Тёмный

Teacher nigus 96 - Speaking workshop 1 

Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Подписаться 189 тыс.
Просмотров 281 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 829   
@ilovelondon7755
@ilovelondon7755 3 года назад
እንቁ መምራችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ ፈጣሪ ❤❤❤ አንዱ እኔ ነበርኩ ችግሬ ተፈታ
@ahmeyerayalij4293
@ahmeyerayalij4293 3 года назад
Help=መርዳት Give=መስጠት Tell=መንገር Show=ማሳየት take=መውሰድ Bring=ማምጣት Call=መጥራት Follow=መከተል Send =መላክ Lend =ማዋስ ወይም ማበደር
@meseretmekonen8969
@meseretmekonen8969 2 года назад
Enmesegnalen thchar
@dawitfikadu3761
@dawitfikadu3761 6 месяцев назад
Could you please Help me? Could you possibly Give her? I wonder if you could Tell him? I was wondering if you could show them? Would you mind following me? Can you lend me some money? Will you take us? Will you send her? Could you please call him? Could you please bring me the book?
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm Год назад
እሄን ቢዲዮ በመከታተሌ እጅግ ደሥተኛ ነኝ እየፃፍሁ ነዉ ምማረዉ በቅርቡ ማዉራት እንደምችል ተሥፋ አለኝ ቲቸር ንጉሥ ክብረት ይሥጥልን ፅድት ያለ ትምርት ነዉ❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9የ
በጣም ደስስ ነው ያለኝ ጀማሪ ነኝ እና እንደዚህ ቢቀጥል በአማርኛ ከጉንን መኑሮ በጣም ይጠቅማል
@goldenpainecl1468
@goldenpainecl1468 Год назад
ቲቸር ንጉስ ትምህርትህን በመከታቱሌ በጣም ደስስስስ ብሎኛል
@kidistabrham36
@kidistabrham36 2 года назад
በጣም በሚገባ መልኩ ሰለምታስረዳ ደስ ብሎአኛል አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ
@MeseretNegash-j9m
@MeseretNegash-j9m 5 месяцев назад
እግዚያብሔር እድሜሕን ያርዝመው ካገር ወተን ግራ ገብቶን ነበር ትንሽተንሽ ባንተ አፌን መክፈት ጀምሪአለሁ ተባረክልኝ
@siedmohammed9277
@siedmohammed9277 2 года назад
Thank you ticher ngosi በጣም አስፈላጊ ስው ነህ እድሚህን ያብዛልህ
@bzuyietube9303
@bzuyietube9303 3 года назад
መልካም ሰው እንወድሀለን የህይወት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወንደንድማችን ።
@sagabeAB
@sagabeAB 2 года назад
ጤና ይስጥልን መምህር ኒጉስ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ትምህርትነዉ ወደጀዋለዉ እኔ ገና ጅማሪ ንኝ English ኦር ለመማር በጣም ጉጉት አለኝ ያዉ ክዝን ብፍት ምንም አልተማርኩም ማልት ይቻላል እና አሁን መማር እፍልጋለዉ እንዳብርታኝ እፍልጋለዉ ሶዉ አመስገናለዉ እግዚአብሔር ይባርክ የተክበሩ መምህር ❤️🙏
@tumimalemayehu2695
@tumimalemayehu2695 2 года назад
በጣም ምርጥ አስተማሪ እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለው
@ታሪካዊንመንፈሳዊንከባብታ
Teacher nigus thanku could you please.....ትርጉሙ ብዙ አልገባኝ እና እነዝ ቨርቮች የበለጠ እንድገባኝ በአማርኛ ብያስረዱን የተሻለ ይሆን ነበረ በረፈ በጣም ደስ ይላል ዕድመ ይስጦት
@seemi3138
@seemi3138 3 года назад
ጀማሪነኝ ማውራት እችላለሁ ግን መጣፍ አልችልም መቸእግሊዘኛ እደምችል አላቅ ትቸርዬ እረዳታህን በጣም እፈልጋለሁ በተረፍ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ና ጤና ይጥልኝ መልካም ሰው ነህ ከአሁን በኋላ ሁሊ እከታተላለሁ !!
