Тёмный

TEDDY AFRO - DEMO BE ABAY - ደሞ በአባይ - [New! Official Single 2020] - With Lyrics 

Teddy Afro
Подписаться 993 тыс.
Просмотров 8 млн
50% 1

ደሞ በአባይ (ከሞከሩንማ)
Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.c...
itunes.apple.c...
www.vevo.com/a...
www.dailymotion...
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23 тыс.   
@rajabrajabadam2362
@rajabrajabadam2362 2 года назад
እኔ ሱዳናዊ ነኝ እና በአማርኛ ለመፃፍ እየሞከርኩ ነው ስለዚህ የበለጠ ተረዱኝ ከየትኛውም ሀገር በላይ እንወድሻለን አንተም ሱዳንን ትወዳለህ በሁሉም ነገር ካንተ ጋር እርግጠኛ ነን ለፈጠራው አርቲስት ቴዲ አቭሮ ሰላምታ ይገባል።🇸🇩🇸🇩🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹
@hararihabosa
@hararihabosa 4 года назад
በህወቴ እንደዚህ powerful ዘፋን አልሰማሁም ደጋግሜ አዳመጥኩት አሰለቀሰኝ በአባይ አንደራደርም አመሰግናለሁ ቴዲ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሩር
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 4 года назад
እውነት ነው !!!እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!
@berihunderbie2556
@berihunderbie2556 4 года назад
አስተምረዋለሁ ታሪኬን ከጥንቱ፣ እስኪፈራኝ ድረስ የሞተው አባቱ። 💚 💛 ❤️ ቴዲ አንተ እኮ ብርቅዬ ሀብታችን ነህ።ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@የዝናአባይየማርያምልጅ
💛💚❤
@mube8885
@mube8885 4 года назад
💚💛❤
@wendawendatawtube3505
@wendawendatawtube3505 4 года назад
የኔ የምንግዜውም ጀግና
@Cristano1546
@Cristano1546 9 дней назад
ይሄንን ዘፈን ማነው ሰሞኑን እንደ አዲስ መስማት የጀመረው እስቲ ላይክ
@robie5210
@robie5210 11 часов назад
Me😂😂💚💛❤️
@Tiktokvideos-hl5dq
@Tiktokvideos-hl5dq 4 года назад
13ሺ ከብቶች መቼስ እናንተ ግብፆች ብትሆኑ ነው። ለማነሰኛውም ቴዲዬ አንደኛ ዘፈን ነው። አንተህ ለኢትዮጵያ አንደኛ የሀገር ሀብት ነህ❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@derejetaye4342
@derejetaye4342 4 года назад
13k/ የከብት መንጋ'' በሚኒሶታና በአውሮጳ በካናዳ በሃገር ቤትም '' ያሉን ጥቅም የለሸ የተመረዘ የሀገር ሀብት ።
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 4 года назад
ተያቸው ይጋጉ
@user-dt8fi6el9w
@user-dt8fi6el9w 4 года назад
ተየ ሀገሩ ተየተሰባሰቡ መነሰጋወች ናቸው አጫሉ ባይገደል አሁን የደም ጊፊት ይገለው ነበረ
@Loo101k9-0
@Loo101k9-0 4 года назад
They gone hung themselves of jeoulousy. Shame shame shame, Teddy 👍👍👍 haters 👎👎👎
@mikoethiofit
@mikoethiofit 4 года назад
Amen
@merrypam9300
@merrypam9300 4 года назад
🤴🤴የቴዲ አድናቂዎች እስኪ በላይክ 👍👍👍👍💚💛❤
@user-kira9
@user-kira9 4 года назад
የቴዲ አድናቂዎች አድናቂ ነኝ እስኪ 🥰👍
@rutekebede462
@rutekebede462 4 года назад
Teddy yen adegna 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍
@belachewyetayew9464
@belachewyetayew9464 4 года назад
ቴዲ ማለት ከሚኒሊክ በዋላ የተወለደ የዚህ ዘመን ሚኒሊክ ነው። የኔ ኩሩ ኢትዬጽያዊ።የሚስማማ ላይክ
@suratube4130
@suratube4130 4 года назад
የቴዲ አፍሮ ስራዎችን በተጨማሪ የሌሎች አርቲስቶች የሆኑ ስራዎችን ለማግኘትና ቻናላችንን ለማበረታታት /ሀበሻ ቅኝትን/ subscribe ያርጉ ru-vid.com/show-UCFZ8kLuqQ5ML1xVKozP_J2w እናመሠግናለን
@donitamrat7601
@donitamrat7601 4 года назад
በቀላሉ በ ቤታችሁ ሆናችሁ የ ቴዲ አፍሮን ደግሞ በአባይ የተሰኘውን ሙዚቃ በ ጊታር እንዴት መጫወት እንደምትችሉ አዘጋጅቼ አቅርቤላችኋለሁ። ሁላችሁም እንድታዩት ጋበዣችኋለሁ 👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TEXQ-8Tw0Us.html
@semeretube2162
@semeretube2162 4 года назад
የቴዲ ኣፍሮ ሙዚቃ ዩቱብን ኣልፎ ቲክቶክ ላይ ሪከርድ እየሰባበረ ነው ቪዲዮዉ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-McDsJJ6LA8k.html
@salammbtube7403
@salammbtube7403 4 года назад
@@amrmasoud5971 ምን አቃጠለክ ስራችው መጥፍ መልካችው አስቀያሚ ንግግራችው ቆሻሻ
@ermiyaszeleke7615
@ermiyaszeleke7615 4 года назад
@@amrmasoud5971 banda
@mgywy1428
@mgywy1428 8 дней назад
የሶማሊያና ግብፅ የሰሞኑ ድንፋታ አንገብግቦኝ በዚህ ሙዚቃ ልፅናና መጣሁ!! ቴዲዬ እድሜና ጤና ይስጥህ
@mahimanche491
@mahimanche491 4 года назад
ሀገራችን ላይ ባለው መጥፎ ነገሮች ምክንያ የ አባይን ግድብ መገደብ ደስታውን በደንብ አላጣጣምኩትም ነበር እድሜ ለቴዲ የተደበቀውን ስሜቴን የቀሰቀሰ ድንቅ ግጥም እና ዜማ እንዲሁም ድምፅ ሺ አመት ኑር ይህ 4ኛ ኮሜንቴ ነው ዘፈኑን ማዳመጥ ላቆም አልቻልኩም ጠላት ከመቃጠል ውጪ ምንም አታመጡም ማፈርያዎች ቴድሻ ክብር ይገባሀል ✊✊✊✊💚💛❤️
@bezawitgirma184
@bezawitgirma184 4 года назад
ከብቶች ከዚህ ውጡና እዛው እምቧ እያላችሁ ሳር ጋጡ ይሄ የፍቅር ቤት ነው ቴዳዬ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💃💃❤❤
@sahramussa4763
@sahramussa4763 4 года назад
That's right 👍👍👍👍👍👍
@esulove6711
@esulove6711 4 года назад
እውነት ነው ምድር ከበት ተሰብስቦ
@yetbudeju6968
@yetbudeju6968 4 года назад
ቴዲ እኮ እንኳን ዘፍኖ ሲያስነጥሥ የሚያምርበት ብርቅዬ ሰው ነው
@HeyHey-kv6un
@HeyHey-kv6un 4 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@HeyHey-kv6un
@HeyHey-kv6un 4 года назад
Covid19
@jemilaibrahim6912
@jemilaibrahim6912 4 года назад
🤣🤣🤣🤣
@user-dj2nk2rp4n
@user-dj2nk2rp4n 3 года назад
I love Ethiopian songs so much 😭🇸🇩🇪🇹
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 года назад
البشري
@Tsere_fara10
@Tsere_fara10 4 года назад
King of Africa🤴Teddy Afro እግዚኣብሄር ይጠብቕህ🙏❤ From Eritrea🇪🇷 ኢትዮ ማለት ሁለተኛ ሃገሬ ናት። ምክንያቱ ኢትዮ ላይ 4 ኣመት ኖሬለው። ኣሁን ያለ መገዳደል በጣም ያሳዝናል😥😥 ሙስሊም ቢሆንም ክርስትያን 1 ሆኖ ሽግሩ ማፍታት ነው ሚበጀው እንጂ መገዳደል ለሁለቱ ኣይበጅም። ፖለቲካ ለ ፖለቲከኞቹ መተው ጥሩ ነው።👍 እግዚኣብሀር ምቅርና ሰላም ይስጣቹ ወንድሞቼ።🙏🙏
@tiktokviral1215
@tiktokviral1215 4 года назад
enamesegenalen yene abat egnam enwodachuhalen gen tplfochn tetenkeku egnan liatalu eyemokeru new eshi wondma
@abbysanimation4113
@abbysanimation4113 4 года назад
😭😭😭😫😫 Am cying for my Ethiopia!
