Тёмный

Tewodros Samuel - Firejign | ፍረጅኝ - New Ethiopian Music (Official Video) 

Hope Music Ethiopia
Подписаться 3 млн
Просмотров 708 тыс.
50% 1

Ethiopian Music : Tewodros Samuel | ቴዎድሮስ ሳሙኤል - Firejign | ፍረጅኝ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Hope Entertainment

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 419   
@netsanetyechalale6570
@netsanetyechalale6570 4 года назад
የአፍሪካ ኩራት የሆነውን አማራን የሚሳደብና የሚያፈናቅል የተረገመ ይሁን ሰላም ለአማራ ህዝብ
@yotor5516
@yotor5516 4 года назад
መግለጫ ቃል አጣው.....ብቻ በአጭሩ እንኳንም ከዚህ ህዝብ ወገን ተፈጠርኩኝ❤️ ጨዋታ ፍቅር አለባበስን ወግን ጀግንነትን ሀይማኖቱን የሚያውቅ ህዝብ ኩሩው አማራ .....👉🏾💪🏿
@user-nx6mz1jl5h
@user-nx6mz1jl5h 4 года назад
יע עט חעאא
@enkebaberleselam1603
@enkebaberleselam1603 4 года назад
ለማኛች
@wollo4264
@wollo4264 4 года назад
በትክክል ወንድም
@user-iv3fn8tp1w
@user-iv3fn8tp1w 3 года назад
@@enkebaberleselam1603 ክክክክክ ጋላ
@alamadan717
@alamadan717 7 месяцев назад
የኬኒያ ከብት ባሪያ🐃🐃👈🤣🤣🤣🤣😛​@@enkebaberleselam1603
@chora2016
@chora2016 4 года назад
ድምጽ✅ ዜማ✅ ወኔ✅ አለባበስ✅ በአጠቃላይ ምርጥ ስራ ነው💤
@yeshiaddis2206
@yeshiaddis2206 3 года назад
የአማራ ጀግና እኮ ነህ በርታልን የታላችሁ የአማራ ልጆች 😍😍😍😍
@ghoolatgholat5240
@ghoolatgholat5240 4 года назад
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ እኛ አማራወች እኮ ፍቅር ነን
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 года назад
በጣም
@shskosxjksos4361
@shskosxjksos4361 4 года назад
በዘፈንም ዘረኝነት ይደብራል እሺ ዘረኝነትን ተዉት በፈጣሪ
@tchiyeenatwakbthif9937
@tchiyeenatwakbthif9937 4 года назад
ትግሬስ
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 года назад
ወሬኞች የራሱን ብሄር አቃጥሎ የጨፈረው አማራ ፋቅር ስለሆነ ነዋ በየሄዳቹህበት አማራ እያላቹህ መቀደድ ነው የምታውቁት
@user-cu3zh5ye5i
@user-cu3zh5ye5i 4 года назад
😍😍😍😍😍
@CINQ_5
@CINQ_5 4 года назад
أحب إثيوبيا تحيات حب من المغرب ⁦🇲🇦⁩ ⴰⵢⵓⵣ ⵏⵓⵏ ⵀⴰⵏ ⵃⵓⴱⵉⵖ ⵉⵜⵢⵓⴱⵢⴰ 🇲🇦
@daniyatmekebebe3872
@daniyatmekebebe3872 4 года назад
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ኢትዮጲያዊ መሆን ከምንም በላይ መታደል ነው እግዚያብሔር ሀገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን.
@jmylove5318
@jmylove5318 3 года назад
አለመታደልነው
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z 2 месяца назад
አይ እኛ አማራወች አቤት ስናምር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@banchukonjo3208
@banchukonjo3208 4 года назад
አማራነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያ ማንነቴ አማራዎች ዉድድድድድድ♥♥♥♥
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 2 года назад
🌏❤️❤️❤️❤️🤍🤍🤍🤍🤍
@michalmoba2042
@michalmoba2042 3 года назад
We'll come tedyi💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Richblove
@Richblove 4 года назад
Wowwwwww gobz khager belay mine al
@user-zc6vz3wg1x
@user-zc6vz3wg1x 4 года назад
ቴዎድሮስ በረታ ብዙ እንጠብቃለን።!! ግሩም ሙዚቃ ነው ባህሉን የጠበቀ...
