Тёмный

Tibeb be fana: ኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ ከደረጄ ሀይሌ ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ በጥበብ በፋና- ክፍል-1 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 108 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 6 лет назад
ታማኝ በየነ ድንቅ የጥበብ ሰው የኢትዮጵያ ልጂ ረጂም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን። ሀገርህ ገብተህ ያለፉትን ስራዎችህን ስትጠየቅ ለማየት ያብቃን
@ss-hh6zh
@ss-hh6zh 6 лет назад
ጥልዬ በጣም ወድሃለው ከልጅነቴ ጀምሮ አከብርሃለው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የሚያልብህ ትንሽ ስለቀመቀምክ ነው አነጋገር አይዞህ ምንም አልፎረሽክም ለሌላግዜ ሮቦርታጅ ሲኖርህ እዳቀመቅም ምክንየሰቱም ደሬጋ ብቻ ሳይሆን ህዝብ ፊት ነው ምቀርበው ያከበረህን ህዝብ ማክበር አለብህ
@ethiyouth7397
@ethiyouth7397 6 лет назад
he is indeed very intelligent and well spoken ,creative with a lot of commonsense he is born to be an entertainer. 100% respect.
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ
ethi Youth 100% right
@Yewellowa
@Yewellowa 6 лет назад
Beautiful two legends. Now a time there is no comedy, I feel so bad for those poor current comedy when I see them on stage without nothing.
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 6 лет назад
በጣም የማከብራቸው ሰዎች ናችሁ ግን ጥሌ የምትወደው ሙያ እሰከ ሆነ ድረስ በእያንዳንዱ ሾ ላይ ስትጋበዝ መርቅነህ አይንህ የስጋ ቤት አንፖል መስለህ ስትመጣ ይሄ ለሚያከብርህ ህዝብ እንዲህ ሆኜ እዩኝ ብለህ እራስህን ባታስገምት ጥሩ ነው እላለሁ አመሰግናለሁ 💖
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ
0939957001 0939957001 ያው ዋናው የተጋበዘበት ፕሮግራም ላይ አይቅር እንጂ መርቅኖ እይደለም ጦዞ ይምጣ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@ሚሚእናቴንናፍቂ
@ሚሚእናቴንናፍቂ 5 лет назад
Kkkkkkkk
@ኤፍሱንአታሂን-ጀ2ደ
ጥልዬ ምነው መርቅነህ ነው ወይስ ቀምቅመ ነው ከች ያልከው በዚህ አጋጣሚ በጣም የማከብርህ ያሁኖቹ አናዳጅ ናቸው
@mimomimo7503
@mimomimo7503 6 лет назад
ትክእክል ነክ እኮ አውን የለም እንደድሮ አውን አስቃለው ብለው ያሸማቅእቁናል
@Maryam-vq2jp
@Maryam-vq2jp 6 лет назад
ደሬ ማኛ ስታገባ አረጀህ ምርጦች ደስይላል በርቱ
@sebrtubser3147
@sebrtubser3147 6 лет назад
ታማኝ የቁርጥ ቀን ልጅ አላህ ይጠብቅልን
@flove5743
@flove5743 6 лет назад
ግን ጥሌ ሲያልብህ ብዙ ቦታ ተመለከትኩ የሚያልብብህን ምክነያት ብትነግረን ደርየም ሆነ ሌላ እንተርቪው ሰወች በተጠየቁት ደሥ ይለኛል ጥሌ አድናቂህ ነኝ እና ባውቅ ደሥ ይለኛል
@binigetachew7834
@binigetachew7834 6 лет назад
ቡና የምታፈላዋን አዋሯትጂ??ሀሪፍ ነው ተመቸረቶናል።እንወዳችሁዋለን።
@meki4005
@meki4005 6 лет назад
ከጀርባ ያለው በጣም ያምራል
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 лет назад
