Тёмный

SURPRISE! ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰናል 🇪🇹 🇪🇹 

MAHI&KID VLOGS
Подписаться 304 тыс.
Просмотров 139 тыс.
50% 1

"Welcome to our family-friendly RU-vid channel! 🎉
🌟 About Us:
We are a fun-loving family that loves to share our adventures, challenges, and memorable moments with all of you!
🔗 Website:
www.evanastore.com
🎥 RU-vid:
/ @mahikidvlogs
📸 Instagram:
KID INSTAGRAM @kidusdawit18
EVANA STORE INSTAGRAM @evanastore_addis
FAMILY INSTAGRAM @kidmahi_vlogs
📱 CONTACT INFO:
ደንበኞች ክፍል/ customer Service +251 93 300 0690
💬 Telegram:
t.me/evanastor...
Thank you for being a part of our journey! Don't forget to like, comment, and share our videos with your friends and family. Together, let's spread happiness and positivity!
🌈 MAHI&KID VLOGS

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 986   
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r Год назад
ቤተሰቦቻችሁን ያስተዋውቁን የምትሉ እጅ ወደላይ
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ደምሩኝ ውዶቸ በቅንነት
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
✋✋✋🤚✋🤚✋🤚✋🤚🖐🖖🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖖🖖🖖
@hfffbbvff1163
@hfffbbvff1163 Год назад
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
ስወዳቹ እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤ በያንዳንዷ እስትንፍሳችን ፍጣሪን እና መስግን የመዳም ቅመሞች እንደ ነዚ ጥንዶች አይንት ትዳር ይስጣቹ ❤❤🙏
@brikifikadu8741
@brikifikadu8741 Год назад
Inkawn das alchu wawo ine itophiyaa yagabw naw yamsaliny
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Год назад
ግን ትግሬናቸወ የሚሉትወሸት ነወ አይደል የናዚረትልጆችናቸወ አይደልጋይሥ😊😊
@mawaysh
@mawaysh Год назад
አሜን ደምሩኝ አበረታቱኝ ውዶቸ
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w Год назад
@@FatimaFatima-fg1bq ያሉመስሎኛል ናዝሬት ይበሉ አዳማ ከሁለት አንዱ እኔም የሰማሁ መስሎኛል
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Год назад
አሜን❤❤❤
@ሀዩቲወሎየዋ
@ሀዩቲወሎየዋ Год назад
እንኳን በሰላም ለእናት ሀገራችሁ አበቃች ስወዳችሁ ምርጥ ጥንዶች ❤❤
@saditube8617
@saditube8617 Год назад
ሁለት ሁናቹ ተፈዳቹ አራት ሁናቹ ተመለሳቹ የልጅ አዋቂዎች ጠንካሯች ጎበዞች የእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ለናተ እንኳን ደስስ አላቹ
@magdamagda4821
@magdamagda4821 Год назад
እግዚአብሔር ምስክሬ እኔ ሀገሬ የገባው ያህል ነው ሳያችው ደስ ያለኝ ማርያምን ምን ያህል የሰው ሀገር እንደሚያስጣላ አውቃለው በጣም እወዳችዋለው አከብራችዋለው ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ጠንካራ ቤተሰብ ናቸው ❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
ዋውውው ተመስገን በሉ መጀመርያ ናታንን ክርስትና አስነሱ ❤❤❤❤
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w Год назад
ደምሪኝ ዉዴ 🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 Год назад
Evanan አስነስተዋታል ?
