Тёмный

Siyamrsh Yikir (Ethiopian Film 2017) 

Addis Films
Подписаться 623 тыс.
Просмотров 176 тыс.
50% 1

Ethiopian Amharic film 2020
Metasebia Tadesse, Kassahun Fisseha, Engidasew

Кино

Опубликовано:

 

7 апр 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 172   
@TG19948
@TG19948 7 лет назад
የስ አንዳንድ ጊዜ እንደዚህ ያልተዳሰሱ ና መነሳት ያለባቸው ስንት ርዕሶች እያሉ ፍቅር ና ኮሜዲ ላይ ብቻ መወሰኑ አግባብ አለመሆኑን በደንብ አሳይታችሁናል ተባረኩ። መረዳዳት መተሳሰብ ሁሉም ቢተባበር ዕውነት ም የት ይደረስ ነበር??????
@tigyedengellej2318
@tigyedengellej2318 7 лет назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአለ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን #ሰላምሽ ዛሬ ነው እየሩሳሌም ወዳ አንቺ መጥቷልና አምላክ ዘላለም (2 ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም አንቺ ቤቴሌሔም የዳዊት ከተማ የሕዝቦችሽ ብርሃን መጣለሽ በግርማ ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም ሆሳዕና እያሉ አመሰገኑት በኢየሩሳሌም አእሩግ ሕጻናት ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙት መስቀል ተሸከመ ሊሆነን መድኃኒት ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም የኢየሱስን ህማም ደናግላን አየተው እያለቀሱለት ሄዱ ተከትለው ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም
@weyneidessalegne4939
@weyneidessalegne4939 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@Merhawi504
@Merhawi504 7 лет назад
አደይ አበባ. ኣሜን (3)
@diamondmedia5297
@diamondmedia5297 7 лет назад
አደይ አበባ አሜን እንኩአል አብሮ አደረሰን ቲጂየ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 7 лет назад
አደይ አበባ amen enkuwan abro aderesen!!!
@lamlam2851
@lamlam2851 7 лет назад
አደይ አበባ amen amen amen
@alemu2361
@alemu2361 7 лет назад
ከ ethiopia film አንደኛ ብየዋለሁ በጣም በጣም ሀሪፍ የእውነት እንባየ ነው የመጣው በጣም ይመቻችሁ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው።
@user-rm4qu2fp7i
@user-rm4qu2fp7i 7 лет назад
ማንደስወድህ የኔቆንጆ ሁሌም የምትሰራቸው ሁሉፊልሞች ያስደስቱኛል
@user-zx3fs2sq3q
@user-zx3fs2sq3q 7 лет назад
በጣም አስተማሪ በጣም ምርጥ ፊልም ነው።!!!!ይህ ፊልም ከመፃፍ ጀምሮ እስከትወናው የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወይኔ ቃላት የለኝም ደስ ይላል ባሁኑ ሰዓት ባሁኑ ጊዜ ይህ መሩዳዳት በጣም ያስፈልገናል ለወገን ደራሽ ወገን ነው እጅግ በጣም አስተማሪ ነው።እግዚአብሔር ወገናችንን ይጠብቅልን ከክፋት መረዳዳት ያለንን በማካፈል የሰውን ደስታ ማየት በጣም የሚያስደስት ነው እጅግ በጣም!!!!!!!!ምንም የሌለውን ሰው ያለህን በመስጠት ሁፍፍፍፍፍ እርካታው ሁሌም አይለይክም እኛ ኢትዮጵያኖች ስንባል ይህ ነው ልምዳችን አብሶ የድሮ ሰዎች እንደ አባቶቻችን አሁን ላይ ብንደጋገፍ ብንረዳዳ ብቻ ምን አልለፋቹ ይህ ፊልም አስተማሪ ነው እጅ ለእጅ ልንያያዝ ይገባናል ፊልሙን ላቀረባችሁልን የሀገሬ ልጆች እዴሜን ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ።!!!ይህ ስሜት ሁላችንም ጋር ቢኖር ጥሩ ነው።!!!!!
@tsaheywendmagegn1350
@tsaheywendmagegn1350 7 лет назад
እውነት አምላክ መፈቃቀርንና መረዳዳትን ለሁላችንም ያድለን በጣም አስተማሪ ነው
@nagedranagedra9453
@nagedranagedra9453 6 лет назад
በጣም ከሚባለው በላይ አስተማሪና መካሪ ፊልም ነው ግን ሁሉም እጅ ለእጅ ተያይዘን እንኑር
@doosanrakgol2822
@doosanrakgol2822 7 лет назад
መርዳትን ሰጠን በመተሳሰብ የሰራውይት ጌታ ሆይ መርዳት ደሰታ ነው በእውነት የምንኖር ያርገን እግዚአብሄር አሜን
@fantayeagedwe5243
@fantayeagedwe5243 3 года назад
እውነት.ነው.አንዳንድ.ሴት.ፍቅር.አሳይሁ .ገንዘቡን የሜመኛ.አሉ
@user-ih6sr5mu8x
@user-ih6sr5mu8x 7 лет назад
ዋውውውውውው ቀጥሉበት በጣም አስተማሪ ነው
@azebgirma8970
@azebgirma8970 7 лет назад
መማር ለሚፈልግ ብዙ ያስተምራል እናም እንማርበት ባይ ነኝ
@user-lh3sk7ur8f
@user-lh3sk7ur8f 7 лет назад