@user-it1ng1zz4o
@user-it1ng1zz4o 4 года назад
ልዩ የሆነ ክሊፕ ! ሙዚቃው ከባህላዊ ስነስረአቱ ጋ ያምራል !! በሚስትና ባገር ቀልድ የለም።
@mbichaa7305
@mbichaa7305 4 года назад
Wow betam arif new 😘🇪🇹
@user-vf5oq2qw3r
@user-vf5oq2qw3r 4 года назад
ማነው እንደኔ ጎጃሜ ኩራት የሚስማው በ አማራነቱ
@kokitmolla5781
@kokitmolla5781 4 года назад
ድምፅ ብሎ ዝም ነው አማራ በመሆኔ በጣም ኩራት ይሰማኛል ያውም የጎንደር የአፄ ፋሲል ልጅ
@fantayeassefa8128
@fantayeassefa8128 4 года назад
ዋው አለባበሳቹ ሁሉም ነገራቹ ደስ የሚል ኢትዮጵያዊነትን💚💛💗 የሚያንፀባርቅ ሙዚቃ በርታ ወንድማችን 💟
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 4 года назад
ደስ የሚል የጎጃም ባህላዊ ሙዚቃ ነው። Love my people.
@Ali-nc8re
@Ali-nc8re 4 года назад
Betam desssssssss yilal yene Lyuuuuuuu
@lucychala4174
@lucychala4174 4 года назад
Wowww betam des yelal 😍😍😍😍😍😍😍
@LijMiki27
@LijMiki27 4 года назад
dinkinesh my sis subscribe betaregigen ker yeleshal??
@edenadis6051
@edenadis6051 4 года назад
Arif sira new berta
@user-fd6tk8bo2i
@user-fd6tk8bo2i 4 года назад
አማራ መሆን መታደል እኮ ነው ሁሉ ነገሩ ማማሩ።😍😍😍👌👍
@tinatamrat53
@tinatamrat53 4 года назад
Wowww tad arfe sera new berta
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 4 года назад
So beautiful great 😍😍😍😍👍👍👍
@danaytabraham6882
@danaytabraham6882 4 года назад
ዋዉዉ ጥሎብኝ ባህላዊ ሙዚቃ እወዳለሁ እንኳን ለተክለሃይማኖት ክብረ ባአል በሰላም አደረሳችሁ እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ በሞቴ
@LijMiki27
@LijMiki27 4 года назад
Subscribe enederareg
@adamcell1527
@adamcell1527 4 года назад
አሜን
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እሽ ማማ አንችም ብቅ በይ ወደኒ ቤት
@danaytabraham6882
@danaytabraham6882 4 года назад
@@TechTalkWithAwel OK metahu konjo
@gamilasadig8448
@gamilasadig8448 4 года назад
ክክክክክል
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 года назад
ገዳይ ነው ይመቻችሁ የኔ ምርጦ ባህል አዊይ ነገር ውስጤ 💚💛❤😍😍😍😍😍😍ኢትዮጵያዬ ኑሪ ለዘላለም
@SamsungA-mx1un
@SamsungA-mx1un 4 года назад
ሀሀ ሀሀ
@SamsungA-mx1un
@SamsungA-mx1un 4 года назад
ሀሀ
@SamsungA-mx1un
@SamsungA-mx1un 4 года назад
ለዘላለም
@bdhfj7932
@bdhfj7932 4 года назад
ባማራነቱ እሚካራ ማነው ፍፍፍፍፍፍ አማራነቴ ኩራቴ ኢትዪ ለዘላለም ትኑር
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 Год назад
አንመጣም ሲሉት የመጣ እንደሆን❤💚💛👏👏👏👏 የአማራው ጀግና✊✊✊✊
@daniyatmekebebe3872
@daniyatmekebebe3872 4 года назад
. አኔ አማራ ነኝ እኔ ትግሬ ነኝ እኔ ኦሮሞ ነኝ እያላችሁ አትበተኑ ዘፈኑ የሁሉም ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ይስጠን
@user-wi2oh5oi8n
@user-wi2oh5oi8n 4 года назад
hakim ende azezelachew yhe negn malet siwedu
@NT-ww6hq