@wubitethiopa8793
@wubitethiopa8793 4 года назад
Amen 🙏
@user-jy8ze8uv6w
@user-jy8ze8uv6w 4 года назад
አስለቀስከኝ ሰው እና ትክክለኛ እምነትህን አክባሪ ነህ የሰው ልጂ ከራሱ ብሄርና ሀይማኖት ለሌሎችም አልፎ ሲያስብና ሲያዝን በጣም ደስ ይላል ሁላችንም እንዳንተ ብንሆን አለም የት በደረሰች ነበር 💕😘
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 11 месяцев назад
❤💛💚🙏🙏🙏
@altayebibrahimbashir
@altayebibrahimbashir 4 года назад
Teddy is my best singer in Africa ❤️love you all brethers and sisters ❤️❤️❤️big love from sudan🇸🇩🇸🇩
@abrahampicturesofficial4416
@abrahampicturesofficial4416 4 года назад
في آباي (لا تختبرونا) " آباي هو الاسم الذي تطلقه إثيوبيا على نهر النيل" لن نتساهل عن آباي لن يتنازل أي مواطن عن آباي (“تشي بلو” كلمة إثيوبية وترجمتها "النفير و التقدم" والتي تستخدم في الحروب) تقدم، هيا تقدم تقدم، فوالده محارب تقدم، فوالدته محاربة تقدم، فإنه لن يظهر الرحمة في شؤون بلاده تقدم، فأنا امتلك آباي تقدم، فقد مددت يدي وقلت لنتشارك تقدم، على كل ظلم حتى وان كرهت مصر ذلك تقدم، حتى الحب، عندما ينفذ الصبر ينفجر لن يتنازل أي مواطن عن آباي (“سانجاو” كلمة إثيوبية وترجمتها "السيف") سيفنا لا يندفع إلى الحرب نحن ببساطة نرغب في تخفيف عطشنا لا أكثر! ليكن للخير أنا أُحجم من أجل مصلحتنا ولكن لا اخاف احداً تقدم، آباي السخي تقدم، لقد روى ارض مصر تقدم، وعندما قال بلدي تقدم، عاد إلي تقدم، لا أتمنى ان أكون في مكانك إذا تجرأت علي (“تاوْ” كلمة إثيوبية وترجمتها " توقف " وتستخدم لإيقاف الحروب) توقف، توقف، توقف من الآن وصاعداً لن نضحي ولن نتساهل عن آباي لن يتنازل أي مواطن عن آباي لن يسكت أي مواطن عن آباي لا تردٌد إذا تجرأوا على اختبار حدودنا إذا كان يتجنب الاتفاق فلاحقه بسيف اجدادك لن يتنازل أي مواطن عن آباي لقد اكتفى، تمادى حتى نفذ صبري لقد اكتفى، ناهيك عن الجيران لقد اكتفى، الذين شربوا من أنهاري لقد اكتفى، اعلموا ان "ذراعي مصنوعة من اللهب" لقد اكتفى، حتى لمن يأتون من بعيد لقد اكتفى، سأعلمه تاريخي الأزلي إلى أن يخشاني أسلافه الأموات النسخة الأمهرية الأصلية: كلمات تيودروس كاساهون (تيدي أفرو) ترجمة إلى العربية فيصل شكيب و أحمد حسن
@altayebibrahimbashir
@altayebibrahimbashir 4 года назад
ADWA pictures شكرا علي التوضيح يسلمو يا أخي احب إثيوبيا أكثر من أي بلد في العالم وياريت لو تتواصل معي أكثر لكي اعرف المزيد عن إثيوبيا بحبكم في الله ❤️❤️❤️
@gizachewhana9172
@gizachewhana9172 4 года назад
@@abrahampicturesofficial4416 ķ 8i
@josybelaytube
@josybelaytube 4 года назад
#ውድ የሀገሬ ልጅ ጆሲ በላይ እባላለሁ ምርጥ #ቤተሰብ እንሁን ቻናሌ Josy Belay tube ነው
@altayebibrahimbashir
@altayebibrahimbashir 4 года назад
Faisal Abdi جزاك الله خير تسلم كتير يا ابن بلدي الثاني. دا اسمي في الفيس بوك altayebdondi
@Chuni1624
@Chuni1624 4 года назад
ወይ አንተ ሰው ደሞ በዚህ ዘፈን አቧሯ የሚያነሳ አይጠፋም ከታች ሰፈር ......እኛ እንደሆነ ባንተ እየተደመምን በዘፈኖችህ የደስታ እንባ ማፍሰሱን አንተው አንተም ትራቀቅበታለህ በርታልን የኛ ሳልሳዊ በጠዋት አስለቀስከኝ
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 года назад
እውነት ነው ቲዲ ምርጥ
@lionofjudah5188
@lionofjudah5188 3 года назад
መላው ቤተ እስራኤል በኢትዮዽያ ቀልድ አያውቅም ሀገራችንን ማንም ከልባችን አያወጣትም ኢትዮዽያና ኢትዮዽያውያን ለዘላለም ይኑሩ !
@user-gf1jp4wz7p
@user-gf1jp4wz7p 3 года назад
ጥምብ እስራኤልን ምንአመጠው❓
@user-xy7hh4ct6u
@user-xy7hh4ct6u 3 года назад
@@user-gf1jp4wz7p 😀😀😀😀
@bisratgirma
@bisratgirma 3 года назад
🇪🇹 🇮🇱 🇪🇹 🇮🇱 🇪🇹 🇮🇱
@teddysoliyana9118
@teddysoliyana9118 2 года назад
God bless both countries 🇮🇱🇪🇹
@ashenafibedada6353
@ashenafibedada6353 2 года назад
God bless Israel.
@bazezewbirhanu95
@bazezewbirhanu95 4 года назад
በስንቱ የናት ጡት ነካሽ ብንሸማቀቅም ብዙ ሃዘን ቢፈራረቅብንም በ እንደ አንተ አይነት ክስተት እንፅናናለን አባትህ ይባረክ የተሸከመችህ ማህፅን ለእናትህ ክብር እንሰጣለን።ኩራታችን ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሜ።ባለግርማ።
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 4 года назад
1.7k የግብጽ ተላላኪዎች ዘፈኑን እየሰማችሁ ተቃጠሉ የእናት ጡት ነካሽ ሁላ !!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤ዘረኝነት ይውደም !!!!
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 4 года назад
ትክክል እህቴ አሁን ይኸ ዲስላይክ ይደረጋል
@leulawit8665
@leulawit8665 4 года назад
😆😆😆😆😆😆 የዓድዋ ደርቢዎች ፍጥጫ!!! ኢትዮጵያያያያ ጠላት ይቃጠል።🤣🤣🤣
@manilaabrham191
@manilaabrham191 4 года назад
@@melkamalmaz246 Green Yellow Red!!!
