ድምፃዊ ፀሀዬ ዮሃንስ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ | Ethiopian Singer Tsehaye Yohannes interview on Seifu Show
አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጃንሜዳ የሚባል ሰፈር ተወልዶ ያደገው ተወዳጅ ዝነኛ ድምፃዊ ፀሀዬ ዮሃንስ ልጅቷ ፣ ማንበብና መፃፍ ፣ ማንእንደ እናት ማንእንደ ሀገር እና በሌሎች ተወዳጅና ዘመን አይሽሬ ሙዚቃዎቹ ይታወቃል ባለትዳርና የልጇች አባት ፣ በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
8 янв 2015