Тёмный

Sheger Cafe - on Incidents in Ethiopian History with Abebaw Ayalew የኢትዮጵያ ክፉ ቀናት እንዴት ታለፉ? Part 1 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 346 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

#Ethiopia #ShegerCafe #AbebawAyalewInterview
Sheger Cafe - on Incidents in Ethiopian History with Abebaw Ayalew የኢትዮጵያ ክፉ ቀናት እንዴት ታለፉ? Part 1
sheger cafe,
sheger cafe fm 102.1,
sheger cafe abdu and meaza,
sheger cafe today,
sheger cafe with abebaw ayalew,
sheger cafe new,
sheger cafe latest,
alemayehu gelagay sheger cafe,
meaza birru sheger cafe,
fm 102.1 sheger cafe,
sheger fm 102.1 radio sheger cafe,
sheger chewata program,
sheger meaza birru,
sheger cafe live,
sheger cafe meaza,
sheger fm 102.1 sheger cafe
sheger fm 102.1 sheger cafe,
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
RU-vid: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Развлечения

Опубликовано:

 

13 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@mekbebfetene9246
@mekbebfetene9246 7 месяцев назад
ወ/ሮ መዓዛ፣ አንችን ለመግለጽ ማጻህፍት አይበቁም።ስለዚህ ባጭር አማርኛ የጋዜጣኛነት ቁንጮ ኑሽ።ኑሪልን።😊
@user-dw9wy4nq7q
@user-dw9wy4nq7q 7 месяцев назад
ይሄ ሰውዬ ባንዳ ነዉ የአ.አ ቅርስ ሲፈርስ ዝም ብሎ ያየና ጳጳስ የተሳደበ ወራዳ ሰው ነዉ መአዛ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 7 месяцев назад
እናመሰግናለን: አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ከችግርና ከጦርነት ወጥታ አታውቅም : ግን የሚያናፍስ Social media አልነበረም።
@sentayehuketema5742
@sentayehuketema5742 7 месяцев назад
እረጅም ዕድሜ ለጋሼ እበባው እና ለእትዬ መዓዛ❤❤❤
@mandelabekele2664
@mandelabekele2664 7 месяцев назад
ረዥም እድሜ ያድልልን :መዓዚ ቃላት የለኝም ለመላው ፕሮግራሞችሽ ጠቅላላ ሸገር ኤፍ ኤፍ ራዲዮ 🙏🫡🙏
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 7 месяцев назад
መአዚዬ በጣም ምወድሽ ማከብርሽ ዝግጅቶችሽን ምከታተል ነኝ በዚህ ሆዳም ካድሬ ስንት የአአ የኢትዮጵያ ቅርሶች ሲፈርሱ የቢሮ ሃላፊ ሆኖ ያስፈጸመን ሰውዬና በሜንጫ ቁረጠው ሚለውን አፈንዲ ሙተቂን ማቅረብሽ በጣም ተናድጄብሻለሁ😖😖በሌላው የጨዋታ እንግዶችሽ እጅግ ደስተኛ ነኝ😍🙏
@Mashquke
@Mashquke 7 месяцев назад
ጥሩ ብለኻል የባሕሪ ለውጥ ያመጣል ።በረሀብ ያለፉ ባሕሪያቸው በጣም ይለወጣል ።ብዙግዜ something will never change,ስለሚሉ ነው።
@loveforever5750
@loveforever5750 7 месяцев назад
ወጋችሁ በጣም ማር ማር ይላል:: መዓዚ የምንግዜም አድናቂሽ አክባሪሽ ነኝ:: መልካም እንግዳም ስለጋበዝሽልን አመሰግናለሁ::
@TokizyEnglish
@TokizyEnglish 7 месяцев назад
my best teacher Abebaw Ayalew
@eyobali1955
@eyobali1955 7 месяцев назад
Best show
@yenesewketsela6950
@yenesewketsela6950 7 месяцев назад
Life time ❤❤❤❤ show
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 7 месяцев назад
