Тёмный

TechTalk With Solomon S24 E9 [PART 2] - መሬት በእርግጥም ክብ ናት ወይንስ ጠፍጣፋ? 

TechTalkWithSolomon
Подписаться 232 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@melkamumengiste
@melkamumengiste Год назад
በጣም ይገርማል የመሬት ተፈጥሮ አሪፍ ገለፃ ነው እናመሰግናለን
@ademabdu8166
@ademabdu8166 Год назад
ስለ ሰማይ ምንነት አቅርብልን ሰማይ የሚባል ነገር አለ ወይ?ካለስ ስንት ነው???????
@yonaspecial4907
@yonaspecial4907 Год назад
ሙስሊም ነህ መሰለኝ ሰማይ ሰባት ነው ምድር ሰባት ነው ነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ የአንዱ ሰማይ ውፍረቱ እስከ ሁለተኛው ሰማይ አምስት መቶ አመት ያስኬዳል 3 እስከ 4 አንደዛው እስከ 7 እንደዛው ኢስላም ምድር ላይ ሚካሄዱ ነገሮችን በሙሉ ገልጿል ሰዎች ወደ ዲናችን ተመልሰን ዲናችንን እንወቅ የምድር ቅርፅ ምን አይነት ነው ለሚለው ቁርአን 1400 አመት በፊት እንዲህ ብሎ ገልፆታል ምድርን ከዚህ በኃላ የእንቁላል ቅርፅ አደረጋት ይላል ከዚህ የበለጠ ብዙ ቁርአን ቀድሞ የገለፃቸው ብዙ ናቸው
@abelworku992
@abelworku992 Год назад
ሶል በጣም ይቅርታ እኔ ምልክ አገሬ እየሄደችበት አውን እየሆነ ያለው ነገር ሳይሳዊ መንስኤና መፍትሔ አለው ይሆን ግራ ገባኝ ምን አልባት ጠቅላዩ አንተ የተማርከውን ስለተማረ አንተ ሰው አንደበትክ ይናገራል እሱም ክፉ አይመስለኝም እኔ ግራ የገባኝ አገሬ እየሆነችው ያለው ነገር ነው ስለምወዳት ከነችግሯ ሰላም ማጣትና ሞት ግን ይከብዳል ምን አላባት ሳይንሳዊ መንስሄና መፍትሔ ካለው ንገረኝ እስኪ
@zemenayzemenu
@zemenayzemenu Год назад
የህዝብ ብዛት መሬትን እንደልብ እንዳትሽከረከር እያደረገ ስለሆነ የአለም መሪዎች ህዝቦቻቸውን እንዲጨርሱ በሳይንቲስቶቹ ታዘው ነው። የሳይንሱ አሰራር ነው ምን ማድረግ ይቻላል!?
@HiwotBirhanu92
@HiwotBirhanu92 Год назад
​@@zemenayzemenu😂😂😂አ ረ ማላገጥ😂😂😂
@AndualemManRas-mh5kb
@AndualemManRas-mh5kb Год назад
ሶል ቀጣይ ሳምንት ስለ Black Hole ስራልን ። እባክህ
@agpanda3687
@agpanda3687 11 месяцев назад
Season 8 episode 8&9 ላይ ሰርቷል ስለ Black hole
@GirumTilahun-e5z
@GirumTilahun-e5z Год назад
woooow sol i was being deceived ahun gn yetera amelekaket norognal it was amazing explanation the way you inculcate ideas shows that you have mastered it. Good Job Brother. bertaln.
@solomonshewa9245
@solomonshewa9245 Год назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው። thank u sol. Next please make about Black hole
@abbasjemal8070
@abbasjemal8070 Год назад
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ደስ የሚለ እና የሚአዝናና ፕሮግራም ነው
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 Год назад
በጣም እናመሰግናለን መሬት ክብ ናት ተብዬ ነው የተማርኩት አንተ ደግሞ በተሻለ አስረድተህኛል::
@mercyforall2121
@mercyforall2121 Год назад
ምድርን ፈጣሪ ለሰው ልጆች ነው የፈጠራት የሚለውን እና እንዴት እንደፈጠራት የአፈጣጠሯ ሒደትስ የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ እያለ አይ ሳይንስ ያረጋገጠው ይሔ ነው ብሎ መቀበል ሰውን በሳይንስ ያለውን እምነት አጠናክሮ ፈጣሪን ማስካድ ነው።
@sciwithmarc
@sciwithmarc Год назад
Thanks for sharing your knowledge.❤❤❤
@andualemdejeneras
@andualemdejeneras Год назад
ሰሌ ለሳምንት ስለ black hole ስራልን
@agpanda3687
@agpanda3687 11 месяцев назад
Season 8 episode 8&9 ላይ ሰርቷል ስለ Black hole
@AbebeayeleTesma
@AbebeayeleTesma Год назад
ሰሌ ቀጣይ ስለ Black Hole ስራልን።
@agpanda3687
@agpanda3687 11 месяцев назад
Season 8 episode 8&9 ላይ ሰርቷል ስለ Black hole
