Тёмный

Sheger Mekoya - Thomas Sankara & Patrice Lumumba ከስልጣናቸው ስለተወገዱት ሁለቱ የአፍሪካ መሪዎች ላይ አሜሪካ የወሰደችውን እርምጃ 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 387 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Mekoya #ThomasSankara&PatriceLumumba#EsheteAssefa
2021 New Sheger Mekoya - Thomas Sankara & Patrice Lumumba ከስልጣናቸው ስለተወገዱት ሁለቱ የአፍሪካ መሪዎች ላይ አሜሪካ የወሰደችውን እርምጃ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@hayatsalah843
@hayatsalah843 2 года назад
Egnam Alah yetebqen 🇪🇹🙏🏻❤️ Rejem edme lagerachen baleseltanoche 🙏🏻🇪🇹 deg degun lehzbachewu yemiyasbutn malete newu 🇪🇹🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tenur selamun ende beredo yawudlen Sheregna meqegna yarqlen 🙏🏻🙏🏻🇪🇹 Amen 🙏🏻
@nuredinbedewi9789
@nuredinbedewi9789 3 года назад
እናመሰግናለን ሸገሮች
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 3 года назад
የኢትዮጲያ ፗለቲከኞች ልቦና ሰቱአቸው የጋሽ እሸቴ አሰፉን ዝግጅቶች ቢከታተሉ ወይ በግዜ ገለል ብለው ፉታ ይሰጡናል ወይም ጋሽ እሸቴ እንደሚለው ከአፍንጫዬ አፈር ሳይፈስ ብለው በእውነተኛ የሀገር ፍቅር ከታደሉ መስዋእት ካልታደሉም ቁአሚ የታሪክ ምስክሮች ይሆናሉ
@Ephrem58
@Ephrem58 3 года назад
Hulum yemayselechegn program.
@zablontube9814
@zablontube9814 3 года назад
አፍሪካ በራሷ ልጆች ለባርነት እየተሸጠች እስከ መቼ !!??
@dharmarajanananthakrishnan7966
@dharmarajanananthakrishnan7966 3 года назад
Thank you for sharing this information. However, I advise you to see on line the documentary film on ""The rise and fall of Thomas Sankara". He was not killed by Compawere in his office but by shoters he assigned while going home. His guards were told not to respond when shooting break out because it is a covert act, like the Israeli PM was assassinated. Nevertheless all the guards were also also killed. The story about Patric Lumumba is correct. Today all the prsssure by USA and the EU are because they think that Dr. Abiy is like Samkara, who wanted to free his country ftom western dependency & prosper by endogenous vision
@fedilabintmunir9030
@fedilabintmunir9030 3 года назад
በጣም ነው የምወደው ቶማስ ሰንከራ
@imloyalandfunnymanhonestly9986
@imloyalandfunnymanhonestly9986 2 года назад
ባቶጂው ነበር .....
@samueleshete8769
@samueleshete8769 3 года назад
ስለ ዶናልድ ትራንፕ ብታቀርቡልን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ያልሰመውት ታሪክ ያለ አይመስለኝም ስወዳቹ sheger mekoya
@abrarosman5301
@abrarosman5301 3 года назад
ስለ ዶናልድ ትራምፕ?ስለ ትራምፕ ምን የምትማረው ነገር አለ?ከሀብታም ቤተሰብ ተወልዶ ሲማግጥ ኖሮ መንግስትን በግብር ሲያጭበረብር ኖሮ በሀብታሞችና ዘረኛ ነጮች ሀይል ስልጣን ላይ የመጣ ማጋጣም ነው።ከሱ ምን ትማራለህ?
@samueleshete8769
@samueleshete8769 3 года назад
@@abrarosman5301 ምን መሰለሕ ከመጥፎወች ነው ብዙ
@dawitnigatu843
@dawitnigatu843 3 года назад
ጋዳፊም የማታ የማታ የእጁን አገኘ፨ በሰፈሩበት ቁና መሰፈር አይቀርም፨
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 года назад
ጀግና መሪ ነበር አፍርካ ሰዉ አይወጣልሽ ተብላ ተረግማለች 😭😭😭😭😭😭😭😭
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 3 года назад
*በጣም ወቅታዊ ዝግጅት ነው!* ዛሬ አገራችን ያለችው ተምሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ነው። ብዙ ኢትዮጵያዊ ይህንን ፕሮግራም እንደሚያይ ተስፋ አለኝ። በተለይ ይህንን ታሪክ የማያውቁ ሰውች 👍 ከተቻለ ታሪኩ የሚነገርለት ሰው እና ፎቶው አብሮ ቢሄድ ጥሮ ነው። ስለ ሳንካራ እየተነገረ ፡ የሉሙምባ ፎቶ ይታያል። ከ8:44 ደቂቃ ጀምሮ
@ommerabubakar2413
@ommerabubakar2413 3 года назад
the man who is born to lead born to change his country born to change his people and offcourse he is changing his country!! priminister abiy ahmed!!!
