Тёмный

TechTalk With Solomon S25 E4 - ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የአይናችን፣ ጆሯችን፣ አፍንጫችን፣ ምላሳችን አሰራር [ክፍል 3] 

TechTalkWithSolomon
Подписаться 232 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 Год назад
ከሁሉም በፍት ስለ ሁሉም ነገሮች እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም ስላበጃጀ ስላከናወነ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ ሰለሞን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ይጠብቅህ በርታ!!!
@kamayman
@kamayman Год назад
ይህን ፕሮግራም በህወት ከስማሁት ወሳኝ እራሴን ያውኩበት የፍጣሪን አስገራሚ ታአምር ያወኩበት ነው በተለይ ደሞ እኛም የጌታችን ተአምር ነን እና የለብኝን ሱስ ለማቆም የውስንኩበት ነው ምክንይቱም ፍፅም አስገራሚ ፍጥረታችን መንከባከብ ነው ያለብን እና ሶልዬ በርታልን ጎብዝ ልጅ
@tewodroswoldesemayat7299
@tewodroswoldesemayat7299 Год назад
ያለምንም ዋጋ በነጻ ይሄንን ሁሉ የሠራ እና የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ሰሎሞን አንተም ድንቅ የሆነ ጭንቅላት አለህ እና እንደ አንተ ዓይነቱን አቶ ማለት ስለሚያንስብህ አሁን ባለህ የትምህርት ደረጃ ላይ ቀጥለህ ዶክትሬትህን ብትሠራ ደስ ይለኛል፣ ይገባሃልም።
@1bra_n
@1bra_n Год назад
thanks a lot Sol 🙏 እኔ ሙስሊም ነኝ ጠዋት እና ማታ "አላህ ሆይ አካሌን ጤናማ አድርግልኝ ፣ መስሚያዬን ጤናማ አድርግልኝ ፣ ዐይኔን ጤናማ አድርግልኝ" እላለው። ይሄን እንድንል ኃይማኖታዊ ትህዛዝ አለ 😊 ፕሮግራምህ እጅግ ጠቃሚ ነው
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 Год назад
ዋው አምላኬ ቃል የለኝም አንተን ለማመስገን ስለ ድን ሥራ አመሰግንካለሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Emmanuel_Abera-MQB2BK
@Emmanuel_Abera-MQB2BK Год назад
እንዲህ አድረጎ በእጆቹ ያበደጃጀን እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው!! (ዘፍጥረት 2:7) እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ.... solye thanks
@sentayhuzerihun4807
@sentayhuzerihun4807 11 месяцев назад
ይሄን ሁሉ የሰጠን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አባ ክብሩን ለአንተ። ሶል እናመሰግናለን አንተም ጥሩ የሳይንስና የቴክኖሎጂ ፕሮግራሞችህ ሸጋ ናቸው ። ሻሎም ለኢትዮጵያ
@ahmedmohammed2665
@ahmedmohammed2665 Год назад
"አላህ ከእናቶቻችሁ ሆድ ዉስጥ ምንም ነገር የማታዉቁ ሆናችሁ አወጣችሁ። ታመሰግኑትም ዘንድ መስሚያ ጆሮ፣ መመልከቻ ዓይን እና ማሰቢያ አዕምሮ ለገሳችሁ።"(16:78) "ጌታችን ያ ለሁሉም ነገር ተፈጥሯዊ ቅርፁንና ባሕሪውን የሰጠውና የመራዉ ነው አሉ።"(20:50) alhamdulilah great so low!
