Тёмный

TBS TV| የፍትህ ታጋይ ሴኮቱሬ ጌታቸው በቤተሰቡ አንደበት 

TBS TV
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

#tbstv #tigraibroadcastingservice #ቲቢኤስ #tigrai #tigray #ትግራይ

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 475   
@FitawGirmay
@FitawGirmay День назад
እ/ር ነፍሱን በገነት ያኑረው ጀግናችን ሁሌ በልባችን ይኖራል ። TBS TV አክብሮት አለኝ❤❤
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 День назад
ታጋይ ሴኮትሬ ጀግናችን ❤❤❤❤
@mekonnentirihas6033
@mekonnentirihas6033 День назад
ታጋይ ሴኮቱሪ ❤❤❤ዘለኣለም ላተዝከርኻ ትነብር ኢኻ🙏
@user-hg5jx5jc3r
@user-hg5jx5jc3r День назад
ሴኮ የትግራይ ጀግና ነው።
@samsontadesse9179
@samsontadesse9179 День назад
Yes, he is
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
He was Amhara yasaznal erasun le tplf yeshete kentu
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 День назад
ለአማራ ግን ባንዳ ነው።
@user-bh9pl3si1o
@user-bh9pl3si1o 21 час назад
​@@awaldegessa1803yehuna eiga tadiya men ageban.tigeray tigerega yeshalegal kale men taderegewaleh😂😂
@ETHIOPIA8823
@ETHIOPIA8823 День назад
ሴኩቱሬ ጌታቸው መብረቃዊ ጥቃት በሰሜን እዝ ላይ በጁንታው መፈፀሙን ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያረዳው ነው 😭😭😭
@ghirmaiyosief8178
@ghirmaiyosief8178 21 час назад
This costed him his life. ወያኔ በዚህ ምክንያት እንደገደለው ሳይታለም የተፈታ ነው። ከዛ በውሃላ በቲቪ ኣልታየም። በባለ ኮፍያው ተተካ።
@dt6725
@dt6725 15 часов назад
ባንዳ ሆኖ ለዘረኛ አጎብድዶ የሞተ ወራዳ ነው ።
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 7 часов назад
​@@ghirmaiyosief8178wushetam neh betornet Adet new yemotew wushetam
@soresa5238
@soresa5238 2 часа назад
definitely makes sense
@wolderufael
@wolderufael День назад
የሚገርም የሚደነቅ የ "ቸ" ማለት የ ቼ-ጉቬራ ታሪክ ነው። ብዙም ስለ "ታጋይ ሴኮ" ኣላውቅም ነበር፣ በ TMH ከ መድህን ጋዜጠኛ ጋር ያረገውን ቃለምልልስ ሰምቼ ኣደነቅኩት። ነፍሱን ይማር፣ ታጋይ ምንጊዜም ህያው ነው። ባለቤቱም ጠንካራ ነች፣ ቤተሰቡም ሁሉ ሊኮሩበት ይገባል፣ የታጋዮች ኩራት ነው።
@matrix4946
@matrix4946 18 часов назад
የእውነት አንጀት የምትበይ ሩሩህ ጋዜጠኛ ነሽ። ሴኮ ጀግና ነው ላመነበት ነው ኖሮ የሞተው። ባለቤቱም ቤተሰቡም እግዚአብሔር ያፅናችሁ።
@STAMA123
@STAMA123 День назад
ታጋይ ሴኮቱሪ ጀግና በጣም እምንወደውና እምናከብረው ነብሱ በአፀደ ገነት ያኑርልን ፈጣሪ ❤
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 День назад
ሴኮ ያለሰፈሩ እየሄደ የሚጮኸው ውሻ ነፍስ ይማር አልሞትክም ያየሰውን ተክተሃል
@alem8640
@alem8640 День назад
Bekalu Alamirew too
@aledwake
@aledwake День назад
😂
@aledwake
@aledwake День назад
Abebe Bayen Bandawun teketo nw yehedew Note aybalem😂😂
@eyobyat
@eyobyat 22 часа назад
ኢትዮጵያውያን ቅድመ- ስልጣኔያውያን ናቸው ያለው ክቡር ዶ/ር ደረጃ ዘለቀን ታስታውሱናላቹ።Rip Ethiopia
@Shashemene
@Shashemene 5 часов назад
የባርነት ምቾትን የመረጠ ሰው ኑሮው እንደ አሳማ ሞቱ እንደ ውሻ ነው። "ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ"
@temesgenkassa5258
@temesgenkassa5258 День назад
He was one of those curses of this country. History will never forget all his evils. RIP
@dalaswindow
@dalaswindow День назад
እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ አውቆ ሳይሆን ለድል አብሳሪነት ሲጣደፍ የሀገሩ አምላክ አሳስቶት በ45 ደቂቃ ማጥቃት የሰሜን ዕዝን ተቆጣጥረነዋል ብሎ ያበሰረ ከውካዋ በመሆኑ የሱ ቃል የሰራዊቱን መወረር ስለመሠከረ ለወያኔ ብዙ ቦታዎች ላይ የዲፕሎማሲ ችግር ፈጥሮባቸው ስለነበረ እራሳቸው ነው የረሸኑት ሆኖ ሳለ አሁን ደግሞ በግ የሚልኩለት የገዳዮቹ ማታለያ ናት። ሴኩቱሬ ግን ከሁለት የወጣ ሆኖ ልጆቹን አንገት ያስደፋ ታሪክ ሰርቶ ነው ያለፈው።።።።።👈👉።።።።።
@destakebede6889
@destakebede6889 День назад
ያኔ በ TV መስኮ ቀርበው በ45 ደቂቃ ....... ያለው ንግግር ለወያኔ ጦስ ነው የሆነበት ለኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ማስረጃ።
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu День назад
ምርጥ እይታ ግን አያሳዝንም።አረ ሰንቱ ተውን እስኪ
@brightfeature89
@brightfeature89 День назад
ሴኩቱሪ በትግራይ ህዝብ የእውነት ታጋይ ነው። አንተግን አትሳሳት። አየህ በቃ ዘላለም ለውሸት የተፈጠራቹሁ ስንትዘመን በውሸት ትኖራላቹሁ አታፍሩም ማጋጨት እና ውሸትን በመፈብረክ አንደኛ ናቹሁ በጣም ስላወቅናቹሁ ምንም አይመስለንም። አሁንም ትግራይ ትስዕር!! ገናም እያሸነፈች ትሄዳለች።
@Chalamita7448
@Chalamita7448 День назад
ዘብዛባ
@aledwake
@aledwake День назад
😂eco
@Alemaz-vi7on
@Alemaz-vi7on День назад
ዝሐወይ ናትካ ሞት ምሰማእኩ መሪር ሐዘን ተሰሚኡኒ እስካብ ሕጂ ይሐዝን ነብሱ አብ ገነት የንብራ ነአኪ ንባእልቲቤቱ ፅንዓት ይሐብኪ::
@kidangebreegzabher
@kidangebreegzabher День назад
አንቺን ፈጣሪ ያብርታሼ እሱንም ነብሱን ይማረው አይዞሼ ጀግና የጀግና ሚስት ❤️
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 День назад
ለትግራይ ጀግና ለኢትዮጵያ ጠላት የሆነ ሰው አብሶ ለ አማራ ህዝብ የበለጠ ጠላት ነበር መብረቁ መልሶ እራሱላይ ወደቀ የተመኘውን ነው የደረሰበት እኔ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ለሴኮ ያዝንለታል ብላችሁ እዳታስቡ ወይ ሴኮ መብረቁ መታህና ሄድክ !!! ይልቁንም የታረዱት ወታደሮች መቼም አንረሳቸውም ፈጣሪ የእነሱን ነፍስ በገነት ያኑርልን የሴኮን ግን ......