@NT-ww6hq 4 года назад
ሚገርም ነው ሰው በብሄር ተተብትቧል እንዴት አይነት ጊዜ ነው
@davetam7360
@davetam7360 4 года назад
Why most people get angery , when Amhara's say something about thier music , language and tradition , please stop tell people what to say , let them feel free to say what ever they want to say
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 года назад
ወይድምፅዋው❤❤❤👍👍👍💃💃💃
@sablemi5987
@sablemi5987 4 года назад
@@davetam7360 dzzzzxxxxxxgfdghffghgf
@nafikotsweet4393
@nafikotsweet4393 4 года назад
ዋው በጣም ያምራል አማራ ለዘላለም ይኑር ።እንኳን አደርሳችሁ የክርስትና እምንተ ተከታዮች ለገና ብአል የ2012 ኢትዮጵያን ይባርክልን
@user-xd1gg9km5i
@user-xd1gg9km5i 4 года назад
Just woooooooww fetari yebarkehi
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 4 года назад
የጎጃም እስክታ ውስጤ ነው ♥👍
@LijMiki27
@LijMiki27 4 года назад
Selam TG my sis subscribe betaregigen ker yeleshal??
@jeeranmooran1828
@jeeranmooran1828 4 года назад
Me to ene woloye
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 4 года назад
@@LijMiki27 እሽ ችግር የለውም ሰብ አደርግሃለሁ ግን ብድር ነው ክክክክክክክ
@user-yy8fx6pl3m
@user-yy8fx6pl3m 4 года назад
የኔ ውድ ሰላምህ ይብዛልኝ አቦ ድምፅ ከአለባበስ ጋር ዋውውውው ነው ያገሬ ማሮች ስኳራባችሁ ❤
@user-du4no1oh9y
@user-du4no1oh9y 4 года назад
ኧረ መታደል ነው ከዚህ ኩሩ የአማራ ህዝብ መወለድ አሪፍ ነው በርታ።
@ambessashield9360
@ambessashield9360 4 года назад
In most African countries, westernized pop music dominate the music scene, but not in Ethiopia. Why? Because our traditional/cultural music, in all parts of the country, is AMAZING!!! 😁😁🙌🏾🙌🏾🙌🏾💪🏾💪🏾💪🏾💚💚💚💛💛❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xd1gg9km5i
@user-xd1gg9km5i 4 года назад
Amara mehon kurat naw . Metadel naw . Mewabe naw .wwwwwoooowww . Mert'e sera naw. Tank you amhara.
@azomuha6163
@azomuha6163 4 года назад
احبكم والله من السودان 💖💖💖
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 4 года назад
ፍረጅኝ ስሞትልሽ ውደጅኝ ደህና አድርገሽ ...በቃ ገጠምኩ
@lucychala4174
@lucychala4174 4 года назад
Getemek yamral
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 4 года назад
አዎ ገጠምከው ግን ቤት አይመታም😀😀😀😂😂😍😘😘😘
@nelove7971
@nelove7971 4 года назад
አረ እወድሀለሁ አትጠራጠር
@user-xi6uc3ju1r
@user-xi6uc3ju1r 4 года назад
ዋው ምርጥ ነው😍👌 ከድምፅ ከአለባበስ💓💓በርታ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
እኔው እራሴ ነኝ ምርጤ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሠብ ባለሽበት ይመችሽ
@mensurumer6077
@mensurumer6077 4 года назад
I love Ethiopia no matter what!!!!!!