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
@@shewayeammanu2923 እረ ወንዱን ነው ያልኩት
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb Год назад
​@@shewayeammanu2923awen asnestewatal
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
❤🎉
@tube-xy5bm
@tube-xy5bm Год назад
እንኳንም በሰላም መጣቹ ወደ እምዬ እናት ሀገራችን ዞሮ መግቢያችን❤❤🇪🇹🇪🇹
@mbet1840
@mbet1840 Год назад
እራሳችሁን ልጆቻችሁን ጠብቁ ከ4 ዓመት በፊት ምታውቁት ሀገራችን አይምሰላችሁ
@user-ow2ke4du6p
@user-ow2ke4du6p Год назад
Eko😢
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 Год назад
ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ አገራችሁ ሰለገባችሁ በቃ ማን እንዴ አገር ፈታ በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emusabeli4102
@emusabeli4102 Год назад
👍👍
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Год назад
ባጣም ወላሂ❤❤❤❤❤❤
@emafikir21tube
@emafikir21tube Год назад
እንኳን በሰላም መጣቹ😍😍😍😍 እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ለቅድስት ሃገራቹ አበቃቹ ልጆቻቹም እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹ
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም ለእናት ሀገራችሁ ኢትዮጵያ አበቃችሁ አትጥፉ እንጠብቃችኋለን የመዳም ቅመሞችዬ እኛም ሀሣባችን ተሳክቶ ለአገራችን ያብቃን
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w Год назад
ደምሪኝ 🌺🌺🌺🌹🌹🌹
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Год назад
አሜን
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Год назад
ምርጥ፣ጥንዶች፣ምርጥ፣ዮቲበር፣ምርጥ፣ተዋናይ፣ምርጥ፣ኮሜዲ፣ምርጥ፣ጠንካራ፣ሠራተኞች፣ለብዙ፣ወጣቶች፣አረአያ፣የምትሆን፣የሀበሻ፣ልጆች፣ቀርቱልን፣እንዳትጠፉ፣ልጆቻችሁንበሰላምበጤና፣ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉ስወዳችሁ፣ከልቤነው
@retaabiyerahel7708
@retaabiyerahel7708 Год назад
በጣም... በጣም ጎበዞች እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳችሁ እንኩዋንም በሰላም ወደ ሃገራችሁ መጣችሁ::
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 Год назад
ቤተሰብ ጋ ስትገናኙ ሳታሳየን😢 ማሻ አሏህ ወላሂ ደስአለኝ
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Год назад
እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ ሀገር ብሆን ካላችሁበት መጥቸ አገኛችሁ ነበር ስወዳችሁኮ❤❤❤
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
እኳን ደስ አላችሁ ዉዶቸ በጣም ደስ ይላል በሉ ተዝናኑልን ጠቀቅ በሉ ሀገራችንኮ አጋች በዝቷል ❤🦋
@asniit1199
@asniit1199 Год назад
እንኳን በሰላም ገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እኔ የገባሁ ያህል ነው የተሰማኝ ክረምቱን በናዝሪት ባዳማ ከተማ ምሽት ለእግር ጉዞ
@hanahana8273
@hanahana8273 Год назад
😢❤❤❤የኔ አንደኛዎች እንኳን ሰላም ገባቹ በጣም ነዉ የምወዳቹ ማርያምን ኢትዮጵያ ብሆን እዴትም ብዬ ባገኛቹ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ይመቻቹ enjoy❤
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w Год назад
ደምሪኝ 🌺🌺🌹ዉዴ
@LuluSha-vo7nq
@LuluSha-vo7nq Год назад
ከኛ መደበቅ ጀመራቹ ጥሩ😢አገባባቹ ግን ተሙችቶኛል እንኳን ሰላም መጣችሁ💙👑💫 ኡፍ ኪዲ በሳቅ ገደለኝ 😂😂ማሂታ ጀግና ሴት
@tube896
@tube896 Год назад
ስላለሆነው ስለሆነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሆነው ሁሉ ለመልካም ነዉ ለበጎ ነዉ እንኳን በሰላም ወደ ቅድስት ሀገራችን ገባችሁ እልልልልልል ናታንን ኤቫዬን ሳሙልኝ ለሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ለአለም ሁሉ
@emufamilytube
@emufamilytube Год назад
ሲጅመር ጅግናዬ ናቹ ስኬታማ,ወጣቶች ጥንካሪን አስተምራቹናል❤❤❤
@janujanu3199
@janujanu3199 Год назад
አይ ኪድ ታስቀኛለክ እኮ የአለም ፍጻሜ አላለም ለማንኛውም እንኳን በሰላም ወደ እናት ሀገራችሁ ገባችሁ
@tsehaytube
@tsehaytube Год назад
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ ዙሮ መግቢያችን ኢትዮጵያችን❤
@hanasador3723
@hanasador3723 Год назад
አማረባችሁ እኮ ወዛችሁ መጣ ማን እንደ ሀገር 😮❤🎉
@shalom744
@shalom744 Год назад
😂😂😂😂 tey bakish yemin wez new?
