Тёмный

September 2, 2021 

solomon Teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 452   
@selinaendale5803
@selinaendale5803 3 года назад
አምላከ እስራኤል መተላለፋችንን ይቅር በለን🙏 በየ ቦታው በስደት ያሉትን ወገኖቻችንን ወደ እናታቸው እቅፍ አስገባልን ጌታ ሆይ የመከራውን ዘመን በምህረትህ አሳጥርልን🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@tezitabedane9564
@tezitabedane9564 3 года назад
አሜን:: ባንዲራችን እኮ ውብ ነት🇨🇬❤️ መምህር በጣም ያምሮቦታል 😍 እድሜ ይስጥልን::
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ ቤተሰብ ይሁኑኝ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@maresketafff2901
@maresketafff2901 3 года назад
ልቤ ውስጥ ደስ ሚል ስሜት አለው እግዚአብሔር ይመስገን
@تتباتانلل
@تتباتانلل 3 года назад
እግዝኣብሄር ይቕረ ይበለልና ኣቦየ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም 🙏🙏🙏🇪🇷
@ስንዱሰውወዳድ
@ስንዱሰውወዳድ 3 года назад
እሜን አሜን አሜን
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@getnet7126
@getnet7126 3 года назад
eritrea isyas afewerkim gizew dersual
@getnet7126
@getnet7126 3 года назад
@@ljfekerljfeker9697 anchim kifu atmegni be ene debretsion
@getnet7126
@getnet7126 3 года назад
@@ljfekerljfeker9697 Kkk banda nachu ko
@MeaziTube
@MeaziTube 3 года назад
አሜን መምህር እንደ ቸርነቱ በቃ ይበለን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሣየን ያድርሰንም። ቃለ ህይውት ያሰማልን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የልዑል እግዚአብሔር ፀጋው በረከቱን እድሜ ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥልን ከክፉ ይጠብቅልን ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ በንስሃ ታጥበን በእንባ ከሃጢአታችን ይመልሰን የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን ሃገራችንን ከዲያቢሎስ ሴራ ይጠብቅልን ሰላሟን ያምጣልን ትንሣኤዋን ያፍጥንልን አሜን::
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን አባታችን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያአደርግልን ስላም ፍቅር ይስጠን ይማርን ይቅር ይበለን እድሜ ለንስሀ ይስጠን ለንስሀ ሙተ ያአብቃን አሜን
@getea.2047
@getea.2047 3 года назад
ቃለ ህይወትያሰማልን መምህራችን:: እግዚአብሔር በቸርነቱ እንዲመለከተን ለምኑልን :: ክትባቱን እግዚአብሔር መድሀኒት ያርግልኝ ብዬ በእግዚአብሔር ታምኜ ወስጃለሁ :: እውነት ነው በሀገራችንም እንዲሁም በውጭ ሀገር የሚሆነው በጣም ያስጨንቃል:: እባክዎን በፀሎት በፀሎት አስብን በሰው ሀገር የምንኖረውን እንዲሰበስበን ለምኑልን: ቸር እና እሩሩ ነውና እንዲምረን ለምኑልን:: እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛሎት እድሜ ጤናን ያድልልን መምህራችን:: እግዚአብሔር ይስጥልን ልባና ይስጠን ::የኢትዮጵያን ትንሳኤ በቸርነቱ ያሳየን 💚💛❤️
@yeneenate2453
@yeneenate2453 3 года назад
ያምራሉ ሁሌ እንደዚህ ልበሱ፡፡ ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ ቤተሰብ ይሁኑኝ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@ezanaashagre8066
@ezanaashagre8066 3 года назад
ፈጣሪ እድሜ ያስጥሌን መምህር
@honyesisay5718
@honyesisay5718 3 года назад
@@Hiyawsim
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 года назад
አባታችን ስላም ጤና እድሜ ይስጥልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በፅሎተወት ያስቡን🙏🏾🙏🏾
@ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም
Amen amen amen memherchen cheru yasemal fetr lengm tru leb yeseten selam lehagera 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ እርሰተ መንግሰት ሰማያዊ እየሩሳሌም ያውርሰልን🙏
@zebnaygirmaewonetenewo8124
@zebnaygirmaewonetenewo8124 3 года назад
Amen name name
@tsehaytemesgne8761
@tsehaytemesgne8761 3 года назад
Ooo ookoooo
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 года назад
