назад
የዘላለሜ ነህ አሜን በእውነት መዋለድ ቋንቋ ነው በአንድ ጊቢ ነው የምንኖረው አንድ ቀን ተጣልተን አናውቅም እንሱ ሙስሊም እኛ ደሞ ኦርቶዶክስ ነን ግን ተለያይተን አናውቅም በእውነት ስንት አመት አብረን ነው የምንኖረው
@አሳርፍተጠንቀቅ
@አሳርፍተጠንቀቅ 5 лет назад
የጃሉድ አድናቂወች የታላቹ? አላህ ፅናቱን ይስጥል ባባዬ እሷንም አላህ ጀነትን ይወፍቃት
@ethiopanfood6617
@ethiopanfood6617 5 лет назад
ጃሉድዬ በጣም ሀዘን ላይ ነክ አንተ ሰይፉ የሚሉህ መላጣ ለምድነው የምታሾፈው አንተ ደነዝ አሁንስ አበዛህው ጨምላቃ
@munat8773
@munat8773 5 лет назад
Temecheshene
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 лет назад
ሁልግዜ የሚቀልድ ሰው ቁምነገርሚ ቢያወራ ለኛ የቀለደ ነው የሚመስለን
@emebetnesibu4565
@emebetnesibu4565 5 лет назад
አንተ እራስክ ነህ ደነዝ ሰው ደነዝ አይባልም።
@radiaahmad3884
@radiaahmad3884 5 лет назад
@@emebetnesibu4565 ክክክክክክ ሰው ደነዝ አይባልም አልሽና አንተ ነህ ደነዝ ትያለሽ ክክክክክ አረ አዝናናሽኝ
@emebetnesibu4565
@emebetnesibu4565 5 лет назад
@@radiaahmad3884ያው ያለው ነው ለማለት ነው ይህ ካዝናናክ የመችክ።
@lalakeremala9640
@lalakeremala9640 5 лет назад
ሰላም ለሀገራችን ዘረኞችን ንቀልልን የሚል ላይክ
@bakavelirizla8015
@bakavelirizla8015 5 лет назад
Seifu u are stupid for trying to making him uncomfortable seating there too close !😂
@ስሜንእርሳሁት
@ስሜንእርሳሁት 5 лет назад
አትፍድበት መላጣ ብቻ ሳይሆን ከእውቀትም ነጻ ነው ማለቴ ከውስጥም ከውጭ መላጣ ነው በአጠቃላይ የአስፍልት ዳር ልጅ ነው ግብረገባዊ ነት የለበትም
@bakavelirizla8015
@bakavelirizla8015 5 лет назад
@jacob outlaw oulaw pussy this is Thug Life! you sound like biyatch and take a seat or a nap you dont know were u belong just like seifu you fool!
@adilsabo8680
@adilsabo8680 3 года назад
First all how he qualify to get this job?
@jamilakalkidan6671
@jamilakalkidan6671 5 лет назад
ጃሉዱ የዋህ እነት ቢጎዳም ለግዜው ለወደፊት መልካም ነው በባህሪህ በሙያህ ምርጥ ነው ነህ
@mab8113
@mab8113 5 лет назад
One of my favourite artist jalud!♥ He is kind, I love him and respect him so much♥I'm sorry about your sister Jaludye, my deepest condolences. Enkuwan le arefa beal be selam adressachu Muslim ehtoche ena wendomoche♥♥♥ Selamachu yebza♥
@ሄሉዬየማርያምልጅ
ለመለው የእስልምና እምት ተከታወቸ እንኳን አደረሳቹው
@kubatube9616
@kubatube9616 5 лет назад
Ikone abiro aderasen subscribe arigegn konjo
@ma3888
@ma3888 5 лет назад
عيدكم مبارك! تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال! ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን! አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 5 лет назад
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኮን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ መልካም ፍቃዳችሁ ከሆነ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ መርቁኝ ያሳካልሽ በሉኝ ትልቅ ህልም አለኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አበረታቱኝ እባካችሁ
@adamtube7908
@adamtube7908 5 лет назад
Sub adrgeshalehu enianim adrgign
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 5 лет назад
@@adamtube7908 እሽ ባባዬ
@saronayalew9374
@saronayalew9374 5 лет назад
ጃሉድዬ የኔ ምስኪን ምን አደረክ ደግሞ አንተን ያሠሩት ለህትህም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ።
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 5 лет назад
ሾካካ አቃጣሪ እውነተኛ ሰው ብትሖን ይሔ ሑሉ ግዜ ሲታሰር ሒደሕ ትጠይቀው ነበር። አንተ ሲጀመር ሼም ሖነ ሼብ የለሕም የጋዜጥነት ሙያውም ሖነ የሾው ሙያውም ሖነ ስብእናው የሌለሕ ሰገጤ ነገር ነሕ። ጃሉድ ቅንና የዋሕ ስለሖንክ ነጻ ወጣሕ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 5 лет назад
Exactly.