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው በትክክል ተመችቶኛል አስተማሪ ነው የድራማው መልዕክት ከልብ እናመሰግናለን
@user-oc6xd9ld3l
@user-oc6xd9ld3l 7 лет назад
ዋው በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@hffuj3350
@hffuj3350 6 лет назад
betam arif new enamsegnalen
@zd5484
@zd5484 7 лет назад
woow betam Abernathy film new amsgenalew😍😍😍
@ksenrusom3303
@ksenrusom3303 2 года назад
Chnklat yalew sew lb yemneka melekt new betam konjo sra I am 🇪🇷 one love
@ashuethiopia9182
@ashuethiopia9182 7 лет назад
wow enamesegnalen aif film new
@embagebremedhin2944
@embagebremedhin2944 7 лет назад
astemari arif film New ketulubet
@user-hb7qb7to5x
@user-hb7qb7to5x 7 лет назад
አስተማሪ ፊልም oll በርቱልኝ
@meserettilahun6493
@meserettilahun6493 7 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ ሆሳዕና በአርያም ......
@yordanosyordi5400
@yordanosyordi5400 7 лет назад
ሴቶቹ ምናቸውም ደስ አይልም ግን የፊልሙ ሀሳብ አሪፍ ነበር
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 3 года назад
እርግጠኛ ነሽ?የቅናት መንፈስ በአያሌው የተጠናወተሽ ይመስላል!!!
@tigsetasefa366
@tigsetasefa366 7 лет назад
በጣም አሪፋ ነው
@kemilaendiris2891
@kemilaendiris2891 7 лет назад
waw betam harif new. yastemral bedenb
@user-xc9ve8mk2t
@user-xc9ve8mk2t 7 лет назад
ክክክክክክክ ዋይ ዋይ ሲሉ የረሀብን ጉንፋንን ሲስሉ የሚለውን የጥልሽን ዘፈን ያምራል
@kedesetmohamed521
@kedesetmohamed521 7 лет назад
እንኮን አብሮአዴረሠን
@kalkidantadesebahirdar4245
@kalkidantadesebahirdar4245 7 лет назад
በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው
@mese9475
@mese9475 7 лет назад
nice drama I like it
@selenattaye8919
@selenattaye8919 7 лет назад
wowwww merxe movie nw😍
@highookcell4674
@highookcell4674 7 лет назад
Waw baxam arif timirt saci film
@dessie8204
@dessie8204 7 лет назад
wawwwww btam arif new
@hvbb9094
@hvbb9094 7 лет назад
ዋውውውውውውውውውው እዴት ነው የሚያምረው
@hayatadem9098
@hayatadem9098 7 лет назад
በጣም አሪፍ ነው
@elsabexamare352
@elsabexamare352 7 лет назад
wowwwwww bexam astemari new desi yelal sewun le mardat sewu mehone beqi new tikikil
@akoki9290
@akoki9290 7 лет назад
i like it
@user-yd5pq5py8r
@user-yd5pq5py8r 7 лет назад
ጥሩ ነው
@jameelajame4713
@jameelajame4713 7 лет назад
ዋው በጣም ደስ ይላል
@saedeheseafekeresaedaahuma2879
Jameela Jame ዋውውውውውውው
@ashuethiopia9182
@ashuethiopia9182 7 лет назад
enkuwan abro adersen yene konjo
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 7 лет назад
betam arif ena astamarim new betam enameseginalen hulachum enwodachuwalen salamun yabizalachew
@huruygoitom9551
@huruygoitom9551 2 года назад
Nice film
@Thehaynesh-mb7qe
@Thehaynesh-mb7qe 4 месяца назад
Mande gin harif dimth aleh lemn zefen atmokrm😎
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 лет назад
ምርጥ ፊልም ነው ሁላቹም እዩት
@hawaenderis7783
@hawaenderis7783 7 лет назад
tg konjo ዋውበጣምያምርልቀጥሉበይት
@eramtmhamad7546
@eramtmhamad7546 7 лет назад
Hwa Hawa 👍👍
@asmeralovetv2922
@asmeralovetv2922 7 лет назад
nice movie
@user-ll1dg3gz3l
@user-ll1dg3gz3l 7 лет назад
ዋው ብያለው 😍😍
@haadhayoobsan7387
@haadhayoobsan7387 7 лет назад
Educational film
@kemalademhh3845
@kemalademhh3845 7 лет назад
Woo betam arefe new bezo temeheret yalew best tewena ewedahehaleu adenaqahehu niege