እንኳን ደህና መጡልን። ቃለህይወት ያሰማልን ።ልዑል እግዚአብሔር እንደሀጢአታችኝ ሳይሆን እንደቸርነቱና እንደምህረቱ ይቅር ይበለን። ማስተዋልን ያድለን። ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያድርሰን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@florat2913
@florat2913 3 года назад
አምላክ ሆይ በቃ በለን አንድ አድርገን. የድንግል ማርያም ልጅ ለንሰሀ አብቃን. መምህር እናመሰግናለን. አዲሱን አመት ቸር ወሬ ያሰማን. ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ጌታ ሆይ ፍቅር ስጠን😍😍😍
@wagayeshiferaw7329
@wagayeshiferaw7329 3 года назад
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ
@yemenzkebede6989
@yemenzkebede6989 3 года назад
አባቴ በሃጢያችን የመጣው መአት ስለእናቱ ብሎ ይህችን ሃገር ከጥፋት ያድንልን አንቱንም ያኑርልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@yeneenate2453
@yeneenate2453 3 года назад
ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አለ እሱ ይዋጋልናል፡፡
@selinaendale5803
@selinaendale5803 3 года назад
አቦይ አባታችን እርሶ ተናግረው ያልሆነ የለም እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነው የርስም እቺ ሀገር እንድትቆም አንጀታቸው አስረው በፀሎት ለሚተጉ አባቶች እና አናቶች ጸጋችሁ ይብዛ🙏🙏🙏 ለኛም ይቅርታውን አይንፈገን🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 года назад
የተኮለኛችን ሴራ ቸሩ እግዚአብሔር ያፉርስባቸው🙏🏾
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 3 года назад
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያስማልን አባታችን በረከተዎ ይድረሰን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 3 года назад
@@Hiyawsim አሜን ፫ እግዚአብሔር ታላቅነው ተመስገን ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@liyouworkmamo5168
@liyouworkmamo5168 3 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጡ፤ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ስልቅዱሳኑ ብሎ የመከራውን ዘመን አሳጥሮልን የኢትዮጵያን ትንሳዔ ከሚያዩት ጋር እንደቸርነቱ ይደምረን ለእርሶም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@webitzekarias7577
@webitzekarias7577 3 года назад
በጣም መምህር እውነት ነዉ እኛን እግዚአብሔር ይወደናል። ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ይገባሃል አምላካቺን አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ
@zinatube2251
@zinatube2251 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ይስጦት እኛ ተገደን በአረቦች ቤት የምንሰራ ሱቅ መግባት የትም ቦታ መንቀሳቀስ አትችሉም ብለውን በግድ ሳንፈልግ ተከትበናል በፀሎት ያስቡን ወለት ማርያም እና ወለት ሰማዕት
@beywbeywesetw7769
@beywbeywesetw7769 3 года назад
እኔም ተከትቢያለሁ እደው ምን ይሆን ወይኔ ለንሰሀ ፃም ያብቃን ፈጣሪ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው...ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@YOYO-k4v
@YOYO-k4v 3 года назад
እንኳን በሠላም መጡ መምህር ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን አሜን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 года назад
አቤቱ ጌታሆይ እንደበደላችን አትክፈለን እንደክፋታችን አይሁን እንደቸርነትህ እንደይቅርታህ እንጂ አቤቱ ይቅር በለን 🙏😌😭 አባታችን በረከትዎት ይደርብን ወለተ ፃድቅ ብለው በፀሎት ያስቡኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 года назад
@@Hiyawsim አሜን አሜን አሜን ❤️
@selama-l7m
@selama-l7m 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አይነልቦናችን ያብራልን ሰምተን ለመተግበር ያብቃን እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@meazaberhane5763
@meazaberhane5763 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛሎት እኛን በፀሎት አስቡን እርዱን በብዙ ችግሮች ውስጥ ነን ፍቅርተገብርኤል ብርሃነገብርኤል እሤተገብርኤል ብለው የፀሎቶ ሀይል ይድረሠን ይርዳን አሜን
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 3 года назад
Amen enkwan dehena metaheu setetesfu asebewote naber egizabher yekere yebelen
