Тёмный

Seifu on EBS: Dawit Tsige Live Performance | Ethiopian Music 

Seifu Show
Подписаться 820 тыс.
Просмотров 1 млн
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 493   
@alemalem8244
@alemalem8244 4 года назад
መልክ ቁመና ትትና ድምፅ ሁሉ ነገር አሟልቶ የሠጠህ አንደኛ ነህ 1😍😍😍
@መሲየወሎልጂቤተአማራመሲየ
የኢትዮጵያ ፈርጥ የሆክ ጨዋ ከጨዋ ቤተሠብ ጋር ያደገ የሸዋ ጀግና እንወድሀለን እፍፍፍ ድምፅ አደኛ ብልህ ይገልፅሀል ወይ
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 4 года назад
ዳዊት ፅጌ (የገበሬ ልጅ)ድንቅ ድምፃዊ 💚💛♥ አንተን አለማድነቅ አይቻለም የኔ 1ኛ ድምፀ መረዋ
@eluseye5888
@eluseye5888 4 года назад
ደሞ በዚህ ላይ አንደበትህ ደሞ በዚህ ላይ ማይክ አያያዝህ ደሞ በዚህ ላይ ላይቭ መዝፈንህ ደሞ በዚህ ላይ ድምጽህ ደሞ በዚህ ላይ ትንሹ ጥላሁን
@tadelechdemisse6820
@tadelechdemisse6820 4 года назад
Exactly
@elsaabera3837
@elsaabera3837 4 года назад
Bexaaaaaam
@fasttrakfasttrak7677
@fasttrakfasttrak7677 4 года назад
elu Sey e
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 4 года назад
demo bezih lay fegegita demo bezih lay confidence
@abyssinianonline
@abyssinianonline 4 года назад
ምንድነው አሽቃበጥሽ
@MeklitAbebe-en6lv
@MeklitAbebe-en6lv 6 месяцев назад
ዴቭ ስላንተ ለመግለፅ ቃላቶች ለኔ ድሆች ናቸው!!! የሁል ጊዜ አድናቂህ ነኝ ፤እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልኝ🙏
@seadaahmed941
@seadaahmed941 4 года назад
ውይ ዴቭ ምን ላርግህ እንደው በዚ ሳአት እንዳዚ አይነት ስራ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ጆሮዬን ድክም ብሎት ነበር ተባረክልኝ 😘😘😘😘
@user-fu9sq9ps2u
@user-fu9sq9ps2u 4 года назад
One of my favorite Ethiopian singers love from Eri 🇪🇷!!
@mulualemteshome5707
@mulualemteshome5707 4 года назад
እነ ያንተ ብቻ አድናቅ አይደለሁም አንተን የ አይዶል አሸናፍ ያደረጉ ዳኞች ምሪጦች ናቸዉ
@FatimaFatima-we5th
@FatimaFatima-we5th 4 года назад
👍👍👍👍👍
@missayeaemero6888
@missayeaemero6888 4 года назад
True that
@hiwot3848
@hiwot3848 4 года назад
He won because of his work not because of the judges
@ኪድየሰለሞንልጅ
@ኪድየሰለሞንልጅ 4 года назад
ዘፈኑ ተከፍቶ እኮ ነው ሚመስለው😲😲 ገራሚ ብቃት ትችላለህ ዴቫ
@Abiehabtam
@Abiehabtam 4 года назад
batem yemigerm bekat new gera agabagne eko
@marynatan3157
@marynatan3157 4 года назад
Wow ፩ #
@eyuelketema6173
@eyuelketema6173 3 года назад
እስካሁን አለመከፈቱን ማመን አልቻልኩም😍
@user-fu9sq9ps2u
@user-fu9sq9ps2u 4 года назад
Big respect 🙌 to this artist for singing for my beloved city Asmeray love all the way from Eri 🇪🇷.