@gigiandom1771
@gigiandom1771 День назад
Azenk alazenk yelkunes lerasek ezen denez
@user-bh9pl3si1o
@user-bh9pl3si1o День назад
sigemer man Azage man dege Aderegeh beka eisum hone meseloch Gegenoche nachew....mote eindehone Ayekerem nege Anetem temotaleh menem tarik satesera ke were yezelele menem yelem k.k.einate weledachewalech gobezoche nechew.medere Ahya kuche belachu Aweru tish
@getnetasnake7290
@getnetasnake7290 День назад
Oh yeah, indeed he was a cruel woyane's dude❤️🙏👍
@user-bh9pl3si1o
@user-bh9pl3si1o День назад
@@getnetasnake7290 what ever he is our hero 👌
@alem8640
@alem8640 День назад
@@user-bh9pl3si1owhat is hero for you ? Kikikiki
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 День назад
የትግራይ ህዝብባለውለታ ሁሌም በልባችን ነህ::😢😢❤❤❤🙏
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin День назад
Thank you , I have been waiting to see something about him . Appreciate
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk День назад
Seco Ture was attacked our Ethiopian army in Mekel. As result, many soldiers died . And half millions Tigery people died because he and Wayne started war on Ethiopian army. He is not a hero for me .
@gigiandom1771
@gigiandom1771 День назад
Were tret tret awra hakun gin yemiak yakewal
@dalaswindow
@dalaswindow День назад
እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ አውቆ ሳይሆን ለድል አብሳሪነት ሲጣደፍ የሀገሩ አምላክ አሳስቶት በ45 ደቂቃ ማጥቃት የሰሜን ዕዝን ተቆጣጥረነዋል ብሎ ያበሰረ ከውካዋ በመሆኑ የሱ ቃል የሰራዊቱን መወረር ስለመሠከረ ለወያኔ ብዙ ቦታዎች ላይ የዲፕሎማሲ ችግር ፈጥሮባቸው ስለነበረ እራሳቸው ነው የረሸኑት መሆኑ ሆኖ ሳለ አሁን ደግሞ በግ የሚልኩለት የገዳዮቹ ማታለያ ናት። ሴኩቱሬ ግን ከሁለት የወጣ ሆኖ ልጆቹን አንገት ያስደፋ ታሪክ ሰርቶ ነው ያለፈው።።።።።👈👉።።።።።
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk День назад
@@dalaswindow yes, he did dark history I do not have any problems but a person who make fighting our people each other's is , the evil person for me Some people angry when I said this fact ; imagine almost 3,00000 Tigery people died or disabled OR wounded during that horrific war which was started by Wayne/ seco Ture . This is very very heartbroken and that is why many of us angry because of those poor people death !! If you are humanbeings, you feel saddest but if you are Wayne officials or supporters you do not care about Tigery people That is the main reasons why Wayne officials like Debiratstion and Other's dancing in Mekel after that horror game. Same as from Ethiopian soliders but the Ethiopian government never tell you this death and Wayne is too .
@negalegesse1784
@negalegesse1784 День назад
ድሀ የኢትዮጵያ ወታደሮች ፣ ሞተዋል ፣የነሱም ቤተሰቦች እንዳንቺው ፣ጎሎባቸዋል ፣የሴኮም፣ የነሱም፣ ነፍስ ፣ባለቤት አላት ፣ፓለቲከኛ፣ እንደነበር ፣አትርሺ ፣እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ።
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 18 часов назад
@@negalegesse1784 Ethiopia empire nat tarikachin aygenagnim. Betorinetu betegbar temarku.
@dalaswindow
@dalaswindow День назад
እኛም ምንም እንኳን የሰላም ውል ተዋውለን ከጦርነቱ የማይሻል ሰላም ቢመጣም ምንም እንኳን እኛ ምንም ማድረግ ብንችልም ባንችልም ምንም እንኳን አንበሎቻችን ለሀገር ጥቅም ሲባል ብለው ይቅር ቢባባሉም እኛም ይቅር ልንል እንችላለን ነገር ግን አገር ሰላም ብሎ ተኝቶ በገዛ ጓደኛው በሴራ የታረደውን ሰራዊታችንን በደልና ሀዘን አንረሳውም። ኧረ ስለፍትህ ብላችሁ ሌላ ሳይሆን "የሴኮን የመብረቃዊ ጥቃት" መግለጫ ስሙና እውነታውን ተረዱት
@negasitsehaye2529
@negasitsehaye2529 День назад
Happy New Year to all SECO Families. Proud of him our Hero 🦸
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 День назад
ሴኮቱሬ የ21ክ ዘመን ምርጥ ባንዳ ሌላ ሊሆን አይችልም።
@RomanGebrehiwot-kd6mi
@RomanGebrehiwot-kd6mi День назад
ኣቤት ጽናት''እውነት ላመነበት ውዷን ንህይወቱን የሰጠ ጀግና በልባችን ውስጥ የቀረ ያልጠገብነው ምርጥ ሰው
@ss-jm8se
@ss-jm8se День назад
የምትገርም አገር ውስጥ ነው ያለነው ወንድም ወንድሙን ገድሎ ጀግና የሚባልበት አገር
@mynamar3984
@mynamar3984 День назад
Seko ጀግና ነበር
@noelyemane7494
@noelyemane7494 День назад
ባርነት በሌለበት የዘላለም ትግል ትርፋ እልቂት ሞት ህይወትም በጦርነትና በጠመንጃ እምልኮትና ተንኮል የተሞላበት ህይወት እግዚአብሔር ይማራችሁ ይብላኝ ለህይወታችሁ
@alem8640
@alem8640 День назад
Barenet ale gin ye Ethiopia telatochi andu sekuture yemibalew banda new
@kasenq9141
@kasenq9141 День назад
መብረቃዊ ጥቃት ብሎ እውነቱን የነገረን ሃቀኛ ሰው!