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
እንደምን ከረሙ አባታችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ሕዝቧን ይጠብቅ ለርሶም ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት ያስቡን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 года назад
እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ራራልን
@hannakidane3636
@hannakidane3636 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን
@sisayteku6191
@sisayteku6191 3 года назад
እንኳን በሠላም መጡ አባታችን እግዚሀብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን በፀሎት አስቡኝ አባቴ በዲስክ መንሸራተት እየተሠቃየሁ ነው አባቴ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@tizitaderese8845
@tizitaderese8845 3 года назад
@@Hiyawsim ጽት
@Anna-21
@Anna-21 3 года назад
Amen amen abtacn kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏🙏
@lmatmamo3840
@lmatmamo3840 3 года назад
ለእርስዎ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አሁንም እኔ ደካማዋ ሀጢያተኛዋ የማረባዋ ልጅሁ አሁንም እልዎታለው ጽጌ ማርያም አጸደ ማርያም ወለተ ሚካኤል ወለተ አማኑኤል ብለው ያስቡኝ የተመሰቃቀለው ይፈታልን ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@biniyamsolomon488
@biniyamsolomon488 3 года назад
Ethiopia live for ever I Love Our flag
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው...ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@አስካለማርያም-ከ4መ
@አስካለማርያም-ከ4መ 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ አንተ ይቅር በለን 🇪🇹😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏 ጤናውን ከእድሜ ጋር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም 🙏🙏🙏 አግዚአብሔር ለነፍስ ያድርግልን እንደ እኛ ኃጢያት ሳይሆን እንደ ቼርነቱ 🙏🙏🙏
@mamiethiopia5479
@mamiethiopia5479 3 года назад
Amen keberun hulu essu tkelo yiwesed amen yinnelen
@birtukanasfaw5593
@birtukanasfaw5593 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኛን ሀጢያት ሳይቆጥር እንደሱ ምህረት ቼርነት ይሁንልን ይደረግልን አሜን ከሚድኑት ያድረገን አባታቺን በፆለትዎ ያስቡኚ እኔን ሀፂያተኛውን እህተመላክ ነኚ እርስዎንም ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@werkemelese4557
@werkemelese4557 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አባቴ
@tigisttiruneh4654
@tigisttiruneh4654 3 года назад
Egzio meharene Kristos :( Egziabeher Amlak yihen kifu ken yasaterelen ! Egziabeher mingezem dibek serawit alew semu yetemesegene yihun !
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው...ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@ZA-kj1us
@ZA-kj1us 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል 💚💛❤️🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 3 года назад
መምህር ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ያድሎት በፀሎቶት አስቡን የኢትዮጲያን ትንሳዬ ለማየት ያብቃን አሜን አሜን አሜን!!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@ham.h98
@ham.h98 3 года назад
Amen kale hiwet yasemalin mengiste semayatin yawrisilin abatachin. Ebakotin betselotwo yasibun. 💚💛❤️
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው....ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@yshimulu6500
@yshimulu6500 3 года назад
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን።በጉጉት ስንጠብቀዎ ነው የነበረ።አባቴ በጰሎትዎ አይርሱን በረከተዎ ይድረሰን።🙏🙏🙏💚💛❤️ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜኔ አሜን🍀🌼🌹🍀🌼🌹🍀🌼🌹🍀🌼🌹🍀🌼🌹🍀🌼🍀🌼🌺🍀🌼🌺