@edendagne1093
@edendagne1093 4 года назад
በጣም ቆንጆ ዘፈን አድናቂ ነኝ ብርታ ጎበዝ ስርአት ያለህ ልጅ ነህ ታስታውቃለህ
@mogescell4264
@mogescell4264 4 года назад
Fgh
@admash8970
@admash8970 4 года назад
Wow ጥላሁን ገሰሰ ተተካ።
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር 4 года назад
ትክክል
@gjsugquvg8nd741
@gjsugquvg8nd741 4 года назад
ዋው ድምፅ ግን እኩ የሚመስለው ሙዚቃ ካሴት የተከፈተ ነው የሚመስለው በፈጣሪ ዳዊት አንተ አንደኛ ነክ ከድሮ ዘፋኞች እኩል መመደብ ያለብክ ምርጥ ወጣት በርታ አቦ ዘመንክ ይባረክ
@emen862
@emen862 4 года назад
His kindnes and his approach is so amazing, keep it up. Me is from Eritrea, i like Him
@meloveethiopia
@meloveethiopia 4 года назад
Amazing! So proud to say his my cousin 😍🙏🏾bertalign devuye 🙏🏾
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
ዋው ጥሌን ተክተካል ዴቫ በርታልኝ ምርጥዬ ሙሉ አልበምክም ሙሉ ምርጥ ነው ተመችቶኛል
@helenhabeshawit4095
@helenhabeshawit4095 4 года назад
ደቭ ምርጥ የሀገሬ ልጅ ወርቅ አልማዝ ብልህ ይልፅሀል ወይ 😍😍
@leoDire
@leoDire 4 года назад
Miraculous voice... Magnificent band... Great arrangement... Spotless sound mixing... Everything was damn perfect... I am floating in this music's vibe... Thank you guys...
@nebyoutesfaw4716
@nebyoutesfaw4716 4 года назад
Simply, YOU ARE ONE IN A MILLION!
@bilisumamitiku7701
@bilisumamitiku7701 4 года назад
Men lebeleh ye ewnet zefen endezi des belogn adameche alaqem besemaw besemaw meyseleche new zemen aysherewem belela Sera entebeqehalen tebarek
@mekdifitwi2418
@mekdifitwi2418 4 года назад
ወይኔ ድምጽህ የምር ቃላት የለኝም🙈😍💓
@masalt1424
@masalt1424 4 года назад
ፍትሀዊ የዳኝነት ዉሳኔ እንደነበር ይህ ምስክር ነዉ:: ትልልቆቹ እንኳ ያላረጉትን የምስጋና ፕሮግራም ማዘጋጀትህ ደግሞ የተሟላ ስብዕናህን ያሳያል::
@hiwetteshome3323
@hiwetteshome3323 4 года назад
ችሎታህን የማደንቅበት ቃላት አጥቼልሀለሁ ዴቫ
@mulukenadugna1886
@mulukenadugna1886 4 года назад
ድንቅ ነው የሚገርም ድምጽ ነው ያለህ ዳዊትዬ በርታ አብርሽ ይኸ የአንተም ውጤት ነው እናመሰግናለን ረጅም እድሜ እመኝልሃለው
@sisay7
@sisay7 4 года назад
This is the golden touch of Abraham Wolde... please don't leave Ethiopian music..we need you!
@zewdinsheshtu1693
@zewdinsheshtu1693 4 года назад
ዴፍይ የኔ ምርጥ ብቻ አይገልጥህም የሸዋ ልጅ ቁምነገረኛ እናት አባቱን የሚወድ ለቤተሰቡ የሚጨነቅ ለአገሩ የሙያስብ ባቻ ቃላት የለኝም ለኔ በዚህ ዘመን በጣም ምርጥ አንደኛ ነክ
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 3 года назад
የእኔ ስጦታ! በጣም ጎበዝ!! በጣም ተሰጥዖ አለህ. ሁሉንም ዘፈኖችህን በጣም እወዳቸዋለሁ ❤️❤️ እባክ ተጨማሪ ዘፈኖችን ልቀkelen. ለወደፊቱ የበለጠ ምን እንደምታመጣ ለመስማት begugut etebekalehu 👏🏾👏🏾😍😍
@zizyomer193
@zizyomer193 4 года назад
ስም አጠሁልሽ እማማማ ለኔ ልዮ አድረጎ የሰጠሽ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኛ ይህንን ሙዚክ ለናቶች ጋብዤለሁ እናመሰግናለን ዴቭ 🙏🙏🙏🙏
@Yetenbi114
@Yetenbi114 4 года назад
ዴቭ አንበሳው ይመችህ ወንድም! Its one of ma favor song from his Album, Please Come USA 🇺🇸 and rock it with us!
@ትግራይይቱብ
@ትግራይይቱብ 4 года назад
በጣም ኣሪፍ ድምፅ ነውያለው እነዴት እንደምወደው❤🇪🇹🙏
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር 4 года назад
ከልብ ድምፀ አለው ዘመን ያፍራም ምርጥ ዘፍኝ በርታ
@abellakeawoke4576
@abellakeawoke4576 4 года назад
ጥሌን የሚተካ ምርጥ የኢትዩጽያ ልጅ ዴቭ ኑርልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@efuyegela5221
@efuyegela5221 3 года назад
Damn! The band is incredible ! Of course, Dave is unique, he is from heaven.