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 21 час назад
ቀጥሎ ደግሞ መብረቅ ወረደበት ።
@mebrahtuteferi6477
@mebrahtuteferi6477 День назад
ሰኩትርይ ( ሴኮ ) እማውቀው አዲስ አበባ ከፍተኛ 21 ቀበሌ 23 እሱም ተማሪ እኔም ትማሪ እያለን ከስምንት አመት በላይ ነው ትውውቃችን አስተማሪ ሆኖ ወደ ትግራይ ሲሄድ መጀመርያ ስለ ትግራይና ስለትግሉ እንዴት ነው ብሎ ለኔና ሌላ ጓደኛየ አሁን አዲግራት አለ ስለ ሁኔታው ጠየቆን ሲሄድ ሳቁና ፈገግታው ሁሌ ይታየኛል አስተማሪ በመሆኑ ደስተኛ ነበር ሴኮ አስተዋይ ብልህ ነበር ከተወስነ ግዜ እሱና ጓደኛው ወደ ትግል መሄዱ ስንሰማ በጣም ነበር የገረመን ሴኮ ታሪክ ሰርቶ በክብር ለሃቅ ለእውነት አልፈዋል ሁሌም በልቤ ይኖራል በትግራይ ህዝብ ይኖራል ባለቤቱም ስለ ሴኮ በደምብ ገልፀዋልች እግዚአብሄር ያክብርሽ ሴኮ እግዚአብሄር ነብሱን በገነት ያንሩህ አሜን
@addisworku6054
@addisworku6054 22 часа назад
አቶ መብራህቶም እውነትህን ነው?እናንተ መቼም የእውነት መለኪያው የጠፋባችሁ የ50 አመት ደንባሮች ናችሁ ብል ምንም ማጋነን የለበትም፣ በኢህአዴግ ሬድዮ ድሮ አስር ሺ ገደልን፣ሀያ ሺ ገደልን ሲል ኖሮ ፣በምርጫ 97 በዝረራ ሲሸነፉ ምን እያለ ሲዋሽ ነበር? በመጨረሻ አንድ እውነት ቢናገር መጥፊያው ሆነ።ምናለ እንደዋሸ ቢቀጥል ? ዛሬ ጌቶቹ ሲባሉ ያይ ነበር።
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 18 часов назад
​@@addisworku6054kkkkkkkk ere besak 😂😂😂😂😂
@andomkbrom8072
@andomkbrom8072 День назад
ዕድል ገጢሙኒ ብኣካል ረኺበዮ እፈልጥ ኔረ።😢ሴኮቱሬ ጌታቸው ማለት ንስብእንኡን ጽንዓቱን ዝገልጹ ቃላት የብለይን🤞❤️ብዝኾነ ወርቃዊ መስዋእቲ እዩ ከፊሉ።ኣብ ሕቕፊ ጎይታ ከምዝነብር ኣይጠራጠርን።🤞❤️❤️🤞
@aasaas7284
@aasaas7284 День назад
ጅግና ኣቦና ሕጂ ኣይትርአዩዋ ትግራይ ነንባዓልና ንባላዕ መሕዘኒ😢😢😢😢❤❤❤❤
@shewayderar2600
@shewayderar2600 День назад
ጀግና ሁሌ ህያዉ ነዉ
@etheth5034
@etheth5034 День назад
መቼም ቢሆን የማንረሳው ጀግናችን ነፍስህ በሰላም ትረፍ♥️💊🙏🙏🙏
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 10 часов назад
😂😂😂 በመብረቃዊ ጥቃት እራሱ ጠፋ አስክሬኑን በድጋሚ በዘይት ቢጠበሰ😂😂😂 የነብሰ ገዳይ መጨረሻ ይኼው ነዉ።
@etheth5034
@etheth5034 10 часов назад
@@habtamudehne8502 🦮
@etheth5034
@etheth5034 10 часов назад
@@habtamudehne8502 🐕‍🦺
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 7 часов назад
​@@habtamudehne8502ante nebsegeday zem bel mot ayqerimna timotataleh dedeb
@asterdonocho7227
@asterdonocho7227 День назад
በጣም ትልቅ ሰው ትልቅ ጀግና እምንወደው የማናከብረው ሰው ነበር።
@samsontadesse9179
@samsontadesse9179 День назад
No choice
@tigraweytimama1174
@tigraweytimama1174 День назад
ትክክለኛ ታጋይ ነበረ ለእውነት ኖሮ ያለፈ❤❤❤❤
@SteveGb-l5b
@SteveGb-l5b День назад
Jegna I like him god bless
@tewodrosfasil7581
@tewodrosfasil7581 День назад
ሰውየው ለሕወሐት ብዙ የሰራ ቢሆንም የትግራይ ተወላጆች ሲሞቱ የሚደረገው ለእሱ አልተደረገም፡፡ ለምሳሌ በሰልፎችና በሌሎች ፕሮግራሞች የነአባይ ጸሐዬ ፎቶ በየቦታው ሲሰቀልነና ታሪካቸው ሲወራ የእሱ በአንድም ቦታ አልታየም፡ አልተነገረም፡፡ ተበለልቶ ተመጥጦ እንደተተፋ የሸንኮራ ምጣጭ ነው!! ሕወሐቶች ሰሜን ዕዝን አልወጋነውም እያሉ በሚክዱበት ጊዜ አቶ ሴኩ ቱሬ መብረቃዊ ጥቃት በሰሜን ዕዝ ፣ ላይ አድርሰናል ብሎ ተናግሮ ነበረ፡፡ በዚህ ወያኔያወች አኩርፈውት ይሆን ብዬ ራሴን እጠይቃለሁ!!