@zewedegebremeskel5750
@zewedegebremeskel5750 5 лет назад
ምን ያድርጋችው ሰይፉ ምድረ ቅናተኛ ሁሉ ይህ እኮ ሚዲያ ነው ።
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 лет назад
ለውጥ አለ ማለት ጃሉድን ስናይ ነው የምር ለውጥማ አለ እስኪ ለነውጥ ሳይሆን ለመለወጥ ያሰባችው እኔ ሰብስክራይብ ከማድረግ ይጀምሩ ትፀድቃላችው
@fetabemartishow6289
@fetabemartishow6289 5 лет назад
Ante demo beyehedkibet limena eccc😉
@nanimar3574
@nanimar3574 5 лет назад
ላረግ አስብና ታናድደኛለህ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 лет назад
@@nanimar3574 ምን አናደደሽ እህት አለማድረግ መብትሽ እኮ ነው እ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 лет назад
@@fetabemartishow6289 አንችም እኮ ያው ነሽ ስለዞርሽ ነው ያገኘሽኝ ትሽ ስንት አይነት ሰው አለ ስትገርሙ
@fetabemartishow6289
@fetabemartishow6289 5 лет назад
@@Tube-zh9dt😃😃😃 inema alemenkum
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
ሰይፉ ግን ለምድነው እያሾፍክ የምታወራው አተስ ጡዘታም አነበርክ
@bahilensofinyas897
@bahilensofinyas897 5 лет назад
Haha tuzetam yachikal
@ሰላምለአለም-ኰ2ኰ
@ሰላምለአለም-ኰ2ኰ 5 лет назад
እዉነትም ማረሚያ ቤት በደንብ ታርመካል ንግግርክ አማረ ቁምነገረኛ ነክ ለካ ሰላምክ ይብዛ እህትክንም ነብሱዋን ይማረዉ አብሽር የምወድክ
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 4 года назад
subscribe በማድረግ አበረታቱን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emuyeetetelij1492
@emuyeetetelij1492 5 лет назад
ሰይፍ ግን ምነው ጉሮሮው ላይ ቆምክበት ስለ ሸዋሮቢት ህዝብ ሊያወራ ሲል😏😏
@radihussen7350
@radihussen7350 5 лет назад
ሸዋሮቢት ነሽ እዴ
@hasenhaji5855
@hasenhaji5855 5 лет назад
ምናለበት እስኪ ቢያወራበት
@axsumtube9454
@axsumtube9454 5 лет назад
ጃሉስ ልብስ ብቻ እምጂ ሰውነት የለዉም ትምባሆ ለጤና ይጎዳል ጋንጃ ሰውነት ያፈርሳል @ሰፕስክራይብ@ ግን ኣንርሳ ከምር
@ሰብለነኝሁሌምአፍቃሪ-ፐ8ረ
ግን እኔ ሰይፊን ብዙ ጊዜ ታዘብኩት ሰውን እኩል እይ በስርአት መድረክህ ላይ ሁነት ጠይቅ አንድን ሰው እምትጋብዘው ስራውን ወይም የሆነ ነገር ካለ እሱን እንድያስተዋውቅ እሚካፈል ትምህርትም ለህብረተሰቡ ለማስተላለፍ ነው ካልመጠነህ አለመጋበዝ እራስህን አግዝፈህ እምታይ ከሆነ ይህ የኔ አስተያየት ነው ሌሎችም እንደኔ እሚሰማቸው ይኖሩ ይሆናል እሱን አላቅም
@sirguttube
@sirguttube 5 лет назад
ሰላም ሰይፍየ ለመለው የእስልምእና ሀይማኖት ተከታይ እንኳን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 5 лет назад
አይዞህህህ ጃሉድዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ያበርታህ የእህትህንም ነፍስ ይማር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tinaselam3245
@tinaselam3245 5 лет назад
ሴፍዬ በናትህ አስካለች ተስፋዬን አቅርብልን ጀገነዋን
@nounaphones3020
@nounaphones3020 5 лет назад