ትልቁ ጉዳይ ምን ያህል ካሳለፍነው መከራና ችግር ተማርን የሚለው ነው። እኛ ችግር ተመልሶ እንዳይጣብን ስልት ቀይሶ ከመስራት ይልቅ በችግሩ ላይ ስንጨቃጨቅ እንኖራለን ከቻልን እንክዳለን አልያም በሌላ አካል እናሳብባለን
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 7 месяцев назад
Awakew ato Biru Maza blw Sim syawt zaren aytw slhon End simish mazYe maza nesh
@lifelove1621
@lifelove1621 7 месяцев назад
ሙሬ ወይም ሙርጅ ነገር ግን በዛ ድርቅ ወራት እንዴት ተገኘ ?አብዛኛውን ግዜ ከነሀሴ እስከ ጥቅምት ነው የሚገኘው ።
@user-xp5mg8uq2r
@user-xp5mg8uq2r 7 месяцев назад
2:51 አፄ ናኦድ
@user-wn7bw8wr6g
@user-wn7bw8wr6g 7 месяцев назад
😢
@helinatefera4361
@helinatefera4361 7 месяцев назад
ye ahunu kezemene mesafent yemileyw mendenew Ato Abebaw binegrun?
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 7 месяцев назад
This person is not a person who has a poor understanding of history
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 7 месяцев назад
You are good for nothing
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 7 месяцев назад
Maza mure aywkum blesh sdbeshn kkkkk
@jaffershurie862
@jaffershurie862 6 месяцев назад
ከ7ኛው ክ/ዘመን አንስቶ እስከ 13ኛው ክ/ዘመን ድረስ ኢትዮጵያ በመዐመዳውያን ኢትዮጵያውያን አገዛዝ ዘመን ያለምንም ሰለሞናዊ ዘውድ በአንጻራዊነት ተረጋግታ የኖረችበት ዘመን ነው:: በሳንቲሞች ላይ የሚቀረጹ ምሥሎች የቀረው በእዚያ ዘመን ነበር:: የዛጉዌ ወይም የላሊበላ ሥርዓትም ከ12ኛ ክ/ዘመን አጋማሽ እስከ 13ኛ ክ/ዘመን አጋማሽ ድረስ ያለምንም ሰለሞናዊ ትርክትና ዘውድ በአንጻራዊ ሰላም አብዛኛውን የሰሜን ኢትዮጵያን ክፍል አስተዳድረዋል:: ችግር መፈጠር የተጀመረው በ13ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ አካባቢ ጀምሮ የክብረ ነገሥት ትርክትን ከግብፅ ኮፕቲኮች በይኩኖ አምላክ አማካኝነት ከተዋስን በኃላ ነው:: አገራችን ኢትዮጵያ ከ13ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ አንስቶ በግጭት ነው የቆየችው:: ከ1230ዎቹ እስከ 1530ዎቹ ድረስ በአብዛኛው ምሥራቅና መካከለኛ የሃገራችን ክፍል (ኢትዮጵያ) እንዲሁም ከሰሜን ሴዋ እስከ ተከዜ(አብሲኒያ) እንዲሁም ከተከዜ እስክ ምፅዋ ያለው ደግሞ ባሕረ ነጋሲ ተብሎ በሦስት ተከፋፍሎ ይኖር የነበረና ግዛቱ እየሰፋ እየጠበበ ነበር የቆየው:: ያ ዘመን ስፔኖች ክሪኮችና ፖርቹጋሎችም በውስጥ ጉዳዮቻችን መግባት የጀመሩበት ጊዜ ነው:: የኢማም አህመድ ኢብራሒም ቀጥሎም የየጁ መዐመዳውያን ወደ መሪነት መምጣት ነው ኢትዮጵያን የበለጠ እንድትሰፋ የረዳት ማለት ይቻላል:: አፄ ቴዎድሮስም አፄ ምኒልክም ይህንኑ ነው ያስቀጠሉት::
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 7 месяцев назад
ሸገር አንደነዚህ የረከሱ ሰወችን በማቅረብ ራሱን አርክሶል am one those who doesnt listen anymore
@user-yf1gs4rw4t
@user-yf1gs4rw4t 7 месяцев назад
Ewnetn megafet arif new
@bogalechgebre6560
@bogalechgebre6560 7 месяцев назад
አጼ እስክንድር የሚተባለው አአፄ ናእድ በሚል ይስተካከ።
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 7 месяцев назад
ልጅ ለናቶ ምጥ ኣስተማረች ኣሉ እንተ ነህ ኣበባዉን ይምታርም ደፈር።
@TESFAMICALEMENGESHA
@TESFAMICALEMENGESHA 7 месяцев назад
ትክክል ነው አጼ ናኦድ ነው
@Dantov708
@Dantov708 7 месяцев назад