@BurtiFan
@BurtiFan Год назад
ኸረ ገረጡ ኢትዮ እከካም ሀገር ናት
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
💚💚💛💛❤❤
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Год назад
​@@BurtiFan ekake yewrshyr
@k_rstiyan_98
@k_rstiyan_98 Год назад
እረ ወዝ እውነተኛ መልካቸው ወጣ
@bemniyirgshe3806
@bemniyirgshe3806 Год назад
እኔም አዳማ ነው ምኖረውና በጣም ወዳችሗለው የኔፍቅሮች ❤❤❤ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Год назад
እኮን ወደ ቅድስት ሀገራችሁ በሠላም ገባችሁ እኮን ደስ አላችሁ በጣም ደስስስ ብሎኛል
@yenantw21
@yenantw21 Год назад
እንኳን በሰላም ለቅድስት ሀገራችሁ አበቃችሁ።💕💕በጣም ከባድ ነው ልጅ ይዞ ሲጀመር ወደ ሀገር ቤት እገባለሁ ስንል ኮተቱ ቢቻ ውይይይ አያልቅ በዛ ላይ።😢😢ዋናው በሰላም መግባችሁ ነው።ወይይይ ፕሌን ሲያመልጥ እኮ ከባድ ነው ምን አለ የሁለታችሁም ስልክ አላርም ሞልታችሁ ጆሮአችሁ ላይ ደቅናችሁ በተኛት ነበረባችሁ ።🤣🤣🤣🤣እኔ እንደዛ ነው የማደርገው
@habibah9637
@habibah9637 Год назад
አሥኀራራችሁኝ ልጅ እዳልወልድ😂😂😂😂 ለማንኛዉም እንኳን በሠላም ገባችሁ😂😂😂😂😂😂
@mafiho5655
@mafiho5655 Год назад
አቤት ማን እደሀገር ብቻቹን መዞርም ጀመራቹ አይ ነፃነት ፋታ በሉ 😂
@AddisFamily23
@AddisFamily23 Год назад
ወደ እናት ሀገራችሁ እንኳን ደና መጣችሁ ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ መለካሙን ሁሉ ተመኘሁ ቀናችሁ ይባረክ ብያለው ሰላም ለውዷ ለሀገራችን ተመኝሁ
@Master_ofElements
@Master_ofElements Год назад
ውይ ኤርላይንስ ውስጥ የሚሰሩ ሀበሾች እንዴት እንደሚያደርጋቸው የዛሬ አመት እኔ ወደኢትዬፒያ ስሄድ እቃ በዝቶብኝ ሲትዝንሽን ቀይረሻል በኢትዬፒያ ብር መክፈል አትችይም ብል ምንጭቅጭቅ ስታረገኝ ሌላ ሰውዬ መቶ እንዴ ኢትዮጵያዊ እኮ ናት ብሎ ተቆጥቶ የሻንጣውን ተቀበለኝ እና በጣም ክፋዎች ናቸው እዛ የሚሰሩ ሀበሾች
@Jokerethopian
@Jokerethopian Год назад
እንኩዋን በሰላም ገባቹ ። ሀገሬ እዴት እደናፈቀችኝ😢😢 የሰፈሬ ልጅ ነክ አዉራ ጎዳና
@buzobuzo152
@buzobuzo152 Год назад
😂😂😂😂 ስታሳዝኑ አወ ልጅ ይዞ ይከብዳል. ዋናው ደህና መድረሳችው ነው. እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@karimasedetube
@karimasedetube Год назад
ማሂ ስርአትሽ ለማልሽ ያለሽ ክብር እጅጉን ያስቀናል ማሻአላህ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
ያጋጥማ መረጋጋት መፍትሄ ነው ።ሁሉም ንገር ለመልካም ።
@adisamenuamenu
@adisamenuamenu Год назад
እናንተን አላማድነቅ ንፉግነትነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው😊😊😊
@queenqueen73
@queenqueen73 Год назад
Ere endew betam welahi, so happy for them.