@זהבהמספין-ג5נ
@זהבהמספין-ג5נ 2 года назад
ቲቸር ንጉሥ። በጣም። ከልብ አመሠግን አለሁ። ትምህርት ለምታሥተምርነ። ከልብ በደሥታ ለምታደርግልን ሁሉ እግዛብሄር በሠፌው። ሀብት ጤና ደሥታ ፍቅር ሠላም። ይሥጥለን። በጣም ምርጥ ሠው እዲህ ያሉትን ሠዋች። በአለም ያብዛልን። አሜን
@semharkassa3833
@semharkassa3833 2 года назад
አመሠግናለው ገና ዛሬ መጀመሬ ነው ጌታ ይረዳኛል
@alemayehugebru8939
@alemayehugebru8939 2 года назад
ብዙ ነገር አስተምረከኛል አመሠግናለሁ
@kasayegezie4340
@kasayegezie4340 Год назад
በጣም ትመችቶኛል በርታ አቀራረብህ አሪፍ ነው
@yodiemeru203
@yodiemeru203 3 года назад
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ልክ እንዳንተ ችሎታ የላቸው የህዝባቸውን ችግር ተረድተው እንዲሰሩ ጥሩ አስተማሪ ነህ የብዙ ኢትዮጵያ ችግር ነው እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክ እናመሰግናለን !!!!!
@ferewyninegash341
@ferewyninegash341 3 года назад
Thanks to teacher Nigus. እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
@aynalemabebe9912
@aynalemabebe9912 2 года назад
በጣም በጣም እነመሰግን አለን ትቸርየ ቡዙ ነገር ተርርተነል ።
@m0549785818
@m0549785818 3 года назад
teacher መልካም ጋብቻ እንደ አንተ ያሉ 100 ሰዎች ቢኖሩ in ethiopia ጦርነት አይኖርም ነበር ለሁሉም ነገር አመሰግን አለሁኝ
@weldanahmad7167
@weldanahmad7167 Год назад
እሺ እንማራለን እንጥራላን እናመሰግናለን ከሌቡ መ ማር ማወቅ ለሚፈልግ በጣም ግልጸ ነው ትምህርቱ አናመሰግናለን መ መምህር 🙏🙏🙏
@oromumandhigaakotti2134
@oromumandhigaakotti2134 3 года назад
እውነት እጅግ በጣም ደስ የሚለው ትምርት ነው ከዛሬ ጀመሮ እኔ ዝግጁ ነኝ በፈጣሪ ፊቃድ
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Год назад
ወንድማችን እግዛብሔር ይባርክህ❤🎉
@solomontesfaye5280
@solomontesfaye5280 2 года назад
I thank you Teacher Negus, I learned from you a lot. I wish if you add to your teaching lessons like Direct object and indirect object . God bless you. Have a good weekend.
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 3 года назад
ዋው ዘርህ ይባረክ ከጎን አማርኛን በማስቀመጥህ በቀላሉ ተረዳሁት እፉፉ ቲቸራችን እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር።
@tadelechhambaka131
@tadelechhambaka131 2 года назад
Thank You Teacher NIGUS you are wonderful teacher so God bless you !!!!!