በእርግጥ አለም የተፈጠረችው ለ6000 አመት ነው አሁን 5784 አመተ አለም ነው ማለትም የአመት እድሜዋ 5784 ነው ። በ6000 አመት አለም ከመከራ እና ከጭንቀት ታርፋለች። እውነተኛው መሲህ ይመጣል ። ከአሁን በፊት መሲህ አልመጣም። አሁን በምድር ላይ ያለው ዝብርቅርቅ ያለ ስርአተ አልበኝነት የሚያመለክተው የመሲሁን ኮቴ ነው።
@Mashquke
@Mashquke 7 месяцев назад
አውሮፓ ድሮ ግዜ ድንች አይበቅልም እኛ የባሕር ዛፍን ከአውስትራሊያ እንዳስመጣነው አውሮፓውያንም ይንችን ከፔሩ ላቲን አሜሪካ ነው ያመጡት።
@getwud6518
@getwud6518 5 месяцев назад
How could this mind belong to PP? So strange😮
@adamemadiva1041
@adamemadiva1041 7 месяцев назад
After All he is not a historian . He is a PP cabinet !!
@eyobeeyayuemelkamo4093
@eyobeeyayuemelkamo4093 7 месяцев назад
እናንተ አማርኛውን ቋንቋ እንኳን አበላሻችሁት እርሳችሁ ኧረ ምን ነው 8 (ሽህ) ሽህ ሽህ ነው የ ሚባአለው አይ መቼ ነው አማርኛን በልባቸው ዓይን 👁👀👁የምናዓየው
@user-hf5gm1ey4g
@user-hf5gm1ey4g 7 месяцев назад
Did Ethiopia close the World War Criminal Jail because Mussolini Grand Children are at your age too! And in the same time like you they are living in Europe too The World War ll to World War lll Africa Europe Status.
@dasa4008
@dasa4008 7 месяцев назад
አሁን የሚታየውን ነገር ከታሪክ አንፃር neutralize & generalized ማድረጋችሁ ነው በናንተ በኩል ። በተንሻፈፈ ታሪክና ትንተና። ወይ ስናዳር።
@goitom19
@goitom19 7 месяцев назад
ምንም ዋጋ አለው ሰየውየው በታሪክ ላይ ሲዋሽ ስለሰማሁት ከዛን ቀን ጀምሮ ለእኔ ውሸታም ነው:: አንድ መሪ ለማዳን ስትል ታሪክ አዋሽም አቶ አበባው::
@grmbyn1
@grmbyn1 7 месяцев назад
I disagree. I listened to a ton of Mr. Abebaw Ayalew's historical comments with meaza and other platforms and I can say he is one of the most trusted historians Ethiopia ever had. Nobody is perfect. He might make a mistake. One historical fact doesn't make him a lier.
@goitom19
@goitom19 7 месяцев назад
@@grmbyn1 ለእኔም አንተ እንደምትለው ባይሆንም በአማዛኙ ግን እማድነቀው ዓይነት ሰው ነበረ; ነገር ግን እያወቀ የሚያጣፋ እና ሳያውቅ የሚያጣፋ እኩል አይደለም::
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 7 месяцев назад
ዶክተር ዘክዝክ! ምነው ያለውን ሁሉ ዘክዝኮ ጨረሰው! ምናለ ትንሽ ለክፉ ጊዜ ቢያስቀር! ማወቅ ጥሩ ነው ግን ዝም ብሎ መቀደድ!
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 7 месяцев назад
You better say, "I have no clue, or my mind couldn't comprehend any religious narratives." I only observed stupidity wrapped in hypocrisy while listening to this whole interview!!!
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 7 месяцев назад
Ye gallaw abiy Ahmed fascist sireat eske zer manzeru yiqeberal!
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 7 месяцев назад
ይሄ:መጥፎ:ካድሬ:ወሬኛ:
Далее
НЕ ДЕЛАЙТЕ УКЛАДКИ В САЛОНАХ
00:43
치토스로 체감되는 요즘 물가
00:16
Просмотров 4,5 млн
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Просмотров 8 млн