እንኳን በደህና ወደ Endet Tube መጡ በጀርመን አገር በቀላሉ መንጃ ፍቃድ ለማውጣትና ያለ ችግር መኪና በማሽከርከር የራሳችንንና የቤተሰባችንን ደህንነት ለመጠበቅ እንድንችል በምንረዳው ቋንቋ ስራዎች አቅርበናል ቻናላችንን subscribe በማድረግ አዳዲስ ጠቃሚ መልእክቶች እንዲደርስዎት ቤተሰብ ሆነው ይቀላቀሉ እናመሰግናለን
26 окт 2024