Тёмный

Tezitachen on EBS : Season 7 EP 1- የ ካዛንችስ ትዝታዎች 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 45 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Год назад
Youni God bless you you did good thing all the time this is history we will not get in the future more blessings youni
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 5 лет назад
በካዛንችስ የነበሩ መዝናኛዎች ውስጥ እማማ ውዴ ብቻ ዝነኛ አልነበሩም። ከውዴ ቤት አጠገብ ካስዬ ቤት፤ መናኽሪያ፤ ዝነኛውና እድሜ ጠገቡ መስቀሌ ቤት፤ አልማዝ ጦጢት፤ ባህር ዳር ሆስቴል፤ አፍሪካ ዳቦ ቤት፤ አሊ ወይም ራህመቶ ሱቅ፤ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ፤ ቲቶ ቤት፤ ነበልባል ፤ ግርማ ክትፎ፤ ቀበሌ 27፤ ዘነበወርቅ ሆቴል፤ አቶ ሃይሌ ሰፈር፤ ጥርሰ በረዶ ጠጅ ቤት፤ አሸዋ ሜዳ፤ መካነ ኢየሱስ፤ አስፋ ወሰን ወይም ምስራቅ ጎህ ትምህርት ቤት፤ ልቤ ፋና ትምህርት ቤት፤ አድዋ ቡና ቤት፤ ጣና ቡና ቤት፤ኖቼ ቤት፤ ካዛንችስ አጂፕ፤ ሃብቴ እንጨት ቤት፤ ራስ እምሩ ቤት፤ ሊቀ ጠበብት ግቢ፤ አፓርትማ፤ ሶጃት፤ ፋይቭ ዶርስ፤ ወዘተ ሊጠቀሱ ይገባቸው ነበር። ተድባበ ጥላሁን መሃልየ መሃልይ ዘካዛንችስ በሚለው መጽሃፉ ቡና ቤቶቹን ስላስተዋወቀ ይበቃል። ካዛንችስ የሚለው ትክክለኛ ስያሜ መጨረሻ የተናገረው ሰው ልክ ነው። ከዝነኛ ሰዎች መሃከል ደግሞ በልሁ ቀልደኛው፤ ደበበ ሰይፉ፤ ንጉሴ አክሊሉ፤ ራሄል ዮሃንስ፤ ፕሮፌሰር አምሳሉ አክሊሉ፤ ፕሮፌሰር ጸሃይ፤ ንጉሴ ሮባ፤ ዶክተር ወልደ መስቀል ኮስትሬ፤ የካዛንችስ ነዋሪዎች ነበሩ። ስለዝግጅቱ የምሰጠው አስተያየት መጀመሪያ ልታቀርበው ስለምትፈልገው ነገር አንብብ። ከቻልክ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ ጥናት ተቋም ብትሄድ ሁሉንም ነገር ታገኘዋለህ። የሜክሲኮ ሰፈር ዝግጅትም በበቂ ሁኔታ አልቀረበም። ትክክለኛው ነገርንም ብታክልበት መልካም ነው። የሚያድግ ዝግጅት አድርገው፤ ለስምህ መታሰቢያ ለማስቀረት ሞክር።
@essayaskidane7204
@essayaskidane7204 5 лет назад
Dear Elias, I totally agree with you. You know more than the presenter. I think he needs to do at least some research about his program. I'm sure you are an authentic " ye Kazanchis lij" 👍
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 года назад
ሁሉንም በሚገርም ሁኔታ አቅርበህዋል አመሠግናለሁ እደራሲ መደበሪያችን ነበር ሸዋ ፖሊስ የድሮ ዳኛው ብድን ኳስ ተጫዋች የፒያሳ ልጅነኝ አሰልጣኛችን የካሳችስ ልጅ የአጋፋው የኦሜድላ ተጫዋች ይበቀሀል ገብሬ
@hirutasfaw3784
@hirutasfaw3784 7 лет назад
በጣም ደሰ ከሚለኝ ፕሮግራም ትዝታችን በጣም አጅግ ጥሩ ትዝታዎች አሉ ቀጥሉበት፡፡ በጣም እናመሠግናለን፡ ዮኒ ደግሞ አቀራረብህ ለዛ ባለው መልኩ ነው ምታቀርበው፡፡ ተባረክ
@newfnguyager5644
@newfnguyager5644 4 года назад
I absolutely love this program. 💚💛♥️. That man's house looks like a museum.
@ti9919
@ti9919 7 лет назад
ካዛ ምርጥ ሰፈር ይችን የታሪክ ሰፈራችንን ነው ልማት የሚሉት ነገር የመጣብን luv u mama Kaza
@wondenageneabate1826
@wondenageneabate1826 5 лет назад
Realy yonas iam very happy when I see these programs
@RoainaK
@RoainaK 3 года назад
26:00 lol, I laughed with Yonas 😂😂😂😂😂. Thanks Yonas for being so genuine .