@fkirteenbakom6959
@fkirteenbakom6959 4 года назад
እነ ቄሪት እና ቄሮ ናቸው አራጃቹ
@user-wh6oj9qp1s
@user-wh6oj9qp1s 4 года назад
ሴህህህህህህህ
@fisho214
@fisho214 4 года назад
ቴዲ የአንተን ዘፈን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል እኔ ምንም ቃላት የለኝም በቃ ትለያለህ ኢትዮጵያ አገራችን ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@tsigedeme9744
@tsigedeme9744 4 года назад
ዩእግዚያንሔር ጥበቃ ከአንተ ጋር ይሁን እንወድሃለን
@bergvinetsegay1744
@bergvinetsegay1744 4 года назад
Fryat anchim be amharic yetekansh mrt actress nesh endet endemwedsh
@leadyaleadya9942
@leadyaleadya9942 4 года назад
በጣምምምም በጣም ነው እውስጥ ሚገባው
@najathasan9302
@najathasan9302 4 года назад
😘😘😘😘
@bergvinetsegay1744
@bergvinetsegay1744 4 года назад
@@leadyaleadya9942 leady
@kevilito
@kevilito 3 года назад
Love and support from Eritrean brother in Sweden 💪🏽. In school in Sweden they taught us Nile is Egypt. Worlds most spoken and known river belongs to my cousins Ethiopia. You do whats best for Ethiopia.
@johentertainment5292
@johentertainment5292 3 года назад
Really they taught you that Nile comes from Egypt
@kevilito
@kevilito 3 года назад
@@johentertainment5292 yeah its crazy
@MesfinJ
@MesfinJ 3 года назад
Thank you for your brotherly understanding. The world knows it, poor Africa is waking up. It is about time. Aid is what is killing us. Stop the """ Aid"""
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 2 года назад
Nile is Egypt worlds 😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Mohmmed-kz8rd
@Mohmmed-kz8rd Год назад
@@weynituyimer3712 never ethopia is its sourceالنيل نجاشي
@wediaregay2859
@wediaregay2859 4 года назад
ኤሪትራዊ ነኘ ከ ላቲን ኣመሪካ ቴዲ በጣም ወድሃሎው
@user-zg2pi3qh1y
@user-zg2pi3qh1y 4 года назад
እኔ ኦሮም ነኝ ግን ዘረኛ አይደለሁም ኢትዮጽያዉ ነኝ ጽድት ያልኩ ቴድን በጣም ነው እምወፍህ ምክንያቱም አተ ስላንድነት ነው ከህጻኔ ጀምሬ እምሰማህ እድሜህ ይርዘም የሙዚቃ አድናቂ ግን አይደለሁም
@tadiostibebuwoldeyes1722
@tadiostibebuwoldeyes1722 4 года назад
ሁላችንም እንዳቺ ብንሆን ተመኘው
@ethiopialoveethiopianlove4233
@ethiopialoveethiopianlove4233 4 года назад
Anile oromo dha garuu zaranya mitii💝💝💝💝
@Madina-xx3pz
@Madina-xx3pz 4 года назад
ምናል እዳች ቢሆኑ የት በደርስን እስካሁ
@merrymesfin8647
@merrymesfin8647 4 года назад
God bless u sis one love Ethiopa
@Funny.Clipsx2
@Funny.Clipsx2 4 года назад
Thank u
@tsiontilahun220
@tsiontilahun220 4 года назад
(ቼ በለው) አባይ የግሌን (ቼ በለው) ባልኩት የጋራ (ቼ በለው) ካቃራት ምስር (ቼ በለው) ግፍም ሳትፈራ😏 (ቼ በለው) የተቆጣ እንደሁ (ቼ በለው) ፍቅር ታግሶ💟 (ቼ በለው) የሚባላ እሳት🔥 (ቼ በለው) ይሆናል ብሶ (ቼ በለው) አረ ቼ በለው ×2👊 Kalat yelegnm just golden✨
@teddybear5052
@teddybear5052 4 года назад
ቴዲ ቀሽም
@lolleady2775
@lolleady2775 4 года назад
@@teddybear5052 ነው እንደ ሲሉ ሠምተሐል ባክ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 4 года назад
@@teddybear5052 አረርክ አይደል
@tameratterefe2226
@tameratterefe2226 4 года назад
ዲስ ላይክ ያረጋቹሁ እኔ ጣሊያን አገር ነው የምኖረው ክብር ለአባቶቻችን ደማቸውን ላፈሰሱት አጥንታቸውን ለከሰከሱት የባንዳ ልጆች ነጭ አምላኪ ሁላ ለምን የጣሊያንን ቂጥ አላጠብን እያላቹሁ እኮ ነው ቴዲ አፍሮ ለኢትዮጵያን ጀግናችን ነው ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር .!
@tayebirhane9831
@tayebirhane9831 4 года назад
"አስተምረዋለሁ ታሪኬን ከጥንቱ እስኪፈራኝ ድረስ የሞተው አባቱ"....ክብር የአገራቸውን ዳር ድንበር ለማስከበር ለተዋደቁ ጀግኖች አባቶቻችን
@abelsisay5203
@abelsisay5203 4 года назад
like,share,subscribe teddy afro
@zerfneshwoldeyesus5681
@zerfneshwoldeyesus5681 4 года назад
የዓለም ብርሃን እናት (ድንግል) ትጠብቅህ! አየህ አይደል የአምላክን ስራ ረቂቅ ነው። አሁንም የአምላክን መጠበቅ ነው ስለሁሉም ፣ አምላክ አይቸኩልም፡ "አሁንም እሱ ያውቃል"!!!!!!!!!!!!!
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 4 года назад
ጀግናቴዴፍቅርቅርያሻንፍልውድድድድድድድ
@ManDaily
@ManDaily 4 года назад
ንጉስ ቴዲ አፍሮ የመጀመሪያ ወንድ ልጄን ባንተ ስም ስላወጣሁለት ኩራት ይሰማኛል ቴወድሮስ ማንደፍሮት ❤💪❤
@zmzmzmzm3578
@zmzmzmzm3578 4 года назад
💗💓💛🧡❤💚🧡❤🧡💛🧡❤🧡🤎💟🧡🧡💛❤💟😍🧡
@davidharcot220
@davidharcot220 4 года назад
ስምህን ደብቀህ አሁን አወጣሃት ማንደፍሮ ብለህ
@amurifkrrr8125
@amurifkrrr8125 3 года назад
@@davidharcot220 🤣🤣🤣🤣🤣👍👌😜😜😉😉😉
@molalignmichael1269
@molalignmichael1269 3 года назад
Yemrehn new😁😂😂
@teshomekokebe5691
@teshomekokebe5691 3 года назад
My son name is Tewodros as well he is 3 years old
@ethiopiantiktok1943
@ethiopiantiktok1943 3 года назад
ከትራምፕ ዛቻ በኃላ አይኑ በእልህ እንባ ቋጥሮ, ቼ በለዉን ሊሰማ የመጣ like...😡💪💚💛❤
@firehiwetseyfu7262
@firehiwetseyfu7262 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙊🙊🙊🙊
@primes7996
@primes7996 3 года назад
👏💪😤
@hebeshawithebeshawit1896
@hebeshawithebeshawit1896 4 года назад
ላንተ ኮሜንት የምሰጥበት ቃላት የለኝም ቴዲየ ብቻ አንተንም ቤተሰብክንም እመብርሀን ትጠብቃችሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ
@dominiquehenneuse416
@dominiquehenneuse416 4 года назад
I' white ..born to Djibouti ..and grow up in Ethiopia to Dire Dawa .. I ' m Proud to feeling Abesha ...!!!😎😉😉😉
@dominiquehenneuse416
@dominiquehenneuse416 4 года назад
@Roman Abate l eat injera and l drink cofee Sir
@addistimez8760
@addistimez8760 4 года назад
Dominique, all love! Thank you and blessings to you!!