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 3 года назад
Good evening 🌆 my beautiful people’s thank you for sharing the beautiful radio 📻 show . Especially thanks 🙏 for the Jornalist you the best .
@mehaliysolomon1871
@mehaliysolomon1871 3 года назад
I'm afred it's very. Sankara is so great heroe. a good sample leader African forever. Our remember lives African heart alley's Rest in peace my heroes
@henokchanyalew3622
@henokchanyalew3622 3 года назад
Eshete betam merte program new betam bertalen! Gen be video bedgef demo betam arif new enamesgnalen yesment sew yeblen
@gooddaytoyou9855
@gooddaytoyou9855 2 года назад
ere dr. abiy yihenin sima
@ermeyasabebe5752
@ermeyasabebe5752 3 года назад
Tomas sankara yegna jegina hulem enasibihalen
@aberehamtegaygelegaber7404
@aberehamtegaygelegaber7404 3 года назад
Tru program new jakerebachuh Africa hizbi menkat alebet. Enjam kend Africa Ethiopia, Somalia, Sudan lelochim eritrea yemitaweke new bezih chigir hageritwan ena hizbwa chigir yasalwfech genam eyetagelech yalech.
@mulgetaguish561
@mulgetaguish561 3 года назад
america dresh stlu endalneber ahun gn yhe hulu ye Tigray hzb yilek lemalet new??? ye tigray skay be lijochachu yasayachu
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 3 года назад
*የትግራይ ህዝብን ከህወሓት በላይ ለመከራ የዳረገው የለም!* ያለቦታው ማላዘን ደግ አይደልም።
@yareddebele7443
@yareddebele7443 3 года назад
የትግራይ ህዝብን እየጨፈጨፈ ያለው ህወሃት ነው እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም። ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል የሚለው የአራጁ ህወሃት አባባል በዚህ ዘመን አይሰራም።
@mulgetaguish561
@mulgetaguish561 3 года назад
@@yareddebele7443 እስኪ በምን ኣይነት ፎርሙላ ነው ህወሃት የትግራይ ህዝብን ሚጨፈጭፈው? ትግራይ አንደሆነ አንደናንተ እናቱን ሚደፍር አንስሳ ኣይደለም ለማንኝውም እሳቱ ወደ ሙሉ ኢትዮጵያ እየወረደ መሆኑን እወቅ
@mulgetaguish561
@mulgetaguish561 3 года назад
@@metsihetkebede116 ለጊዘው ቅዘንህን መቅዘን ትችላለህ ሰኣቱ ሲደርስ ዋጋህን ታገኛለህ ፎጣ ለባሽ
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 3 года назад
@@mulgetaguish561 *"ከሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች በከፋ ሁኔታ ፡ በትግራይ ውስጥ ሴቶች ፡ ፆታዊ ጥቃት ይደርስባቸውል!"* DW ዲጅታል ወያኔ ከሶስት እመት በፊት ያቀረበው ዘገባ እንደገለጸው። ይህ ብቻውን ብዙ ምስክርነት አለው። እዛ ላይ ትህነግ ወደ ዝንጀሮ ቪላ ሲፈረጥጥ ፡ ከእስር ቤት የለቀቃቸውን ከአስር ሺ በላይ እስረኞች ጨምርበት። ሱሪው ላይ ቀዝኖ የተማረከው ፡ የትህነግ ሰው መሆኑን ፡ ዘነጋህው ማለት ነው? 😆
@hassenalhabesha8662
@hassenalhabesha8662 3 года назад
ያማል
@ناجياحمد-ط3س
@ناجياحمد-ط3س 2 года назад
በጣም ሀፍ
@MUSIC-gq9bo
@MUSIC-gq9bo 3 года назад
1gna ye alem torenet ???
@peacelove432
@peacelove432 3 года назад
Thank you
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 года назад
እናመሰግናለን !
@goitom19
@goitom19 3 года назад
አሜሪካ ደግ አደረገች:: አሁን ብዙ አስከፊ የህዝብ ጭፍጨፋ እየተፈፀመ ባለበት ግዜ የዚህ ዝግጅት ዓለማ ሳይታለም የተፈታ ነው:: አሁንም አሜሪካ እና አጋረቿ እሰይ ደግ አደረገች ትቀጥለበት::
Далее
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,1 млн
+1000 Aura For This Save! 🥵
00:19
Просмотров 11 млн
Malcolm X ጥቁሩ መሲህ salon terek
32:31
Просмотров 39 тыс.