@alefumekele3184
@alefumekele3184 День назад
ሁሉም ለኛ እኩል ናቸው ጀግኖች ናቸው 😢
@user-bh9pl3si1o
@user-bh9pl3si1o День назад
​@@alefumekele3184yes that is righ❤
@dalaswindow
@dalaswindow День назад
እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ አውቆ ሳይሆን ለድል አብሳሪነት ሲጣደፍ የሀገሩ አምላክ አሳስቶት በ45 ደቂቃ ማጥቃት የሰሜን ዕዝን ተቆጣጥረነዋል ብሎ ያበሰረ ከውካዋ በመሆኑ የሱ ቃል የሰራዊቱን መወረር ስለመሠከረ ለወያኔ ብዙ ቦታዎች ላይ የዲፕሎማሲ ችግር ፈጥሮባቸው ስለነበረ እራሳቸው ነው የረሸኑት መሆኑ ሆኖ ሳለ አሁን ደግሞ በግ የሚልኩለት የገዳዮቹ ማታለያ ናት። ሴኩቱሬ ግን ከሁለት የወጣ ሆኖ ልጆቹን አንገት ያስደፋ ታሪክ ሰርቶ ነው ያለፈው ።።።።።👈👉።።።።።
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 День назад
ሕወሓት፥የዘር፥ጥላቻ፥ስርዓትን፥በመፈልፈልና፥ኮትኩቶ፥በማሳደግ፥ብሎም፥በማስፋፋት፥ወደ፥ስልጣን፥መጥቶ፥ተነቅቶበት፥እስኪባረር፥ድረስ፥ስልት፥ሳይቀይር፥በስልጣን፥የቆየ፥ስብስብ፥በመሆኑ፥ይህ፥ብዙም፥የሚያስገርም፥አይደለም።
@ameatn
@ameatn День назад
መጀመሪያ እሱ ራሱ ዋጋውን ቀንሶ asy😂አሳይቶዋቸው እንዴት ያክብሩት. ወያኔ ተቀይሞት ነበርኮ የትግራይ ልዩ ሃይል ከካዱ የሰራዊቱ አባላት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ሰራዊት ላይbe ድንገተኛ መብረቃዊ
@geraMehari-od2ym
@geraMehari-od2ym День назад
ታላቅ ሰው ሁሌ በልቤ የሚመላለስ ነበር ዛሬ Tbs ሳላመሰግን አላልፍም ብዙ ያልተነገረለት በዚህ ጀግና ሰዉ ታሪክ ፊልም መሰራት አለበት ባይ ነኝ
@tiruembaye4890
@tiruembaye4890 День назад
ሴኮትሬ ጌታቸዉ ጀግና ታጋይ ነበር ነፍስህን በሰላም ትረፍ
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 День назад
እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው ድንቅ ገጣሚና ፀሐፊ ነበር ታጋይ ሴኮ ቱሬ!! ሞቱ ሁሌም ሲቆጨኝ ይኖራል፡፡ በተለይም ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ የሞተ ጊዜ የገጠመለት ‹‹እጅ እንነሣለን›› የሚለው ዘመን ተሻጋሪ ግጥሙ ድንቅ ነበር፤ ቀድቼው ይዤዋለሁ!! ሴኮ ጎበዝ ጋዜጠኛም ነበር!! መሞት የሌለበትና የኢትዮጵያ ባለውለታ ጀግና ታጋይ ነበር፡፡ ነገር ግን አውሬው የሻዕቢያ ጦርና የኢትዮጵያ መከላከያ በትግራይ ላይ ባደረጉት የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በአድርባይነት ቢገድሉትም ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል!!
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 День назад
ስለ እኛ ብለህ ለከፈልከው መስዋእት ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 💔😭😭😭
@samsontadesse9179
@samsontadesse9179 День назад
Yes, why not
@alem8640
@alem8640 День назад
Min aderegelachihu ? Esti nigerun
@user-bh9pl3si1o
@user-bh9pl3si1o День назад
@@abadittadesse5892 righ💊💊
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 11 часов назад
😂😂😂 እንደ ዉሻ መገደሉ አናዶኛል በዘይት እንደ ቺፕሰ ሲጠበሰ በኢቲቪ መተላለፍ ነበረበት ይህቺ ኮተታም ዉሸማዉ እያየችዉ።
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 11 часов назад
@@habtamudehne8502 ከዚ የተለየ ሓሳብ ስለ ሌለክ ሚትችለው ይህ ብቻ ነው💔
@eshetuaklilu6433
@eshetuaklilu6433 День назад
ሴኩቱሪ በጣም የምወደው ወንድሜ ቂርቆስ አካባቢ ቀበሌ 23 አብረን ያደግን እርሱ ወደ ትግራይ በመምህርነት 1974 ከአለማያ ዩኒቨርስቲ በባዮሎጂ መምህርነት ተመርቆ ለአንድ አመት በመምህርነት ካገለገለ በዓላ ወደትግል የገባ እስከሞተበት ቀን ድረስ በአላማው ጨካኝ የነበረ ወንድም ሲሆን ሞቱ ቢያሳዝነኝም ስሙ ግን ለዘለአለም ሲወሳ ይኖራል ውድ ባለቤቱ እግዚአብሔር ከአንቺና ከልጅሽ ጋር ጤንነትና እረጅም እድሜ ይስጥሽ ታጋይ ይሞታል ስሙ ለዘላለም ይኖራል
@user-bh9pl3si1o
@user-bh9pl3si1o День назад
eiwenete new ye Alama sew new
@alem8640
@alem8640 День назад
Alamaw min neber ? B kentu mote knezih armenewochi gar ashiker hono noro hizbin yasgedele dekama
@kebedeababu5176
@kebedeababu5176 День назад
ሴኮ ፣ የሸገር፣ የጨርቆስ ልጅ፣
@zewdufanta1620
@zewdufanta1620 8 часов назад
Yes, I agree with you. We used to live in Keble 23.We used to hangout together with Seiko. I am his Addis ababa friend. I still do not understand why he joins Woyane. Sad. I know his brothers, sisters ,his mom and Dad even his grandparent. Seiko uncle used to be shaleka or shamble During Mengestu regime. I believe his dad is from Ambo. I disagree with his wife what she said, Seiko joined Woyane for sake of money and power not because of Tigray People’s. We know each other very well. He was not even smart student. Very sad .