@worldwide4987
@worldwide4987 4 года назад
Djibouty people and Ethiopian people is one people we love u family 🇪🇹🇩🇯
@fruitsarelife148
@fruitsarelife148 4 года назад
😂😂😂😂
@davidharcot220
@davidharcot220 4 года назад
@Roman Abate yes madam
@tinazemu1596
@tinazemu1596 4 года назад
እኔ ሲዳማ ነኝ ማነው ቴዴን የአማራ ብቻ ያረገው ቴዶ የኢትዮጵያን እንቁ ልጅ እንወድሀለን😍😍😘😘😘💓💓💓💓💓
@ethio-abyssinian9931
@ethio-abyssinian9931 4 года назад
Man amhara nw ale🧐
@penielpreach8423
@penielpreach8423 4 года назад
ማነው ያለው ❤️
@tajebes
@tajebes 4 года назад
ጉራጌ ነው ግን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@bezasolomon2540
@bezasolomon2540 4 года назад
እኔም እወድሻለው
@hayathabeshawi3483
@hayathabeshawi3483 4 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@abubakarbashirsani7963
@abubakarbashirsani7963 4 года назад
I'm Nigerian I hoping to visit Ethiopia. My love for this country is very enormous.
@linahsaeed7497
@linahsaeed7497 3 года назад
Wow💚🇪🇹🇳🇬Ya are always welcome here!
@sarrondan4178
@sarrondan4178 3 года назад
And I'm in love with Nigerian music 😭
@Yorubaddie
@Yorubaddie 3 года назад
Me too
@rakebdawit7383
@rakebdawit7383 3 года назад
@Sarron Dan me too
@Daniel34341
@Daniel34341 3 года назад
Come to ethiopia mi casa su casa!!!
@mortadakhwaga990
@mortadakhwaga990 4 года назад
I am your brother from Sudan of course. I love Habashian songs very much especially for singer Teddy Afro. You are always in mind, great people, may God protect you.
@mortadakhwaga990
@mortadakhwaga990 4 года назад
My brother in God, I am all Ethiopia in my heart, and you are a great people. There is no difference between an Arab and a non-Arab, except for my piety and my most love for Jimma and her Aromo people
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 4 года назад
Amen 🙏
@bubububu9282
@bubububu9282 4 года назад
Amen you tooooooo 💚💛❤
@Sport24h1221
@Sport24h1221 4 года назад
We love u to my blood 🇪🇹🤝🇸🇩
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 4 года назад
በቴዲዬ ዘፍን እንደኔ ተመስጣችው ኮሜንት የምታነቡ በላይክ 💛💚❤️
@fenetikuse1686
@fenetikuse1686 4 года назад
እኔ ኦሮሞ ነኝ , ቴዲዬ ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም እጅግ በጣም ነው የምወድህ , የማከብርህ ፣ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥ ።
@danaytabraham6882
@danaytabraham6882 4 года назад
Oromo Ethiopie teddy Ethiopie selzh wedmehen betwedw men yegermal lemangnawm amen beyalu
@eluhabta4395
@eluhabta4395 4 года назад
የኔናት ቴዲን ለመውደድ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው
@selamlalem2062
@selamlalem2062 4 года назад
የዘንድድሮ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 года назад
ለቅሶና ሰርግ አብረን ነው የምናሳልፈው:: ፖለቲከኞችን ትተን እኛ ብንፋቀር ነው የሚጠቅመን:: ያለበለዝያ ተያይዘን እንጠፋለን:: አሸናፊ አይኖርም::
@benkifle8812
@benkifle8812 3 года назад
From US, but I am so proud being an Ethiopian citizen from my head to my heart my mother lands of Ethiopia specially thanks to Teddy the golden voice give in us "Ethiopian" Goosebump..
@EthioFIXit
@EthioFIXit 4 года назад
ቴዳ አንተን በሰማሁኝ ቁጥር ለሃገሬ ያለኝ ፍቅር ከፍ እያለ ይሄዳል ብቻ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@semeretube2162
@semeretube2162 4 года назад
የቴዲ ኣፍሮ ሙዚቃ ዩቱብን ኣልፎ ቲክቶክ ላይ ሪከርድ እየሰባበረ ነው ቪዲዮዉ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-McDsJJ6LA8k.html
@ethiopiawit1549
@ethiopiawit1549 4 года назад
Amen
@abdourahmanmohamed3598
@abdourahmanmohamed3598 4 года назад
From Djibouti 🇩🇯... we love Ethiopia. The land of my grand parents ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@peaceforall8032
@peaceforall8032 4 года назад
What a lovely comment, we love you too 😍
@samiosman4215
@samiosman4215 4 года назад
Nice!!!!
@athnibisri2038
@athnibisri2038 4 года назад
We love you thank you
@ermiassolomon5242
@ermiassolomon5242 4 года назад
Also it's your country
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 года назад
Djibouti is a friend in need for Ethiopia. True friend really.
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 года назад
ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ የትውልድ ዕንቁ የዘመን ቅርስ: ታላቅ የሀገር ፍቅር:: አዎ ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል:: ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏 አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
@የድንግልማርያምልጅነኝእን
Amen፫🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tadessewaleligneayalew4334
@tadessewaleligneayalew4334 4 года назад
ዴቭ አንተም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@MAHi-hz9rj
@MAHi-hz9rj 4 года назад
እውነት ነው ዴቫ ቴዲያችን ይለያል
@seniseni9214
@seniseni9214 4 года назад
አሜን ሁለተኛው ቲዲሽ ነህ አንተም ለኛ አንተም አንድ ለአባይ አውጣልን መልሱን ፀፍልኝ😃
@hamimesno5868
@hamimesno5868 4 года назад
ሀይማኖት መሥኖ አንተ የአገር ኩራት ደሞ ባባይ
@bellasabella3844
@bellasabella3844 4 года назад
I lesten 100 times per day, my daughter doesn't eat with out this song, always she said Abay, Abay😃
@bellasabella3844
@bellasabella3844 3 года назад
@ኢትዮ አፍሮ ቲዩብ- Ethio Afro Tube indeed she start said ዋ lol.
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 2 года назад
This song speaks to every single Ethiopian. Love the fact that you taught your kiddo about our most important asset. The last few generations lack knowledge about what is rightfully theirs... Hopefully we can change that. Salute
@eyrusalmbiruk9770
@eyrusalmbiruk9770 4 года назад
ቴዶዬ የህዝብ ልጅ ንሩልን 18 ተኛ ጊዜ እያዳመጥኩት ነው ሰፍሩም ሞቅ አድርጌው ዋልኩ 💚💛❤
@jemahm2000
@jemahm2000 4 года назад
I am playing it on loop. I am on the 7th round and counting ...
@officialroseKuki
@officialroseKuki 4 года назад
💚💛❤️ክበሪልኝ ውዴ
@mihretabnega4694
@mihretabnega4694 4 года назад
fbwn staragbi wulesh Ezim metash
@solotg6064
@solotg6064 4 года назад
@@mihretabnega4694 እሷን መከተል ነዉ እንዴ ስራህ?
@mihretabnega4694
@mihretabnega4694 4 года назад
@@solotg6064 awa lela mn sra alegn man
@moussahoussein1250
@moussahoussein1250 4 года назад
I am from Djibouti🇩🇯 I love you music TEDDY affro from Ethiopia🇪🇹😍😍
@ZionCrafter
@ZionCrafter 4 года назад
To all my fellow Africans in this comment section...this is the unity and compassion that will take Africa out of darkness. I love you all. It warms my heart to see my brothers and sisters from 🇸🇴🇪🇷🇰🇪🇬🇭🇳🇬🇸🇳 etc etc. Together our potential is limitless!! ✊🏾✊🏾✊🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiop2007
@ethiop2007 4 года назад
Its now or never!!! We should all Africans honestly try to think out side the "white box"! United we stand, divided we fall!!! Power is to those who fight to be free not to those who fight to concur!!! Solidarity and Respect to us all Africans!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiop2007
@ethiop2007 4 года назад
@@siractewolde5908 I Agree!!! It's all ready being too long, too late it's high time we change the way we think, we live, we see the future, God help us all!!!!
