ዳናይት በ#Time ሰዓሊ ሳምሶን ያዘጋጀው የጠልሰም ኤግቢሽን ቆይታ አድርጋ ነበር፤ ጥንታዊውን የኢትዮጵያ የስነ ፈለክ እውቀትን ማለትም አስትሮኖሚና ፤ ኮዝሚክ ሳይንስ ይዘት ስለሚከተለው የጠልሰም ጥበብ ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ግዛው ጋር ቆይታ አድርጋ ነበር፡፡ ተከታተሉ፡፡
#Time ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በቃና
In this episode of #time, Danayit visited Telsem Art exhibition by Artist Samson.
TELSEM is a Talismanic traditional Ethiopian healing art in the form of written and illustrated scrolls. Professor Birhanu Gizaw offers diverse perspectives on Telesem.
#Time every Saturday @6:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Time #Danayit #Entertainment #Lifestyle #Art #Telsem #Amharic #Ethiopia #art_nouveau
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
12 сен 2024