ነብስ ይማር ጃሉድ ለኔ ምርጥ ነህ እንጃ ሁሉ ነገርህ ይመቸኛል በርታ እቅድህን እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድሜ አንተን ለጥላቻ የሚሰጡት ሁሉ እግዚአብሔር ልቦነ ይስጣቸው አሜን።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 5 лет назад
ቅጣት ከተባለ እስር ቤት ውስጥ ለሁሉም እኩል የሆነ አመለካከት መስጠት አለበት:: ታዋቂ ስለሆኑ ብቻ የተለየ እንክብካቤ ማድረጉ ትክክል አይደለም! They are not on vacation
@ከበቡሽየእናቷልጅ
ህግ ለሁሉም እኩል መሆን አለበት እንጂ ተዋቅውን የተለያ እንክብካቤ መድራግ ተጋቢ አይደለም። የግድ እንክብካቤ ለመድራግ ተዋቅ መሆን ያለበትም ጥፋት ጥፋት ነው። በእኩል ማራም ነው ያለበት።
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 5 лет назад
መልካም አረፋ ጃሉድ እስር ቤቱ ህይወትህን እደሚቀይረው ተስፋ አደርጋለሁ Good Luck 👍
@peterzemen4862
@peterzemen4862 5 лет назад
ጃሉድ የታነፀ ነው😎😎 ሰይፍሻ እግዚአብሔር ያሳድግልህ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ደስ አለህ በአለም ላይ ያላቹ ለእስልምና ተከታዮች ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ የመቻቻል የሰላም የፍቅር በአል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏 በጎ ማድረግ የምንጀምረው የእኔን ቻናል አዝናኝ እና አስተማሪ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ነው
@berhaneholoversohone2180
@berhaneholoversohone2180 5 лет назад
የምር እምወደው እማከብረው ሰው ነው ማንም ይሳሳታል ስተቱን ካልደገመት ትልቅ ሰው ነው እትም እደምትሆን አልጠራጠርም
@sofiaosman308
@sofiaosman308 5 лет назад
እንኳን በስላም አደረሳቹ ለመላዉ የእስልምና ተከታዮች በሙለ
@kubatube9616
@kubatube9616 5 лет назад
@ኩራቴ ኢትዮጵያዊነት sub arigeshalew achim arigegn
@bechestedebeke3758
@bechestedebeke3758 5 лет назад
ጃሉድ ምርጤ አይዞህ ልሙና ነብስ ይማር ፈጣሪ ይጥብቅህ
@lulamohammed2052
@lulamohammed2052 5 лет назад
Munaye abro adege😭 . Allah jenetul firdos yiwefiqish ehite. 😭
@rosikiyaa1167
@rosikiyaa1167 5 лет назад
አይ የኢትዮጵያ ህግ አሁን የሚታሰር ቢጠፋ ጃሉድን ...? እግዚአብሔር የስራቹን ይስጣቹ
@hironymareyamlil3152
@hironymareyamlil3152 5 лет назад
የኔ ምስኪን አይዞህ በርታ የእህትህን ነፍስ በገነት ያኑር
@achochuda1392
@achochuda1392 5 лет назад
አንተ መላጣ ምልጥልጥ ከሰው ሰው ትለያለክ ለምን አታከብረውም ሻጋታ
@yalfalyosef7401
@yalfalyosef7401 5 лет назад
ጃሉዴ በጋንጃም በሉባንጃም ሳትጦዢ ቀብራራ ነሽና😂😝😝 ነብሷን ይማረልሕ ጃሉዴ😩
@galilarout6344
@galilarout6344 5 лет назад
አይዞክ ለሁሉም ንገር እግዚአብሔር ያለው ነው የሚከናወነው
@ሰኒየአባቴልጅ
@ሰኒየአባቴልጅ 5 лет назад
በጃሉድ መነፅር ይሁንባችሁ😜😜ሰብስክራይብ ተጫኑኝ
@abebaabe733
@abebaabe733 5 лет назад
ሰገጤ ሙድ መያዝሺ ነዉ
@mogo3101
@mogo3101 5 лет назад
@@abebaabe733 dedeb esu hazen laye new yalekesebet ayenun selamemewe new menetseru
@zuzutube5497
@zuzutube5497 5 лет назад