@Yorubaddie
@Yorubaddie 3 года назад
👏🏾👏🏾✊🏾
@Yorubaddie
@Yorubaddie 3 года назад
🙏🏾🇳🇬💖 All of Africa 🌍
@eyerussolomon9861
@eyerussolomon9861 4 года назад
እኔ ይሄን ዘፈን Dislike የምታደርጉ ሰወች ጤነኛ ናችሁ ግን ንጉሡ እረጅም እድሜ ይስጥህ 😍😘😘
@mikesisay7156
@mikesisay7156 4 года назад
ይሄ ድንቅ ሰው አዝግ የሆነውን የሜትሪዎሎጂ ዜና እንኳን ቢያነብ ዝም ብዬ ነው በተመስጦ የማዳምጠው:: እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርከው::
@drawingbynati
@drawingbynati 4 года назад
Hahah great expression
@mikesisay7156
@mikesisay7156 4 года назад
12 ሺህ የሀገር ጠላቶች በስሜት እንደ ከብት የምትነዱ:: ሰውን ስትጠሉ በምክንያት ይሁን:: ሺህ አመት ንገስ ቴዲያችን::
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 года назад
Adrgu teblewukonew
@mikel5604
@mikel5604 4 года назад
most of them are egyptians.
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 года назад
ታዘው ነው
@enattube7539
@enattube7539 4 года назад
እኔም ገርሞኛል ወይ ሰው እኮ😎
@tarikumamo5584
@tarikumamo5584 4 года назад
እኔ ኮመንት ሳነብ ሳነብ አይኔ ሊደፈን ነዉ ቴዲ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፊርካ ፈርጥ ነዉ
@eyeruseyrus4650
@eyeruseyrus4650 4 года назад
Tikkl
@estifozewdu3880
@estifozewdu3880 3 года назад
ድንቄም ያፍሪካ የአለም በል እንጂ💚💛❤️
@Jabir-official.
@Jabir-official. Год назад
Somalia 🇸🇴 stands with Ethiopia abay Is source of Ethiopia
@fisho214
@fisho214 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ቴድየ እዴሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀላለን🎶 It’s my dam💚💛❤️
@user-tw2sq6qg4z
@user-tw2sq6qg4z 4 года назад
ፍርየ እር አቺን ወድጅ ልሞት ነው ምን ይሻለኛል ቅመም
@melkamuambaw2349
@melkamuambaw2349 4 года назад
አሜን
@tewodrostedaethiogirma1702
@tewodrostedaethiogirma1702 4 года назад
ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል አላህ በቂየ ነው 6 gize siged 😉
@lemonfilmproductio677
@lemonfilmproductio677 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tIc96r0YiE8.html
@melkamuambaw2349
@melkamuambaw2349 4 года назад
@@tewodrostedaethiogirma1702 ጋሽ ቴወድሮስ አንተ ስገድ እሱ የአድናቆት
@Ffghhhjjkmmm
@Ffghhhjjkmmm 4 года назад
ቴዲ የዘመናችን ክስተት እንኮንም ያንተ ዘመን ትውልድ ሆንኩ
@danak2367
@danak2367 4 года назад
ምን አንተ ብቻ እኔም ጭምር እንኮን በሱ ዘመን ተፈጠርኩ
@ezekielkuolabuk3914
@ezekielkuolabuk3914 4 года назад
Who else doesn't get Amharic but follow the rhythm? Love from South Sudan 🇸🇸 Teddy.
@gelila5182
@gelila5182 4 года назад
We love u too guy's 🖤
@rahmamohammed381
@rahmamohammed381 4 года назад
He is saying we r not gonna be silent on our Nile we r not scared if they dont understand sharing and love
@mhtube4067
@mhtube4067 4 года назад
Ilove you so machi
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 4 года назад
Tnx bro
@mhtube4067
@mhtube4067 4 года назад
ونحن نحبك يااخي الحبيب
@morningsun3510
@morningsun3510 3 года назад
ERITREANS 🇪🇷 WE STAND WITH ETHIOPIA 🇪🇹 !!
@worldwide4987
@worldwide4987 3 года назад
🇪🇹💚🇪🇷
@zalennn356
@zalennn356 2 года назад
@@worldwide4987 Love
@aaaa-tw2yr
@aaaa-tw2yr Год назад
We love you our dear eritreans
@sigmam6557
@sigmam6557 4 года назад
ቴዲ የሙዚቃችን ንጉስ ከሆንክማ ቆየህ እሱ ብቻም ሳይሆን አንተ እኮ: ~ ዓለምኣቀፋዊ ምልክታችን ነህ! ~ ብሔራዊ አርማችን ነህ! ~ ብሔራዊ ጀግናችን ነህ! ~ የማንነት መምህራችን ነህ! ~ የነፃነት ታጋያችን ነህ! ~ ድምፃችን ነህ! ~ መልካችን እና ስሜታችን ነህ! ~ የዜማ የቅኔ የግጥም አባታችን ነህ! ~ የፍቅር ፀበል ጠማቂያችን ነህ! “ፍቅር ያሸንፋል!" ቴዎድሮስ ካሳሁን 2012/20. አንድ ፍቅር 💚💛❤️. Teddy, you are already our king of music 🎶 but that is not the only one to us you are also: Our global symbol! Our national logo! Our national hero! Our identity teacher! Our freedom fighter! Our voice! Our look and feeling! Our father of melody and poetry! Our preacher of love! "Love Wins!" Tewodros Kassahun 2012/20. ONE LOVE 💚💛❤️.
@teddybear5052
@teddybear5052 4 года назад
ቴዲ ቀሽም ነው።
@teddybear5052
@teddybear5052 4 года назад
ቴዲ ቀሽም ነው
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 4 года назад
@@teddybear5052 አንተ ዘባተሎ ቅናታም ደደብ መሀይም የኢትዮጵያ ጠላት አህያ ነህ
@zigijuhabitam9120
@zigijuhabitam9120 4 года назад
@@teddybear5052 በዳተ አይነቱ ዘረኛ ነው ምስጌን ህዝብ እያለቀ ያለው ቴዲየ የፍቅር ሰው 10000 አመት ኑር
@sigmam6557
@sigmam6557 4 года назад
Teddy Bear አንተን አያርገኝ ዛሬ 😂በየኮሜንቱ ለፍቅር ሳይሆን ለጥላቻ for hate ስትሯሯጥ ዋልክ. "ፍቅር ያሸንፋል" ሰምተሀል!
@henoktesfaye1139
@henoktesfaye1139 4 года назад
ኧረ ሰውነቴን እራሱ ነዘረኝ በጣም ገራሚ ዘፈን ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ
@yobatube2093
@yobatube2093 4 года назад
በደንብ ይንዘርሽ ብራዘር ደሞ ለቴዳዬ👏👏
@kumneger6418
@kumneger6418 4 года назад
ጥንብ ዘረኞች ሺህ ግዜ ደጋግመው እየሰሙና እያጣጣሙ በቅናት ዲስላይክ ያረጋሉ ባንዳ ማለት ይሄ አይደለ ምቀኛ ብቻ!!!!!!!
@mommom-cc4su
@mommom-cc4su 4 года назад
Ye sharmuxa lejoch xenb enante nafxagna nefxamoch nache 🖕🖕🖕
@yonassam2359
@yonassam2359 4 года назад
mom mom There’s no need to be jealous of someone talent. Bro go to the hell !!!