@asefachewtesfaye9392
@asefachewtesfaye9392 3 года назад
እና መሠግናለን መምህር እጅግ በጣም ጠቅሞኛል
@habtemichaelaba4822
@habtemichaelaba4822 2 года назад
ቲቸር በጣም የሚገርም ትምህርት በርታልን እኔ አሁን ነ ው የገባሁ እከታተላለሁ
@kedirosman1328
@kedirosman1328 3 года назад
Teacher negus I'm comfortable with your current start. I'll follow you. Thank you
@meseretabebe5704
@meseretabebe5704 3 года назад
በጣም ደስተኛ ሆኛለሁ አመሰግናለሁ።
@hbbjbxxcyygc4648
@hbbjbxxcyygc4648 3 года назад
በውነት በጣአም ጥረት ታደርጋለህ ሰወወእንዲገባ በጣአም አመሰግንሀለው ተባረክልኝ🙏🙏
@mekideslove661
@mekideslove661 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው ተመችቶኛል ተባረክልኝ
@amethiopian2360
@amethiopian2360 3 года назад
thank You teacher negus በጣም አሪፍ ዜዴ ነው ❤️👏
@mohammedsheo8993
@mohammedsheo8993 Год назад
ቲቸር ስታስተምር በጣም ነው ሰው እዲገባወ አርገህ ትምርቱን የምታስተምረው ይመችህ
@aberaalo1019
@aberaalo1019 3 года назад
እንወድሀለን የዛሪው ትምርት ልዩ ነው ተባረክልኝ ምርጥ ነህ
@mengistetefery1465
@mengistetefery1465 3 года назад
ግሩም መምህር እድሜ ይስጥልን!!
@yirdawtebebu2109
@yirdawtebebu2109 3 года назад
You.avry.good.teachr
@hassansaleh3075
@hassansaleh3075 2 года назад
Teniku ticher nugs
@galaxyhuawei6665
@galaxyhuawei6665 2 года назад
Wiw bertaln
@abainshabei5470
@abainshabei5470 2 года назад
ኑርልን እናመሠግናለን
@yordanosabebaw7798
@yordanosabebaw7798 2 года назад
እንግሊዝኛ ቋንቋ ማወቅ ባለመቻሌ በጣም እየተጎደሁ ነው አሁን አንተን እየሰማሁ ነው ለውጥ አመጣለሁ ብያለሁ ከፈጣሪ ጋር ተረድቸ አውቄ አንተን ለማመስገን ያበቃኝ ይሆናል የጨለማ ህይወቴ ተገፎ በብርሃን ህይወት እኖር ይሆናል ::
@meseretzinaw479
@meseretzinaw479 2 года назад
በጣም ነው የማመሰግነው በጣም እውነት ትልቅ ሰው
@እመአምላክወላዲተአምላክ
ዛሬ አጋጣሚ አገኘሁኝ ሰክብራይዝ አድርጌያለሁ ምርጥ ትምርት
@somebody-vs6db
@somebody-vs6db 2 года назад
መምህረ : ንጉስ ስራህ የተባረከ ነወ እና ለአንተም አምላካችን ጢናህ እና በረከቱን ይስጥልን :
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 2 года назад
በጣም,ጥሩነው,,አናመሰግናለን,,ሲጀመር,ለጀማሪወች,,እንደዚህነው
@ousmanseid2742
@ousmanseid2742 3 года назад
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው እና ከልብ እናመሰግናለን መምህሬ እንደዚህ አላስረዳኝም
@rozaroza6847
@rozaroza6847 Год назад
እናመሠግናለን መምህር በጣም ደሥ የሚል ነው
@slamaa.a934
@slamaa.a934 2 года назад
በእውነት በጣም ተመችቶኛል ዠማር ነኝ፡እቀጥላለው።
@kafutube6225
@kafutube6225 2 года назад
በጣም ያሳዝናል እንደዚ አሰተማሪዎች ኢያሉን ሌላ ነገር የማይረባ የማይጠቅመን ጊዛችን ማሳለፍ ኮንቱነት ነው እኔ ራሴ ወደዚ ቻነል በመምጣቴ ሞር ደሰ ብሎኛል አንተ ደሞ ቀጥልበት በጣም ጀግና ነህ ረጋ በለህ ነው የምታሰተምረው ጥረትህን እንዲቀጥል እንፈልጋለን መልካም የሰኬት ጊዜ
@rehima9715
@rehima9715 3 года назад
teacher l ve been following your page since yesterday እስከ 10 ድረስ ተምሬ ማንበብ እና መፃፉ ብቻ ለውጤ አሁን ግን አሰብኩበት እንደምደርስ የበለጥ ለመረዳት ተስፋ አደርጋለሁ my son teacher tank you very mach🌹🌹🌹🌹
@AbduTenkir