@fadiyagetaneh4502
@fadiyagetaneh4502 7 лет назад
betam arif astenari new ketilubet wegenocha
@minamina8816
@minamina8816 7 лет назад
Arife new
@yneneneshabebe6926
@yneneneshabebe6926 7 лет назад
wuw beteme teru temerti nawu bazi ketelawubati👌👌👌👌👌
@martazerom1301
@martazerom1301 7 лет назад
Ynenenesh Abebe
@SaraSara-ij2or
@SaraSara-ij2or 6 лет назад
arif new mandi wfret kens
@kalewedifutur4125
@kalewedifutur4125 7 лет назад
waww betam dess ylall
@belayselam1104
@belayselam1104 7 лет назад
wooooooooooow dese yelali abo yemechchu
@user-mr7hr5pk7v
@user-mr7hr5pk7v 7 лет назад
ዋው
@zyzyzyzy5646
@zyzyzyzy5646 7 лет назад
betammmmm yamral
@user-dc7sj6zt9p
@user-dc7sj6zt9p 7 лет назад
nice move
@munayeteddy9573
@munayeteddy9573 7 лет назад
አማርኛ ፊልም ድጋሚ ላላይ ቃል ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ። በጣም ነው ሚያስጠላው ። ቆይ ብር እና ጊዜ መቀለጃ ነው ???ምን አለበት ለእንደዚህ አይነት ዝባዝንኬ ስራ ጊዜ እና ብር ባይቃጠል ። እናንተ መስራት ያለባቹ እከሌ ስለሰራ ሳይሆን የእናንተ ሀሳብ በልጦ ስለተገኘ መሆን አለበት ካለበለዚያ ግን የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ እያሽቆለቆለ መምጣቱ አይቀሬ ነው ።
@tigisttig6770
@tigisttig6770 7 лет назад
wow wow
@jemilasuleayman5328
@jemilasuleayman5328 7 лет назад
istemare film now enamesaginaln
@zainabmohammed4314
@zainabmohammed4314 7 лет назад
sekaram
@user-zx4yv8sb9v
@user-zx4yv8sb9v 6 лет назад
ደስ ሲል ማንደ ምችትችት
@user-ng9oi8cg3x
@user-ng9oi8cg3x 7 лет назад
wow betame arefe mlkete new betley ega ethiopiawyane mredadate gede yelbenal lhulcenme fetarey lbuna yestene yyenewne nger btgbare lmwale entare wede wegnce weddddddde
@user-on9yl9ir8x
@user-on9yl9ir8x 6 лет назад
አስተማሪ ነው
@user-ei6on9hl3e
@user-ei6on9hl3e 7 лет назад
waweee
@user-dc7sj6zt9p
@user-dc7sj6zt9p 7 лет назад
wow
@bitedamsa2013
@bitedamsa2013 7 лет назад
manda anta yalkbat felm asetmare naw sewdek😙😙😙😙
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 7 лет назад
አስተማሪ ፈልም!!
@tigisttg2628
@tigisttg2628 7 лет назад
wawwwwwww
@ruhamayimam272
@ruhamayimam272 7 лет назад
wow wow wow
@seblemar6198
@seblemar6198 7 лет назад
wooow des yilali
@emuyeloveemuyeyegetanegn4861
@emuyeloveemuyeyegetanegn4861 7 лет назад
wowwwww das sil
@jennylee8729
@jennylee8729 7 лет назад
55:00 "kechembula" omg am dead 😂😂😂😂😂😂😂😂
@jamella689
@jamella689 7 лет назад
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
@segenetsegenetlassaye936
@segenetsegenetlassaye936 7 лет назад
ብፕጣም ምርጥ
@fikirfikir164
@fikirfikir164 7 лет назад
waww waw wow des yml
@user-jf4bf4gs9r
@user-jf4bf4gs9r 7 лет назад
ክክክክ ማንዴ በጣም ትመቸኛለክ
@heyabtesfsh2523
@heyabtesfsh2523 7 лет назад
እኔና ማንዴላ ኣንድ የሚያመሳስለን ነገር ኣለ ኣንድ ሴት ልጅ ዉስጤ ከገባች መርሳት ኣልችልም እስዋን ስያስብ ቁጭ ብየ ነው ማድረው ስለዚ ኣደራ ችኮች ዉስጤ እንዳትገቡ ሰምታችዋል so nic film byalew
@fantayeagedwe5243
@fantayeagedwe5243 3 года назад
ጀግና.ወንድሞቼ
@hikma3340
@hikma3340 6 лет назад
👍👍👍💚
@user-we8nu9cv6r
@user-we8nu9cv6r 7 лет назад
wawwwwwwww
@eyukonjoo9892
@eyukonjoo9892 7 лет назад
konjoo ymselal lyew esti nah wedha astautuo emtalew
@linnakebede8636
@linnakebede8636 7 лет назад
Mlkam mat Lerasnaw dasylal WO