@rozarozi606
@rozarozi606 4 года назад
Anchi ye komata zer begid like yelem 👎👎👎👎👎
@wudearaya8756
@wudearaya8756 4 года назад
@@rozarozi606 ከስድብ ትርፍሽ ምንድነው?በለቀ ጊዜ አንደበትሽን መልካም ነገር ተናገሪበት የነጋችንን ማናችንም አናቅም።
@abrhamkassahun1880
@abrhamkassahun1880 4 года назад
Roza Rozi anchi ye ensesa zer hula (ye leba lij hula)
@tigabupetros9230
@tigabupetros9230 6 дней назад
ግብፅ በመጣ ቁጥር ይሄ ሙዚቃ ከግብፅ ጎን ነን ለምትሉ ባንዳዎች በሙሉ👂👂👈ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑር🇪🇹🇪🇹🥺✊✊
@zahrajemal8182
@zahrajemal8182 4 года назад
እናንተ unlike የምትጫኑ ሰዎች ጤናችሁ ያጠራጥረኛል ! 💚 💛 ❤ ቴዶ ይመችህ
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 4 года назад
ye jewar bucheloch nachew zahra teyachew
@mieriytube6931
@mieriytube6931 4 года назад
እወነት ነው ያሥብላል
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 4 года назад
You know who they are ...... those Oromo clowns hate this national treasure
@amiyjohar7875
@amiyjohar7875 4 года назад
መብታቸው ነው
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 года назад
ጋሎች እና ፂሎች ናቸው
@yohanesteklu4789
@yohanesteklu4789 4 года назад
አስተምረዋለው ታሪኬን ከጥንቱ እስኪፈራኝ ድረስ የሞተው አባቱ
@Sky_Domkoch
@Sky_Domkoch 3 года назад
Big love from South Sudan 🇸🇸💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@samsamesone9552
@samsamesone9552 4 года назад
የአገር ወኔን ጨመርለኝ የሙዝቃው ግጥሙ እንዴት ደስ ይላል ሰውነቴን ውርር አደርገኝ ሳንጃው ፀብ አይመርጥም ግብፁ ዋሃ ጉድሽ እንዳይፈላ በጣም ልዬ ሙዝቃ ነው ቴዲያችን
@toplove9139
@toplove9139 4 года назад
I am from Nigeria I Love ethiopa song🔥🇪🇹🇳🇬❤
@MimiMimi-nu5vc
@MimiMimi-nu5vc 4 года назад
Thanks enjoy
@bubububu9282
@bubububu9282 4 года назад
Thank you our African brothers and sisters 💚💛❤one LOVE
@queensomali2612
@queensomali2612 4 года назад
Ethiopia has the right to make use of its resources one love from a Somali ❤️🇪🇹🇸🇴
@fethim4143
@fethim4143 4 года назад
Exactly. Jazakumullah Kheyr! We Ethiopians love you and appreciate your support
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi 3 года назад
If African leders love their country like teddy afro loves his country we African people were at the next level .but africa dameges by here own leders and the people suffred every time. Love teddy afro from 🇪🇷
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 2 года назад
🇪🇹❤️🇪🇷
@samishow3710
@samishow3710 4 года назад
እኔ ኤርትራዊ ነኝ የ ፖሎቲካ ሃሳብ ልዩነት ቢኖረንም በ ኣባይ ጉዳይ ላይ ግን ከ ኢትዮጵያን ጎን ነኝ ምክንያቱም የ ኣባይ ጥቅም እኛንም ያካትትል ከዝህ ባሃላ ለ ኤረትሪክ ለማግኘት ነዳጅ ከ ሳዑዲ ማምጣት ኣይጠበቅንም።እኛን ኤርትራዊን ብቻ ሳንሆን መላው ኢስት ኣፍሪቃ ግድቡ ያስፈልገዋል።በዛ ላይ ደም በ ጥቁሮች ኣፋሪካ ለመጀሜራ ግዜ እንደዝህ ኣይነት ነገር ተሰርቶ ማየት ለኛ ለጥቁሮች ያስደስተናል እኛ ኣፍሪቃውያን ከተስማማን ያለ ምንም እርዳታ ቡዙ መስራት እንደ ምንችል ያየንበት ተስፋ ነው ኩራትም ነው።love you Teddy afro
@abdhussen2404
@abdhussen2404 4 года назад
እኛም እንወዳቿለን
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 года назад
thank you🙏 if only we had realized this 70 years ago, we would have by now become the most prosperous region in the world..we have so much potential , and most importantly we have deep rooted love overshadowed by politics..we can still make it never too late👍 ይቀነይለይ❤
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 4 года назад
ኤርትራውያን በጣም እናመሰግናቹሃለን በዚ ሰዓት አብራችሁን ከጎናችን ስለተገኛቹ
@kalkidansindewsindew6329
@kalkidansindewsindew6329 4 года назад
I love you. ሙጭጭ from ዱከም ይቅርታ from Ethiopia
@user-zh2yc9hk9b
@user-zh2yc9hk9b 4 года назад
አዎ ግድቡ የሁላችንም ነው እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤍
@kimjhon5017
@kimjhon5017 4 года назад
i am from USA I💓 TEDDY AFRO: Ethiopia is The mother of Africa & Ethiopia is our promise Land (for Black Nation)
@Youandbible
@Youandbible 4 года назад
Shut up etiopia not mother africa ok
@eboye4338
@eboye4338 4 года назад
Mother of the 🌎
@rehanaali9458
@rehanaali9458 4 года назад
@@Youandbible 🖓👎
@siemuhab5987
@siemuhab5987 4 года назад
😂😂😂 and who is the father??
@Trunk874
@Trunk874 4 года назад
Sharon Cato smart and beautiful hey ma 👋
@mohcadde
@mohcadde 4 года назад
I m from somalia i love teddy songs and all ethopin song beautiful
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 года назад
When the somali language is accepted as federal language I can imagine how the business men from Somalia could make a miracle in the two countries.
@abdirahmanabdijr2746
@abdirahmanabdijr2746 3 года назад
Légende Teddy afro every single time Jigjiga Éthio 🇪🇹💚💛❤️
@yng7173
@yng7173 3 года назад
🇪🇹💪🏾💪🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾 Ethiopian somali 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾💯💯💪🏾💪🏾🇪🇹❤️
@elhadjji_zaak
@elhadjji_zaak 3 года назад
Intana ma joogta😂❤️
@adnaanmahad2473
@adnaanmahad2473 2 года назад
Wr yaa anagu hadan ree jigjiga nahay ethiopia kuma fano oky somali ayan nahay 😅🤣😂
@abdirahmanabdijr2746
@abdirahmanabdijr2746 2 года назад
@@adnaanmahad2473 adi waxba kuma waydiin
@adnaanmahad2473
@adnaanmahad2473 2 года назад
@@abdirahmanabdijr2746 hee madan ree jigjiga oo dhan adaan la hadlin shuba ku dhazhe 😅🤣
@abubalarrtarawalie2078
@abubalarrtarawalie2078 4 года назад
I'm from sierra leone I love Teddy Afro. Amazing music and Talented. Just Africa Reggae Music King 👑💪
@toentertainment9635
@toentertainment9635 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-diVxGuCA9aM.html
@Jonathan1717171
@Jonathan1717171 4 года назад
Africa Unite !!! we are 1 Brother ! Same Blood !!!