@amanmebrahtu8103
@amanmebrahtu8103 4 года назад
OMG🙂🙂 I'M frm Eritrea lol I fking luv ur voice I remind me our legend Yemane Baria n Abrham awferki.....keep doing dat👌👌👌
@ledyashimlse7930
@ledyashimlse7930 4 года назад
ምርጡ እንዲህ አይነቱ ነው እየጠፋብን ያለው አሁን መቶልናል ምርጥ ሙዚቃ ልናጣጥም ብዙ እንጠብቃለን ጣፋጭ ዜማዎችን የማይሰለች ደጋግመን ምናዳምጠው
@yosseftube2945
@yosseftube2945 4 года назад
"GOD" BLESS YoU .
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
ዴቭዬ ምንም ቃል የለኝም በቃ ትችላለህ አንደኛ ነህ አልበምህን ሳዳምጥ ስራ ፈትቼ ነው የምውለው
@zelagirma875
@zelagirma875 4 года назад
በዚህ ዘመን አንድ አንተ ተገኘክልን ቃላት የለኝም በርታልን
@habseid2101
@habseid2101 4 года назад
ጥላሁን ገሠሠ፣ ቴዲ አፍሮ እና ዳዊት ፅጌ። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ቅብብሎሽ ይሄን ይመስላል። እንወድሃለን፣ እናከብርሃለን ዴቭየ። ልዩ ነህ። እንዳንተ አይነት ብቃት ያለው ድምፃዊ ከጥላሁን ገሠሠ ቀጥሎ አይቼ አላውቅም። ትለያለህ።
@ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ
@ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ 4 года назад
ዛሬ በስንት አመቴ ሰብ እስክራፕ አረኩት ይሄንን ፔጅ ምክንያትም ለዴቭ
@hanazegeye7774
@hanazegeye7774 4 года назад
Ene demo lante kale atawlh you’re amazing 😉
@lovebuzeman9399
@lovebuzeman9399 4 года назад
የእዉነት ዴቪ ከ90ወቹ ድምፃዊ የምትመደብ አንደኝ የሆንክ ለስለስ ያለ ምርጥ ዘፈንያለህ ልጅነህ ማኝዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እማፍቅርዋሴ
@እማፍቅርዋሴ 4 года назад
The man who proud of his life reall human (ጨዋ የ ኣዳም ና የሄዋን የገበሬ ልጅ ) our voice is 100% perfect 👌👌👌 keep it up bro (ያቺ የኣስመራ የዘፈንካት ደሞ በጣም ወድጃት ኣለው በዚ ምክኒያት በጣም ነው ማመስግንክ)ሞኒያቱ እኔ የኣስመራ ልጅ ኤርትራዊ ነኝ thank you so much
@eyuelketema6173
@eyuelketema6173 3 года назад
ኸረ እንዴት ነው ቆይ አይይይይይይይይ እያለ የሚጮኸው በጣም ከባድ ነዉ ያንቃል እንጃ ከሱ ውጪ ሌላ ሰው መቻሉን❤❤❤❤
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 4 года назад
is this realy a stage performance.....amazing...
@squatmt
@squatmt 4 года назад
በዛሬ ግዜ እንደዚህ አይነት ልጅ ማግኝት ይከብዳል አንተ እራሱ አልማዝ ነክ እስኪ ዳዊትን የምትሉ ገባ ገባ በሉ እስኪ ወደ ቤቴ
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 4 года назад
ውይ አንተ አስማት የሆንክ 🥰🥰🥰🥰🎧🎧🎧🎧በቃ ስራ ፈት ሆኛለሁ በቃ ከቃላት በላይ የሆነ ስራ ነው🥰🥰🥰🥰🥰መልካም እድል
@zuzuyetube3312
@zuzuyetube3312 4 года назад
ወይ ጉዴ አንተን መዉደዴ ዴቭዬ ሰወድህ እኮ ድምፅህ ተሰምቶ የማይጠገብ
@tarikufekadu2176
@tarikufekadu2176 4 года назад
እጅግ የተዋጣለት ድንቅ ስራ
@leeqgiz965
@leeqgiz965 4 года назад
I think Tilahun Gessese soul will feel proud with this incrdble and fantastic voice👏👏😯😯
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
።ሞ በዚ ላይ ቁመትህ ደሞ በዚ ላይ ትህትናህ የኔ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ❤❤❤❤
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
Shame on you using a religious person for your own profit
@woinshetdemisse5893
@woinshetdemisse5893 4 года назад
የዘመናችን ምርጥ ድምፃዊ ተገኘ ከቴዲ በመቀጠል በርታ።
@abysiniahano5698
@abysiniahano5698 4 года назад
OMG you have an incredible voice and my favorite song
@mitikuanmaw3926
@mitikuanmaw3926 4 года назад
dawit tsige is my brother and i feel proud with him.happy aprill the full day!!!!!!!!!