@haftomdebeasy3749
@haftomdebeasy3749 21 час назад
የሴኮ ባለ ቤት ጅግና አባታችን ከልባችን እንወደዋለን ኩሉ ግዜ አብልብና እዩ ነብስ አብ ገነት ይንበርኻ ዘለኣለማዊ ኽብሬ ንሰማዓታትና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qw8ee1bu7h
@user-qw8ee1bu7h День назад
He died defending the people of Tigray from an unjust war. His unwavering commitment to truth and justice makes him deserving of having a street named in his honor, either in Mekelle or another location.
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 День назад
Kikikiki 🤣
@ericasimms
@ericasimms День назад
ሴኮ ቱሬ ታግሎሳይሆን በቴሌቭዥን መስኮት ብቅ ብሎ መረጃ አወጣህ ተብሎ እራሳቸው የህዋት አሮጊቶች ናቸውየገደሉት
@getnetasnake7290
@getnetasnake7290 День назад
😂😅😊
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 13 часов назад
ታጋይ ሴኮ ተወዳጅ በጣም ደስ የሚል ሰው ነበር እድለኛ ነሽ እሱን ማግባትሽ ሀቀኛ ሰው ነው። ነብሱን በገነት ያኑረው።
@ካቡ
@ካቡ День назад
ኢትዮጲያ ብዙ ጨዋ ልጆች እንዳሏት ሁሉ ክፍት አፍ ልጆችም አሏት. ስለዚህ እዚህ መጥተው አፋቸውን ቢከፍቱ ብዙም ቦታ አትስጧቸው thank you!
@adamgirma7049
@adamgirma7049 День назад
ምን ሆኖ ነው ግን በዘር ፖለቲካ ለሚያምን ፓርቲ ያለ ዘሩ ያውም የራሱን ዘር ለማጥፋት ከተመሰረተ ፓርቲ ጋር በዛ ልክ የገጠመው😂😂
@alem8640
@alem8640 День назад
Amhara eko yihonal
@habeshawork
@habeshawork 11 часов назад
እንኳን ተደፋ
@mikiyasasfaw8896
@mikiyasasfaw8896 8 часов назад
የሚያሳፍረው ለተሰዉ አመራር ሰማዕታት ብለው ሻማ ሲያበሩ ሰሙን እንኳን አይጠሩትም!!!
@yosephtesfaye2266
@yosephtesfaye2266 19 часов назад
Thank you for showing the real human side of him. He was genius in all aspects. I am saying this as a simple individual aside from all propaganda politics
@haphtomhailemichael8036
@haphtomhailemichael8036 День назад
ታጋይ ሴኮቱሬ ጌታቸው betam jegina le ewunet yonere hule tgray stzekrew tnoralech big respect nebsihin be atsede genet tnur TBS TV bertu tru sra new yeserachut
@edentesfaye6195
@edentesfaye6195 День назад
የኔ ናት አይዞን እሱታሪክ ሰርቶ አልፋል እኛ ነን ወደዝየ የምንሄደው ሰሙ ከመቃብር በላይ ነው ! በትግራይ ታሪክ ትልቅ ቦታ የለው ታጋይ ነው!💛❤️
@AmirAmir-w9h3z
@AmirAmir-w9h3z День назад
በጣሞ ጀግና እና ኩሩ ባልና አባት እንደነበራቹህ መኩራት ከለባቹህ እግዚአብሔር ነፍሱን በገት ያኑረው
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 19 часов назад
😂😂😂 ሲኦል ሞልቶበታል ከትግራይ ኑሮ ሲኦል ይሻለዋል
@tsilove5031
@tsilove5031 День назад
ጀግና ለህዝብ መስዋእት የከፈለ ጀግና❤❤❤
@melestesfay5687
@melestesfay5687 День назад
ሴኮቱሬ የኛ ጀግና መልከመልካም ፀባየ ሸጋ አንደበተ ርቱእ ድምፀ መረዋ ነው ያጣችው ትግራይ እሕሕ 💔🥲ቆሻሻው አብይ አንጀቱ ቅቤ ጠጥቷል ያሉት ሺ ያርግልሽ እህቴ አይዞሽ በርቺ
@user-zj1gh2ow3w
@user-zj1gh2ow3w День назад
❤🎉😊የቀንል ብጣዕሚ ናይዙ ጅግና ቤተሰብ ደሀይ ሰለዘስማዕኽና ክብሪ ይሀብኪ
@destaAman-xn7td
@destaAman-xn7td День назад
ብጣም የሚወደው ሲኮ ለህዝብ የለፈ ጀግና
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 День назад
ሴኮቱሬ ጌታቸው ልቡም በጥላቻ የታወረ ሴረኛ የዘር ጭፍጨፋ ፣ እና ሁሌም ሴረኞች እና ውሸተኞች አይቀጥሉም ይወድቃሉ አጃቢ ቢበዛላቸው ፣ እውነት እና ቅንነት ያሸንፋል። አንተ ደግሞ ወዘተ የኢትዮጵያ ጠላት ነው
@danielzekarias768
@danielzekarias768 День назад
ሙት ወቃሽ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 День назад
​@@danielzekarias768well it is what it is !!!