@adane2007
@adane2007 7 лет назад
yonas በጣም አድናቂ ነ ኝ ... program አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል ... keep it up bro
@Addisatter
@Addisatter 4 года назад
Thank you my man! Keep up the good job 🙏
@zgxd02
@zgxd02 5 лет назад
Yoni, you're the best. Love your show.
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 7 лет назад
I love this program
@tsehayasfaw8053
@tsehayasfaw8053 5 лет назад
Thank you so much my brother i like this program
@user-il8vh4sj9h
@user-il8vh4sj9h 7 лет назад
*እናመሠግናለን ዮኒ በዚያ ዘመን ተወልደን ቢሆን ይሻል ነበር*
@liontesfai3404
@liontesfai3404 4 года назад
ጥርሰ በረዶየስ
@ninamulugeta9891
@ninamulugeta9891 6 лет назад
Wedua sefera kaza blanka thanks Kazanchisen selaskageklen
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 дней назад
ጥሩ ነው።ግን የበሽታው ተላላፊው ነገር አስቸጋሪ ነው።
@michaelgutema7260
@michaelgutema7260 7 лет назад
good job
@dungedunge7226
@dungedunge7226 5 дней назад
ልጅ ሆኖ አረቧ ሱቅ እርሾ ያልተላከ የለም 🙏🙏🙏
@ጊዜለኩሉ-ኀ5ሠ
@ጊዜለኩሉ-ኀ5ሠ 7 лет назад
ምነው በዚህ ዘመን በተወለድኩ
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 5 лет назад
Why?
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 лет назад
Wow yoni uff betam des yemil program new begugut new yemintebkew
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 7 лет назад
ጤና ይስጥልኝ አመስግናለሁ ውብ ስፈረን ካዛንችስ በሁሉም ጠቀስክው ሁሉም የተናገሩት ድንቅ ነው አሁን ሌላ ቦታ ብሄድም ፍቅር ነሽ የተወለድኩባት ስፈረ ካዛንችስ ስላምህ ብዝት የበል። ።።።ስላም ጤና ፍቅር በይ አለንበት ለሁላችንም።።።።።።
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 7 лет назад
አረቧ ሱቅ ውብ ከረሜላ ነበር ቆንጆ ደግሞ ጋሼ ጥላሁን ካዛንችስ በማታ ቅውጥ ስትል ነው የዜመላት ደስ የላል ስፈረ መለስኛ
@hannasisay2491
@hannasisay2491 5 лет назад
Ahun lay keft nachew??
@lili20009
@lili20009 5 лет назад
Gerema ketefo mention yehonal beye tebeky neber
@ninamulugeta9891
@ninamulugeta9891 6 лет назад
Adera endateresawe bedegama bedenbe asekagate
@romantsehay7354
@romantsehay7354 7 лет назад
Eine yekasanches lej negn Karben bet yekongo beskut egza nber lej hogne erbun abatachewen akachwalehu zare freng ager new yemenorew Germany.
@germachewaraya8164
@germachewaraya8164 3 месяца назад
የትምተወለድካሣችስኑር
@solnets12sol80
@solnets12sol80 7 лет назад
abat 5dors dersehe 6tegha police tabiya resahe tekeza hotalen yenoru,nachew
@hardsg
@hardsg Год назад
ሽበታሙ ኤርትራዊ ይመስላል።
@goodnews2392
@goodnews2392 Год назад
በትክክል ፣ ነገር ግን እርግጠኛ ባልሆንም በህይወት ያለ አይመስለኝም አሁን?
@dineshadinesh2434
@dineshadinesh2434 7 лет назад
kazanchse sefra wedded
@enku7630
@enku7630 7 лет назад
'......Yikrta Egzaber.....' funny.
@luleroba4773
@luleroba4773 4 года назад
Sile yadete gurmu
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 7 лет назад
Ferenju des sil amargnaw
@naseemnaseem9315
@naseemnaseem9315 7 лет назад
4 killo atesrawem
@raskassaalemseged1011
@raskassaalemseged1011 5 лет назад
ሲበዛ የዋህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ፋሺዝም ጭራሽ ሰፈር መሰየም? እስራኤል ለአይህማን እንደመሰየም ነው። መስተካከል ያለባቸው ብዙ ስሞች አሉ።ጠላት እና ወዳጅ ለትቶ ማወቅ አለብን።
@tewodroszewld9427
@tewodroszewld9427 3 года назад
algebahim tirgumu.
@user-tv4kz7rl5g
@user-tv4kz7rl5g 5 лет назад
ፈረንጁ አሳቀኝ😂
Далее