@msfatama9308
@msfatama9308 Год назад
እኳን ወደእናት ሀገራቹ በሰላም ገባቹህ ናዝርት ቆጆ ናት እኔም ናዝሪት ነኝ ሰላማቹህ ይብዛ
@user-vt5gc6gy5s
@user-vt5gc6gy5s Год назад
እኔ የገባሁ ያክል ደስ አለኝ እንኳን ሰላም ገባችሁ እነኤቫን ናታንን ይዛችሁልን ኑ እወዳችኋለሁ
@hfem3901
@hfem3901 Год назад
እንኳን በሰላም እናት ሀገራችሁ አበቃች ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Год назад
በሳቅ የጨረሰኩት ቪድወ አይይ ሰደት አይይ ብቸኝነት እንኳን በሰላም ሄዳችሁ ያው መጣችሁ እንዳልል ውጭ ሀገር ነው ያለሁት
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Год назад
ማሂና ኬድ የኔየምንግዜም ምርጥ ዩቱበሮች ❤❤ስወዳችሁ ጠፈችሁእኮ እንኮንወደእምየአገራችሁ አበቃችሁ
@abc12452
@abc12452 Год назад
ተመስገን ዋናዉ በሰላም መግባታቹ ነዉ የሚፈለገዉ ኸረ አትጥፉብን ኑልን ቤተሰባችሁን አስተዋዉቁን😊
@user-yi8yr3bd4n
@user-yi8yr3bd4n Год назад
ትናንት መብራት ሀይል አይቼህ ስጠራህ ዘግተሀኛል😢😢😢😢 ማሂየ አንቺን አላየሁሽም ዉዴ
@mulatuj
@mulatuj Год назад
😂😂 ጠበረብሽ
@user-yi8yr3bd4n
@user-yi8yr3bd4n Год назад
እንደዛ ነገር 😉😉
@Rozi199
@Rozi199 Год назад
ስምኽ ደስ ሲል፣ ቅዱስ ዳውይት❤😊 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶችዪ❤
@meronmelese4727
@meronmelese4727 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰቦቻችሁን መተዋወቅ እንፈልጋለን
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Год назад
ዋው እንኳን በሰላም ወደ ሀገራቹ ገባቹ ❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 Год назад
እንኳን በሰላም ለእምዬ እናታችን ሀገራችን አበቃችሁ ማሂ እና ኪዲ በጣም ነው የምወዳችሁ ኤባና ናታን ተናፈቀዋል በቀጣይ ቢዲዮ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Год назад
የኒ ምርጥ ይቱበር ምርጥ ጥንድ እናንተ ናችሁ ❤❤
@yednigllijhanna
@yednigllijhanna Год назад
ማሂዬ እንከን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤አይዞን ውዶቼ ሲያድጉ ልፋት ቢኖረውም ትልልቅ ሲሆኑ ያለው ስሜት ደስ የሚል ነው እኔ ልጆቼ ዛሬ እኩዮቼ ናቸው ልፋት ቢኖረውም ዛሬ ላይ ደስታዬን ብታዪ እና በርቱ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው በተለይ በልጅነት ግን ደግሞ ደስታው ይበልጣል
@shalom744
@shalom744 Год назад
Destaw insurance new?