@frezerasfachew6787
@frezerasfachew6787 7 лет назад
eet ena eet wendeme ena wendem endete feker ymsertalu yemewaldew Mene lebale new
@medijojo7948
@medijojo7948 7 лет назад
wooow ba ewunat telki maleket alewo ewunat sew la merdat sew mahone bake nw enamesegenale
@mebfiori1910
@mebfiori1910 6 лет назад
medi jo jo bu c mi è
@medijojo7948
@medijojo7948 7 лет назад
wooow ba ewunat telki temert alewo ewunat sew la merdat sew mahone bake nw
@foziyejimmalij739
@foziyejimmalij739 7 лет назад
sah
@Aisha-df7vn
@Aisha-df7vn 7 лет назад
iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@medijojo7948
@medijojo7948 7 лет назад
95544363 Aisha0096895714621 yanch nw😊
@ineedallahinmylife2415
@ineedallahinmylife2415 7 лет назад
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
@selamgetachew8009
@selamgetachew8009 7 лет назад
በጣም አአስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@saraawash2189
@saraawash2189 7 лет назад
Betame des yelale bertu
@kemilaendiris2891
@kemilaendiris2891 7 лет назад
kkkkkkk betam new yesakut zari eshi yimechachihu
@mekdesmulatu3539
@mekdesmulatu3539 7 лет назад
sew new lasew madianitu das elal
@leylakonjo2288
@leylakonjo2288 7 лет назад
Mindinew film hulu temesasay yeteleye hasab nafekeg
@kalkidandemissie4783
@kalkidandemissie4783 7 лет назад
Leyla Konjo jhhrq.zDs
@zeynebmuhammad9597
@zeynebmuhammad9597 7 лет назад
ማንደላ በሳቅ ገደለኚ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@yashiyyashiy8980
@yashiyyashiy8980 7 лет назад
ሰው ይገርማል ያልሰራበትን ያልደከመበትን አነሰ በዛ ሳይል መቀበል ሲገባውበሰው ገንዘብ ትርፍ መናገ
@user-du4mt6ez1z
@user-du4mt6ez1z 3 года назад
ሲያስጠሉ ሲቶቹ
@user-kf5ny8xp9w
@user-kf5ny8xp9w 7 лет назад
ያምራል በጣም እናመሰግናለን ግን ገና ላየው ነው ጥሩም ሆነ መጥፎ ከማየት ውጪ ምን አማሪጭ አለኝ መደበሪያ ይሆነኛል ስደት ላይ ሲኮን የተገኘውን ማየት መብላት ነው kkk
@helen.s2498
@helen.s2498 7 лет назад
ህይወት የአባዬ ልጅ lke blshalH
@hima406
@hima406 7 лет назад
wwwwwooowww
@hawinehawine9747
@hawinehawine9747 7 лет назад
wooow desiyalalw sewu lemerdate
@mesitesfay5711
@mesitesfay5711 7 лет назад
asbu des yilal bertu....
@motazomer2107
@motazomer2107 6 лет назад
ተበድ
@miliadwa5319
@miliadwa5319 7 лет назад
ende hulet ehtamamoch lehulet wendmamamoch ere shem new
@alemdawet1179
@alemdawet1179 7 лет назад
ጥሩ ነው አስተማሪ ነው
@eliaslegesse694
@eliaslegesse694 7 лет назад
wow yabede new betam ye Ethiopia film emamare new
@eliaslegesse694
@eliaslegesse694 7 лет назад
woo
@user-ft5zk6pi6z
@user-ft5zk6pi6z 3 года назад
ወይ አሁንስ ደበራቺሁን አድስፊልም ልቀቁ
@user-qh7dg1qk2v
@user-qh7dg1qk2v 7 лет назад
woooooow betem desi yelal
@yasminsweet890
@yasminsweet890 6 лет назад
Asetamare nawe batame dase yelale
Далее
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Просмотров 532 тыс.
Nice hiding.
00:43
Просмотров 2,4 млн
Как выходим с тройняшками 🙃
00:17
Fiker Aleka (Ethiopian film 2017)
1:44:11
Просмотров 157 тыс.
በትዝታሽ Ethiopian film 2018 - betizetash
1:18:07
Просмотров 287 тыс.
Keyo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:12
Просмотров 266 тыс.
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56