የምንአውዳመትነው ንክር በሰረአትአትናገርምደ ሥትክርስቲንወች እኳንለአረፋበአልአደረሣችሁያሉን።በዚህአጋጣሚ ክርስቲያን ወገኖቻችን እናመሠግናለን ።
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 лет назад
ጃሉድ የኔ ንፁህ ሠው❤😇😘
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 лет назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 лет назад
@@mulualemethiotube792 አደረኩህ👍🤗
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Месяц назад
ላሀውለ ወካ ቅወተ ኢላ ቢላህ አንድ ጓደኛ ነበረኝ በክጂነታቺን የምንወደው ዘፋኝ ከብዙ አመት በሇለ ስንገናኝ የሰራቼውን ስራቼው እያወራ እንዳደንቀው አይናይኔን ያያል አሳዘነኝ እኛ ነብስ አውቀን ዘፈን አርቲፊሻል ሂወት መሆኑን ተረድተን የሱ ወሬ ለኛ አሳዛኝ የነዳማ የቂል ላይፍ መሆኑ ገብቶን እሱ እዛው ነበር አንተም እሱን አስታወስከኝ ተው ብሰል وقالو لو كنا نسمع اونعقلو مماكنا في اصحب اسعير
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 5 лет назад
Can you please get serious with your respectful guest. This artist isn't necessarily your clown.
@s.a8334
@s.a8334 5 лет назад
ጃሎድ ሙስሊም ነህ እንዴ? ኢድ ሙባረክ ብያለሁ ለመላ ሙስሊም ኢትዩጵያያን
@salammar7217
@salammar7217 5 лет назад
ሰላም ለሁላችን አዎ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 5 лет назад
እኳንአብሮአደረሠንማሬ ሙስሊምነውደግን በስርአትአላቀረቀም ለዋዜማውነውያለው እቁጣጣሺመሠለው አሠዲቢነው
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 лет назад
@@zuzutube5497 ማር በቅንነት እኔንም ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@zuzutube5497
@zuzutube5497 5 лет назад
@@mulualemethiotube792 አብሺሪ ጥሩነገርየምለቂከሆሺ
@JohnDaniel-kl6dk
@JohnDaniel-kl6dk 5 лет назад
My favourite artists jalud i love him what happened to him why he arrested for please help me if anyone knows store?
@tube6205
@tube6205 4 года назад
Seyifu arif new sewoch enenim subscribe adrigugn ena aberitugn
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 лет назад
ጃሉድ ፈታ ያልክ ሰው ነው ይመቸኛል 💗💗💗💗💋💋💋💗
@608756
@608756 5 лет назад
ሰይፉ: "ጃሉዴ ሸቤ ስትገባ የሻማ አልዘፈንክማ " ጃሉድ: "አይ አስተያየት አድርገውልኝ የኩራዝ ነበር የዘፈንኩት"
@habeshaw1899
@habeshaw1899 5 лет назад
Ensak ede
@liliendale6637
@liliendale6637 5 лет назад
ነብሱዋን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭 አይዞክ ጃሉድ ብርታቱን ይስጣችሁ
@tube2134
@tube2134 5 лет назад
ጥሩ ብቃት አለህ ግን ያችን ነገር ድጋሚ አትጠቀም በመስሪያ ግዜህ ቀለድክበት
@ኢትዮጵያለዘላለምትኖራለች
ምን አድርጎነው
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
6:57 ሰይፏ ልጅ እንዴት ናት መውለድህን ሰምቼ ነ ነበር 7:03 ጃሉድ :- እህቴ ሞታብኝ..... 7:07 እኔ እግዚአብሔር ያፅናህ ግን አሁንም ትነፋለህ ጋንጃ??