@nesredinabdie
@nesredinabdie Год назад
ሰሌ ሁሌም ያንተን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው አሁን ደግሞ ይበልጥ እንድወድህ አደረገኝ። እንደዚህ አሳምሮ የፈጠረንን የአለማቱን ጌታ አሏህን ሁሌም ልናመሰግነው ይገባል አልሃምዱሊላህ። አንተንም አላህ ጠቃሚን እውቀት ይጨምርልህ ሂዳያንም ይስጥህ።
@oneminutenglish
@oneminutenglish Год назад
Hello Solomon I've been watching your show since it was started and I really admire what you are doing, the shows about the our body parts are astonishing it made me realize how much the creator does to create such a unique being all of us I'm am really loving it and eager for todays episode 🙏 Thank you sooo much for showing me how much I am worth!
@newayneway8185
@newayneway8185 Год назад
እጅግ በፈጣሪ ስራ ተግርሚያለው ስለስጠህን ድንቅ መረጃ ከልብ እናመስግናለን
@adamgift8807
@adamgift8807 Год назад
I’m learning a lot from your videos my brother, I thank you so much and I really appreciate.please keep going God bless you 💪👏🙌
@አዜምን
@አዜምን 11 месяцев назад
ተፈጥሯችን በጣም የስደምማል።ሶል እናመሰግናለን።
@Alemayehu-v3y
@Alemayehu-v3y Год назад
"_ _ _ ግሩምና ድንቅ አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ _ _ " መዝሙር :- 139 : 14 . ሰለሞን እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ
@wondimuwubale1985
@wondimuwubale1985 Год назад
ሶል በጣም እናመሰግናለን
@eths5962
@eths5962 Год назад
ይሩም አድርጎ ለፈጠረን አላህ ስብሀን ወተአላ ምስጋና ይግባው እጅግ ድንቅ አድርጎ ፈጥሮናል
@hannu7898
@hannu7898 Год назад
Thank you so much! God is amazing!
@Tadese-td3he
@Tadese-td3he Год назад
እናመስግናለን solomon.
@mohammedkemal8114
@mohammedkemal8114 Год назад
ፈጣሪ የሚሰራው ሁሉ ይደንቃል። ብዙ ነገሮችን ሰጥቶናል። አንጎል፣ ነርቭ፣ የደም ስር ፣ ሆርሞን ወዘተ አልሀምዱሊላህ።
@Ha97872
@Ha97872 Год назад
sol its really interesting. kechalk yeashewa technology balebetn btakerbln des ylegnal
@sisayassefa8566
@sisayassefa8566 11 месяцев назад
በጣም የሚገርም ድንቅ የእግዚአብሄር ስራ ነወ። እኔ ምልህ ሶል አይነ ስውር ሰዎች ማየት ከሚችሉት በተሻለ በአስተሳሰብ የተሻሉ ሊሆኑ ይችላሉ ማለት ነወ? ምክንያቱም አእምሯቸዉን 100% ስለሚጠቀሙ ሌሎች ማለትም ማየት የሚችሉት ለማየት የአእምሯቸውን የተወሰነ ክፍል ስለሚጠቀሙ።
@habibibnugouwsi4118
@habibibnugouwsi4118 Год назад
ደስ ሲል ስለ ዘረመል ይሰራልን
@samuelmarkos6574
@samuelmarkos6574 Год назад
በጣም ፡ ነው ፡ የምወድህ ፡ ወንድሜ ፡ በርታ
@abidaseman3918
@abidaseman3918 Год назад
በጣም እናመሠግናለን
@seyoman1442
@seyoman1442 Год назад
እናመሰግናለን ሶል ❤
@fariskamohemmed5287
@fariskamohemmed5287 Год назад
Wel come 🙏🙏 I couldn't wait it.
@Adesaba
@Adesaba Год назад
What more do you need this explanation is beyond my imagination. I’m just speechless, this is a proof of God’s work. I know our body is so fat pressing information but for me this episode is going to take some time to sink in 😅
@abdialemu8391
@abdialemu8391 6 месяцев назад
Thanks sol god bless you more
@feyseljemal4463
@feyseljemal4463 Год назад
amazing yuour presentation is really atractive
@Balabaras
@Balabaras Год назад
የእግዚአብሔር ምህንድስና ያስገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ😅
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Год назад
Can you input your take on the matter of Ethiopia and the Red Sea?