@Ethio7200
@Ethio7200 День назад
ላመነበት የዘር ጉዳይ ሳይዘው መስዋእት የከፈለ ለብዙዋች የፅናት ምልክት ሊሆን የሚችል ጀግና ሴኮ ቱሬ ነብስህ በገነት ትረፍ
@solkel62
@solkel62 День назад
ታጋይ ሴኮቱሬ ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ-ገነት ያኑራት
@user-mj4pi3fz4p
@user-mj4pi3fz4p День назад
እዝግአብሄር ነብሱን ይማረው አንድ ልጁ ይባርክለት
@melestesfay5687
@melestesfay5687 День назад
እንኳን አልያዙት የእነስዩም የእነአባይ እጣ ነበር የሚገጥሙው እና አይዞሽ
@igiteodo
@igiteodo День назад
ታጋይ ሴኮ ቱሬ ከ አቋሙ ሳይወርድ በጀግንነት እንደተወደደ የተሰዋ ታጋይ ሁሌም እናስበዋለን ..ናይል አንቺም ጎበዝ ነሽ እንደዚ የጀግና ታጋዮችን ታሪክ እየሰራሽ አቅርቢልን
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 День назад
ልብ ይነካል😢 ስለ ሴኮ ቱሬ ገጣሚ ታገል ሴፉ ሲናገር ጥሩ ሰው እንደነበር ጠርጥሬ ነበር የተነገሩ የሃሰት ንግርቶች ስንት ጀግና አሳጡን?እንደሃገር ዋጋ አስከፈሉን ያማል😢
@alem8640
@alem8640 День назад
Tingrtun yametut woiane ,shabia ena oneg nachew seluture knezih yimedebal
@jemalmohammed863
@jemalmohammed863 День назад
ሴኮቱሬ ጀግና ነው ❗ ቤተሰቦቹ ኣይዟቹው በርቱ ።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so День назад
የወለደችህም እናት ካለች አፈር ትብላ እንኳን ሴኮ ቱሬ ጨካኝ በመሞቱ ከተደሰትኩት አንዱ ነኝ ::😮😮
@eyobgebrerufael9564
@eyobgebrerufael9564 22 часа назад
አንቺ የሴት ክፉ እርሱን በያዘው የፓለቲካ ወይንም ሌላ አቋም የመጥላት መብት አለሽ፤ እናቱ ግን አፈር እንድትበላ የምትመኝው ስለ ምንድን ነው? እናቱ ምንስ አደረጉ? እኔ በግሌ እናቱን አውቃቸዋለሁም እጅግ ሲበዛ ጥሩ ሴት ናቸው። እንዲህ ያለውን ነገር ለእናቱ የምትመኚው ምን ሆነሽ ነው? ሙልጭ አድርጌ ልሰድብሽ ፈልጌ ስድብ ከየት አባቴ ላምጣ በይ እስቲ ስድብ አበድሪኝ። እኔ የጨርቆስ ልጅ ነበርኩኝ። ሴኮንም ቤተሰቡንም አውቃለሁ። እንደውም ትንሽ ወንድ ጋደኛዬ ነበር። ባለቤቱ የተናገረችው ሁሉ እውነት ነው። በሙስና ልትጠረጥሪው አትቺዮም፣ እኔ ይዞትችበነበረው የፓለቲካ መስመር ምክንያት ከእርሱ ጋር. የማልስማማባቸው ጉዳዬች አሉኝ። እርግጥ ከእርሱ ብቻ ጋር ሳይሆን ከሁሉም የበኣዴን ሰዎች፣ የኦሕዴድ እገረማለሁኝ። እንዴት ከወያኔ መስራት ቻሉ ብዬም ራሴን እጠይቃለሁ። ይኼ ማለት ግን እነዚህ ሰዎች ሙልጭ ያሉ ክፉዎች ናቸው ማለት ግን አይደለም። ወንድሜ ሴኮቱሬ ለነጻነት የተደረገውን ትግል እንደሚያፈቅረው ግልጽ ነው። ይኼ ባንዳ የሚያስብለው አይመስለኝም። ትግሉ በወንድማማቾች መሃል የተደረገ ትግል ነውና። ትዕግስት ለመፍረድና መራገም አትሸኩዬ፣ እናት ልጅ ለትውልድ አንተ ዶክተር፣ አንተ ደግሞ አናጢ ሁን ብላ አይደል የምትወልደው። ልጆቿ የፈቀዱትን ይሆናሉ። የልጆቿ ምርጫ ምርጫዋ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል። የልጆቿን መልካም ዕድል ከመመኘት በቀር ምን ማለት ትችላለች? ትዕግስት ስም ብቻ አትሁኚ ትዕግስት ይኑርሽ።
@mesfinabraha
@mesfinabraha 14 часов назад
He is an Ethiopian Che Guevara. Sekuture is a man of his word .Rest in Peace our Mentor ❤❤❤
@saragebremichael2418
@saragebremichael2418 17 часов назад
የጀግና ጀግና ሃዉና ሴኩሪቲ ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለዘላለም ጀግናችን
@DanielDani-y9d
@DanielDani-y9d День назад
ነብስህን በገነት ያኑረው ወንድማችን ሴኮ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf День назад
ስንቱ ሆዳምና ከዳተኛ ሁሉ ሲሞት ሀገር አሻጋሪና የሕዝብ እንባ አባሽ ሆኖ ቁጭ ይላል። ማፈሪያ ሁሉ።
@MeseretTebeje-ng8ue
@MeseretTebeje-ng8ue День назад
ሁሉም ሲሞት ጻድቅ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እውነታውን ግን ሰይጣንም መልአክም ያውቁታል
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 18 часов назад
ታጋይ ሴኮን ትግራይ ነች ምርጥ ልጆን ያጣችው አንቺ ብቻ አደለሽም አይዞሽ ሁሌም ልባችን ውስጥ አለ
@AwetSultan-j7s
@AwetSultan-j7s День назад
ብፃይ ሴኮቱረ ጅግና ወዲ ህዝቢ ኩሩዕ ትግራዋይ ብሰላም ዕረፍ❤
@Muez_Gidey
@Muez_Gidey День назад
ሴኩ የመርህ የዓላማና የሃቅ ሰው ነበር። ላመነበት ዓላማ በጽናት እስከመጨረሻ ድረስ ታግሎ በክብር መስዋእት ከፍሉዋል። በዓለማችን እንደዚህ ዓይነት ታሪክ ያላቸው ሰዎች ጥቂቶች ናችው። ነብስህ በሰላም ትረፍ፡።
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 День назад
Tagaye seko TIGRAWAY thanks for your service ❤🎉RIP
@da8387
@da8387 День назад
ታጋይ ሰኩትሬ ጌታቸው በተለይ ለሁለት ነገር ነው መስዋዕትነት የከፈለው 1- ለእውነት 2- ላመነበት ዓላማ ሴኮ በሰላም ዕረፍ 🙏 እዚህ ላይ ግን ኣንድ በጣም ቕር የሚለኝ ነገር ቢኖር እነ ሴኩትሬ ጌታቸው እና እነ በረከት ስምኦን በፊት የሕዝብ ታጋይ ሆነው ሲያበቁ ነገር ግን በኣጥንትና በቁልጥምት በተቀረጸ ሕገ-መንግስት የምትመራ ኣገር ሰሩ። ይሁን እሺ እነሱ ግን ለወጡበት ማህበረሰብ ሳይሆን ለሌላ ማህበረሰብ ነው የግዜም የሕይወትም መስዋዕትነት የከፈሉት። ይህ ማለት ዜጋን በዜግነቱ ሳይሆን በብሔሩ እውቕና በምትሰጥ ኣገር ላይ ኣንድን ብሔር ለሌላ ብሔር መስዋዕትነት መክፈል ከምን ይቆጠራል❓️እዚህ ላይ ነው Paradox የሚሆነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከብሔር ፖለቲካ ወደ ዜግነት ፖለቲካ ሲቀየር ግን ኢትዮጵያዊ/ት ለኢትዮጵያዊ/ት ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ መስዋዕትነት ከፈለ፣ ከፈለች እንዲሁም ከፈሉ የሚባለው። በሕይወት ላለፉትን በሙሉ ፈጣሪ በገነት ይቀበላቸው 🙏🙏
@alem8640
@alem8640 День назад
B kentu mote b bandanet
@korechogeleta9138
@korechogeleta9138 День назад
He is the one who exposed the thunder attack on the north regiment of Ethiopia by Woyane.He favored Ethiopia instinictly.
