Тёмный

Sheger Mezinagna - ገና በአፍላ ዕድሜው በተወለደ በ29 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ተወዳጁ ድምፃዊ ኬኔዲ መንገሻ መታሰቢያ... 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 387 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#Kennedymengesha #EthiopianMusic #ShegerFMRadio
Sheger Mezinagna - ገና በአፍላ ዕድሜው በተወለደ በ29 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ጉልህ ሚና የነበረው ተወዳጁ ድምፃዊ ኬኔዲ መንገሻ መታሰቢያ...
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@facekiya8670
@facekiya8670 Год назад
ብዙ ባናውቅክም በተለያየ አጋጣሚ ታሪክህን ሰምተናል በቲቪ አይተንካል የሚገርም ልብ የሚያስቀና ቀለል ያለ ማንነት አለክ ሳላውቅ ትናፍቀኛለክ የኔ ምርጥ ዘፋኝ ፣የኔ አዛኝ የድሃ ወዳጅ ባለ ትልቅ ልብ። ምርጥ የአራዳ ጥግ!!!!!!
@FreeSoul76
@FreeSoul76 3 месяца назад
ኬኔዴ መንገሻ የሞተበትን ቀን በ 120 ዜና የሰማነው ግዜውን መቼም አረሳውም ሐምሌ 1985 በጣም ክረምት ነበረ ወይ ግዜ እንዴት ዮሮጣል 31 አመት ሆነው ነብስህ ይማረው😢
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Год назад
ጋሽ ዳዊት ድል በትግል አዳራሽ ወይም አደሬ ሰፈር ከፍተኛ 5 ቀበሌ18 ነው። ከአሥር ብር ባነሰ መግቢያ ትልቁን ሮሃ ባንድ፣ምርጥ ምርጥ ወጣት ድምጻውያን አይተናል። ያሁኖቹ ቪአይፒ ምናምን እያሉ ያዝጉናል😂
@dawitworku2117
@dawitworku2117 Год назад
የኬኔዲ ዘፈኖች ልጅነቴን ነው የሚያስታውሰኝ ። በተለይ ህፃናት አምባ የኖርኩበትን ጊዜ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад
ኬኔዲ የማይረሳ፡ዘፋኝ
@solomonmebratu5370
@solomonmebratu5370 9 месяцев назад
በደንብ ሳንጠግብህ ያጣንክ ምርጥ የጎላ ልጅ ነብስህን ከነ አብርሃም ጎን ያሳርፍህ ፈጣሪ
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Год назад
ያራዳ ልጅ ነፍስ ይማር🙏
@ethiozare8001
@ethiozare8001 Год назад
በአጭር የተቀጨው ኮከብ ድምጻዊ ኬኔዲ መንገሻና ሥራዎቹን በተመለከተ ግለ- ታሪኩን በመጽሐፍ መልክ ቢታተም ለትውልድ ማስተማሪያ ይሆናል። በተለይ አብረውት የሰሩት ታላላቅ የሙዚቃ ባለሙያዎች ሳያልፍ ደራሲያን ፍጠኑ። አቶ ከበደ የኮኔል ሙዚቃ ቤት ባለቤት ድሬደዋ ብዙ ታሪኮችን ያውቃሉ። በህይወት ካሉ እሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ማግኘት ሙሉ ታሪኩን ለማግኘት ያስችላል። ሸገሮች የሰይፍ ዮሃንስ፣ ዚነት ሙሃባ፣ ንግስት አበበ ዓይነቶች በወጣትነታቸው ያለፍ ኮኮቦችን አቅርቡልን። ያክብርልኝ በብዛት!
@abdihoff6239
@abdihoff6239 Год назад
30 አመት ሆነው 😢
@honestygalor6748
@honestygalor6748 9 месяцев назад
Kennedy Menhesha, Zinet Muhabawu Taddesse Alewu Madingo --- The list goes on and all have been cut short in unexplained circumstances
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 Год назад
መሰተካከያ ከፋተኛ 5 ቀበሌ ፣18 ነው ነበር
@negatechane5289
@negatechane5289 Год назад
No its k3 kebele 32 keshell wede wist geba bilo neber seferu
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 Год назад
I have good memories, Kennedy Music 🎵
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Год назад
ገርሞኝ ነበረ አይን አፋር ነው ብለህ ስትጠይቅ ሰው ጤፉ እኮ ነው ለመጀመሪያ ጌዜ ነው የሰማሁት እኔም አይንአፋር ሲባል
@meazi01
@meazi01 8 месяцев назад
አሰናበቱት ሚስኪን
@WorkWorkk-zm6je
@WorkWorkk-zm6je 5 месяцев назад
ወንድሙየርፋኤልልጅነ
Далее
🦊🎀
00:16
Просмотров 311 тыс.
Barno
00:22
Просмотров 732 тыс.
Редакция. News: 136-я неделя
45:09
Просмотров 1,4 млн
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 17 млн
Kennedy Mengesha- Delash Woy Mengedu
6:18
Просмотров 140 тыс.
🦊🎀
00:16
Просмотров 311 тыс.