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
ከቻይና ሌላ ሀገር ብትኑሩ ነው ምመርጥላቹ ጨርሼ አላዳመጥኩም እመለሳለሁ❤ ወይኔ ሀገሬ ናዙዬ ያሳደገችኝ አመሰግናለሁ ስላሳያቹኝ እንኳን በሰላም ለሀገራቹ አበቃቹ ❤
@queenqueen73
@queenqueen73 Год назад
Lemin degmo ende China safe ale?
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
@@queenqueen73 ውይ የኮፊዱ ጊዜም ሆነ ሌላ ጊዜ ቤተክርስቲያን የሌለበት ሐበሻ የሌለበት ኧረ ይጨነቃል ካናዳ ጀርመን ወይ ሌላ አውሮፓ ሀገር ይሻላል
@user-od2me2pz6uሀይሚ
@user-od2me2pz6uሀይሚ 11 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣቹ ዋውውውውውውው የአዳማ የሀገሬ ልጆች ናቹ ለካ ዋውውውውው ደስ ሲል I miss Adama❤❤❤❤❤❤❤
@emaema2263
@emaema2263 Год назад
ገነት ሳየመቹ ሳልሰማቹ የተሰማኝ ደስታ አረንኳን በሰላም ለእናት ሀገራቹ አበቃቹ የጥንካሬ የትዳር ተምሳሌት ናቹ የትንሽ ትልቅ ናቹ የኔ ቅመሞች መልካም ሁሉ ይግጠማቸሁ ልጆቻችሁ ይደጉ
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w Год назад
በተክልዬ እናተ 🥹🥹🥹🥹🥹እረ ምን ሆናችሁ ነው የጠፋችሁት እንኳን በሰላም ማጣችሁ 🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹
@Fh-vi1qf
@Fh-vi1qf Год назад
እግዚ አብሔር ይመሥገን ለበጎነዉ እንኳን ሠላም ገባችሁ ማሂ ኪድ ሥዉዳችሁ ናታም ጎረመሠ እባናታ እግዚአብ ሔር ያሣድግ ላችሁ አረተ ናፍቃ ችሁ
@user-wm9km4xx6q
@user-wm9km4xx6q Год назад
እንኳን በሰላም ገባቹ የሚወዳቸው👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Год назад
እንኳን በሰላም ለእናት አገር ኢትዮጵያ ምድር ገባችሁ ። Welcome To Ethiopia.
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 Год назад
ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ውዶች
@mesratledetu1985
@mesratledetu1985 Год назад
Enkwan beslam lagrchu abekachu ❤Nazeret Adam yene enat betam nafkogn ❤❤❤
@tizitaalmeu
@tizitaalmeu Год назад
እንኳን ደና መጣቹ የኔ እንቆቹ❤❤❤❤❤ መሂ እና ኪድ ስወዳቹ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
እንኩዋን በሰላም ገባችሁ ሀገር ቤት የመኪና አደጋ በጣም አስቸጋሪ ሆኑዋል ጥንቃቄ አድርጉ ስታሽከረክሩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ❤
@HananHanan-of9nm
@HananHanan-of9nm Год назад
ዎውውው እንኩን በስላም ለእናት ኢትዮጵያ ሀገራችሁ በስላም አደረሳችሁ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@mawaysh
@mawaysh Год назад
እንኳን በሰላም ገባችሁ እንኳን በሰላም ፈተናዎቹን አለፋችሁ ለሀገራችሁ ገባችሁ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ ቤተሰብ
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ Год назад
እኳን ለቅድስት ሀገራችሁ አበቃችሁ በጣም ደስይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@txunamyluvv
@txunamyluvv Год назад
ኤቫ አና ናታን የት ሆነው ነው? በጣም ከባድ ግዜ ቢሆንም ያሳለፋቹት finally ገብታችሁአል ❤❤❤
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y Год назад