@michaeladugna9242
@michaeladugna9242 Год назад
ይቅርታ ሶል ከተሳሳትኩ አርመኝ በዚ ቪዲዮ ላይ ስታብራራ መሬት በጨረቃ እና በፀሐይ መሃል ስትሆን ነው eclipse ይከሰታል ያልከው እኔ እንደተማር ኩት ግን eclipse የሚከሰተው ጨረቃ በፀሐይ እና በምድር መካከል ስትሆን የተወሰነው የመሬት ክፍል በጨረቃ ጥላ ስር ሲዎድቅ ነው። መሬት፣ ጨረቃ እና ፀሐይ በአንድ መስመር ላይ ሆነው ሲቀመጡ፣ የፀሐይ ብርሃን በከፊል ወይም በሙሉ በጨረቃ ይጋረዳል። ይህ ሁኔታ መሬት ላይ የቀን ጨለማ ይፈጥራል። የፀሐይ ግርዶሽ አራት ዓይነቶች ሲኖሩት እነርሱም፦ ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ ማዕከላዊ የፀሐይ ግርዶሽ ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ ድቅል የፀሐይ ግርዶሽ
@engidaworkisrael4673
@engidaworkisrael4673 Год назад
በታላቅ ትዕግስት የቀረበ ቆንጆ ፕሮግራም
@Xillophone
@Xillophone 7 месяцев назад
Currently,there are about 60,000 objects revolving the Earth.🤔And about 5100 are working satellites as per the field organizations saying 🤔
@Konelene
@Konelene 6 месяцев назад
መሬት ጠፍጣፋ ብትሆን ጠሐይ እኩል ተከፍላ ለዓለማችን አትይበራም ነበር:: ይህ ብቻ በቂ ማስረጃ ነው🤔📚🙏🏽ይህ ብቻም ሳይሆን የጠሐይ ብርሃንና ኃይል አቅጣጫ የተለጠጠ ስለሚሆን ምድርን አሁን በምናውቀው ልክ ሳይሆን በተዛባ ሁኔታ ነበር የሚበራባት::
@sonworkneh3883
@sonworkneh3883 Год назад
I really satisfied ❤ and I clearly understand everything no questions at all ❤ bless you sol brother
@danstudio8917
@danstudio8917 Год назад
No question at all? Don't do that again bro .always there is a question
@addamweld1835
@addamweld1835 Год назад
የውሃ ባህሪህ ብቻውን መሬት ቋሚ መሆኗን ብቻ ማረጋገጫ ነው ሰሌ የምድር ዙረትስ 18 ማይል በሰከንድ 1080 ማይልስ በደቂቃ በዚህ ፍጥነት መሬት ይዞራልን? Planet a name given for a wondering star not for earth ?
@mercyforall2121
@mercyforall2121 Год назад
የፀሀይ መግቢያ እና መውጫዋን እንኳን ናሳ ማየት አልቻለም በምራቅ እና ምዕራብ 6 በሮች አሏት ይላል ያሳዝናል እነሱ ስልክ ፣ ሳተላይት፣ሮቦቶች፣አውሮፕላን ፣ዘመናዊ መኪና፣ የተራቀቁ ህክምናዎች ወዘተ ስለፈለሰፉ ሁሉንም የነሱ ልክ ነው ብሎ መቀበል ሞኝነት እና ሀይለኛ አደጋ ያለው ነገር ነው እነሱ ምድር ግሎብ መሆኗን ሰውን ማሳመን ሚፈልጉት ሰውን ከ ፈጣሪ መነጠያ ዘዴ ነው ሰው በአመክንዮ እንዲያምን እና ሀይማኖትን እንዲክድ ነው ።።።።።
@abrham6325
@abrham6325 Год назад
በቀላሉ ለማስረዳት ከጃፓን ወደ አሜሪካ ከመሄድና ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ለመሄድ የቱ ይቀርባል.? የሚቀርበው ከጃፓን ወደ አሜሪካ መሄድ ነው ለምን በአፍሪካ በኩል ሳይሆን በጀርባ ስለሚሄዱ.
@Xillophone
@Xillophone 7 месяцев назад
That is one way of looking at it✌️
@fnetoabewu
@fnetoabewu 3 месяца назад
ይሄ የናሳ ውሸት ነው 10000% በቀላል መንገድ ላስረዳህ የተለያዩ ቁድሳን አባቶቻችን ጸሓይን አስቀመውዋታል ስለምትዞር ነው መሬትነው እንዴ ያስቆምዋት
@ethiolove8177
@ethiolove8177 8 месяцев назад
min ayasaminim plain berera beke new tefitafa kalehone meret eyezoreche yet letarif new beze fitinet keteshekerekerech
@mebtuhilete9681
@mebtuhilete9681 Год назад
About Apple vision pro
@ethiof5
@ethiof5 Год назад
videowk asetelag eskezari yawerakew weshet nw malet nw betam azenkube emwedken yahel asetelakegn
@yaredlemma4450
@yaredlemma4450 7 месяцев назад
ጠፍጣፍ ከሆነ ግራቪቲ አይኖርም የምትለው መሬትን ከፈጠራት በላይ አቃለው እያልክ ነው
@hashek9061
@hashek9061 Год назад
ጨረቃ መሬትን አንዴ ምትዞረው በምን የህል ግዜ ናው ?