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
*_የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው 💚💛❤😭😭😭🤲
@elzabethkelkle7269
@elzabethkelkle7269 3 года назад
መምህር በፀሎት አሰቡን "ፈቅርተ ማርያም" መከሀ ድንግል" ወልደ ማርያም" እግዜአብሔር አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@ሣራC
@ሣራC 3 года назад
አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን ኢትዮጲያ ትንሣኤሽን ያሣየን በሥደትም ያለነውን የእናትና ልጁ ጥበቃ አይለያችሁ አይለየን ለአባታችን ቃለህይዎት ያሠማልን እድሜ ከጤና ያድልልን አባቴ ወለተ ሠንበት እያሉ በፀሎት ያሥቡኝ አሜን
@alextigstg3055
@alextigstg3055 3 года назад
መምህር እሰከሚመጡ በጣም ቼኩየ ነበር እንኳን ደና መጡ እግዚአብኤር ሀገራችንን ከመከራ ይሰውርልን!!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 3 года назад
ሰላም መምህር ሰላም ኖት እኛ ደና ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አሜን አሜን አሜን መልካም ፈቃዱ ይሁን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@selamawitdubalewelde2706
@selamawitdubalewelde2706 3 года назад
Egziabher yeraralen ere uuuuuuu😭😭😭Maralata Getahoy tolo na😭😭😭🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@SalamSalam-mx9wq
@SalamSalam-mx9wq 3 года назад
እግዚ አብሔር ይተብቆት እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@teruteru6847
@teruteru6847 3 года назад
መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያድልልኝ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን መአቱን በምህረት ይመልስልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 3 года назад
እደት ነዎት መምሕር እግዚአብሄር ይድረስልን ባረብ ሀገርም ላለን በፀሎተዎት ያስቡን እርሰወን በድሜ በጤና ያቆይልን አያሳጣን ቢያስ ለፆም ፀሎት እድንታገል ይረዳናል
@senaithaile3790
@senaithaile3790 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድላችሁ !!!
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እሜን እሜን እሜን ።መምህር..እግዚአብሔር ይቅርብል.።መምህር.አመሰግናለሁ
@k1af33
@k1af33 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣ መምህር በፀሎት አሰብኝ ወለት ገብርኤል ነኝ ከስድት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@6pf408
@6pf408 3 года назад
አይዞት መምህራችን:ጌታ ይጠብቅዎት።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@genettesema2466
@genettesema2466 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እንደቸርነቱ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
መምህር አድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እርሶ ሲመጡ ትንሽ ትንፍስ እላለዉ የሀገሬ ነገር ያመኛል አሁንም ፀጋዉን ያብዛሎት በጸሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው ልክ እየተደረገ እና የኛ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅ ስላለ እግዚአበሔር ይመስገን ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@mamiethiopia5479
@mamiethiopia5479 3 года назад
Amen keberun esuu tekeli yiwessd
@yanakkabado2149
@yanakkabado2149 3 года назад
እዝጋብሄር በችግር ምክኔያት ከሀገራችን ወተን በየአረብ አገር ሳንወድ በግድ ተከትበናል ምንይሻለን ይሆን ፈጣሪያስበን መምህር እድሜይስጥዎት
@tigstadmasu4338
@tigstadmasu4338 3 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመነዎትን ያቆይልን መምህር!!!
@netsanettefera182
@netsanettefera182 3 года назад
💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 3 года назад
እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነውና አሁንም መጨረሻውን ያብጅልን ለተንኮለኞች ልቦና ይስጣቸው ይመልሳቸው ዘላቂ ሰላሙን ያምጣልን!!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 3 года назад
@@Hiyawsim በጣም አመሰግናለሁ! አባል ከሆንኩ ቆይቻለሁ እግዚአብሔር ብርታቱንና መልካሙን ያሳይዎት አሜን!!!