@aminaali560
@aminaali560 4 года назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ttaa6100
@ttaa6100 4 года назад
Thanks our brother from Sirra leone thanks for loving Teddy Afri😘😍
@mengatw7064
@mengatw7064 4 года назад
Black Lion Medilp
@yelenlomifkri5540
@yelenlomifkri5540 4 года назад
I m from Eritrea🇪🇷 tedd afro i love you ኣባይ የኢትጵያ ስይሆን የኣፍሪቃ ነዉ።
@moshowegu7299
@moshowegu7299 4 года назад
የስ
@Shorts-um9yh
@Shorts-um9yh 4 года назад
Teddy Is a legend. People from Somaliland are with you 🟢⚪️🔴 🤝 🇪🇹... Abay belongs to Ethiopia and we’ll support you
@mursalwarsame5839
@mursalwarsame5839 4 года назад
You have allowed egyptian base so you are traitors
@nightwalker3355
@nightwalker3355 2 года назад
Love Ethiopia🇪🇹 with all it's great ancient history love Ethiopian people and their politeness. Your brother from Sudan ,🇸🇩
@MesfinMekonnen0413
@MesfinMekonnen0413 2 года назад
We love you Sudan people the politicians are trying to make us enemies but we will always be brothers with the Sudan people from Ethiopia 🇪🇹🇸🇩
@nightwalker3355
@nightwalker3355 2 года назад
@@MesfinMekonnen0413 sudanese and Ethiopian are brothers and sisters the ties between the 2 nations governments can't change
@MesfinMekonnen0413
@MesfinMekonnen0413 2 года назад
@@nightwalker3355 🇪🇹❤️🇸🇩
@turmitube4275
@turmitube4275 4 года назад
ስንቶቻቹ ናቹ እንደኔ ይሄን ዘፈን በጉጉት እና በፍቅር ስትጠብቁ የነበራቹት#it's_my_dam ቴድዬ አንተ እኮ ትለያለህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው😍
@abdiyare8516
@abdiyare8516 4 года назад
Iam from somalia 🇸🇴 we are with Ethiopia 🇪🇹 they are our brothers ❤️🥰🇪🇹🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🥰🥰
@medihabesha1541
@medihabesha1541 4 года назад
thank you 🥰
@zerhunjambo6596
@zerhunjambo6596 4 года назад
We are all brothers 🇪🇹🇸🇴🇪🇷❤💯
@user-fu9sq9ps2u
@user-fu9sq9ps2u 4 года назад
somali 🇸🇴 our brothers from day one we love you 🇸🇴❤️ 🇪🇷❤️🇪🇹
@21hakim843
@21hakim843 4 года назад
us wariya adiga gowbe 🐀🐑
@21hakim843
@21hakim843 4 года назад
adiga somali cush nikan habesha wye
@travelwithmike8930
@travelwithmike8930 4 года назад
🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 ደሞ በአባይ ደርደር የለም . Support Ethiopian brother and sister
@user-xc3sh3tc5p
@user-xc3sh3tc5p 4 года назад
We amhara/habesha Love you ertirea
@nicetomeetyou556
@nicetomeetyou556 4 года назад
Thank you
@moshowegu7299
@moshowegu7299 4 года назад
ዋው
@firokebede6239
@firokebede6239 4 года назад
betikkl 🇪🇹🇪🇹😀😀😎
@romanmohammed9866
@romanmohammed9866 4 года назад
ይህ ግድብ የእናንተም ነው። pawore for all
@osmanabichannel500
@osmanabichannel500 3 года назад
Abay 🇪🇹 🏞 Love from Somalia 👏🏾👏🏾
@mastena4657
@mastena4657 4 года назад
እኔ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ልጅ ነኝ ቴዲዬ በክፉው አይኑ የሚያይህ አይኑ ይጥፋ የኔ ጌታ
@sunaytamensunayt7315
@sunaytamensunayt7315 4 года назад
Fatari yitbikik teddy 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@semeretube2162
@semeretube2162 4 года назад
የቴዲ ኣፍሮ ሙዚቃ ዩቱብን ኣልፎ ቲክቶክ ላይ ሪከርድ እየሰባበረ ነው ቪዲዮዉን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-McDsJJ6LA8k.html
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 4 года назад
አሜን ምርጦ ኦሮሞ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💪💪💪
@hermela6299
@hermela6299 4 года назад
🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretegiyccw2792
@meseretegiyccw2792 4 года назад
👏👏👏😘❤
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 4 года назад
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በአባይ አባይ አባይ....💚💛❤. Love and Respect Tedye.
@bamia8828
@bamia8828 4 года назад
"እኛ ከቴዲ የምናተርፈው የሙዚቃ ጥበቡን ብቻ ሳይሆን ለአድዋ ሲዘፍን ጣሊያንን፣ ለአባይም ሲዘፍን ግብጽን እየወከለ የሚያለቃቅስ ውስጣችን ያለ ከሀዲ የባንዳ ልጅ እያስለፈለፈ ማጋለጡንም ጭምር ነው።"
@kassagetu408
@kassagetu408 4 года назад
Kkkkk አፌ ቁርጥ ይበልልህ ቀደምከኝ
@tmzoo6699
@tmzoo6699 4 года назад
Demooo teddy waw min yibalal
@yonasarega1244
@yonasarega1244 3 года назад
ሳንጃው ሰው አይመርጥም ሳንጃው ሰው አይመርጥም ላከው በዉሃው ላይ የዘፈኑን ግጥም አንብቦት ካወቀ እስኪ ከተማረ የኋላ ታሪኩን ከተመራመረ ይሻለዋል ኋላ አንዴ ካመረረ ቓያ እሳት ነው ሳንጃው ከተወረወረ። ቼ በለው ኧረ ቼ በለው... 💪💪💪
@mezmuredawet2320
@mezmuredawet2320 4 года назад
እኔ ትግሬ ነኝ አባይ እና ቴዲ የኔም የናተ ነዉ የኢትዮጲያም የሁላችንም ነዉ ልዩነታችንን አጥበን አድነታችንን እናጠነክራለን ድል ለኢትዮጲያኖች
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 4 года назад
Yenenat andenen fetari telatochen yatefalen we r one people love
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 4 года назад
mezmure dawet respect
@ethiopiafirst9099
@ethiopiafirst9099 4 года назад
Tigre Ethiopa Aydel Ende.??
@adissabeba3611
@adissabeba3611 4 года назад
የእኔም ቤተሰቦች ትግራይ ናቸው ግን የምናምነው በአንድ ኢትዮጵያ ነው ..🇪🇹ሀገራችን ሰላም ትሁን ❤💛
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 4 года назад
እና በአንድነት የምታምኒ ከሆነ ትግሬ ነኝ ማለት ለምን አስፈለገ
@getahunhizkias3631
@getahunhizkias3631 4 года назад
ብዙ ሰዎች ቴወድሮስ ካሳውን ዘፋኝ ይመስለዋቸዋል ቴዲ ማለት ሀገር ማለት ነው ::
@gkcdhdrii8622
@gkcdhdrii8622 4 года назад
አገላለፅክ በጣም ተመቸኝ
@julianaabraha3037
@julianaabraha3037 4 года назад
I am from Eritrea love ur music congra
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi 3 года назад
The man who stand for his people and his country. Long life teddy. I am so glad for hering in my life time. Love u teddy from Eritrean diaspora.
@hanaabate2761
@hanaabate2761 4 года назад
ቴዲያችን ኪዳነምህረት ከክፍ ሁሉ ትሸፍንህ ። አንድ ለናቱ አንድ ላገሩ ልጆችህ ታድለው ቁምነገረኝነትህን ግጥሞችህ ይናገራሉ እረጅም እድሜ ይስጥ
@rahematsendawu7906
@rahematsendawu7906 4 года назад
ፍቅር የሆንክ ሰው ዘላለም ኑርላት ለኢትዮ
@jamalatman3670
@jamalatman3670 4 года назад
Am from morocco i love teddy afro on love africa
@lightknowledge5297
@lightknowledge5297 4 года назад
انت منافق .
@keneandigitaltechnology9337
@keneandigitaltechnology9337 4 года назад
@@lightknowledge5297 y u mad tho?
@rawanhasaan7797
@rawanhasaan7797 4 года назад
🖕🖕
@lovepeace3776
@lovepeace3776 4 года назад
Thank you and lots of love on behalf of all Ethiopians!
@mmmfsjdg3477
@mmmfsjdg3477 4 года назад
@@keneandigitaltechnology9337 ነ
@ibrahimamine462
@ibrahimamine462 4 года назад
🇹🇩🇪🇹 we stand with Ethiopia
@tesfabrieh4237
@tesfabrieh4237 4 года назад
We love you dear!
@zinasheamare545
@zinasheamare545 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇧🇪🇧🇪🇧🇪
@mn-zh7we
@mn-zh7we 2 года назад
❤❤❤❤❤
@TrunehYirga
@TrunehYirga 4 года назад
Ethiopia!
