Тёмный

Sheger Mezinagna - Menelik Wossenachew “አንጋፋው ድምፃዊ ምኒልክ ወስናቸው እንደስራው ብዙ አልተነገረለትም” ሰርፀ ፍሬስብሃት 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 396 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@birukadane8022
@birukadane8022 Год назад
እናመሰግናለን ። የጋሽ ምኒልክ አድናቂ ነኝ እጅግ ሲበዛ የሚችል ሙዚቀኛ
@abrahamtegegne1228
@abrahamtegegne1228 Год назад
ሰርፀ በቃሉ የሚናገር ሳይሆን የተፃፈ ምርጥ ፅሁፍ የሚያነብ ነው የሚመስለው። ይገልፀዋል ነው የሚባለው። ሁንበት ይሁንህ።
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 Год назад
Betam gobez new!
@AnwarBushra-dn1kl
@AnwarBushra-dn1kl Год назад
ያንተን ስንፍና ስላጋለጠው ነው ሰነፍ ስለሆንክ ሁሉም ይገርምሀል የክፍለ ሀገር ልጅ ነህ መሰለኝ
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Год назад
#ሚኒሊክ_ወስናቸው በሀገር ውስጥ ብዙ ስላልሰራ እንደሚገባው ያህል በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ያልተገለፀ ታላቅ ባለተሰጥዎ! ሰርፀ ሙዚቃን ለመተንተን ትክክለኛው ሰው! ደንቀፍ እንኳን አያደርገውም! ... እንደወረደ ቁጭ ቁጭ ነው የሚያደገው!!! #በነገራችን ላይ ሚኒልክ... The Ethiopian Legendary & one of the few #golden-vice singers... #Ali_Bera (60 yrs specialty in Oromo music) የመረጣቸው 2 best ሰዎች #ብዙነሽ_በቀለ እና #ሚኒልክ_ወስናቸውን ነው!!!
@hannobay5561
@hannobay5561 Год назад
በእዉነት He needs to be crowned! ሠላማቸዉ ይብዛ! ትዝታ አያረጅም፤
@ኢትዮ-ጨ6ለ
@ኢትዮ-ጨ6ለ 8 месяцев назад
እጅግ በጣም ምርጥ አርቲስት ነበር ምኒልክ ወስናቸው ! በጣም ምርጥ ደስ የሚሉ ዘፈኖች ነው ያሉት አንዳንዴ ስሰማው ልጅነቴን እና የሆነ የድሮ ወቅቶችን ትዝታን ይፈጥርብኛል ! የዘከራቹት እጅግ በጣም እናመሰግናለን !።
@danieltaffera5183
@danieltaffera5183 Год назад
የሚገርም ነው! ጋሽ ምኒልክን በጣም ከማደንቃቸው ዘፋኝ ግን የዘመኔ ያልሆኑ (በነገራችን ላይ ፋዘር ቲቢ ላይ ሲመጣ በተመስጦ ስለሚያዳምጠው ነው) ስርፀ ደግሞ በሚደንቅ ሁኔታ በአሪፍ አቀራረብ እያስኮመኮመን ነው። እናመስግናለን ስርፀ !!
@tad799
@tad799 Год назад
interesting...thank you sertise fere sebhat
@girumafework2207
@girumafework2207 Год назад
ስርፀ: You are very special commentator. But why do you block the music?
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Год назад
angafaw artistachen gash minilik wesnachew dink serawochachew beberkeyew bedinku yemizika balemuya serse fre sebhat kerbual edme ketena yestilen esachewin nense yemar sheger enamsginalen wnedmu hailu edme ketna selam kefiker yestilgne!!
@werkewerke5236
@werkewerke5236 Год назад
እስኪ ሰርፀ የጋሼ ምንሊክን ስራ ደግመህ ስራልን ለባለመብቶቹ የሚያስፈልገውን በመፈፀም እኛም እንተባበር ነበር
@dcghetto
@dcghetto Год назад
R.I.P legend minlik wosenachew and eteye telele ( telela kebede )😭😭😭🙏🙏🙏💐💐💐
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 Год назад
ዋዉ ሠርፀ ድምፅህ ልዩ ነዉ ትችላለህ በቃ
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 Год назад
እውነት ለመናገር አንደ ሰርፀ ሚኒልክን የሚወደው የሚገልፀው አለ ለማለት ይከብደኛል በመቀጠል እባክህን የጋሽ ምኒልክን ትዝታዋን ደግመህ ብትሰራልን የጋሽ ምኒልክን ብቃት የበለጠ ለማያቁት ማሳወቅ ይመስለኛል ሳያቁት ሳይገባቸው እየሰሩ ስንት ደፋሮች አሉ አደል እውነት የምትወደው ከሆነ አንዱን ስራልን እኔ ጋሼን አቀዋለው ቦሌ እርዋንዳ ለብዙ ዓመት ኖርዋ እስከ እልፈቱ ማለት እችላለው አራዳ አይገልፀውም ጋሼ ነበር የምንለው
@dawitg25
@dawitg25 Год назад
እንዳያደረጉ
@senda9782
@senda9782 Год назад
በአስራ ዘጠኝ ሰማንያ ሁለት የኔ ቤተሰብ ከሱዳን ካናዳ ባመጣው ጊዜ ለትንሽ ጊዜ አብረን ኖረናል። ከዚያም ድንበር ተሻግሮ አሜሪካን ሄዶ እዚያ ሲኖር ሲሰራ አልአሙዲን ጋር ተገናኝቶ ብዙም ሳይቆይ ጠቅልሎ አገሩ ገባ ።
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
አልማዝ በመ ለ ኮት 👉ሦ'ሥት አንዶች በሥ ጋ ሣይሆን፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Год назад
አይ ሰርፀ የልጅ አዋቂ ,የአብይ የደም ደሞዝን ብትንቂ?….
@selamuhussein6104
@selamuhussein6104 Год назад
ሠርጸ በጣም በጣም በትክክል ገልጸዋል ፣ አላህ የሥጥልኝ፣አንዳንተ እውነታን የሚናገር ሠዎች ያስፈልገናል አመሠግናለሁ።
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
ጋሽ ጀም በሬ ስለ አላ'ሙዲ ሲባል ስለተባለ በቃለሰዉ ተዘፈነ የሚል ቃዜጠኛ ዘ ፈ ነን ባላወቀ ዘፈን ብሎ አለማሰብን በጀሮ ልብ ሳይሆን በዜማ ጣዕም ብቻ ቅኔዉን/ወንጌሉን ያሳጠዋል!! ለምሳሌ፡ 👉ፏፏ ይላል ደጇ👈ደጇ ማናት??😃 (ጋዜጠኛ የአላ'ሙዲ ሠራተኛ ናት እንዳትሉና ስሟሥ ስትባሉ፣ ሙና ቡቻ 😘እንዳትሉ)Tip👈👌
@dcghetto
@dcghetto Год назад
R.I.P legend minlik wosenachew and eteye telele ( telela kebede )😭😭😭🙏🙏🙏💐💐💐
Далее
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 15 млн