Тёмный

September 28, 2022 መሰከረም 18 2015 ዓ.ም ክፍል 2 የጊዜ ቋጠሮ ትንሣኤ 

solomon Teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መድኃኔዓለም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@tiruworkbekele9852
@tiruworkbekele9852 2 года назад
አሜን ። እግዚአብሔር ይመስገን።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን።
@aselaalzaai3491
@aselaalzaai3491 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እመ አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ታሳየን መድሐኒዓለም እርቁን ያዉርድልን🔷🇪🇹
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 2 года назад
መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
አሜን እንደምን ከረሙ መምህር ዕድሜና ጤናውን ባሉበት ቦታ ያድሎት እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሶት ለመላው የተዋህዶ ምእመን እንኳን አደረሳችሁ
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 2 года назад
እንኳን አደረሰን መምህራችን ድንግል ማርያም ኢትዮጵያን ትባርክ በእርሷ እንባና ለቅሶ ነው ያለነው
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 2 года назад
አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ይመስገን 💞🙏
@samsonabraha5229
@samsonabraha5229 2 года назад
Memhir achin Enkuan Lemskelu Be al Aderese wot ! Til lik edme yestwot Bertu.
@yshimulu6500
@yshimulu6500 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን።🙏🙏🙏አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን።የአባቶቻችን አምላክ ዛሬም እንደትላንቱ ይታደገን በምህረቱ ይየን አሜን ።🙏🙏🙏
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 года назад
አሜን የኔ አባት እንኳን አደረሰዎት እንኳንም አብሮ አደረሰን
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 года назад
ስለሁሉም አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይግባው:: መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን::
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
መምህር እንኳንም 2015 ለጌታችን መድሃኒታችን ብርሃነ መስቀሉ ክበረ በአል አንኳንም በሰላም አደረሶት🙏💚🙏💛🙏❤️
@milonbd4457
@milonbd4457 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እንኮን ደህና መጡ በፆሎት አስቡኝአቤቴ ወለተስላሴ በቅርቡ ኢትዮጵያ ገብቸ ንስሀገብች ከአምላኬ እድታረቅ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን በሠላም መጡ መምህራችን አባታችን እድሜ ይስጥልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 года назад
🌻እግዚአብሔር ይመስገን 🌻 አሜን (3) እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህር 🙏
@romanyilma6043
@romanyilma6043 2 года назад
እንኳን አደረሠዎ መመምህር አሜን አምላክ በምህረቱ ዓይኑ ይመልከተን
@agerewondale560
@agerewondale560 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ይብዛሎት መምህር
@massialem6676
@massialem6676 2 года назад
አባታችን እንኳን አደረሶት አደረስን አሜን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@zemzemy2472
@zemzemy2472 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንክዋን አብሮ አደረሰን
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 года назад
Egziabehir yemesegen kendu hayal behilu laye haye Bemengestu laye Menegest yelile Amlake Mesegana yegebaw...Weladit Amelaken Setonal
@aroza5670
@aroza5670 2 года назад
ቃል ሀወት ያሠማልን መምህሬ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ አባታችን እግዚአብሔር ይታረቀን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን እናመሰግናለን
@meskremsaar523
@meskremsaar523 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱን ፍቅሩን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አዎ ማርያም ኢትዮጲያ ትጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏
@tenubekele5553
@tenubekele5553 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን ከረሙ እድሜና ጤናውን ይስጥዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 2 года назад
Kale hewet yasemalen 🙏🙏
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 2 года назад
Enka basalme matulen mamehrachen fatry edman tanawne yadelote ...enkan abro adrsane .yaslmu balabet lethiopia salmune yabezlate lengme edman lenshu zamnachenen lafeshu yabkne fatry🙏🙏🙏
@mikoflow5778
@mikoflow5778 2 года назад
Amen enpuan abro aderesen
@my2973
@my2973 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
@tirualmm9755
@tirualmm9755 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን
@luyabh9172
@luyabh9172 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር አብሮ አደረሰን መምህር ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ
እግዚአብሔር ይመስገን አባት እንኳን አብሮ አደረሰን
@hageriebelayneh3023
@hageriebelayneh3023 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@amelbabi8859
@amelbabi8859 2 года назад
Enquan abro aderesen memher egzeabher amlak agerachinin selam yadergelen 🙏🙏🙏
@oritadiss77
@oritadiss77 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏 እንኳን በሰላም መጡ መምህር
@aroza5670
@aroza5670 2 года назад
አሜን አሜን አሜን☝😭😭😭😭🙌🙌🙌
@seblead820
@seblead820 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሠን እንኳን በደህና መጡ እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን ፍቅሩን ይስጠን
@jannajaniya783
@jannajaniya783 2 года назад
Amenn
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ስላምን ይስጠን። እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን።
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 года назад
አንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@saragirma5196
@saragirma5196 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳ ደህና መጡ እንኳ አደሰረዎ
@AhmadAhmad-ix4hx
@AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад
Amen
@genisyum4447
@genisyum4447 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንዴት ኖት ሠላም ናችሁ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አባየ በፀሎት አትርሱን
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንንን
@girummenbere9344
@girummenbere9344 2 года назад
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን የትንሳኤው ሰው ይበለን
@ተፈስሒፍስሕት
@ተፈስሒፍስሕት 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 года назад
MESEGANA YEGEBAW !
@ዘይነብትዩብ
@ዘይነብትዩብ 2 года назад
ያረብ ያረብ ይህን መንግስት አላህ ያንሳልን የአማራን ህዝብ እንደጨፈጨፉ የነሱንም ስቃያቸዉን አሳየን
@mametohem7990
@mametohem7990 2 года назад
አባታችን እኳን አደረሰወት ለብራሃነ መስቀሉ እኳንደህናመጡ
@yoditmender1732
@yoditmender1732 2 года назад
አግዝአብሄር እንደ ሀጣታችን ሳይሆን እንደ ይቅርታው ይቅር ይበለን 😭😭😭 .
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 года назад
አንኳን በሰላም መጡ ወንድማችን እንኳን አደረሥዎት
@شايتياحمد
@شايتياحمد 2 года назад
እግዚአብሔር..ይመሥገን..እንኳን..ደና..መጡ
@kedestmichael3555
@kedestmichael3555 2 года назад
እግዚአብሔር ያከበራት ብፅእት ቅድስት ድንግል ማርያም አንድም ቀን አስታርቃችሗለሁ ብላ የልጇን ቦታ ወስዳ አትውቅምና እባኮትን እንደ ቃሉ ያስትምሩ ወንድማችን?
@buzyabelacew8689
@buzyabelacew8689 2 года назад
በፀሎት,አሰቡኚአሜን
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 2 года назад
Egizabiher yemesgen lez sate laderesn.amen enkon abero adersen.