@lamiekefrem2198
@lamiekefrem2198 3 года назад
ምርጥ ዘፋኝ።
@masalt1424
@masalt1424 2 года назад
የአመቱ ምርጥ የመድረክ ዘፈን ተብሎ መሸለም ካለበት ይህ ስራ ነዉ::
@user-letsub12121
@user-letsub12121 11 месяцев назад
ሀገሬ ላንቺ ነው ይሄ ዘፈን እማ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤
@zelalemkebede3029
@zelalemkebede3029 4 года назад
The future of Ethiopian music!!!
@Habesha.Explained
@Habesha.Explained Год назад
Ayeeeeee Performance!! Andegna!
@BreLove-q9d
@BreLove-q9d Год назад
አቤት የሱ ስራ❤❤ሁሉን አሞልቶ ሰርት
@user-letsub12121
@user-letsub12121 11 месяцев назад
ደሞ በዝላይ ቁንጅና ዴቪዬ❤❤❤❤❤
@solokigilr3886
@solokigilr3886 4 года назад
love u dave i am from tigray long live good job keep it up
@dawitkefelegn6108
@dawitkefelegn6108 4 года назад
1990ዋቹ የሚመስል ድንቅ ስራ ዴቭ የማይሰለች ጥሩ ስራን ሰርተህልናል የአርሴማ ልጅ
@bethelhemmengistu6039
@bethelhemmengistu6039 4 года назад
Wow ችሎታ ብሎ ዝም ነው😘 በዛ ላይ ስርአቱ 🙏
@ጊዮርጊስሰማዕት
@ጊዮርጊስሰማዕት 4 года назад
ወርቅ አልማዝ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ? ስም አጣሁልሽ የ እኔ እናት መቼም ልዩ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ ።
@danieldagu7921
@danieldagu7921 2 года назад
I really like your music
@እማምትክሽነኝእኔ
@እማምትክሽነኝእኔ 4 года назад
ኡኡኡኡ በቃ ትችላለህ ችለህ የተፈጠርክ ምርጥ ድምፃዉይ የጥልየ ተተኪ ሽ አመት ንገስ
@abhilashs8733
@abhilashs8733 4 года назад
Nice song... language nothing I understand but the ways he singing I love it.❤️
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 4 года назад
Bravo deava tichilaleh abo ....bizu entebkalen
@Hiwet-fe1if
@Hiwet-fe1if 2 года назад
Dawet ኣንተነህ ወርቂ ኣልማዝ from Eritrea
@yenabecha6095
@yenabecha6095 4 года назад
Yegabezekegne leji thank you!❤️
@bitkokasahun1936
@bitkokasahun1936 4 года назад
ይዬን ዘፈኑን ላራሱ ጋብዙልኝየኔ 1ኛ ቅመም የሆነ ብርቅዬ ልጅ
@achayenigatu9360
@achayenigatu9360 4 года назад
Bezi dimts mezmur bihon 👍😍
@helenmeles3955
@helenmeles3955 4 года назад
Konjo demse, konjo bit ena teru zema ena getem. Betam gobez. Keep it up brother.
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 4 года назад
የሚገርም ብቃት ደዋትየ ትችላለህ በቃ የኔ አደኛ 😍😍😍
@ጀሚየሰሊናናፋቂ
@ጀሚየሰሊናናፋቂ 4 года назад
ዴቭየ የኔ 1ኛ ስወድህ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ባባዬ
@WerkAlmazmedia
@WerkAlmazmedia 8 месяцев назад
በጣም እምወድህ ወንድምህ ሰይፍዬ ሳምልኝ ግንባሩን
@ኪያፍቅር-ቘ5በ
@ኪያፍቅር-ቘ5በ 4 года назад
የኔ ልዩ በርታልኝ ፈጣሪ የርዳህ ሰውደልህ ስራውቹህን እዳለ በርታልኝ 😍🥰
@addisabeba3209
@addisabeba3209 4 года назад
I am just lesining this performance 1000 × god bless you you are simply perfect
@Kcofetube
@Kcofetube 4 года назад
nice pereformance....