@Arhciwork.05
@Arhciwork.05 10 месяцев назад
Please tell me How did you know if there is any kind of satellite up in the sky and also did they make it out form the glass sky🤔🤔🤔
@ethioastronomer247
@ethioastronomer247 Год назад
soie ahunm bihone bzu sewch aykbelkum mknyatum mekebele ayfelgum yhun enji yanesakachew hasboch betam asamgn nachew betechemari yemitayu negerochn new ende masreja yakerbkew.....ena techemari endiyalu programochn btsera melkam new
@maya8831
@maya8831 Год назад
ሶል እባክህ ስለ ዉሃ ስራልኝ ምድራችን ከመሬቱ የበለጠ ዉሃ ይበልጣል ተባለ ይሄ ሁሉ የአለም ወንዝ ዉሃው ተጠራቅሞ ተጠራቅሞ አለምን ለምን አይሸፍንም ይሄ ግዜ ሚፈሰው ወንዝ የት ይሄዳል
@abeladmasu5044
@abeladmasu5044 Год назад
ክብ ስለሆነች እዛው ይሽከረከራል ማለት ነዋ ደሞ ፀሀይም አለች ትነቱ አለ ወንዞች ውቅያኖሶች እየቀነሱ ነው በረዶዎች እየቀለጡ ነው global warning የሚሉት አይነት ይመስለኛል
@oumerahmed1664
@oumerahmed1664 Год назад
ሶል ከቻልክ መልስልኝ ክብማለት ሙሉክብነው ወይስ እንደብርጮቆ ግማሽ ክብነው ይህንን ያልኩበት ምክንያት map ሳይ ወደጎን ስይ ከራሺያ አሜርካ ትገባለህ ከላይ ወደታች ሳይ ግን ለምሳሌ ከአርጀንቲና ወደታች ቀጥታ ብጎዝ አንተንታርቲካን አልፌካናዳን ማየት ሲገባኝ አንታርቲካ አያሳልፈኝም ከላይም ከታችም ዙሪያውን ብትሄድ ልዩነት የለውም ለምን
@pastorgetuayele4094
@pastorgetuayele4094 Год назад
Yes
@Oneasel4
@Oneasel4 Год назад
መሬት እንደ ሰጎን እንቁላል ቅርፅ ናት ክብ አይደለም ምክኒያቱም ወራቶች ቀንና ለሊቱ አጭር ረዝም የሚሆንበት ለምንድን ነው ቅርፁ ሞላላ መሰል ስለሆነነው ሙሉ ክብ ቢሆን ፅሀይ ብራሀን ሙሉ በሙሉ ምድርን ማግኘት አይቺልም የሰጎን እቁላል ቅርፅ ግን ስለሆነች ከወዳንድ ጎን ግልበጥ ይላል የመሬት ዙር ለዛናው የውራቶች ቀኑ ለይሉ ረዝምና አጭር የሚፈራረቀው በአመት ግን ሲሰላ ክፍፍሉ አንድይነት ይሆናል
@AlexMekonene-cb8zp
@AlexMekonene-cb8zp Год назад
ሳይንስ ማለት መመራመር ነው ። ተመራምረህ ድብቅ ነገር እና አዲስ ነገር አገኘህ ማለት ካንተ ምርምር ( ሳይንስ ) ውጭ ሊላ ነገር የለም ማለት አይደለም በሳይንስ ያልተፈቱ ስንት ነገር አሉ እና ። ሳይንስ የአህምሮ ልክ ነው ተፈጥሮ ግን ድብቅ ሚስጥርም ናት ። ጠቅለል ሳረገው ሳይንስ አንደውስን አይምሮ ነው የታየውን እይታ ብቻ ነው እሚናገረው ። እና ሶል ሳይንስ ብቻ አይባልም 🤫 ስንት ያልገብን ግን የተደበቁ እውነታወች አሉና
@biniyambekele7911
@biniyambekele7911 Год назад
Masreja yelelew Were Atawra
@mesudahmed5479
@mesudahmed5479 Год назад
Can you please make a video about Elon and space x, about the rocket…. Please 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@BrookMereja
@BrookMereja Год назад
I'm in love your programs sol. 🥰😊 In next program pls make for moon & black hole facts 👍
@mosstewol7542
@mosstewol7542 Год назад
I appreciation the programm
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 10 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍
@mjihaji7622
@mjihaji7622 5 месяцев назад
እኔ ግራ የሚገባኝ መሬት ክብ ከሆነች ጨረቃና ፀሀይን ኮኮብን በምን ከክቡ ቀዳዳ አሾልከው ነው የምናያቸው
@ZelalemShiferaw-s8o
@ZelalemShiferaw-s8o Год назад
How can we measure the gravity of earth and mars while we evere have been riching the planet of mars would you please explain this situation.