@akmeljundi5514
@akmeljundi5514 4 года назад
አይ ሰይፉ ባንተ ቤት የበዓል ፕሮግራም መስራትህ ነው .....አንተ ግም ኢስላሞፎቢክ ... ለነገሩ ክትፎ በፖፖ እንደማቅረብ ነው ስለ ሙስሊሙ ምንም አታውራ ዝም ብትል ይሻለናል (ይሻልሀል)....
@Tube-vd9mz
@Tube-vd9mz 5 лет назад
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ጃሎን አላህ እህትህን በጀነት ያኑርልህ በጀነት አላህ ሞእሚኖችን ሁሉ ይሰብስበን ያረብ
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 лет назад
ሰይፉ ፋንታሁን ሜሮን ጌትነት አቅርብልን በሜሮን ጌትነት ላይ ሶሾል ሜዳሊያ መነጋገሪያ የሆነው እውነት ነው ወይስ ሐሰት ነው ከራሷ አንደበት መስማት እንፈልጋለን እና አቅርብልን ሰይፉዬ
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 5 лет назад
Min adrga new meron
@issanazret6485
@issanazret6485 5 лет назад
ብሰልም ደስ ይለኝ ነበር። ግን ውሸት ነው
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 лет назад
@@issanazret6485 😃🤑 አታረገው ሜሮን ጌትነት እስልምና እምነት ተከታዮ ልትሆንም አትችልም ምርጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ናት ። የሰይጣን ጀሮ ይደፈን
@niemamohamed3531
@niemamohamed3531 5 лет назад
selam Darwish 😜😜😜😜😜😜👊👊👊👊
@زهرهال-ش7م
@زهرهال-ش7م 5 лет назад
@@selamdarwish5927 ብትገባ እድለኛ ትሆን ነበር በመጭው አለም
@meronneguse5871
@meronneguse5871 5 лет назад
I love jalude miss you
@abebaabe733
@abebaabe733 5 лет назад
ጃሉድዬ ምርጥ ኢትዪጲያዊ አድናቂህ ነኚ
@minitamerherena9662
@minitamerherena9662 5 лет назад
የ ሰፊሻ አድነቂዋች በ like አሳዩኘ
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 лет назад
ጃሉድዬ አኖድሃለን ምርጤ በርታልን
@girmaleo8367
@girmaleo8367 5 лет назад
Jalud betaam yemiyasekegn sew new josse in the house laye yesetew interview betam bezu gize new yayehut sideberegn erasu ayewalew 😂😂😂😂 gin zare arif new ✌️
@tarikeeric8360
@tarikeeric8360 5 лет назад
ሰይፉን በጣም ረጅም ግዜ ነው ማውቀው ግን አንድም ቀን እንደታዋቂ ሰው አይቼው አላውቅም: : ምክንያቱም እውቅና እንጂ እውቀት የለውም ፣በዚህ ላይ ለሰው ክብር አይሰጥም ፣ ሌላው ደግሞ ሲቀልድ ደረቅ ነው; : ባጠቃላይ አይመቸኝም!