@dalaswindow
@dalaswindow День назад
እኛም ምንም እንኳን የሰላም ውል ተዋውለን ከጦርነቱ የማይሻል ሰላም ቢመጣም ምንም እንኳን እኛ ምንም ማድረግ ብንችልም ባንችልም ምንም እንኳን አንበሎቻችን ለሀገር ጥቅም ሲባል ብለው ይቅር ቢባባሉም እኛም ይቅር ልንል እንችላለን ነገር ግን አገር ሰላም ብሎ ተኝቶ በገዛ ጓደኛው በሴራ የታረደውን ሰራዊታችንን በደልና ሀዘን አንረሳውም። ኧረ ስለፍትህ ብላችሁ ሌላ ሳይሆን "የሴኮን የመብረቃዊ ጥቃት" መግለጫ ስሙና እውነታውን ተረዱት
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 19 часов назад
ጀግና ነው ያልሸው ጀግና አታውቂም መሠለኝ ብዙ መናገር እንችላለን ስለዚህ ሰው እናም አታናግሩን በሠላም ይረፍበት ፡፡
@habtabghebrekidan3137
@habtabghebrekidan3137 16 часов назад
የምገርም ድንቕ እንተርቭዩ እግዛብሔር ያጽናሽ ጎበዝ እናት ኣድሜና ጤና ይስጥሽ ከቤተሰብሽ ።ሰኩቱሬ ጅግና ።ጎበዝ ጋዜጠጛ።
@fishlove7374
@fishlove7374 День назад
አብይ ጀግና የውሾች መድሀኒት ዋጋውን ሰጠኸው።።
@ChristianityUnderAttack
@ChristianityUnderAttack День назад
Jegna eyu he remind in our heart.
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 8 часов назад
ሴኮቶሪ ጌታቸው ነብስህን አይማረው አፈሩ ሜጢሜጣ ይሆንብህ ነብስህ በጋሀነም ትኖር ፈጣሪ ከሳቱ ይክተትህ ከሀዲ ሌባ አገር ሜጠብቁ አገር ሰላም ነው ብለው በተኞበት በ45 ደቂቃ ሙሉጭ አድርገን በላናቸው ብሉ ሲናገር እጅግ ልብ ይሰብር ነበር ዘሩ አይባረክ ብዙ እፅፍ ነበር ግን ተከድኖ ይብሰል!!!!
@MulubrhanMulubrhan
@MulubrhanMulubrhan День назад
በክብር ያለፈ ታጋይ🙏እንወድሃለን
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 День назад
በዚህ ሰዉ ብቻ አይደለም መቼም እየሱስ ክርስቶስን አብሮዉ እየበላ እየጠጣ እግሩ ስር ቆጭ ብሎ ይሁዳ ግን እየሱስን ሸጠዉ እሳመ እና የአማራ ፓለቴከኛዎች እንደዚህ ሰዉየ ሞት ለማንም አይተርፉም ግን ህዝብን አልክድም የተወለድክበትን ህዝብ ክደህ ድሮዉም ነበሩ አሁንም አሎዉ እንጌታቸዉ እረዳ ጌታቸዉ አሰፉ ፉትለዉርቅ እረዳ መለስ ብዞዎቹ የአማራ የተወለዱ ክደዋል ህዝባቸዉን ብዞች ግን እማይክደዉ እግዚአብር ብቻ ነዉ 60 አመት በትርክት መሰደብ መገፉ ያለስቆም ያልጠየቁለት የአማራ አክቴቢስቶች ወደፉትም እሚክዱዉ አሎዉ ይኖራሎዉ አድስ አይደለም ሞቱዉ እንካን ሞተ አልልም በሞት ክፉት አይነገርም ግን የአማራን ህዝብ መከራ ያልተሞገቱለት ቢሞቱም ባይሞትም ለህዝብ ያልጠቀሙ ሰዎች ናቸዉ አሁንም አማራን ህዝብ የካዱዉ ለአማራ የሚጠቅሙ ነገር የለም 60 አይቶቸዋል ጌታ ትልቅ ነዉ ቢንስ አማራዉ አሁን የነቃ ይምስለኛል ሰላም ለህዝብ ይሁን
@abby6h330
@abby6h330 День назад
አይዞሽ የኔእናት ተፅናኚ በጣም እምንወደው የማንረሳው ሰው ነው He is Our Hero
@nebiyoutesfaye8594
@nebiyoutesfaye8594 23 часа назад
እኔ ትግሬ አይደለሁም ግን እንደ ታጋይ ሴኮ ለትግራይ ህዝብ በጣም ጥልቅ ፍቅር አለኝ። ዘላለማዊ ድል ለትግራይ ሕዝብ!!