@AbduTenkir 4 месяца назад
My favorite teacher thank you so much
@yaredchakle687
@yaredchakle687 Год назад
በጣም ምርጥ ነው ቀጣይ ምርጥ vido ትሰራለህ ብየ አስባለሁ
@helloa0225
@helloa0225 3 года назад
You are my best teacher thank you so much & So God bless u
@bikilakebede4369
@bikilakebede4369 2 года назад
አስተማሪ ንጉሡ ሠላም ለአንተ ይሁን ስለ መረጃ ሰብሰብ ቃለመጠይቅ በእንግሊዝኛ አስረደልኝ
@አህሊየመርሳዋቀበጥ-ፀ9ጸ
አመስግናለሁ ቲቸር ንጉስ እዴሜናጤናይስጥልን
@chekoldebebe9297
@chekoldebebe9297 2 года назад
በጣም ጣፋጭ ትምህርት ነው ቲቸር (Continue Teacher nigues)
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም ግልፅ ነው እኔ ልጀምር ነው ከልብህ ነው የምታስተምረን🍒
@berhanmoges8081
@berhanmoges8081 2 года назад
በእውነት በጣም ትልቅ ሰው እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@tigistabebe6591
@tigistabebe6591 2 года назад
Thank you Teacher NIgus you are wonderful teacher good job
@RahmaRahma-xy7ei
@RahmaRahma-xy7ei Год назад
betam dess yelall betam yegeball temahrtu inamseginalen allah yekebikiha
@rehima9715
@rehima9715 3 года назад
የተማረ ሰው ይገደለኝ ወላሂ ለፈጣሪ ብሎ የሚሰራ ሰው እና ለእንጀራዬ ብሎ የሚሰራ ሰው እንዴት ያስደስታል ቃላት የለኝም tanks more ....👌👌👌
@saniseni4172
@saniseni4172 3 года назад
thank you long Ani mnm Aeygedaga gn betam new Amfelgew
@hailemamobetam
@hailemamobetam Год назад
እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ለብዙህ ሰውነው የጠቀምከው
@workeyekefalijgebre5061
@workeyekefalijgebre5061 2 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@haregweyintadese8685
@haregweyintadese8685 2 года назад
enames gnalen ticher betam dasi yemil timert nawe gobzi berta
@ሀኒየማርያምልጅነኝ
ማርያምን ምርጥ አባት ነዉ ትቸሬ ፈጣሪ ይባርክክ❤❤❤❤😘
@tedaking8883
@tedaking8883 2 года назад
our today lesson it was very interesting!!!! I am believed language is develop graduall process change 10q papa🙏
@martimarti688
@martimarti688 3 года назад
Wow yene ekd msakabet amet new tcherye betam amesgnalew zendro ametu yesket yadrkln
@almash4171
@almash4171 2 года назад
Waw memar faligalew zare new yayewit bexam filagot aleny ❤️
@hayattube9044
@hayattube9044 3 года назад
wawwwwww kaqerarebh jemro yemigeba new betam enamesegnalen
@markosbunaka
@markosbunaka Год назад
በጣም አመሰግናለሁ teacher
@ላጭርህይወትረዥምጉዞ
እውነት ሁሌም አይገባኝም ብዬ ጥዬ እሄድ ነበር ዛሬ በሚገባን መልኩ ስላስተማርከን ከልብ እናመሰግናለን በርታ ቀጥልበት ከአሁን በኃላ በጉጉት እጠብቃለሁ
@meseretgoshema4338
@meseretgoshema4338 2 года назад
ቲቸር ምርጥ ኢቶጲያዊ ነህ እግዚያብሄር ይሥጥህ እድሜ ከጤና
@shamceyahsoso8852
@shamceyahsoso8852 2 года назад
ሰላም ለመምህራችን ይሁን አሜን በጣም እናመሰግናለን በእውነት ቃላት የለኝ እኔም እንግሊዝኛ በጭራሽ አልችልም እንደ እግዚአብሔር ፍቃዱ ካሁን ቦሃላ እማራለው