@fishamenan1812
@fishamenan1812 Год назад
The guy is here only to make flat earthers look stupid... he represents a side.
@johnhabesa354
@johnhabesa354 Год назад
Selam sole do u mean circle or sphere?
@mercyforall2121
@mercyforall2121 Год назад
ሲጀምር መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ቢያምነ ናሳ ምን ይጎልበታል?????? አላማው ሰውን ከፈጣሪ መለየት ነው አንተ እዚ ምድር ላይ ተከስተህ እንጂ ፈጣሪ ፈጥሮህ አይደለም ብሎ አሳምኖ ሰው ሁሉ የእንስሳ ኑሮ እንዲኖር ፈጣሪን እያስቀየመ እንዲኖር የተደረገ ትልቅ ሴራ ነው ንቁ ወገኖቼ።
@InterviewtheAI
@InterviewtheAI Год назад
I have one question why we are not feeling the rotation of the earth
@natnaelyohannes1320
@natnaelyohannes1320 Год назад
Thanks
@ethiof5
@ethiof5 Год назад
weshetam nek betam menal ye nasa sakesn betasayen
@Adi-p7b
@Adi-p7b Год назад
Good translation 👏
@ethioaddis2968
@ethioaddis2968 Год назад
from this video we heard that there has many see navigetors had came to ogininal position using opposite way
@behaylubersaw1732
@behaylubersaw1732 Год назад
ታኪዉ
@yonaspecial4907
@yonaspecial4907 Год назад
ቁርአን 1400 አመት በፊት እንዲህ ብሎ ገልፆታል ምድርን ከዚህ በኃላ የእንቁላል ቅርፅ አደረጋት ይላል ቁርአን ቀድሟቸዋል😉
@engidaworkisrael4673
@engidaworkisrael4673 Год назад
ይሄ ስለእሽቅድምድም ሳይሆን ሰዎች በእዉነቱ ከባቢያቸዉን ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ ወይ ነዉ ። ያወከዉን ጨለማ ዉስጥ ያለ ብዙ ነዉና አሳዉቅ ። ለማንኛውም ከ2000 አመታት በፊት የተጠና ስራ ነዉ ወይም በደም ለመረዳት ቪድዮዉን ደግመህ እይ
@miniychlealamne4774
@miniychlealamne4774 Год назад
በርታልን
@nahommiki12
@nahommiki12 Год назад
መምህር በጉጉት አየጠበቅን ነበር ካላስቸገርኩህ ግን መምህር አሜሪካ ማን ሰፈር አንዳለህ ብነግረኝ❤❤
@FiraolAbebe-q9p
@FiraolAbebe-q9p Год назад
sela UFO Seralen pls bro
@fishamenan1812
@fishamenan1812 Год назад
1ኛ ይሄ የምታዩት ዝግጅት ከመፅሃፍ ቅዱስ ጋር የተቃረነ ነው። ብዙዎች የሚያነሱት መፅሃፍ ቅዱስ ክብ ናት ይላል የሚሉበት ኢሳያስ 40፥22 ነው እዛም ላይ "የምድር ክበብ" ይላል፤ ይህ ደሞ ምድርን የሚከባት ማለት ነው ይህ flat earth ለሚለው ሃሳብ dome ብለው ለሚገልፁት ማጠናከሪያ ይሆናል እንጅ ክብነት ጋ አይገናኝም። ከዚህ ሰማይ በላይ ሰባት ሰማያት መኖሩንና ብዙ መንፈሳዊ እሳቤዎችን የሚቃወም ነው። 