@tamirzeleke4117
@tamirzeleke4117 4 года назад
Konjo sra new berta mrte
@user-eg3gx9gg3u
@user-eg3gx9gg3u 2 года назад
ሁሉ ያሟላ ሙዝቃ👌👌👌👌👌👌💚💛❤️
@Ali-nc8re
@Ali-nc8re 4 года назад
Konjo yehok Liji
@salambin7599
@salambin7599 4 года назад
ዋው
@user-rm6uk3jd1p
@user-rm6uk3jd1p 4 года назад
betam konjo Sera now Berta wendem⁦♥️⁩⁦♥️⁩⁦♥️⁩⁦♥️⁩⁦♥️⁩💯💯💯
@mimibassie3262
@mimibassie3262 4 года назад
ያምራል በርታ እደግመዋለሁ በጣም ያምራል
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
Mimi Bassie ምርጤ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሠብ ባለሽበት ይመችሽ
@Love_Ethiopia1
@Love_Ethiopia1 4 года назад
👌🙏
@chora2016
@chora2016 4 года назад
ባህላሉን የጠበቀ ምርጥ ስራ! 👏🏿👏🏿👏🏿
@tsigeredaye7658
@tsigeredaye7658 4 года назад
🌴🍃🌺🌺🍃🌴 💛🌻🌻🌻🌻💚 🌻🌻 😍 🌻🌻 🌻Love YOU🌻 🌻🌻 🌹 🌻🌻 💚🌻🌻🌻🌻💛 🌴🍃🌺🌺🍃🌴
@user-if6nc2xs4l
@user-if6nc2xs4l 4 года назад
ወድ ጓደኞቸ በጣም አመሰግናለው እመቤቴ ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅልኝ አምላክ ሀገራችን ይባርክ
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 4 года назад
ያምራል
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 2 года назад
☝️ምን አይነት መዝሙር ነው 🎷✍️🧏‍♀️🙋‍♀️🕎🔯📖🕎 ለመጠቅም ምርጫ እና የእስራኤል አምላክ
@muzamuza1095
@muzamuza1095 4 года назад
aref sera new👌😍😍
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 года назад
እሰይ 💚💛❤👍👍👏👏💥💥ዝና 😀😀
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
ደስታ ከረሜላ ምርጤ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሠብ ባለሽበት ይመችሽ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 года назад
@@user-zi1pu4wg7i አሜን! will do
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
ደስታ ከረሜላ እኔም አመሰግናለሁ👍
@dr.abrahamtube7562
@dr.abrahamtube7562 4 года назад
ስታምሩ መለል መለል ያሉት እንደ ምስርች ገና አሁን ዘለቁ የአማራ ልጆች እናንገው ዝፈኑት አቦ ኤዲያልኝ
@user-it1ng1zz4o
@user-it1ng1zz4o 4 года назад
ማነቴ አማራ ነው በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ አማራ ነኝ ስል የሚናደድ ቅር የሚለው ካለ ቅራሪ ይጠጣ
@alamguzaw885
@alamguzaw885 4 года назад
ከፈለገም አረቄ ይጠጣ
@user-dt8fi6el9w
@user-dt8fi6el9w 4 года назад
የፈለገም ክሎሪክስ በነፃ በኔ ወጭ አቀረባለሁ ሃሃ
@banchukonjo3208
@banchukonjo3208 4 года назад
እየመረረቸዉ ይዋጡት ቅር ያላቸዉ
@kaba_tka
@kaba_tka 4 года назад
Ene degmo Amhara kilil Alteweledkum gin Amhara fikir nw bay negn🤗
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 4 года назад
ዋው ዋው😍😍😘😘😘😘😘😘😘
@LijMiki27
@LijMiki27 4 года назад
Tsegennet my sis subscribe betaregigen ker yeleshal??