እንኳን በሠላም ወደ ቅድስት ሀገራችሁ ገባችሁ በጣም ጠፍታችሁ ነበር ❤❤❤❤❤
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Год назад
ማሂ እና ኪዲ እንኳን በሰላም ለሀገራቹ አበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ሁሉ በሀገር ያምራል አይለያቹ ፣አዳማ በጣም ታምራለች ፣ኢቫና እና ናታን እድግ በሉ የእኔ ማሮች ተባረኩ😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesy6975
@mesy6975 Год назад
እኳን በሰላም ገባችሁ ለማንኘውም አላሀምዱሊላህ በሉ
@kassechmulugeta8728
@kassechmulugeta8728 Год назад
ያጋጥማል ለበጎ ነው እግዚያብሄርን አመስግኑ
@kebabush2119
@kebabush2119 Год назад
እንኳን በሰላም ለቅድስት ሃገራችን ገባችሁ እኛም በሰላም ለሃገራችን ያብቃን ❤👏
@adisehiwet
@adisehiwet Год назад
እንክዋን 2ልጅ አንድም ከባድ ነው። እንክዋን በሰላም ገባቹ ዋናው እንደናተ ውነተኛ ዩቱበር ያስደስታል።
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Год назад
የኔ ማሮች እንኳን በሰላም ለእናት ሀገራቹ እግዚሐብሔር አበቃቹ❤❤❤❤
@tekuret
@tekuret Год назад
Wow yadama lejoch nachu ene yadisaba lij negh gen guadeghuche yadama lijoch nachew feqer nachew yadama lijoch ene ethiopia mehed efelegalelw gen sasebew ende evanana nati lijoche tenenesh nachew erasachehun gen xebequ ethiopia sew eyagetu new kebad new bete helu yalachehubeten ate xeqesu❤❤
@zzmm1105
@zzmm1105 Год назад
የኔ ፍቅሮች በጉጉት ስንጠብቃቹ ነበር
@muluteshome195
@muluteshome195 Год назад
ማሄ የኔ ቆንጆ እንኳን ሰላም ገባችሁ አች አርቴፍሻል ጥፍር አትልበሽ ስወድሽ አያምርብሽም
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Год назад
እንኳን ሰላም ገባችሁ ወደ ውዷ አገራችን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ሁለት ልጅ ይዞ ከባድ ነው
@MalhetDejene
@MalhetDejene Год назад
እንኳን ሰላም ገባችሁ ወደ እናት ሐገር ኢትዮጵያ 🇪🇹❤😘
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b Год назад
በሁለተኛ ቢደወ ኢባና እና ናታን አምጡ ❤
@lishanmelaku4315
@lishanmelaku4315 Год назад
እንኳን በሰላም ለእናት ሀገራችሁአበቃችሁየምወዳችሁ እግዚአብሔርአምላክ ልጆቻችሁን እልክያድርስላችሁ እንደምድርአሸዋብዝትበሉልኝ♥️♥️♥️♥️
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e Год назад
እንኳን ሰላምገባችሁ❤ ሀገራችንን አሰጎበኛችሁን ክረምቱን በናዝሬት ባዳማከተማ የሚለው ሙዚቃትዝአለኝ ❤
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Год назад
እንደወወላሂ ለምዲነወየምጠፊትግን ፖራካችሁ ጫወታችሁናፈቆናል እኮ😢 ለማንኛወም እንኳንለሀገራቸሁበሠላምገባችሁ
@LuluLulu-gz8dq
@LuluLulu-gz8dq Год назад
ውዶችየ ቤትስቦቻችሁን አሳዩን👏❤
@user-be1dv3lt1w
@user-be1dv3lt1w Год назад
እንኳን በሠላም ወደ ሀገራችሁ መጣችሁ።
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
የየት ሀገር ልጆች ናቸው እንኳን ሰላም ገባችሁ ማሂየ ኪድ እወዳችሓለሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ💋💋❤