2ኛ ስለሁሉም ሰለሞን የflat earthers ክርክራዊ መነሻዎች ጠንካራዎችን ትቶ ደካማውን መርጦ ነው ያቀረበ። ለምሳሌ አንድ ሁለት ለማንሳት ያክል... gravity ላይ ያነሳው ላይ ያነሳው ሀሳብ ላይ ብዙዎቹ የሚቀበሉት mass ወይም ክብደት እና solidity ወይም ጠጣርነት ብቻ እንጅ gravity አለመኖሩን ነው ይህም ማለት ክብደቱና ጠጣርነቱ ወደመሬት የሚወርድበትን ፍጥነት ይወስናል የዚህም ምሳሌ በሰማይ ላይ የሚንሳፈፍ ላስቲክ የአየር mass ከሱ ስለበለጠ ስለሆነ ወደመሬት አይወርድም የሚወርድ ከላይ አየር ሲገፈው ወይም ከላይ ያለው mass ሲጫነው ነው። ሌላ ምሳሌ ለመጨመር ያህል geo magnetic field ተብሎ የተጠቀሰው ከDome ጋ ያለው ልዩነት ብዙም አለምሆኑ ነው... ነገር ግን geo magnetic field ዝግ ካልሆነ pull ወይም ስበት ላይ ከተመሰረተ ከምድር እስከ ሰማይ ጥግ ድረስ ያለው oxygen ለምን ወደውጭ አልወጣም የሚል ጥያቄ ያስነሳል ያም ማለት oxygen Contain ሲደረግ ወይም ሲታመቅ ሰብሮ less occupied ወይም ወዳልታመቀ መሄዱ ተፈጥሮአዊ ነው... ይህም ማለት ምድር ላይ ያለው oxygen ወደ space ይወጣል ማለት ነው። ነገር ግን ዝግ የሆነ dome ከሆነ ወደየትም ሊወጣ አይችልም። ይህ ደሞ round earthers የሰው ልጅ ከምድር ላለመውጣቱ ማረጋገጫ ይሆናል ብለው ስለሚያስቡ የdome ወይም ዝግ ክበብን ሃሳብ ይቃወማሉ። flat earthers ይህንን የመሳሰሉ ብዙ መከራከሪያዎች አላቸው... ነገር ግን ሰለሞን በአይምሮ ባርነት ይሁን ሆን ብሎ ባላውቅም የአንዱን ሃሳብ ብቻ ይዞ ነው የቀረበ... በደምብ search ስታረጉ ብዙ ሃሳብ ታገኛላችሁ። በዚህ ቪዲዬ አትታለሉ። አትደምድሙ።
@AlexMekonene-cb8zp
@AlexMekonene-cb8zp Год назад
🙏🙏🙏🙏
@AlexMekonene-cb8zp
@AlexMekonene-cb8zp Год назад
ጥሩ ብለሀል ወንድም 🙏🙏🙏
@zemenayzemenu
@zemenayzemenu Год назад
ዛሬ በየሚዲያው የምንሰማው ዜና እውነት ከሆነ የናሳም ዜና እውነት ነው። የምናውቀውን ከዋሹን የማናውቀውን ለምን እናምናለን? የአለም መሪዎች እና ሳይንቲስቶች እንዴት በገንዘብ እንደሚገዙ በኮሮና አይተናቸዋል። እውነትን ለማወቅ ለምን ብሎ መጠየቅ በቂ ነው ሳይንሳዊ ምርምር አይጠይቅም። ለነሱ የተሰጠ አይምሮ ለኛም ተሰቷል። የቀን አቆጣጠርም፡ የአመት አቆጣጠርም፡ የሰአት አቆጣጠርም ሁሉም ልክ አይደለም። የሚያውቁ ሰዎች በፍርሃት እና በጥቅም ተይዘው እውነቱን አይነግሩንም። ማውቅ ለሚፈልግ ሰው ግን ከጥፋት የተረፈ ማስረጃ አለ። ለማንኛውም እናንተም እኛም አጭር ጊዜ ነው ያለን። እስከዛው እናንትም በገንዘብ ተደሰቱ እኛም በእውነት እንጽናናለን።
@Nigat_Media
@Nigat_Media 11 месяцев назад
ቆይ መሬት ክብ ከሆነች በታችኛው በኩል በደቡብ ዋልታ ያለው ዉሀ አይፈስም እንዴ?🤔
@abenozil6387
@abenozil6387 7 месяцев назад
gravity ?
@selamwbesht4715
@selamwbesht4715 Год назад
Giza mabaken nw
@Birabirotube
@Birabirotube Год назад
አሰከርከን ሶሎ
@ateate6705
@ateate6705 Год назад
Eneko lemn agressive honeh metah bezi program? Flat nat lemin bedemb atanebm? Lemetechet new yemetahew flat lemilu sewoch. Tgermaleh
@Anemoyan
@Anemoyan Год назад
ጅል ስለሆንክ ነው 😂
@fishamenan1812
@fishamenan1812 Год назад
@@Anemoyan ጅልስ አንተ ስቱዲዮ ራስ ...ጭንቅላትህ እንደስቱዲዮ ጠባ ከሷ ከወጣህ የምትሞት የሚመስልህ
@Anemoyan
@Anemoyan Год назад
@@fishamenan1812 ምንም ጅል ብሆን መሬት ጠፍጣፋ ናት ብዬ አላምንም 😂
@abrham6325
@abrham6325 Год назад
እሽ ከኢትዮጵያ አሜሪካ ከመሄድና ከጃፓን አሜሪካ ከመሄድ የቱ ይቀርባል. አሜሪካ ለማን ትቀርባለች ?