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
*አለባበስ* #ትጠላለክ #አበሻ *ሜም* *ታየኝ* *ሲፈትሉ* *ነገ*
@ሉሲከኮልፌ
@ሉሲከኮልፌ 5 лет назад
ኦ ጃ እህትክን አላህ የጀነት ያድርጋት በጣም ያሳዝናል ስለተፈታክ በጣም ደስስስ ብሎኛል
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
ጃሉዴ ላንተ እኮ አይታወቅክም ያዛኔ ፖፍ ስትይ ስለነበረ ያረክውን ቢነግሩክም አታምንም ልክ እኔ ያተ ንግግር ዛሬ ያተ እስከማይመስለኝ ድረስ አላመኩም እውነትም ታርመካል እንኩዋን ከ❎ወደ✔አሸጋገረከ😘😘😘😘😘☝
@dasalimona8140
@dasalimona8140 5 лет назад
Shewarobte...knjo..ager...love.yue
@yourlifeonpower
@yourlifeonpower 3 года назад
Man, his album ("Nigus") is really great! I enjoyed each piece; very good job Ja Lude!
@mahletalemu43
@mahletalemu43 5 лет назад
Aye seyfu ante nebsik aymarem any ways I enjoyed your show and well come jalude....belnal
@ጌታቸውአሰፋ
@ጌታቸውአሰፋ 5 лет назад
እንኮን ለዚህ አበቃ ጃሉልየ😍😘😍😍😍
@binigunners9797
@binigunners9797 5 лет назад
መላጣ የወረድክ ሰውን ማክበር ተለማመድ መጀመሪያ ጋዜጠኛነኝ ከማለት በፊት ሰይፉ ማለቴ የቁላ ጫፍ እራስን ከፍ ለማረግ ሰውን ዝቅ አታርግ በጣም አስጠላኝ እዚህ ላይ ተሽከርክር🖕
@zizuuyahayati8097
@zizuuyahayati8097 5 лет назад
በጣም ነው እውነት የተናደድኩት ይሄ ቡልሽት ቲሽሽሽሽሽ
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 5 лет назад
Try to respect everyone equally. Otherwise you will get rich disrespect from everyone as you see at the comment section. Jezba melata balager. Aleqlaqi mahayim.
@marefanetawen2371
@marefanetawen2371 5 лет назад
መጦዝ ስታቆም ተረጋጋከ ጃሉዴ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
ሲፍሻ መብሬ መንግስቱን እባክህ ፈልግልን ገጠር አረም እያረምኩ ምዘፍናት የሱን ብቻ ምናቀዉ በተለይ ወሎ ላይ ያለሽዉ ላስታ ላሊበላ አቼን ብሎል ልቤ ፈሊግለት መላ
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 5 лет назад
አለ እንዴ ፍቅር
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 5 лет назад
በአላህ ካለ ይቅረብልን መብሬ እና ከድር ጀማል
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 лет назад
@@ethiomuslim7864 ማር በቅንነት እኔንም ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ
@@ethiomuslim7864 ለምን እኒህ ልጆች ታይተዉ አያዉቁም ይፈለጉልን
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 5 лет назад
@@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ ፍቅር በጣም በተለይ መብሬመንግቱ ከድር ጀማል እኒህ ባለውለታችን ናቼው
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 лет назад
ጃሎድ ወፈረ ደህና ሆኖ ወጣ እንኳንም በሰላም ወጣህ እህትህ ነብሷን ይማር
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 5 лет назад
እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በስላም አደረሳቹሁ ውድ የኢስላም እምነት ተከታዬች
@amadelaljomre7814
@amadelaljomre7814 5 лет назад
امين الله يوفقك
@bashiirbashka999
@bashiirbashka999 4 года назад
👍👍👍👍👍👍
@አቤልመሓሪ
@አቤልመሓሪ 5 лет назад
ወይኔ ምን አገባቹ እሱ ቢያጨስ እናንተም ሸርሙጣዎች ናችሁ ኢትዮጵውያን ወሬ ናቹህ
@bigmick2996
@bigmick2996 5 лет назад