@meloismail737
@meloismail737 4 года назад
ግዳጅ ላይ ሆኜ እንኮአን እዴት ወኔን እዳመጣከዉ ደሞ በአባይ ማንንም አልፈራ የያስኩት ጠመንጃ ቼ በለዉ አረ ቼ በለዉ የወኔ ንጉስ ነክ ምርጡ ቴዲያችን
@semeretube2162
@semeretube2162 4 года назад
የቴዲ ኣፍሮ ሙዚቃ ዩቱብን ኣልፎ ቲክቶክ ላይ ሪከርድ እየሰባበረ ነው ቪዲዮዉ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-McDsJJ6LA8k.html
@fggt4756
@fggt4756 4 года назад
😍❤😘😘
@yafetjazza5670
@yafetjazza5670 4 года назад
እናመስግናለን ስለአገልግሎትህ
@youngmuste
@youngmuste 4 года назад
I'm From Somali🇸🇴 I Love Ethiopian Song Gunju 🇪🇹
@sasab8151
@sasab8151 4 года назад
I love you so much ♡
@haniismail9266
@haniismail9266 4 года назад
First l can't say teddy afro he is only one place super man l say teddy afro he is icon east Africa Second one lm from somalia 🇸🇴l support brothers and sisters in Ethiopia to my neighbor they are owner abay wtr. Wish you all the best
@bubububu9282
@bubububu9282 4 года назад
Thank you for your wish dear 💚💛❤
@ethiopia7104
@ethiopia7104 4 года назад
We love you neighbour's
@toentertainment9635
@toentertainment9635 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-diVxGuCA9aM.html
@haniismail9266
@haniismail9266 4 года назад
@@toentertainment9635 www
@maryam4875
@maryam4875 4 года назад
Thank you
@jongkormayol
@jongkormayol 3 года назад
We love Ethiopia as sister country 🇸🇸 ❤️ 🇪🇹.
@mahamedgadhle266
@mahamedgadhle266 4 года назад
The Nile River belongs to Ethiopia. I, Somalia, stand by my Ethiopian brothers 🇪🇹The Nile River belongs to Ethiopia. I, Somalia, stand by the Ethiopian brothers 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fabdul91
@fabdul91 4 года назад
This song is promoting terrorism & hate against Oromo people in Ethiopia! Do not support! Please report this song!
@Bikebi551
@Bikebi551 4 года назад
Deena Abdullahi keep your conspiracys to yourself
@tsehafitaezaz7665
@tsehafitaezaz7665 4 года назад
@@fabdul91 lmao what a loud of bs. Oromo extremists are against the song cuz of hate against teddy as a artist. GERD will benefit alot of poor oromos as well as the rest of the country, this just proves that people like you don't actually care about oromos
@ambessashield9360
@ambessashield9360 4 года назад
Deena Abdullahi 😂😂 u guys are getting crazier for each day
@nathnael8383
@nathnael8383 4 года назад
@deenaAbullahi keep expressing your “Denezna” internationally! 😂 teddy haven’t say a word about Oromo lol your stupidity level is to high, call ambulance right now otherwise it might get infectious! Read more, your far way behind! Yarada lij zer yelewm! Segete!
@245danney
@245danney 4 года назад
I am from Liberia, I don’t know why he get this all dislike. This music is for all of our African to be proud. Shame on u who u dislike this. Proud to be African and proud to hear this music😍😍😍
@obiyya3372
@obiyya3372 4 года назад
@La La ተናግረህ ልብህ ውልቅ ብሎአል የህዝብን ስም አንድ ላይ አትውቀጥ ሙቀጫ ራስ ለምሳሌ እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ለቴዶ እንገቴን እሰጣለሁ አማራ ውስጥ ንፍጣም ፅንፈኛ ያለውን ያህል ኦሮሞ ውስጥም ዘረኛ ፅንፈኞች አሉ By the way ቴዲ ጉራጌ ነው እርምህን አውጣ 😁 Disliked ያረጉት በብዛት ግብፆች ናቸው ብለህ ንግረው ለሰውዬው ቶሎ በል ካልሆነ የአማራን ጉድ ነግረዋለሁ ዋ 😎😎😎😎
@meshu_amare
@meshu_amare 4 года назад
those who dislike unity hate him
@aviciikifle5122
@aviciikifle5122 4 года назад
egyptians and some bandas
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 4 года назад
there’s a people who doesn’t like his language which is Amharic may god bless them
@user-xl7ke9ir5p
@user-xl7ke9ir5p 4 года назад
Thank you
@brownjay3577
@brownjay3577 4 года назад
Kenya 🇰🇪 stand with Ethiopia 🇪🇹 Abay is Source Africans. (Black Excellence)
@Now2296
@Now2296 4 года назад
Thank you our brothers 🙏🙏🙏
@genigeni3834
@genigeni3834 4 года назад
We love Kenya our brothers
@hiwotwondwossen7020
@hiwotwondwossen7020 4 года назад
ቴዲዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ንፁህ ኢትዮጵያዊ እና አፍሪካዊ!!!!!!!!!
@bekipaf6219
@bekipaf6219 4 года назад
Kenya is awer lovely harbor
@bekipaf6219
@bekipaf6219 4 года назад
Kenya is awer lovely nearbor
@abdiethiopianliveismateral3823
@abdiethiopianliveismateral3823 4 года назад
l'mfrome south l'like the song nice Dam is Ethiopian people is true
@Zenaneh
@Zenaneh 4 года назад
አባይ "አስተምረዋለው ታሪኬን ከጥንቱ እስኪፈራኝ ድረስ የሞተው አባቱ"
@muslimadhoreeh9222
@muslimadhoreeh9222 4 года назад
King 🤴 is comeback ❤️❤️❤️ teddy afro and I love u from Djibouti 🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯 And we love Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹be unity 🙏🙏
@Mamme955
@Mamme955 4 года назад
Me too from Djib❤
@eastsoldierson
@eastsoldierson 4 года назад
Yeesss he is back
@user-xl7ke9ir5p
@user-xl7ke9ir5p 4 года назад
We love you from Ethiopia
@mohamedasadshafice4245
@mohamedasadshafice4245 4 года назад
I’m from Somalia 🇸🇴 I support our neighbor Ethiopia 🇪🇹
@tsehafitaezaz7665
@tsehafitaezaz7665 4 года назад
We will make the horn great again brother, somalia will benefit from the dam as well 💚💛❤🇸🇴
@bubububu9282
@bubububu9282 4 года назад
Thank you so much for your support bro💚💛❤
@ayniyetamirat2613
@ayniyetamirat2613 4 года назад
Thank you
@mirajeabdi6806
@mirajeabdi6806 4 года назад
Tnx bro we love somalian people and the countrie tnx respect bro🙏🙏
@toentertainment9635
@toentertainment9635 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-diVxGuCA9aM.html
@fiberrah3049
@fiberrah3049 3 года назад
We Eritreans support Ethiopia. Go Ethiopia rise up.
@user-zh2yc9hk9b
@user-zh2yc9hk9b 3 года назад
We will rise together my blood 🇪🇹❤🇪🇷
@redseayouth2897
@redseayouth2897 3 года назад
@@user-zh2yc9hk9b Thanks bro! May God help us!
@worldwide4987
@worldwide4987 3 года назад
10qu brother Ethiopia stands for Eritrea forever after u support us by sheltering our attacked SOLDGERS we will never forget that 🇪🇹💚🇪🇷 if anyone think about attacking Eritrea think 2 wise we will be their too
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 2 года назад
We Ethiopians appreciate the love and support you give us. Hopefully all of East Africa and Africa as a whole will rise up to their true potential
@user-ts6rs6ts4u
@user-ts6rs6ts4u 4 года назад
Love Ethiopia from Israel 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹
@tesfaneshyosaf3962
@tesfaneshyosaf3962 4 года назад
😍🇪🇹❤️🇮🇱
@eblejohn5684
@eblejohn5684 4 года назад
שלום, אני הבל i wanna talk to you... If you will...i am Bete Israel
@eskedartilahun1215
@eskedartilahun1215 4 года назад
חחח 🇮🇱🇪🇹
@g500b4
@g500b4 4 года назад
@@eblejohn5684 nice to know you where are you from ethiopia
@worldwide4987
@worldwide4987 4 года назад
Ethiopia and Israel is blood brothers 🇪🇹🇮🇱 shalom