Тёмный

Tadla fente....ታድላ ፈንቴ....ሽው በይ...1991 album 

tadla fente
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 166 тыс.
50% 1

Tadla fente....ታድላ ፈንቴ....ሽው በይ...1991 album

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@solmoneyoup5192
@solmoneyoup5192 3 года назад
ይገርማል በጣም ብዙ ትዝታ አለብኝ በገጠር ሠርግ ደም የቴብ ባትሪ ድንጋይ ውድ ነበር
@user-jo5te5mq4i
@user-jo5te5mq4i 3 года назад
የቴብ ባትሪ ድንጋይ አልቋል ቴቡን ዝጉት ስንባል ባትሪ ድንጋዩን በእሳት እናሞቀው ነበር ከዛ ይስራ ነበር ወይ ትዝታ
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 года назад
@@user-jo5te5mq4i 🤣🤣🤣🤣👍
@fk3365
@fk3365 Год назад
ታድላ የኛ እራሥሽን ጠብቂ እንደምንወዳቸው ታላላቆቻችን ምቀኛችን በዝቷልና ጠላቶቻችን አድብተው እንጂ ፊት ለፊት አይመጡምና ጥንቃቄ አድርጊ እህታችን ። ድንቅ የአማራ ፈርጦች
@getahunwassie5885
@getahunwassie5885 2 года назад
ታድላየ ታላቅ አርቲሰት ነሽ በዉነት፡፡ ወደ ልጂነት እድሜየ የምወደዉን የልጂነት እድሜን አሳየሺኝ፡ ጀግና ነሽ!!! እንወድሻለን፡ እናከብርሻለን፡፡
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
አይ ልጅነት ትዝታ አለብኝኝ💚💛❤️ ሰላም ለሀገርችንን አይ ሰደት
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 3 года назад
ማርያምን አለቅስ አለሁ ስሰማው እፍፍፍፍፍ ደሜ ጀግናየ ለአንድ የሰአት ባይሺ በአካል ባይሽ ደስስስስስስ
@user-dv8mi8ou7l
@user-dv8mi8ou7l 3 года назад
በእስልምና ሙዚቃ አይወደድም እኔ ይችን ሴት ስወዳት አላህ እድሜና ጤና ይስጣጥ
@yemanecheru6716
@yemanecheru6716 3 года назад
ልጅ ሆኜ ስሰማው ነው ያደግሁት
@habeshalove3486
@habeshalove3486 3 года назад
አረ ወይኔ ትዝታ የድሮ ዘፋኞች እኮ ከፋርማሲ መዳኒት ቤት በላይ ናችሁ የኔአለም አንቺ ያለ ማነው ሰው ነገረኛ ነው❤❤❤❤😥😥😥😥😥
@kingphone4461
@kingphone4461 3 года назад
ወይኔ ትዝታየን ቀሰቀስሽው 1995 የመጀመሪያ ጊዜ ያይን ፍቅር ይዞኝ ነበር ❤
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 2 года назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እረጂም እድሜ ከጠና ጋር
@tube4753
@tube4753 3 года назад
ይሄ ሙዚቃ ሲወጣ 4 አመት ልጂ ነበርኩኝ እደው ይሄ ሙዚቃ ሲፈን እደው ዝም ብሎ ይወዘውዘኛል አድጌ ሁሉ በጣም እሰማው ነበር
@yeneseweshetu3987
@yeneseweshetu3987 2 года назад
የድሮ ትዝታየ ተቀሰቀሰ ገጠር በባትሪድንጋይ አብደንባት ነበር ታዱየ እንወድሻለን
@Mulunehgirma-sh8dy
@Mulunehgirma-sh8dy 8 месяцев назад
Edme,yistish,egizabher,zefenochshn, hulu, betam. Now. Yemwodew. Nurilgue
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 2 года назад
ወይኔ ትዝታ ትንሽ ሆኜ እሰማዉ ነበር
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 3 года назад
ድምፅ መረዋ ታድላ ፈንቴ አመት ኑሩልን
@yirgaadugna6836
@yirgaadugna6836 2 года назад
Tade betam new miyamrw. errr bakish gena bizu sira lhzib makreb yigbashal. tiru tefetro new yalesh.