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 18 часов назад
Delle yelem. no more power Tigry
@dalaswindow
@dalaswindow День назад
እኛም ምንም የሰላም ውል ተዋውለን ከጦርነቱ የማይሻል ሰላም ቢመጣም ምንም እንኳን እኛ ማድረግ ብንችልም ባንችልም ምንም እንኳን አንበሎቻችን ለሀገር ጥቅም ሲባል ብለው ይቅር ቢባባሉም ተኝቶ በገዛ ጓደኛው የታረደውን ሰራዊታችንን ሀዘን አንረሳውም። ኧረ ስለፍትህ ብላችሁ ሌላ ሳይሆን የሴኮን "የሴኮን የመብረቃዊ ጥቃት" መግለጫ ስሙና እውነታውን ተረዱት
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 22 часа назад
❤❤❤በጣም ደስ የሚልው ዝግጅት ነው ያደረጋቹ❤❤❤ ከእንደዚ ያለች ፍቅር የሆነች እህት ግዜ ወስደሽ ይህንን የመሰለ ዝግጅት ማድረግሽ በጀግናው ስም እናመሰግንሻለን!❤❤❤
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet День назад
ሴኮ ራሱን ክዶ የኖረ የዘመኑ ባንዳ ነበር። የሰውነት ባህሪይ የሌላቸው የብአዴን አባላት ነበሩ። ከሴኮ ተጨማሪ ወንድወሰን ከበደ የተባለ ጉድ በውሸት ጎጃም መርጡለማርያም ነው የተወለድኩት ብሎ ምርጫ ተወዳድሮ ም/ቤት ሁሉ ገብቶ ነበር። ይህን የቆሸሸ ማንነት የያዙ ነበሩ።
@belete6899
@belete6899 День назад
ሴኮ ቲፕካል ባንዳ ነበር። አማራ ሁኖ ከትግራይ ወበዴ ጋር ሁኖ የራሱን ህዝብ ሲያስጨፈጭፍ የነበረ ነቀዝ ነበር። በመወገዱ እኔን ጨምሮ ብዙ ሰው ተደስቷል።
@aregaiw
@aregaiw День назад
You are stupid and useless, moraless
@wedibashay7272
@wedibashay7272 День назад
ሴኮ እንደ ስሙ ነዉ:: ሚስቱም እንደ ስሟ መልቶ የፈሰሰ ምግባረ-ሰናየ-ፀባይ:: ድርብ የአደራ ልጆች የተቀበልሽ; እ/ሔር ባምሳሉ ደጋፊ ጠያቂ ያብዛልሽ::
@assefagebremeskel
@assefagebremeskel День назад
How about the innocent soldiers died on north ez Don't you think they have family
@alem8640
@alem8640 День назад
Not only that
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 День назад
የትግራይ ጦርነት ሳስብ ንግግሮቹን ወኔዉን ስለትግራይ ሚወራቸዉ ነግሮች ማይረሳ ጀግና ትግራዋይ
@leezashow9260
@leezashow9260 17 часов назад
ደህና አደርጎ ዘርፎ ነበር ይሄ ሌባ ነገር ግን አልበላውም እራሳቸው ገደሉት አሁን በግ የወስዱለታል ለማንኛውም ነፍስ ይማር
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 День назад
ሴኮትሬ ሰምቸ የማልጠግበው አንደበተ ርቱእ ፖለቲከኛ ነበር በህልፈቱ ልቤ ተሰብሩዋል::😢😢😢
@Ashenafi-bz9pj
@Ashenafi-bz9pj День назад
በጣም ጥሩ አረጋቹ ትብኤስ
@habtombezabih7084
@habtombezabih7084 День назад
ጀግና የልባችን ጀግና🎉🎉🎉
@Azebazeb-z1i
@Azebazeb-z1i День назад
መቼምየማንረሳው ታሪክ የሰራጀግናችንነበረ ነፍስህን በገነት ትኑር
@selamawitgidey2708
@selamawitgidey2708 День назад
የብልፅግና የምትለዋን ቃል በሌላ ብትቀይሪው የተሻለ ነው፣ በአሳዛኝ ሁኔታ ቃሉን በጭፍጨፋ ተግብረው እንድንፀየፈው አድርገውታል።
@alem8640
@alem8640 День назад
Yetagaiichi yemibalutis( woianewochi)
@famel9098
@famel9098 День назад
ውሸትማ ህውሃት የተሰራችበት ነው፡፡ እንዴት አድርጎ ከህውሃት ጋር ሰራ ታድያ?
@brightfeature89
@brightfeature89 День назад
ከልጅነቱ ለትግራይ የታገለ የትግራይ የእውነት ልጅ ነው።
@Wedi.22haile.weyanay
@Wedi.22haile.weyanay День назад
ሴኮ ጅግና ለዘልአለም በልባችን ትኖራለህ❤😢❤
@daniel-m1p8w
@daniel-m1p8w День назад
የሞተ ሰው አይወቀሰም ሶኮቱሬ ማንነቱን ለምሰር የሸጠ ሰብዕና ያለው ሰው ነው የአማራን ህዝብ ለሰቆቃ አሳልፎ የሰጠ ነው አማራ ላይ በቆፈረው ጉድጓድ የገባው
@tesfaye6881
@tesfaye6881 День назад
ጎበዝ!!!
@user-bh9pl3si1o
@user-bh9pl3si1o День назад
who is Amehara....eisti berasachu confidence yenurachu zeme belachu Atalazenu einde wesha
@hailushibru9962
@hailushibru9962 День назад
የሴኮ ቱሬ ጌታቸው ማንነት ዘር ሀረግ አይመስለኝም።
@tesfayhailu700
@tesfayhailu700 День назад
በጣም አሳዛኝ ነዉ ሲስኮ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ እኔ አስተማሪ እያለ አዉቆዋሎህ .መስዋእቱ ሰምቸ በጣም ነዉ ያዘንኩት.አንቺም ጥናት ይስጥሽ .በጣም ደሰ ያለኝ ቤተሰቡ መቋለ መኖራቸዉ ነዉ.❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@tarekegedamu992
@tarekegedamu992 16 часов назад
አዝመራ እግዛብሔር ፅናቱ ይስጥሽ አይዞሽ የጀግና ስራ ነዉ እድሜዉ ሙሉ የሠራዉ አንቺም በርቺ አንድ ቀን ታሪኩ የሚገልፅ ሐዉልት ይቆምለት ይገባል ነዉ
Далее
Dora was kidnapped and then… 😨 #shorts
00:18
Просмотров 2,8 млн