@mdvip2218
@mdvip2218 8 месяцев назад
ሱባሀን አሏህ
@a2zcrafting176
@a2zcrafting176 Год назад
እነዚህ አስገራሚ ብለህ የነገረከን በ ቅዱስ ቁረአን ከ 1400አመት በፊት መገለፆቸው ብታውቅ ደግሞ ምን አይነት አገላለጽ እንደምትጠቀም አላወቅም Keep it up
@mmsaniMmsani-r6i
@mmsaniMmsani-r6i 9 месяцев назад
Thank you sele gn sra eseralew abarale ale eye endaygodan mnenadrg
@anwarnuri9898
@anwarnuri9898 12 дней назад
Amaizing Alhamdulillah to the only creator
@BeharuKebede
@BeharuKebede 9 месяцев назад
Sijamr 10milion color ala?
@tesfimy
@tesfimy Год назад
Waiting
@user-cu7b14
@user-cu7b14 Год назад
Sol enamesegnalen
@astechtube
@astechtube Год назад
welcome bro Good job
@tsehaymoges4315
@tsehaymoges4315 Год назад
thank you so much 👌👌👌
@doitright593
@doitright593 Год назад
Amazing lesson 😂😂 thank you so much 👍🏽 🎉
@merkeznasir
@merkeznasir Год назад
best!!!!
@mmsaniMmsani-r6i
@mmsaniMmsani-r6i 9 месяцев назад
thank you bast sele gn lemndnew eye yemikelaw
@hayatnuru2139
@hayatnuru2139 3 месяца назад
Subhanek rebi...
@Mohammed-r8c3k
@Mohammed-r8c3k Год назад
የፈጣሪ ጥበብ ነን ሱብሀነላህ
@tekleamdemariam7074
@tekleamdemariam7074 Год назад
Thank you sole
@BisratLegessa
@BisratLegessa Год назад
የህዋ ይመስገን
@GemechisGaruma
@GemechisGaruma Год назад
Thank you!!
@abiytolera5875
@abiytolera5875 11 месяцев назад
Thank you man
@SurafielAraya-og2ze
@SurafielAraya-og2ze 8 месяцев назад
Please prepare program about the uses of eyeglass
@ethiopiayegna
@ethiopiayegna Год назад
GOD IS ALWAYS DONE MIRACLE !!
@helilkhelil
@helilkhelil Год назад
Solye betam enamesegnalen ☺️🤍, በቀጣይ ስለ ብልታችን እና ስለ ጥፍራችንም ብትገልፅልን ደስ ይለኛል
@mewtube3727
@mewtube3727 Год назад
Thnx.Great❤❤❤
@re_think_again
@re_think_again Год назад
This is among the few channels i have subscribed to, but as Ethiopian why are you not saying the work of God, instead of saying "tefetro tefetro"
@ammanafaakko4133
@ammanafaakko4133 Год назад
Because it is nature. The word god is very ugly.