@tube4753
@tube4753 3 года назад
አቤት የ90ወቹ እኮ ስወዳችሁ እያዳመጥኳችሁ ነበር ያደኩት
@totalfertig6194
@totalfertig6194 Год назад
Beautiful tadla fente
@mulualemmoges7571
@mulualemmoges7571 2 года назад
እህቴ አንቺ ትለያለሺ ፋኖዎችን ያኔ በጦርነቱ እያለቀሺ ጃሎ ያልሽው ቅርርቶ እኔንም አስለቅሶኛል ጤናሽን ይስጥሺ ሌላ ቃላት ያጥረኛል በርችልን
@yeniyayusuf4736
@yeniyayusuf4736 3 года назад
ሽውበል ስወደው ሁሌ አዲስ ታድላየ እድሜ ይስጥሽ
@tilahunfentie6412
@tilahunfentie6412 Год назад
እህቴ አንቺ ትለያለሺ ፋኖዎችን ያኔ በጦርነቱ እያለቀሺ ጃሎ ያልሽው ቅርርቶ እኔንም አስለቅሶኛል ጤናሽን ይስጥሺ በርችልን You are an Ethiopian heroine
@abeyeedawit3474
@abeyeedawit3474 3 года назад
Wow yamral cilp music video yasflgwal
@JegnieMequanint
@JegnieMequanint 2 года назад
ታድላ ምን ልሁንልሽ? አቤት ትዝታየ!
@adisegtube8834
@adisegtube8834 3 года назад
አርቲስት ታድላ ፈንቴ ሺአመት ኑሪልኝ
@samiramalcolm1755
@samiramalcolm1755 2 года назад
አህቴ አቤት ስወድሸ
@kassiegedamu6747
@kassiegedamu6747 Год назад
ትዝታዬ እሚገርም ሥራ ነበር
@jemjem2585
@jemjem2585 Год назад
ውይ 91 የተለየ አመት ነበር
@yaregalbelachew4022
@yaregalbelachew4022 Год назад
ወው በዚህ ሙዚቃ ማስታዉስው ሰው----------
@tube9112
@tube9112 Месяц назад
💚💛❤💯
@africantimes5037
@africantimes5037 11 месяцев назад
ትዝታየየየየየየየየየየየየየ
@mamiebero8147
@mamiebero8147 2 года назад
አይ ልጅነት ስንቱ አለፈ ኧረ ብረር ብረር አለኝ
@ErkihunIake
@ErkihunIake 2 месяца назад
ያደኩብሽ 1991 ስናን ረቡገበያ አክስር ቤት
@abitagebrie7756
@abitagebrie7756 Год назад
የኔ አለም አንተ ያለው ማነው ሠው ነገረኛ ነው
@halwahalwa1276
@halwahalwa1276 3 года назад
አይይይይይይ የልጅነት ፍቅሬ ናፈቀኝ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 года назад
አይይ ትዝታ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ጥሩ ነበር 1992 ውኋ ልንቀዳ ስንሔድ እንጨት ለቀማ ስንሔድ እሂ ነበር ዘፈናችን የቁንጅናውን ቅጡ ሳይገባን
@totalfertig6194
@totalfertig6194 Год назад
Queen
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 3 года назад
አወ ድምፅ መረዋ ታድላየ
@Tsedal_Media
@Tsedal_Media 3 года назад
ልጅ እያለን ቴኘ የያዘው ልጅ ቁጭ ብሎ እየደጋገመ ይዘፍናል ከብቶቹን ስንጠብቅለት እንውል ነበር
@adiadi9836
@adiadi9836 Год назад
የድሮ:ዘፈኖች:አሁን:ዶከተር:ነኝ:ከሚለው:በላይ:ናቸው:እከምናቸው።
@irajiyaebrahim5419
@irajiyaebrahim5419 3 года назад
በናትሽ ታድላየ የዚህን ሙሉ አልበምሽን ላኪልኝ፡፡ያልፈለኩበት ቦታ የለም ካሴቱም ነበረኝ ጠፋኝ ፡፡ ድምፀ መረዋዋ አርቲስት
@tsedalmolla6106
@tsedalmolla6106 Год назад
እና ሙሉውን አልበም ላከችልሽ /ላከችልህ?? ነው በልብ ኢሞጅ ብቻ ሆኖ ቀረ?? ለማንኛውም ያሏት ዘፈኖች በሙሉ በዩቲዩብ ልቀቂልኝ
@ShambelDeribeShambelDeribe
@ShambelDeribeShambelDeribe 3 месяца назад
❤❤
@GohTube23
@GohTube23 2 года назад
እሚገርም ትውስታ እናመሠግናለን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
@fikruchane6261
@fikruchane6261 3 года назад
ዋው ትውስታ
@irajiyaebrahim5419
@irajiyaebrahim5419 3 года назад
ለምሳሌ የሰማይ አሞራ ላፍስልሽ ጥሬ የሚለውን አልበም
@haymismengi5861
@haymismengi5861 3 года назад
ወይ አንች ፍቅር ሠው
@media4816
@media4816 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞
@tigisttube9383
@tigisttube9383 Год назад
አብሮሽ የሚዘፍነው ልጅ ስም ማነው?