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 3 года назад
ደሞ ቦታዉ ደስ ይላል ምትጠቀማቸዉ ቀለሞች ሁሉቸውም የምሲቡ ናቸዉ ምቹ ቦታ ነዉ ለእይታ ራሱ በኡነት ያንት ቻናል አይቶ ማይወደዉ በጭራሽ ዬለም ከእይታ ጀምሮ ያምራል
@miki98biy
@miki98biy 2 года назад
Thanks Tcher negus for everything i appreciate you👍
@tegisttaalam4729
@tegisttaalam4729 3 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋት እድነትን እግዚአብሔር ያውርልን አሜን፫ መምህር እኔ ገና ዛሬ እያየሁት ነውና በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታልን እኔ ብዙ ልማረው እምፈልገው ትምህርት አለ
@genetd1077
@genetd1077 3 года назад
ለጀማሪ ፣ ለመካከለኛና ለከፍተኛ በሚል ቢዘጋጅ ተከታታዩ በራሱ የሚፈልገውን ለመከታተል ይመች ነበር።
@jessus2607
@jessus2607 3 года назад
Wow God bells you በጠም ጥሩ ነው ይበርክ
@adresmola5909
@adresmola5909 3 года назад
ቲቸርየ በጣም በጣም እናመሠግናለን እንዳንተ አድርጎ ሚያስረዳ የለም
@halewyasuleyman4768
@halewyasuleyman4768 3 года назад
Anten yemitekalji ysth abo betammm 10q bertaln
@astertenkir9740
@astertenkir9740 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አመስግነለው።
@tekluabeberoha5302
@tekluabeberoha5302 3 года назад
Thankyou Teacher NIGUS you are wondereful teacher so God bless you !!!!!
@rahmetahmed24
@rahmetahmed24 2 года назад
thank you
@alemweldeyes2028
@alemweldeyes2028 2 года назад
እግዚአብሔር እውቀትህን ጨምሮ ይስጥህ አመሰግናለሁ :
@bettymulugeta9372
@bettymulugeta9372 2 года назад
እንመሳግናሌሃን ለኔ በጣም ጣቅሞኛል።እኔ 10ኛ ክፍል ጨሪሽ ነው ወደ ስደት የመጣሁት ግን ሁሉንም ምንባብ እችላለሁ ግን እንግሊዝኛ አይችልም አሁን እቃጥላለሁ። እግዚአብሔር ይባሪኩት ።።
@fentawdagnaw2066
@fentawdagnaw2066 3 года назад
It is the best way of teaching. teacher Nigus.
@jemalchuchu2555
@jemalchuchu2555 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን techereye የእንግልዘኛ አፕታይተን ነው የከፈትክልኝ .. በጣም ምርጥ ነው በዝሁ ቀጥልልን እኔ በግሌ ከአንተ ጋር ነኝ
@solomongetie343
@solomongetie343 3 года назад
ትምርቱ በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ እየተከታተልኩ ነው አሁን አክሰንት እዴት ማደበር እዳለበት ይበልጥ ብታስረዳኝ
@metigudeta3717
@metigudeta3717 3 года назад
በጠምደሰይላለ.ቲቸቸንጉሥ እነመሰግነለነ
@marshalphone5271
@marshalphone5271 3 года назад
ወው መሸአለህ አለህ ይጨምራል ቀጥልበት
@አዳኑአለሙየደራልጅ
እናመሰግናለን እኔ ሁሌም ነዉ የማዳምጠዉ፡አሁን ላይ መናገርም ችያለሁ ያዉ ያለሁበት በትም ይችላሉ አመሰግናለሁ
@ediedenyegeta356
@ediedenyegeta356 2 года назад
wow Ere tebarek betam gerami new
@nebyatsweet145
@nebyatsweet145 3 года назад
ወንድማችን ያሁኑ አቀራረብክ ከበፊቱ የበለጠ ተመችቶኛል በቀላሉ እንዲገባን ስላደረክ በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን እንዳታቋርጥ እሺ
@Sara-pc9bm
@Sara-pc9bm 3 года назад
Thank you so much, teacher nigus you are a wonderful teacher we love you God bless you
@singtondejene7881
@singtondejene7881 3 года назад
Happy wedding and happy new year!;!