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 3 года назад
አሜን እግዚአብሄር አገራችንን ስላም ያርግልን 🙏 እግዚአብሔር በፀጋ በእድሜ ይጠብቆዎት🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 года назад
አኮን ደናመጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎቶት አሰቡን በጣም የክትባት ነገረ አያሰጨነቀን ነው 💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው...ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@muluaerykoboyoutubmulu1187
@muluaerykoboyoutubmulu1187 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 года назад
አግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይብርክልን እንዴ እኛ በድልና ኃጽያት ሳይሆን እንደ ቼርነቱ ይማረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@abeyteshome53
@abeyteshome53 3 года назад
የእግዚአብሔር ቃል የዘመን ሁሉ ዳኛ ነው፣
@astatekushima3539
@astatekushima3539 3 года назад
አባታችን፡ልውል፡እግዚያብሔር፡ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማል፡ጌታ፡ሆይ፡እደቸርነትህ፡መጠን፡ማረን፡ይቅርም፡በለን፡ለአገራችን፡እና፡ለህዝቦቻችን፡የሰላም፡አምላክ፡ሰላሙን፡ይላክልን፡አሜን።
@ruthmime73
@ruthmime73 3 года назад
መምህር በረከትዎ ይድረሰኝ ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያን በቃሽ ይበላት ጠላቶቿን ይደምስስልን !💚💛❤ ❗
@hana967
@hana967 3 года назад
አባቴ የክትባቱ ስበብ እውነትም በደካማ ጎናችን ገብቶ በወጥመዱ ውስጥ አስገባን ሰዓሊ ለነ ቅድስት ✝️ እግዚአብሔር አምላክ እንደናንተ ያሉ አባቶች ያብዛልን አሜን ፫
@romana3245
@romana3245 3 года назад
Meme her Kale Hewet yasemalen Esetegebreal usa beselot asebun..............
@selam1244
@selam1244 3 года назад
አሜን እንኳን ደና መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በቃችሁ ይበለን ለንስሀ ሞት ያብቃን በጣም ከባድ ግዜ እያስለፍን ነው እግዚአብሔር ኢትዮጽያን እና ሀዝቦችን ይጠብቅልን እፍ እኔስ በሀሳብ ልሞት ነው
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 3 года назад
Abati bereketwe yideribign Enem ye Egziyabhear melkam fekad Hunu Lesubaye lenishana le sigawe demo yabikagn be Tselut yasibugn Hihite mariyam Bilew Habati lesigawe Demu Ebeka zend Besidet yalehu ye Amlakin kidus sigana dem Endibeka btam enafikalehu yachi ken lideti nat lekibro yabikagn Dagim Liweld Amlaki yisragn Endegena
@leteberhansamuel84
@leteberhansamuel84 3 года назад
እባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ደግም በባንደራችን ሁሌ ይልበሱት ግርማምገስ አለው ይቀጥሉ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@tiruworkmesganw645
@tiruworkmesganw645 3 года назад
አሜን
@martabiru444
@martabiru444 3 года назад
ወደ እግዚአብሔር በተንበረከኩ ቁጥር እኛ ስደት ያለነውንው አስቡን እግዚአብሔር አምላክ እሱ ይቅደምልን በሁም ቦታ ሁሉ ቦታ ወላዲተ አምላክ በመጎናጸፊዋ ትሸፍነን 💚💛❤️
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@agerewondale560
@agerewondale560 3 года назад
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@studio1920
@studio1920 3 года назад
Abetu Maren yiker belen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Emye Ethiopiayaye😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kokilovekoki8147
@kokilovekoki8147 3 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን (2) አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለድንግል ብለክ ከጥፋት አድነን (2) አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለ ንፅሂት ብለክ ከጥፋት አድነን አሜን አሜን ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸዉ መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሀን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ
@ሳምራዊትነኝ
@ሳምራዊትነኝ 3 года назад
ምነዉ ሀገሬ በገባሁ እና በቆረብኩ ሀገሬ እንደት እደምገባ ግራ ገብቶኝጅ አባታችን በፀሎትወት ያስቡን
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 года назад
Me too
@ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን
እኔም እሱ ነው የናፈቀኝ ቀን እየቆጠርሁ ነው😓አላልቅልኝ አለ ጭራሽ ለመድገም የኮረና ክትባት ውሰጅ ተብየ ነበር ይህ አላልቅልኝ ብሎን እኮን ልደግም 😓
