#ቢትኮይን ምንድነው? #ክሪፕቶከረንሲ ወይንም ዲጂታል ከረንሲ ማለት ምን ማለት ነው? እንዴት ነው የሚሰራው? ማን ፈጠረው? ከበስተጀርባው ያለው #ብሎክቼይን የሚባለውስ ቴክኖሎጂ ምንድነው? የወደፊቱን የዓለም ኢኮኖሚ እንዴት ሊለውጥ ይችላል? በሁለት ክፍል አድርጌ በጣም ቀለል ባለና ቴክኒካል ነገሩ ሳይበዛ ለሁላችሁ ተሰማሚ እንዲሆን አድርጌ አቀርብላችኋለሁ!
What is #Bitcoin? What does #cryptocurrency or digital currency mean? How does it work? Who created it? What is the underlying #blockchian technology? How will cryptocurrency change the future of world economy? I will present these topics to you in two episodes with a very simplistic explanation. Enjoy!
8 сен 2024