Тёмный

Tadele Bekele - Yaa Dabalee (ያ ደበሌ) 1977 E.C. 

Mirkuzz
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ታደለ በቀለ ፥ ያ ደበሌ
አጃቢ ፥ ሮሃ ባንድ
/ mirkuzz

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@Skayybluue9
@Skayybluue9 12 дней назад
የሆነ ነገር የማላውቀው ብቻ እየሰማሁት ስለአደኩኝ ጸጥ ረጭ ካለ ስፍራ ደስ የሚል ነገር ይሰማኛል ከልቤ እናንተንም እወዳችኋለሁ አቦ ይመቻችሁ......👌👌❤🙏🙏🙏
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe Год назад
ሮሃ ባንድ is the greatest band of all time and is irreplaceable.
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat Год назад
በጣም ስፈልገው የነበረ ሙዚቃ ነው። Thank you!🙏
@mohamedsultan4893
@mohamedsultan4893 Год назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በነካ እጅህ ሙሉ አልበሙን ብትለቀዉ ከልብ እንደሰታለን
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ትዝታችን ስላደሳቹሁልን
@HabibSeid-q7u
@HabibSeid-q7u 9 месяцев назад
ዋው ምርጥ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጸባዎት
@ጸባዎት 9 месяцев назад
አባቴ ጢሙን እየላጨ በፉጨት ሲያንጎራጉረው አስታውሳለሁ። ሳደምጠው በጣም ደስ አለኝ ገረመኝ
@sammyman7032
@sammyman7032 11 месяцев назад
ልጅነትን አስታወስን። በጣም ውብ ዘፈን።
@mesfinabdul6705
@mesfinabdul6705 Год назад
owwwwwwwwwwwwwwEthiopian Radio what a nostalgia!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Skayybluue9
@Skayybluue9 10 месяцев назад
ጥራቱን ጠብቃችሁ እንደገና ትለቁታላችሁ የሚል እምነት አለኝ የአድማጮቻችሁን ሐሳብ ተቀብላችሁ እንደምትተገብሩ ስለማውቅ ነው
@Skayybluue9
@Skayybluue9 10 месяцев назад
እጅግ በጣም የማከብራችሁ ምርኩዞች አንደኛ ናችሁ
@user-bf8oq3bd7c
@user-bf8oq3bd7c 9 месяцев назад
Best old ormic music Tadle Bekle the great golden vioce
@Royal151h
@Royal151h Год назад
በ ነካ እጂህ ሙሉ አለበሙን ብትለቀለን ደስ ይለናል
@SolmonSol-wg7xm
@SolmonSol-wg7xm 3 месяца назад
❤❤❤
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 Год назад
ኦሮምኛ ተናጋሪ አደለሁም ግን እሄን ዘፈን ፈልግልን አጫሉም ተጫውቶታል ባለ ጋሪ ባለ ኮርቻ ኮቱ ዳልቻ አሲ ሲታ በጣም ተወዳጅ እደነበር አስታውሳለው ባክ ኦርጅናሉን ጋብዘን
@Mirkuzz
@Mirkuzz Год назад
@ashenafi, ኦርጂናሉ የማን እንደነበር ታስታውሳለህ? እኔ በመሣሪያ ሬድዮ ኢትዮጵያ ሲጫወት ብቻ ነበር የማውቀው :: ታደለ እንደተጫወተውም ገና በቅርቡ ይሄን ሙዚቃ ጓደኛዬ ሲልክልኝ ነው ያወኩት።
@tadesseayele8914
@tadesseayele8914 Год назад
ምርኩዝ እናመሰግናለን
@HabibSeid-q7u
@HabibSeid-q7u 9 месяцев назад
እረባካቹ ሙሉውን አልበም
@belaydejene3547
@belaydejene3547 Год назад
Beautiful !!
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 Год назад
አቤት ድሮ በቲቪ አየው ነበረ ውጪ ላይ ባንድ አለ ሰው ሁላ እያቀፈው ሲጨፍር ምናምን ግን ፈልጌው አጥቼው ነበረ
@liben298
@liben298 11 месяцев назад
Tadalaa Baqalaa afaan Oromootiin sirbuu fi beekusaa hardhan bare
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 10 месяцев назад
ምርኩዝ የዜማ ግብዣህን በሙሉ ወድጃለው። አመሰግናለው። ድሮ ብዙነሽ በቀለን በክራር አጅቦ የተጫወተ ፡ከዚያም ራሱ በክራር ብቻ የተጫወተውን ጋብዘን።
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 Год назад
please the other songs also, Roha band makes the album perfect..i hope
@Skayybluue9
@Skayybluue9 10 месяцев назад
#1
@tsegayebelay3007
@tsegayebelay3007 Год назад
ሙሉ ካሴቱን please
@teddyhalleluya9458
@teddyhalleluya9458 Год назад
ስፈልገው ነበር Galatoomi
@user-ot6dq2rt4o
@user-ot6dq2rt4o 11 месяцев назад
ሙሉ አልበሙ ካለ ?
@UnusualEra
@UnusualEra 11 месяцев назад
አፋርና ሱማሌ እንደገናም ሩጣና ኦሮሞኛም ይመስላል።
@user-lr7bo1ep1l
@user-lr7bo1ep1l 8 месяцев назад
ሩጣና?
Далее
Eyayu Manyazewal - Borena (ቦረና) 1980 E.C.
4:49
Standoff 2 is a true horror! #standoff #horror #meme
00:13
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Просмотров 612 тыс.
Zemedewa
7:49
Просмотров 3,4 тыс.
Interview with Artist Tadele Bekele
12:19
Просмотров 21 тыс.
Yirga Dubale
5:47
Просмотров 682 тыс.
Hirut Bekele - Akebetun
5:20
Просмотров 9 тыс.
Standoff 2 is a true horror! #standoff #horror #meme
00:13