@meklitmekonnen8539
@meklitmekonnen8539 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳችወ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው...ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህናመጣሁ አባየ እረዝም እድሜ ይስጥልን ሁሉምየተናገርሁት ሁንዋን የቀረኝትንሳየዋን ታሳስንነዉእምጠብቀው💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 3 года назад
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ስለ ድንግል ብሎ ኢትዮጵያን ይጎብኛት ድሮስ ከአምላክ በቀር ይህች አገር ማን አላት ክትባቱን በተመለከተ እዚህ አሜሪካ ያሉ የቤተክርስቲያን አባቶች ጭራሽ ካልተከተባቹ እያሉ ነው።
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 года назад
አቤቱ ማዓረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏 ለንሰሐ ሞት አብቃን አግዚአብሔር ሆይ!! አቤቱ ክትባቱንም ተከትብናል እኔም ባለቤትም 😔 ምክንያቱም ገብያ መገበየት አልቻልንም ልጀ ን ትምህርት ቤት ማስገባት አልቻልኩም!! በዝህ ላይ ባለቤተም ስራ ካልተከተበ መስራት አልቻለም ለዛ በለን ተከተብን 😔😔😔 አግዚአብሔር ያውጣን እንግድ ምንም ማድረግ አልችልም!!😔😔😔
@ethiopiahagere8336
@ethiopiahagere8336 3 года назад
Abatachen enamesegenalen cherun yaseman AMEN AMEN AMEN
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው....ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@lizahiwote125
@lizahiwote125 3 года назад
የአባቶቻችን ፀሎት ልመና የቅዱሳኑ የእናቱ የእናታችን ተራዳይነት ይጠብቀን
@aziebgebretinsae408
@aziebgebretinsae408 3 года назад
ተመስጌን እንኳን በሰላም አገናኘን፣ፍቅር ፣ስላም ፣ጤናን ይስጡዋት ፣ኑሩልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 года назад
ቀለሕየወት ያሰማልን መምህር በፀሎት ያስቡን 🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@konjitnegussie8732
@konjitnegussie8732 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@addisaddis4301
@addisaddis4301 3 года назад
geta hoyi endet yihon yemtawetan eraralin abate edemena tena yisitot
@sarasara-vn6tm
@sarasara-vn6tm 3 года назад
Selam memher ene ena gudgniye ke2 wer behula wede ethiopia engbalen ketbatun yalteketbe mesafer aychelem mn enarge
@HayatHayat-hn5mp
@HayatHayat-hn5mp 3 года назад
Yet neshi
@hannadesta382
@hannadesta382 3 года назад
Beselot subae teyeki, kalhone gin neseha ena Kidus kurban wesedesh wesejew enderekeslesh
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 года назад
የኔ አባት እኳን ደና መጡልን አባታችን አሁንስ ጨነቀኝ ፈጠሪዬ አገሪን እድረግጥ አተ እርዳኝ በፀሎትወት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብለው አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን አገሪ ኢትጵያዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው...ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@sarao933
@sarao933 3 года назад
አሜን አሜን አሜን💚💛❤⛪🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው...ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ
መምህራችን ሠላም ላንተ ይሁን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በስደት ላይ የምንኖር እመ ብርሃን ወደ ለሀገራችን ታስገባን አሜን ይሁልን በፀሎታችሁ አስቡን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እዉነት ነው፡፡ሁሉም ነገር በተባለው በተተነበየው ልክ እየተደረገ እና በሰራነው የግፍ ስራ ልክ ደሞዛችንን እየከፈለን ነው ብየ አምናለሁ፡፡ብቻ እግዚአበሔር ከሚተርፉት ወገን ያድርገን...ካልሆኑኝ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑኝ በድጋሜ እጋብዛለሁ የኔ ዉድ፡፡…ምልካም ሱባኤ!!!::
@mihretzelek6845
@mihretzelek6845 3 года назад
አባቴ ቦታው የት ነው እኔ በደለኛው ነኝ ሱባዬ መያዝ ፈልጋለው የት እንደምኤድ አላቅም
@maskarmasafamaskarmasafa2155
@maskarmasafamaskarmasafa2155 3 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN
@sablaayele8859
@sablaayele8859 3 года назад
እግዚአብሔር ይምስግን አሜን አባዬ
@amanmichael3667
@amanmichael3667 3 года назад
እንደርሶ አይነቱን ነገን አሻግሮ የሚመለከት እናም የሚያስተውል ሰዎችን ያብዛልን.!!!
Далее
November 3, 2021
27:54
Просмотров 100 тыс.
История Hamster Kombat ⚡️ Hamster Academy
04:14
Understanding Sura Yasin: P15
40:39
Просмотров 148