@haftomhagos27
@haftomhagos27 3 года назад
betam des yemel tmhrt new englsh n be konjo huneta yastemral ketlbet
@abdulmajeedsharjha2021
@abdulmajeedsharjha2021 Год назад
እናመሰግናላን
@abdulmajeedsharjha2021
@abdulmajeedsharjha2021 Год назад
ስለ ከምፓኒ በተመለከታ ምሳሌዎችን ብተመጣልኝ ደሰ ይለኛል ከለስቻጋርኩህ?
@solomonfikire9075
@solomonfikire9075 2 года назад
Thanks a lot it's nice approach
@mequanintdemeke2021
@mequanintdemeke2021 3 года назад
Marvelous Teaching Method! Thank You!!!
@wazircell4865
@wazircell4865 3 года назад
Thank you so much for help me if it wasn't you l would speak English
@fawziaibrahim8265
@fawziaibrahim8265 3 года назад
በጣም እናመስግናለን መምህር
@mollasisay5659
@mollasisay5659 3 года назад
Betammmm gerami new onlien bejemir betammmmmmmmm turu nber eshi
@alexman1985
@alexman1985 3 года назад
it was easy you expliend clear very well I am expecting The next lesson I hope if you will continue like this I believe in my selfe I can speak better than I was last year. I am here only to study Thank you for your helping . you had weding hope get long with your wife Iam so happy you got married . Teacher love you ❤❤👏👏
@zamzamEthiopia
@zamzamEthiopia 3 года назад
Happy you
@zamzamEthiopia
@zamzamEthiopia 3 года назад
🔇🔕🔇🔕🔇🔕🔇🔕🔇🔕🔇🔕🔇🔕🔇🔇🔕🔇🔕🔇🔕🔇🔕🔇🔕🔇🔇
@nononononono3721
@nononononono3721 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቲቸር አተን የምገለፅበት ቃላት ያጥረኛል
@siyedawit8097
@siyedawit8097 3 года назад
Making request is part of daily activities. Every where we use the mentioned phrases for requestion ,so thank you teacher Nigus for helping us .Dear my friends i have a message for you that is simply one word "practice".
@speaktoreachA
@speaktoreachA 3 года назад
The new approach is so great as it addresses all audience. Thank you
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 3 года назад
Oh teacher thnkyou vairy amazing it is worlled
@yohannestarekegn8426
@yohannestarekegn8426 3 года назад
Thanks my dir teacher nigus! It's amazing teaching technic....
@faizanegn4910
@faizanegn4910 3 года назад
ዋው ጥሩ አቀራረብ ነው መመህር እናመሰግናለን።
@tirualemadane7246
@tirualemadane7246 3 года назад
Thanks so much እጅግ በጣም አሪፍ ነው
Далее
Teacher nigus 97 -- Speaking Workshop 2
34:07
Просмотров 85 тыс.
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 252 тыс.
На самом деле, все не просто 😂
00:45
Teacher nigus 252 - Do እና Does ቀላል ነው።
26:17
Teacher nigus 124 - Was and were
32:11
Просмотров 93 тыс.
ቁጥር 34- (the 25 important verbs)
31:53
Просмотров 99 тыс.
Teacher nigus 128 - Infinitives
28:15
Просмотров 69 тыс.
Teacher nigus 68 - Conditional clauses
33:38
Просмотров 62 тыс.
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 252 тыс.