@Ruha369
@Ruha369 Год назад
The great wall of NASA😂🎉
@eliasayalew5577
@eliasayalew5577 Год назад
Beka aminenal
@ethiof5
@ethiof5 Год назад
abat weshet zenebelk nw metaweraw be maserga awera
@merhawitnega1099
@merhawitnega1099 11 месяцев назад
በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ስለመሬት ጠፍጣፋነት በዝርዝር ተፅፏል
@KirubelAbiyot-o3h
@KirubelAbiyot-o3h 8 месяцев назад
እሱ እውነት እንደሆነ ምን ማረጋገጫ አለሽ አምነሽ ተቀበልሺው እንጂ🙄 ለምሳሌ ሳይንስ ከብ ነች ያለው ሄዶ አይቶ አረጋግጠው ነው ለዛ ደግሞ ብሩ ፍላጎቱ ይኑርሽ እንጂ Nasa ፍቃድ ሰጥቷል ሄደው እንዲጎበኙ ሶ አላምንም ካልሽ ሄደሽ ተመልከቺ🙌🤣
@FunAmoment-kb1of
@FunAmoment-kb1of Год назад
ere solachin minishe ende last episodochih lay eyeserkachew yalu programochi ye sefer arogitoch wore eyemeselegne new😅 ere be geta fita sint tech eyale ende
@abel1579
@abel1579 Год назад
ይሄኔ አንድ ደቂቃ አውራ ብትባል ያንቅሃል 😂 ቁጭ ብለህ ለአመታት የሰራውን ሙያ ትተቻለህ ሀበሻ negative ብቻ 😂
@Anemoyan
@Anemoyan Год назад
አረ ባክሽ 😂 ለምን አንቺ አትሰሪልንም ታዲያ ፤ 😂
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 Год назад
የNASA ተረተረት በአማርኛ ለማብራራት የሄድክበት የሄድክበት መንገድ ያስቃልም ይገርማል እኔ የምጠይቅህ መሬት ጠፍጣፋ ናት ክብ ናት ለማለት የመሬት ፈጣሪ ማነው ??? ይህንን ሳትመልስ ክብ ናት ጠፍጣፋ ናት ማለት ትንሽ አይከብድም😅😅😅 ነው ራዕይ ታይቶህ ነው😅😅
@KirubelAbiyot-o3h
@KirubelAbiyot-o3h 8 месяцев назад
የመሬት ፈጣሪ ማን እንደሆነ ራሳችንም አናውቀውምም እኮ አመንን እንጂ?🤣 ተፅፎ የተሰጠሽን አመንሽ እንጂ ማረጋገጫ ኑሮሽ አይደለም ይሄንን ማመን ይጠበቅብሻል🙌 እኔም አማኝ ነኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ግን መፅሀፍ ላይ ስለተፃፈ ብቻ ሳይንስ ያለው ልክ አይደለም ብሎ መደምደም ጅልነት ነው አቅሙ እና ብሩ ካለሽ ሄደሽ ተመልከቺ ብሎ Nasa ፍቃድ ሰጥቶሻል ሶ ሄዶ አይቶ ማመነ አለማመን ያንቺ ድርሻ ይሆናል🙌
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 8 месяцев назад
@@KirubelAbiyot-o3h 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በአንተ የአስተሳሰብ መጠን እና ልክ ሰው ሁሉ እንደኔ ነው ማለት አይከብድም
@natnaelgetachew9451
@natnaelgetachew9451 Год назад
ሶል አቀራረብህ ቆንጀ ነው ነገር ግን ሚዛናዊ አይደለም። ዘፍጥረት 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እግዚአብሔርም፦ በውኆች መካከል ጠፈር ይሁን፥ በውኃና በውኃ መካከልም ይክፈል አለ። ⁷ እግዚአብሔርም ጠፈርን አደረገ፥ ከጠፈር በታችና ከጠፈር በላይ ያሉትንም ውኆች ለየ፤ እንዲሁም ሆነ። ⁸ እግዚአብሔር ጠፈርን ሰማይ ብሎ ጠራው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ሁለተኛ ቀን። ⁹ እግዚአብሔርም፦ ከሰማይ በታች ያለው ውኃ በአንድ ስፍራ ይሰብሰብ፥ የብሱም ይገለጥ አለ፤ እንዲሁም ሆነ። ¹⁰ እግዚአብሔርም የብሱን ምድር ብሎ ጠራው የውኃ መከማቻውንም ባሕር አለው፤ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ። ማንም ከመሬት ወደ ጠፈር የሔደ የለም ምክንያቱም መሬት በውሃ መካከል ስለተፈጠረች። የዛሬ 70ና 80 አመት ጨረቃ ላይ ተኪዶ አሁን ቴክኖሎጂ በረቀቀ ጊዜ መሄድ ለምን አልተቻለም? ጨረቃ እና space ላይ ሄደዋል ተብለው በናሣ (NASA) የተነገረላቸው ለምሳሌ እንደ አልድሪው (aldriw) ያሉ ሣይንቲስቶች : "ውሸት ነው አልሔድንም ሔዶ የሚያቅም የለም" ያሉበትንሥ ለምን ማካተት አልፈለክም??
@alllyrics7498
@alllyrics7498 Год назад
It's all about reality not books that's what we call it science 😅
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp Год назад
መሬት ጠፍጣፋ ኾነች ክብ ኾነች ማን አስጨንቆት ነው ግን ፕሮግራም እስከመሥራት የደረስከው🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አንድ ጥያቄ መልስልኝ እስኪ ክብ ከኾነች በታችኛው ክፍል ያሉት ሰዎች 🙃ተዘቅዝቀው ነው የሚሄዱት?