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 4 года назад
@@LijMiki27 እ ኧረ ቅር አይለኝም ግን ያው ስለምን እንደሆነ ሳላይ እሺ በቃ ደሞ ለነመዳም ዋይፋይ አትጨነቅ(ቂ)
@girmaasefa423
@girmaasefa423 4 года назад
tewodros abate konjo new bertalgna
@user-hy6lr1xb2l
@user-hy6lr1xb2l 4 года назад
ዋው ምርጥ ሙዚቃ
@user-hy2bo7mn6u
@user-hy2bo7mn6u 4 года назад
ዋዉ ደስሲል ምርጥ ሙዚቃ
@hayathyat1942
@hayathyat1942 4 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Lezelalem tinur
@abim2224
@abim2224 4 года назад
❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ወቸው ጉድ ደስስስስ ሲል።ፍቅር ነው እንጂ የሚበልጠው ከዝና ቀረጻው ደስ የሚል ነው መጨረሻው ደሞ ደስ ሲል ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ አላለም ሆ
@user-uv5iz7ku4k
@user-uv5iz7ku4k 4 года назад
ደስ ትችላላችሁ እግዚአብሔር ሃገራችን ይጠብቅ እማ እኔም። የነፈቅሽኚ ዉዴ ሃገር በሰላም ወደ ሃገረሽ ያባቃሽ በላኚ እናት ናፋቀኛለች።
@Ali-nc8re
@Ali-nc8re 4 года назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@superone2511
@superone2511 4 года назад
ቆንጆ ሙዚቃ ነው።
@user-yo2lt4qj3h
@user-yo2lt4qj3h 4 года назад
ዋው ቴዲ በርታ
@alenzi3028
@alenzi3028 4 года назад
ፍረጁኝ ጠክርልን የኔ ወንድም
@messimessi5539
@messimessi5539 4 года назад
Knjoooooooooo
@danatenegusa6602
@danatenegusa6602 4 года назад
ዋው ጎጃም ውስጤ ነው አቤት ስውዳችሁ
@liyuyetalemiyelij8670
@liyuyetalemiyelij8670 4 года назад
waw tediye betam yamiral selamik yibizalign wendime
@user-mz4zj8fc7m
@user-mz4zj8fc7m 4 года назад
ዋውውውውውው 🇲🇱
@yingesumekonen1320
@yingesumekonen1320 4 года назад
Wow akmih betam des yilal ketlbet
@mekdiyegonderlij8468
@mekdiyegonderlij8468 4 года назад
ዋው ደስ ሚል ሙዚቃ ነው
@garmakw8747
@garmakw8747 4 года назад
ኡፍፍፍ በጣም ጥሩ ሰራ ነዉ ኩራት ነዉ ለ ኢትዮጵያ ብሎም ለ አማራ መችም ሁሌም ኢትዮጵያ ስንል ነዉ ወደ ሆላ ያስቀሩን መቼም አማራን ያላቀፈ ኢትዮጵያ የትም አየደ ርስም ስለዝህ አማራ የ ኢትዮጵያ ኩራት ነው
@tofikhusen6765
@tofikhusen6765 4 года назад
በኢትዮጵያ ቀልድ የለም💚💛❤️
@LijMiki27
@LijMiki27 4 года назад
Tofik my bro subscribe betaregegin ker yelekal??
@tofikhusen6765
@tofikhusen6765 4 года назад
@@LijMiki27 አድርጌያለሁ
@ALEM2497
@ALEM2497 4 года назад
@@tofikhusen6765 afe kurte yebel abo
@selamhabtamu5638
@selamhabtamu5638 4 года назад
betam leyet yale migerm sra new bertaln fetari kezhm belay tlk bota yadrsh wendm
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 года назад
ያምራል።
@hasantandel829
@hasantandel829 4 года назад
Esey yeni adegna sewedeh eko samiy bele anete feredegn befekereh ategelatagn
@sosinaetifu
@sosinaetifu 4 года назад
💚💛❤️
@mahmudkazi9152
@mahmudkazi9152 2 года назад
ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 года назад
እውነትኛ የባህላው ሞዚቃ አሪፍነው❤️
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 4 года назад
ዋውው 🥰🥰🥰😍😍😘😘👌👌💖💖💚💛❤️
@LijMiki27
@LijMiki27 4 года назад
meserte my sis subscribe betaregigen ker yeleshal??