NiGireligi siewo soisi yimemisiliwi hashishi bicha niewi Gini kiseit isoisi yibaisi minimi yilimi
@teddy8668
@teddy8668 4 года назад
Ay seifu derom alewodehm... eski bayehon tenagarihn worie ascheres.. BOLD HEAD😠
@ወሎየዋየሰልማንእናት
ጃሉድ አምሮብህ ነው የወጣህው ማረሚያቤት ተስማምቶሀል
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 лет назад
የሀገሬ ልጅ በቅንነት ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ
ለመላዉ እስልምና እንኮን አደረሳችሁ ብያለሁ ሲቀጥል ሶይፉየ ምነዉ አፌስክበት መችም ሀገራችን ሚስኪን ሰዉ አይወደድም ማለት ነዉ አሽቃባጭ ሀብታሞች ዘረኞች ሀገር አጥፊወች ሲመጡ ደስ ይላችሆል የኔ ከርታታ ይሄን ልጅ ሳይ በጣም ያሳዝነኛል አላህ ካንተጋር ይሁን
@ethiopialezelalemtenur1206
@ethiopialezelalemtenur1206 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጃሉድ ቀልብ ገዛ🙏🏽 እውነትም ለበጏ ነው መታሰርክ ጠቅሞካል:: ያራዳ ልጅ ይመችክ ትችላለክ👍🏽
@kubatube9616
@kubatube9616 5 лет назад
Konjo subscribe argnegn
@mixlagend
@mixlagend 5 лет назад
Like Le JHA LUDE nafakiwoch
@zain64zain22
@zain64zain22 5 лет назад
ስጠብቀዉ የነበረ ሠዉ ጃሉድ እኳን ተፈታህ እ/ረ ያፅናህ
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
ወይ ጉድ እውነትም በጣም ተረጋግትዋል ከመቀባጠር በሚገርም ሁኔታ መረጋጋት ጃሉድነው ግን🙄🙄🙄🙄🙄🙄እኔ አላምንም
@ሜሪቆንጆ
@ሜሪቆንጆ 5 лет назад
ሰይፉ ግን ትገርማለክ እህቱ ከሞተች ሶስት ቀኗ እንዴት. ሾው ላይ ታቀርበዋለክ በውነት ከባድ ሀዘን ነው
@እስልምናየውድሀይማኖቴYout
ምንሆናነው
@gigike1500
@gigike1500 5 лет назад
Ja lude you're legend! R.I.P for your sister
@jossybezatube7538
@jossybezatube7538 5 лет назад
ጃሉድ ገራገር የዋህ ምርጥ ሰው ነው የጃሉድ ወዳጆች ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሌን ይቀላቀሉ
@ፍሬፍሬ-ቐ2ጐ
@ፍሬፍሬ-ቐ2ጐ 5 лет назад
ወዬዬዬ ጃሎድ በጣም ነው የሚያሳዝነው ሙና ምን ነካት በሰመአብ በጣም አዝኛልው
@yewahentertainment4479
@yewahentertainment4479 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-1C1AWXYp8eY.html በዚ link የኢንተርኔት ፍቅር በውጭ ሀገር ለምትገኙ ኢትጲያውያን በተመለከተ ምርጥ video
@kokabmoges7152
@kokabmoges7152 5 лет назад
ዛሬ ገና በስረአር ሲያወራ ሰማሁት
@alhamdulilahforeverything340
@alhamdulilahforeverything340 5 лет назад
Kokab Moges hazen layi silhon newu
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 5 лет назад
ማረሚያቤት ስለገባ ይሆናላ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ጃሉዬ ስወድህ እኮ ትንሽ ኮተታኮተትህ አይመቸኝም እንጂ። ሴፍዬ ዘቢብን አፍጥናት እንኳን አደርሳቹ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም ባዓል ጎደኞቼ👉💕💕
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 5 лет назад
መታስር ደጌ መልካም ስብእናን ተላብስሀል እሰይ
@varietyinfoentertainment6563
@varietyinfoentertainment6563 5 лет назад
አዲስ አመት አዲስ ተስፋ የሙውዚክ ታይም የበዓል ገራሚ ቪዲዮ - Addis Amet Addis Tesfa
@ሶፊአልሀምዱሊላህ
ይገሪማል ጀሉድ ሙስሊም ናው
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 5 лет назад
ስወደዉ😍😍😍😍😍
Далее
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11