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 2 года назад
አቤት ልብ መደንደን፣ አቤቱ ጌታ ሆይ እኛን ኢትዮጵያዊያንን የማትምረን እስከ መቼ ነው?😭
@ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ
እካን አብሮ አደረሰን መምህር
@ሚሚታፈሰ
@ሚሚታፈሰ 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን አሁንስ ደከመን የአትዮጵያ ነገር ብቻ የደጋግ አባታቻችን ፀሎትና ልመና ሰምቶ እሱ ይታረቀን ይህን የመከራና የሞት ዘመን ያሳጥርልን ለእርሶም እድሜና ጤና ይስጦት
@lulafares8305
@lulafares8305 2 года назад
ሰላም ነህ መምህር ሰላምህ ብዝት ይበል አገራችን ሰላም ያድርግልን
@tigistalemu105
@tigistalemu105 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ሰነበቱ
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
አ ሜ ን🙏🏾💚💛♥️
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 года назад
26 አሜሪካ አቶ ስለሞን አባቴ ድምፅ ስጥቻለው
@tigistberhan9256
@tigistberhan9256 2 года назад
መምህር እደቃለወት ይሁንልን
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 2 года назад
*ትክክል የሚስማ ይስማ ኢትዮጵያ እውነተኛ ተናጋሪ እና እውነተኞችን በቻ ይዛ ልትሻገር ነው! ማነው የስናፍጭ ያህል ሐይማኖት ከምግባር ያለው???100%*
@salama4116
@salama4116 2 года назад
Amen.amen.amen.llakalea.baleabeat.lalale.eagzaeera.yamsaeganea.kaberae..yagabawealea
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 года назад
ENkUANE ABERO ADERESU
@AhmadAhmad-ix4hx
@AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад
Egziabeheryimsegn
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 2 года назад
Mamere Eankane Le Maskale Brahane Adraso
@ethamekonnen474
@ethamekonnen474 2 года назад
Enkuan adersachu egzabhar Ethiopian yetabk kal heywat yasemaln
@mickydave7331
@mickydave7331 2 года назад
Ezabihar yemesegan memihir enkan beselam metu.enkan adoresot
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 2 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ከርሶ ባላቅም ወ ወሳኝ ናት
@tkvalley
@tkvalley 2 года назад
Memher
@werkemelese4557
@werkemelese4557 2 года назад
መቸ ነው መልሱ የአማራ ደም አራት አመት ጨረሰን አምሰተኛ ያዘ አደ አንደ አባ አሃ የፈሰሰነው ተንቢቱን የሰማን ነው ግን ጠብ ይለ የለም
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 года назад
EGZABHER EDMAY TENA YESTOTE KALE HIWET YASEMALEN MEMEHER.
@guyatukasemelemo8451
@guyatukasemelemo8451 2 года назад
🇪🇹🇪🇹💝💝💝💝
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 2 года назад
Enkwene adereswete memehere
@Andrew-hn7xz
@Andrew-hn7xz 2 года назад
Acts 2 (አማ) - ሐዋ. ሥራ 17: እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤ 18: ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ። 19: ድንቆችን በላይ በሰማይ፥ ምልክቶችንም በታች በምድር እሰጣለሁ፤ ደምም እሳትም የጢስ ጭጋግም ይሆናል፤ 20: ታላቅ የሆነ የተሰማም የጌታ ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ። 21: የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።
@werkemelese4557
@werkemelese4557 2 года назад
የታለ ተሳኤው
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 2 года назад
ብልፅግና እያለ የኢትዮጵያ ትንሳኤ አለ ወይ?
@ethiopian7646
@ethiopian7646 2 года назад
Ethiopia💚💛❤💒💒💒 Ethiopia💚💛❤💚💛❤ Ethiopia💚💛❤💒💒💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💒😭☝
@addislync
@addislync 2 года назад
ምን ሰው ናችሁ በኢትዮጵያ ምድር ይሄሁሉዝ ሰው እየታረደ
@mamegebre9198
@mamegebre9198 2 года назад
🦬I'm sorry, are you ordered from God to do this?
@arsematilik7357
@arsematilik7357 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ይብዛሎት መምህር
@AhmadAhmad-ix4hx
@AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад
Amen
@ተፈስሒፍስሕት
@ተፈስሒፍስሕት 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@emufiker3023
@emufiker3023 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡ በጸሎቶ ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ
@ሰላምፍቅር-ሐ2ጘ
@ሰላምፍቅር-ሐ2ጘ 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ አብባታችን እንኳን አብሮ አደረሰ
@ሰላምፍቅር-ሐ2ጘ
@ሰላምፍቅር-ሐ2ጘ 2 года назад
አባታችን
@merolmerol9401
@merolmerol9401 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን የኔ አባት በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ማሪያም
@kiamar7388
@kiamar7388 2 года назад
2034 ያሉት አልገባኝም
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 Год назад
Kale hiwot yasemalen!
Далее
Kenji's Sushi Shop Showdown - Brawl Stars Animation
01:55
+1000 Aura For This Save! 🥵
00:19
Просмотров 2,9 млн
Giant Silver Chocolates ASMR With My Sister! 🤤
00:46
Kenji's Sushi Shop Showdown - Brawl Stars Animation
01:55