@tigista2329
@tigista2329 4 года назад
Betam arif sera nw berta wendmachin
@fatumaseid2563
@fatumaseid2563 3 года назад
በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ 100
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 4 года назад
Thank you Hope Music. You really hope. I admire and respect you.
@AhmedAhmed-hi9gd
@AhmedAhmed-hi9gd 4 года назад
تزل
@AhmedAhmed-hi9gd
@AhmedAhmed-hi9gd 4 года назад
تزل
@roazaroaza8826
@roazaroaza8826 4 года назад
ዋው ነው ፍቅር ነው አማራ በቃ ፍቅር ነው
@LijMiki27
@LijMiki27 4 года назад
Selam meski my sis subscribe betaregigen ker yeleshal??
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 года назад
ዋውው ያዝ ጎጃም ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏💚💛❤
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 4 года назад
ታድዬ በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው ቀጥልበት የኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያ ልጅ
@melkgetaneh9234
@melkgetaneh9234 4 года назад
እናመሰግናለን ትክክለኛ አለባበሳችን ይሄ ነው 🙏🥰😍
@ethiopiaethiopia672
@ethiopiaethiopia672 4 года назад
ye ኦሮሞ አለባበሳ ይሄ ayidelam. anchii dedeb😤
@user-lw5ix3ww5j
@user-lw5ix3ww5j 4 года назад
ፍቅር ጎጃሜ
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 4 года назад
Wooow🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹(וואו)
@elyanaelyana62
@elyanaelyana62 Год назад
Yene jegna andegna eko nek
@tsehayeshgetahun8561
@tsehayeshgetahun8561 4 года назад
ዋውእንዲት ዲስእሚልሙዚቃነው
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
Tsehayesh Getahun ምርጤ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሠብ ባለሽበት ይመችሽ
@user-gh8gf1oh1q
@user-gh8gf1oh1q 4 года назад
የአማራ ልጆች ለምነው ግን ላይክና ኮሜት የማትሰጡ
@jssjsjsjjejeje2577
@jssjsjsjjejeje2577 4 года назад
ትክክል ሙዛቅልው ብሎ ዝም
@lll9114
@lll9114 4 года назад
😙😄
@ALEM2497
@ALEM2497 4 года назад
I love traditional music You did a great job my brother
@hayatm898
@hayatm898 4 года назад
ቆጆነው አማራ ውስጤ ነው
@user-tk8sp1dy2b
@user-tk8sp1dy2b 4 года назад
ኣንደኛ ነኝ ሳላይ ነው የኮመትኩት ሰላም የሃገሬ ልጆች
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
ወሎየዋ ዩቱብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ምርጤ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሠብ ባለሽበት ይመችሽ
@user-tk8sp1dy2b
@user-tk8sp1dy2b 4 года назад
@@user-zi1pu4wg7i አርጌሻለው በርች ዉደ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 года назад
ወሎየዋ ዩቱብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አቦ ሰላምሽ ይብዛ አመሰግናለሁ👍
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 года назад
👍👍👍👍👍
@betybety6906
@betybety6906 4 года назад
Yene Wed wondima berta bexam yamrale wodgewalew 💚💛❤️
@user-xx5pd9gc7b
@user-xx5pd9gc7b 4 года назад
ዋው ያበደ ነው የት ነበርክ ይሄን የመሠለ ስራ ይዘክ ሁሌም መምጣት ነበረብክ ጎበዝ በርታ በጣም ይመስጣል ገጠሩ ውበቱ ገዳይ ነው አንተም ደስ ትላለክ ድምፅ ብሎ ዝም ነው ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትሳቅ አንድ ነን።
Далее