@Rity291
@Rity291 Год назад
U suggested to prove by taking the round earth gravity and formulas and that works in the round earth only that's worng....if the earth is flat it's gravitational pull would be equal at every place it wouldn't need a core...in a flat earth...and yes every country that close to the artic would let u get even close Even with walking u just maked fun and pass that part....and most of all if u ( take a compass and walk to the south starting form any were u would end up in artic....
@Asersultanmac
@Asersultanmac Год назад
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Год назад
Selmnorbat merat keb mehonoan ke 7 balanesena besefiw gltse behonena betru aqerareb astemari behone hunata neaw yaqerebkew!!!!!!!
@binyamgirma1718
@binyamgirma1718 Год назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@alllyrics7498
@alllyrics7498 Год назад
Dedeb 😅😅
@Anemoyan
@Anemoyan Год назад
ለብዙ ሰዎች መልስ የሰጠህ ይመስለኛል ፤ ከተረዱ
@pastorgetuayele4094
@pastorgetuayele4094 Год назад
Ok. If you say there is a gravity that pull the earth towards the center, why the is not become shrinked and shrinked. Because as the science, the earth has lived many million years.
@ethiof5
@ethiof5 Год назад
sele nasa sakes awera eski
@ethio777tube9
@ethio777tube9 9 месяцев назад
ፀሀይ ከመሬት ታንሳለች
@Xillophone
@Xillophone 7 месяцев назад
No argument is needed now for the shape of earth, because it is easy to watch it from ISS 🤔🤔🤔
@mercyforall2121
@mercyforall2121 Год назад
ሲጀመር ግራቪቲ ሚባል የለም ክብደት ነው ያለው
@melkamumengiste
@melkamumengiste Год назад
ጥሩ እይታ ነው ክብደት ከሆነ ለምን ጨረቃ ላይ (ህዋ) ሚዛን ጠብቀን መቆም አቃተን
@mercyforall2121
@mercyforall2121 Год назад
ጨረቃ ላይ የወጣ የለም የሚወጣም የለም ፈረንጆች መላምት ነው ያስቀመጡት አለም ላይ ከ 7billion በላይ ህዝብ አለ ጨረቃላይ ስለመውጣት እና ምድር ግሎብ ስለመሆኗ ሚያወሩት ሰዎች ከ 500 አይበልጡም ሰው የሚያየውን እውነት ማስካድ ከቻሉ ነገ ድሮን በሰማይ ሰብስበውክርስቶስ ነው ቢሉ ሁሉም መስገዱ አይቀርም።
@alllyrics7498
@alllyrics7498 Год назад
Dedeb😅😅😅
@bloomhabesha4891
@bloomhabesha4891 Год назад
we can't leave the earth it is a closed system their is no where to go because their is a firmament or a dome that God created.
@ethiof5
@ethiof5 Год назад
weshet nw wergna manem demo cherka lay alehadem wera nek ye freemeson ashekabach
@ethiof5
@ethiof5 Год назад
be bibelu erasu ayehonem ebake anetem ewntun adebeken atewashenb
@senaitgutema5760
@senaitgutema5760 Год назад
If u read bible we r created by God and read Esayas 40-22 God say midir kib nat
@fishamenan1812
@fishamenan1812 Год назад
"የምድር ክበብ" ማለት ምድርን የሚከባት ማለት ነው።
@vipcap502
@vipcap502 11 месяцев назад
😂😂😂😂
@ashenafibayeh154
@ashenafibayeh154 Год назад
You are against flatearthers
@ethio777tube9
@ethio777tube9 9 месяцев назад
መሬት ጠፍጣፋ ናት በቃ ።
@KirubelAbiyot-o3h
@KirubelAbiyot-o3h 8 месяцев назад
በደፈናው ወይም ስለአመንሽ ብቻ እንደዛ ማለት አትችይም🙌🙄
@Rity291
@Rity291 Год назад
So don't just take Ur round earth formulas and expect it to be right in a flat earth so u didn't prove anything.....just like every person that thinks the world is round
@eyobblack1711
@eyobblack1711 7 месяцев назад
sol you have to check again on this thing earth is 100% flat
@tilahunmelkamu3790
@tilahunmelkamu3790 9 месяцев назад
ደንቆሮ መጀመሪያ እስኪ የኢትዮጵያን አባቶች የጻፉትን መጽሐፍ አንብብ መሬት ጠፍጣፋ እና ዝርግ እንጂ ክብ አይደለችም።ደንቆሮ ደንቆሮ ነህ ስንት ነፍሳትን ነው ይዘህ የምትጠፋው።
@KirubelAbiyot-o3h
@KirubelAbiyot-o3h 8 месяцев назад
ያምሃል እንዴ ጅል የተፃፈ ነገር እና ሄዶ የታየ አንድ ነው?? አንተ መፅሃፍ ላይ ተፅፎ የተሰጠህን ያለምንም evidence ዝም ብለህ ስላምንክ ብቻ ትሰብካለህ ፍላጎቱ እና ብሩ ካለህ እኮ Nasa ፈቅዶልካል ሄደክ አይተክ ና🤣🙌 እኔም አማኝ ነኝ ግን አንዳንዴ እያስተዋልክ🙌
@mercyforall2121
@mercyforall2121 Год назад
መፅሐፈ ሔኖክ ላይ ያሉ እውነታዎችን ክደሀል
@isaacalypes7823
@isaacalypes7823 Год назад
Esun metsaf aytehew atawkm yheñe
@mercyforall2121
@mercyforall2121 Год назад
ባላየው እማ ሰለሞን እንደተሸወደ እሸወድ ነበረ
@alllyrics7498
@alllyrics7498 Год назад
Not about books it's about reality 😅😅
@KirubelAbiyot-o3h
@KirubelAbiyot-o3h 8 месяцев назад
​@@mercyforall2121ስለተፃፈ ሳይሆን እውነታው ምን ያክል ነው የሚለውን ነው ማየት ያለብህ🤗 ስላመንክ ብቻ ያ ነገር እውነት ነው ማለት አይደለም ማረጋገጫ ያስፈልጋልና🙌
@jupi2837
@jupi2837 Год назад
Your opinions are biased. Please do more research about flat earth, your views are mostly wrong about flat earth.