@getachewdegu6082
@getachewdegu6082 3 года назад
የምንግዜም አድናቂሽ ነኝ!! ከቻልሽ ሙሉ አልበሙን በቻናልሽ አስቀምጭልኝ!! የድሮ ሙዚቃዎችሽን ፍለጋ ያልተንከራተትኩበት መንገድ የለም!!
@negeseterefe
@negeseterefe Месяц назад
ታዱየ ይሄን ካሤት ከልቤ እንደምወደው ልነግርሽ እፈልጋለሁ ነገርግን ይሄ ዘፈን ዩቱብ ላይ ሥትለቁት የድምፅ ጥራት ችግር አለበት የምትችሉ ከሆነ እንደገና ቀድታችሁ ብትልኩልን ሥል በአክብሮት እጠይቃለሁ
@kidsteberhe4349
@kidsteberhe4349 3 года назад
Wey yana konjo yadero tizta kasekishe batam naw emewoideshe eya zafan setisare damo asetawoisalwo helime yoila aytishe nagershegall ena yoila sayishe astawoisalwo anche latadtwoishe techeyslishe lamangawom batam naw emewoideshe emadinkeshe un
@mamushzewde2097
@mamushzewde2097 2 года назад
ምርጥ ትዝታ ነበር እግዚአብሔር እዲሜ ይስጥሽ ከቻልሽ ስልክሽን አስቀምጭ ደውለን እንኳን አዲናቆታችንን እንዲንገልፅ
@user-zm5qj5jt4c
@user-zm5qj5jt4c Год назад
Vedion lakewu bemariyam
@Tube-xj7hm
@Tube-xj7hm 3 года назад
አየ ትዝታ በባትሪይ ዲካይ ዘለንበት ትዝታ አየጉዲ
@tadlafente1318
@tadlafente1318 2 года назад
Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያድርሱልን...እናመሰግናለን
@tadlafente1318
@tadlafente1318 2 года назад
Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያድርሱልን...እናመሰግናለን
@user-oe6br1ct8x
@user-oe6br1ct8x 2 года назад
@@tadlafente1318 አይልጅነት ተመልሶ ሚመጣቢሆን 91 ስጨፍርነበር ዚህካሴት ሺአመትኑሪ
@nigusietesfa1846
@nigusietesfa1846 3 года назад
ያሁን ዘፋኞች እንዲማሩበት ሸር አርጉች በናታቸሁ
@yegiresat3710
@yegiresat3710 3 года назад
የእኔ ሴት ትለያልሽ ደምፃሽ
@kidsteberhe4349
@kidsteberhe4349 3 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nigus10
@nigus10 3 года назад
ታምር ሁኖብኛል ግን የልጅነቴን ስላስታወስሽኝ ውድድድድ
@user-pj6yt9ci3m
@user-pj6yt9ci3m 20 дней назад
,አይሻቢያ ስቱን ሰው በላው
@adiadi9836
@adiadi9836 Год назад
3:58 4:01
@MohammedMohammed-ib3de
@MohammedMohammed-ib3de 3 года назад
💋💋💋💋💋💋
@nigusietesfa1846
@nigusietesfa1846 3 года назад
ባትሪ ድንጋይ መግዛቱ ከባድ ነበር
@anmawwase7367
@anmawwase7367 2 года назад
A
@mamiebero8147
@mamiebero8147 2 года назад
🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Далее
Новый хит Люси Чеботиной 😍
00:33
ታድላ-ፈንቴ-ማርየ- 1991 album
6:17
Просмотров 40 тыс.
Gondar
5:23
Просмотров 342 тыс.