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Год назад
Y nazerete ,adama nachewe❤❤❤
@emuassefa9385
@emuassefa9385 Год назад
አዳማ / ናዝሪት
@Tube-fz4se
@Tube-fz4se Год назад
ያዳማ
@sameerasameera3785
@sameerasameera3785 Год назад
Yeadama lijochi nachew
@zuzu1234
@zuzu1234 Год назад
ናዝሬት አዳማ
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Год назад
እኩዋን በሰላም ወደ,እናት ኢቲዮጲያ ገባችሁ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Год назад
እንኳን ለእናት ሀገረችሁ አበቃችሁ ❤❤❤
@user-ny5rv2mm5r
@user-ny5rv2mm5r Год назад
ጎበዝ እኮን በሰላም ገባችሁ እናት ሀገራችሁ
@HanaHana-br4ke
@HanaHana-br4ke Год назад
እንኳን በሰላም ገባችሁ ጠፈችሁ እያልኩ ነበር
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w Год назад
ዉዴ ደምሪኝ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Год назад
ኪዲ እደፈራኸዉ አድክሞሀል ምርጥባልነህኮ
@woineshetdebeleasfaw404
@woineshetdebeleasfaw404 Год назад
እንኳን በሰላም ወደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ በጣም መጣችሁ
@user-tv6xj9rl9y
@user-tv6xj9rl9y Год назад
የኛ ትሁቶች እንኳን ለናት ሀገራችሁ አላህ አበቃችሁ ❤❤❤
@helenbeyene8775
@helenbeyene8775 Год назад
እንኳን ለአገራቹ በሰላም ገባቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nejulove
@nejulove Год назад
ማነው ይህን ቤተሰብ እንዴኔ በስስት የሚናፍቅ😢😢😢
@betelhemsetegn4136
@betelhemsetegn4136 Год назад
wow እንኳን በሰላም ገባችሁ❤❤❤
@Tizita341
@Tizita341 Год назад
ዋው እንኩዋን በሠላም ለሀገራቹ በቃቹ ደሞ መኪናቹም ሄዳ ነው
@murtefamily7534
@murtefamily7534 Год назад
I love you maahiyye &kiidd first comnt❤❤❤❤❤
@samirakader1084
@samirakader1084 Год назад
ናዝሬትን አሰየኝ የሀገሬ ልጅ ስወዳቹሁ እኮን ሰላም መጣቹሁ
@bayleyegnasrat6975
@bayleyegnasrat6975 Год назад
ጐበዝ እንኳን በሠላም ወደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ መጣችሁ፡፡ እቤተሰብ ሠላም ቆያችሁ? አዎ ያለ ነው ነገሮች ሁሉ አልጋ በአልጋ አይሆኑም ግን ሁሉም ያልፋል በርቱ ፡፡ ልጆች ደህና ናቸዉ፡፡
@seblewongelberhanu2346
@seblewongelberhanu2346 Год назад
በጣም እናመሰግናለን አገሬን ስላሳያችሁኝ ናዝሬት የፍቅር አገር ማን እንደናዝሬት እንኳን ወደ ሀገራችሁ በሰላም ገባችሁ
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 Год назад
ውይይይ ፈተና ብቻ ዋናው ነገር ሠላም መገባታቸሁ ነወ ከልጅ ጋር አይመች
@seada5485
@seada5485 Год назад
እንኳን በሰላምገባቹህ ዋናዉሁሉምአልፎ በሰላምልጆቻቹህን ይዛቹህደህናመግባታቹህነዉ ከባድነዉሁለትልይ ይዞ ከቃጋር እንረዳቹሀለን
Далее
Cute
00:16
Просмотров 2,5 млн
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 6 млн
በትልቁ ሰርግ ልንደግስ ነው!
26:31
Просмотров 103 тыс.
ማሂ ፈንጥዝያ ያስፈልጋታል ! 😂
30:42