@samilead6133
@samilead6133 Год назад
For one's in ur life go read your bible it says the earth is flat it have a foundation it doesn't rotate the sun rotates us and the moon is a light source not a body (moon landing is fake come on bra who filmed it 😂he got there before them he filmed it and filmed it again while the take off😂they left him there) there is no planets and no one can leave the earth.If u belive in the big bang theory then the earth is round and u came from a monkey 😂 do your own research people zem belo saw mamen mn din naw
@sophieabye8869
@sophieabye8869 Год назад
wow did you, yourself read the bible? first in a public area people should respect in their comments unless they are uneducated. The earth has a creator it didn't come through a bing bang by the same token houses we live in has an engineer and the earth has a bigger knowledgeable engineer. The earth is round.
@samilead6133
@samilead6133 Год назад
@@sophieabye8869 i said if u believe in the Bible it's flat if u belive in the big bang theory it's round and I believe the Bible is true and there is a creator Which is God. and for the record I have not said any disrespectful thing and if u read the Bible tell me where does it say it's round and we rotate the sun and if there any any planets?
@sophieabye8869
@sophieabye8869 Год назад
@@samilead6133 but the bible doesn't say the earth is flat.
@samilead6133
@samilead6133 Год назад
@@sophieabye8869see u did not read it, ya i does staring from Genesis 1, let me give you a heads up type verses about flat earth in the Bible on Google search u will thank me later there are a lot of verses.
@sophieabye8869
@sophieabye8869 Год назад
@@samilead6133 Even Christopher Columbus research was a sphere, circle hanging upon nothing same as the bible. Scripture for you to read Isaiah 40:21, 22 circle. Luke 17:31, 34 if the earth is flat how can you have day and night simultaneously? obviously the earth is round to have one side day time and at the same time the other side is night time. if like you said the earth is flat then all around the earth we should have day time at the same time but we are not. Does this not explain to you the bible support the earth is circle, sphere, round. simultaneously you can experience day and night from each corner of the earth. You will thank me for this lesson I made the research.
@natnaelgetachew9451
@natnaelgetachew9451 Год назад
I love science but i believe in bible, earth is flat
@navisnav9355
@navisnav9355 Год назад
Focus on IT. You are not into it. I really loose appetite for your program
@TMCoffice
@TMCoffice 9 месяцев назад
please don't lie to us earth is flat.
@Amhara3K
@Amhara3K 8 месяцев назад
The good thing is most of the people are getting known them. I appreciate your dedication to believe them, but go for the detail study before blaming others. There are bunch of lies regarding earth is 🌍 and also there is not clear justification from the Flat ppls. Stay pursuing wisdom, little boy 😂.
@navisnav9355
@navisnav9355 Год назад
የማከብርህን ያህል በዚህ ፕሮግራም ናቅሁህ። ለካንስ ግልብ ነህ
@alllyrics7498
@alllyrics7498 Год назад
Zimbel dedeb 😅😅
@KirubelAbiyot-o3h
@KirubelAbiyot-o3h 8 месяцев назад
ደደቡማ አንተ ነህ ያላየከውን ዝምብለህ የምታምን🤣 መፅሃፍ ቅዱስ እኮ አመንክበት እንጂ ማረጋገጫው የለህም ተፅፎ የተሰጠህ ነው ይሄ ደግሞ evidence ሊሆን አይችልም
@My_spurs
@My_spurs 6 месяцев назад
this is A disgrace
@Erzikahmed-mn2uz
@Erzikahmed-mn2uz Год назад
በቃ መጽሐፍ ቅዱስ ዋሽቷል
@AbebeayeleTesma
@AbebeayeleTesma Год назад
ሰሌ ቀጣይ ስለ Black Hole ስራልን።
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 Год назад
Thamks
@hashek9061
@hashek9061 Год назад
@binyamgirma1718
@binyamgirma1718 Год назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@binyamgirma1718
@binyamgirma1718 Год назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
Далее
Why is it different from what I thought?
00:15
Просмотров 1,9 млн