Тёмный

Sheger Cafe - የመተማ ጦርነት እና አፄ ዮሐንስ !Ababw Ayalew With Meaza Birru 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 394 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 7 месяцев назад
ሸገር እናመሰግናለን,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው ይችላል::
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 7 месяцев назад
ዶር አበባው ትልቅ ክብር እና ምስጋና እንደተለመደው ሸገር የኛ ሬዲዬ ከወ/ሮ መአዛ ጋር ረዠም እድሜ ከጤና ይስጥልን ጣልያን እና እንግሊዝ ለራሱ ጥቅም ጠምዝዞ በተሸዋረረ ታሪክ ከራሱ ጐን አሰልፎ ሀገራቸውን እንዲወጉ እና እንዲከዱ የተደረጕ የእፉኝት እና የሙቀጫ ልጆችንም ይገልፅላቸው እውነቱን ከዘላለማዊ የትውልድ ውርደት እና ዝቅጠት ያድናቸው በተአምሩ
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 7 месяцев назад
ምርጥ የታሪክ ምሁር ነው።ይህ ሁሉ ታሪካችን ውጥንቅጡ የወጣውና ትውልዱ እንዳያውቅ የተደረገው የወያኔ ክፉ የዘር ፖለቲካ ነው።ታሪክ ግን ታሪክ ነው።የታሪክ አቅራቢው አቶ አበባ ማዕዚ በጣም ልዩ አክብሮት አለኝ።አቶ አበባው በጣም ይችላል ልዩ ነው።መማር እንዲህ ነው ይህ የታሪክ አዋቂ እጅግ በጣም ያኮራል።ታሪክ አዋቂነቱም ቅናት ይጭራል።ዋውውውውውውው።እባክህ አቶ አበባው ያነበብካቸውን የታሪክ መጽሀፍቶች ስም እዚሁ ዘርዝርልን ከልብ አመሰግናለሁ ብድግ ብየ እጅ ነሳሁ
@justforlaughgagsethiopiah3633
@justforlaughgagsethiopiah3633 7 месяцев назад
አንተ ድልብ ማሃይም አንተ ይህ የታሪክ አዋቂ ነኝ ብሎ የሚለፈልፈዉ የምያመሳስላቹሁ ሁለታቹሁም ፀረ ትግሬ በትግሬ ጥላቻ ያበዳቹሁ ቆሻሾች ናቹሁ ታሪክ ሲስርቅ እና አጣሞ ሲፅፍ የኖረዉ የነፍጠኛ ስርዓት የታሪክ ሊባዉ ነዉ።
@nibastopol
@nibastopol 7 месяцев назад
sheger fm the best station
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 7 месяцев назад
ይሄ ግብዳ ሆዳም የብልፅግና አለቅላቂ
@michaelamojo
@michaelamojo 7 месяцев назад
Wow
@AmanualAlex-gx9vw
@AmanualAlex-gx9vw 6 месяцев назад
አፄ ዩኋንስን ያዋረደው ትገሬ ነው
@SalamaSalama-b2l
@SalamaSalama-b2l 7 месяцев назад
::❤
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 7 месяцев назад
አፄዎቹን አንተ የሚል ታሪክና ባህል ሸምዳጅ እንጂ አዋቂ አይደለምና አንተ ባዮች ታረም ታረሙ,...የ'አንቱ' ትርጉም ካልገባችሁ እንደገና ተማሩ::
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 7 месяцев назад
የቅርቡን አንቱ የሩቁን አንተ እያሉ መቀጠል ስለማይቻል ሁሉንም በአንተታ መጥራት ይሻላል።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 месяцев назад
​​@@JAsperEudaimoniaኧረ ገርሞኛል ፤ ዐፄ ዮሐንስ እሳቸው እንዲህ አድርገው ይልና ሚኒሊክ በዚህ ወቶ በዚህ ወርዶ፥ ይላል አንተ እያለ ። ምን ለማለት ተፈልጎ ነው? ።
@mulugetaashebir2374
@mulugetaashebir2374 2 месяца назад
እርማት- ካሕሳይ ምርጫ ነው እንጂ ካሳ አይደለም ስማቸው
@NorthElectronFix
@NorthElectronFix 7 месяцев назад
Menew tefa yehew seweye ye tigray torenet sigagle alneberem ende ?
@justforlaughgagsethiopiah3633
@justforlaughgagsethiopiah3633 7 месяцев назад
አበበ አያሌው የሚባል ፀረ ትግሬ አማራ ሰዉየ ስለ ትግራይ የሃፀይ የዉሃን ታሪክ የመናገር ሞራል የለዉም
@meonlineify89
@meonlineify89 7 месяцев назад
Yedeha lij
@dawitezewolde5201
@dawitezewolde5201 7 месяцев назад
ይሄ አስመሳይ ካድሬ
Далее
What’s your height?🩷🙀💚
00:59
Просмотров 4,3 млн