@re_think_again
@re_think_again Год назад
no it is not nature, it is creation, any way i was speaking with the one with higher moral values(sol), not you@@ammanafaakko4133
@reyanactionmusic5648
@reyanactionmusic5648 6 месяцев назад
Thanks bro❤❤❤❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Год назад
2:06 amazing gift god give as in life
@fitawrari117
@fitawrari117 Год назад
ድንቅ ነህ
@mikitary1462
@mikitary1462 Год назад
Sol next sle crypto and quantum vs computers video sralen 🎉
@AlhamduIbrahim-zl6iu
@AlhamduIbrahim-zl6iu 6 месяцев назад
አንድ ጥያቄ አይኑ ቅያሪ የሆነ ሰውስ የአይን አሻራው ምን ሊሆን ነው
@HABESHAINSIDER
@HABESHAINSIDER Год назад
ወይ ጉድ እየሳኩኝ ፣በራሴ ስገረም አመሸው ፣ እኔ ማነኝ ቤትስ ምንድን ነው ፣ እንደዚህ በጭንቀት የተሰራን ፎጡር እዚህ የማይረባ ምድር ላይ መጣል ግን ይደብራል
@abdelbasitahmmed
@abdelbasitahmmed Год назад
አል ሃምዱሊላ😮
@cheracher_forever
@cheracher_forever 7 месяцев назад
We're miracle
@ChernetHailu-pg4oh
@ChernetHailu-pg4oh 7 месяцев назад
በጣም ለውጦኛል
@abenezer6190
@abenezer6190 Год назад
ለሁሉም ሰው እንዲገባ አርገህ ስለሞታስረዳ ይህ መሠጠት ነው
@user-cu7b14
@user-cu7b14 Год назад
SubhaneAllah
@mohammedkemal8114
@mohammedkemal8114 Год назад
Look,.it the gift of Allah. Those who believe ,look you body is build. It is one sign of our God is one Allah.
@Poem_AI
@Poem_AI Год назад
16:78. And Allâh brought you forth from the wombs of your mothers, while you were void of all knowledge, He gave you ears, eyes and hearts, so that you might render (Him) thanks.
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 Год назад
سبحان الله
@mulualemsisay2686
@mulualemsisay2686 Год назад
Wow
@hanseojoon4219
@hanseojoon4219 Год назад
Can you make anew episode about forex trading and if it's legal in Ethiopia
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 10 месяцев назад
👍👍👍
@abdellahmohammed2788
@abdellahmohammed2788 9 месяцев назад
❤❤❤
@nathanfikadu
@nathanfikadu Год назад
yassssss
@captainayub6482
@captainayub6482 Год назад
አሁን አደክ 🕊⚖️🏃🏾‍♂️
@SkillBoostHub3
@SkillBoostHub3 Год назад
Have 10 minion color in this universe or our planet
@caitlinterrynlee4287
@caitlinterrynlee4287 Год назад
I like ur show ⛷️
@Kentmusic253
@Kentmusic253 Год назад
የ አደምን ልጅ አላቅነው 👳‍♂️👨‍🦰👩‍🦰👨‍🦱👨‍🦳👩‍🦳👱‍♂️👱‍♀️👲👴👵👧👶👦👮‍♂️👷‍♀️👷‍♂️👷‍♂️👷‍♀️💂‍♀️💂‍♂️👮‍♀️👮‍♀️👨‍🍳👩‍🎓👨‍🎓👩‍🍳👩‍🎤👨‍🎤👩‍🏫
@amsaluaecheh-gs6iw
@amsaluaecheh-gs6iw Год назад
ስለሰው ልጅ ምን ትላለህ አፉፉቱ ጠቅላይ ሚኒስቴራችን የ7ኛ ክፍሉ አብይ አህመድ ሰው ሙሉበሙሉ ውሀ ነው እያለን ነው
@tsegayeabera5674
@tsegayeabera5674 Год назад
🤤🤤🤤🤤🤤😲😲😲😲😲😲😲🤔🤔🤔🤔🤔😍😍😍😍😍😍
@GEBREE100
@GEBREE100 Год назад
I lost respect for you since the day you involve in Tigray war supporting the AbiyAhmedAli.
@GEBREE100
@GEBREE100 Год назад
I lost respect for you since the day you involve in Tigray war supporting the AbiyAhmedAli.
@GEBREE100
@GEBREE100 Год назад
I lost respect for you since the day you involve in Tigray war supporting the AbiyAhmedAli.
@GEBREE100
@GEBREE100 Год назад
I lost respect for you since the day you involve in Tigray war supporting the AbiyAhmedAli.
@GEBREE100
@GEBREE100 Год назад
I lost respect for you since the day you involve in Tigray war supporting the AbiyAhmedAli.
Далее