@hermonfssehaye3187
@hermonfssehaye3187 4 года назад
Amazing performance I just love it bro❤️❤️❤️👍
@zizuweldu9672
@zizuweldu9672 4 года назад
Dave Anete neh mulu adergo yefeterh .....ye maic ayayazeh hulemenah ko neh perfect 👌🇪🇷🇪🇷
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 4 года назад
Waaaaaw Dawit gobez Egizabihear zemenihin yibarikewu
@geteyeketemamoltot6398
@geteyeketemamoltot6398 4 года назад
ምርጥ ጨዋ ኢትዮጵያዊ !!!! 1ኛ
@befekaduayalew4399
@befekaduayalew4399 4 года назад
Oh my god this is amazing performance I have never seen before like this
@woynshettefera450
@woynshettefera450 4 года назад
uffffffffffffffff gerami new as usual.
@sweetnanu5126
@sweetnanu5126 2 года назад
Love u dawit tsge my best favourite ethiopian singer 😘❤️🙏✌️
@solomonnigussie3976
@solomonnigussie3976 4 года назад
You are the best
@elenideres8258
@elenideres8258 4 года назад
ዴቪ ምርጡ ይመችክ ሰላምክ ይብዛልን
@zolaman7074
@zolaman7074 4 года назад
ወርቅ አልማዝ ብልሽ ይገልፅሻል ውድ እንቁ ብልሽ ይገልፅሻል ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ መቸም ልዩ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ ሁሉ ሙሉ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ የሚገርመኝ አይንሽን ሳይ ያጥቢያ ኮከብ ነሽ መልከ ፀሀይ ደግሞ ሲመሽ ጀምበር ጠልቃ ትፈኪያለሽ እንደ ጨረቃ አቤት እንደ ጨረቃ ፈክቶ መልክሽ ሲያበራ መሽቶ የሰውነትሽ ቅኔ ግርም ይለኛል እኔ አይ ዉበት ደግሞ በዚህ ላይ ደግሞ በዚህ ላይ አሀሀሀ ደግሞ በዚህ ላይ ውበት ደግሞ በዚህ ላይ ፀባይ ወርቅ አልማዝ ብልሽ ይገልፅሻል ውድ እንቁ ብልሽ ይገልፅሻል ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ መቸም ልዩ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ ሁሉ ሙሉ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ የቁንጅና ውበት ምሳሌዋ ደግሞ እንዳንች ማነው ጭዋ አቻሽ ጠፋኝ በዚህ አለም ላይ ሰንደቅ አርጎሽ ከሰው በላይ አይመስልሽም እንቁ ልብሽ ነው ለኔ ብርቁ ማን ብየ ልጥራሽ እኔ ቃል አጣሁልሽ ቅኔ አይ ዉበት ደግሞ በዚህ ላይ ደግሞ በዚህ ላይ አሀሀሀ ደግሞ በዚህ ላይ ውበት ደግሞ በዚህ ላይ ፀባይ
@munagir
@munagir 4 года назад
Gobez!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! No one for this season
@danik2773
@danik2773 2 года назад
What a constant kepping major amazing 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@malaamvip5564
@malaamvip5564 4 года назад
ዋው በጣም ድሰ ይላል በርታ
@yemaryamlove894
@yemaryamlove894 4 года назад
Er yemigerm album nw and yemitela music yelewm manm aydersbhm damo bezy lay kunginah beka zefenu yabede nw egziabher yetebkh God bless you
@derejeyilma3480
@derejeyilma3480 4 года назад
you are the one dave Awesome
@faysalabdi1389
@faysalabdi1389 4 года назад
you are great singer
@biruknegash6002
@biruknegash6002 4 года назад
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ዳዊት አወንም ፈጣረ የሰብከወን ይሰጥክ this dubai አድናቂ
@amirebrihm4668
@amirebrihm4668 4 года назад
Wow my king dwet long life
@selamabdu9854
@selamabdu9854 4 года назад
Amazing performance you are clever on your way of singing Go ahead and tnx to Mr Habtemariam Mengeste Mr Abel Mulugeta Mr Abel Paulos
@hananbk37
@hananbk37 4 года назад
How come this is live??? Just how?? What a voice am astonished
Далее
Dawit Tsege Interview At Seifu Show
44:05
Просмотров 476 тыс.