ሰላም ሰላም ደሬ እና ጥሌ ዉይ ጥላሁን ቀምቃሚ ነዉ ምስኪን ምናለ ብታቆም ለዛ ሳይሆን አይቀርም ብዙም የማናይክ ለማንኛዉም አትጥፋ።
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 6 лет назад
አይ ምርቃና ምን አይነት ጫት ጠይቁልኝ ባካችሁ ደህና ጫት አጣው እንዲህ የሚያመረቅን
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 6 лет назад
በጣም ነው እሚቅመው ኖርማል አይመስለኝም ተጠያቂው
@ሀያትአብዲ
@ሀያትአብዲ 6 лет назад
Yohanes Zeray l see u right
@inakitxaille
@inakitxaille 5 лет назад
thlahun edme tenayesthi dere hulem adnakihi negni berta betamkonjo konjo pirogramnewu yeminayewu
@melegolla4167
@melegolla4167 6 лет назад
Arebak derea mikerew ahunim mekam alakomem...gen yemiyamr....merkana new askenagn
@mikkyjonny4440
@mikkyjonny4440 6 лет назад
ታማኝ የኢትዮጵያ የዕውቀት ጣሪያ ፈለግ
@fasikafatika9996
@fasikafatika9996 6 лет назад
ጥሌ ወንዶ ነው ለጬ ወይስ ገለምሶ በስመአም አይን ላብ በላብ
@meazaayele9873
@meazaayele9873 6 лет назад
ኧረ ይሄ የገለምሶ ነው
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 6 лет назад
Dere Programu Arif New Ginn Kiflu Yemokal Tekleteltachu Meskot Le Nifas Yasfelgal Lenegeru Sauna Aysfelgim.Le Fit Terat Lab Teru New
@እናቴእወድሻለሁ-ኸ3ሸ
ኣይ ዳሌ ኩፉ ኣመሌ የሚለው ዘፈንህን ኣስታውሳለው
@ቶምቶም-ተ9ሰ
@ቶምቶም-ተ9ሰ 6 лет назад
መርቅነሀል
@እወድሻለውእናቴ-ቘ7ሐ
ደሞ በጣም ይቅማል አፉ ያስታውቃል አነጋገሩ ውይይይይይ ጨጫትትት
@Bemnet947
@Bemnet947 6 лет назад
ወይኔ እሱን እያዬሁ እኔም ሊያልበኝ ነው ፊቴን ጨነቀኝ ክክክ
@SamsungJ-cq1cy
@SamsungJ-cq1cy 6 лет назад
ዋውውውው ♥♥♥♥
@dibbadibba1540
@dibbadibba1540 5 лет назад
ክክክክክ ባህር ተመችቶኛል
@fitseethio
@fitseethio 6 лет назад
ያልበሀል ? መርቅኖ ነዋ 🤣🤣
@fevenweldufan6389
@fevenweldufan6389 6 лет назад
Fitse Berhanu ke bercha ly tenseto new yemtaw 😂😂
@jonibonl1609
@jonibonl1609 6 лет назад
Yemershen new abern senkenm neber ke 2 seat befit
@ሀያትአብዲ
@ሀያትአብዲ 6 лет назад
don dominko gelemesooo....
@ANTIDICTATORIAL
@ANTIDICTATORIAL 6 лет назад
Ay beleche ...kufu amele ... bleh yerash comedy zefen remix btargew arif asab new Tle. Wey mrkena
@user-yt1tu3ux3q
@user-yt1tu3ux3q 6 лет назад
ደርዬ ማርይ ስወድህ
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
ጥሌ አየር ይዞል አይ ጉድ ቅምቀማ
@tigisttadesse6179
@tigisttadesse6179 6 лет назад
ጥልዬ ጥፍት ብለህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
@fevenweldufan6389
@fevenweldufan6389 6 лет назад
Dera am so happy for u
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
ወይኔ ኢሄ ሠውየ ቀልጦ አለቀ
@ኢትዮጵያ.ትቅደምዶክተርአ
ክክክክክክክክክክክ እረ ሞትኩ በሳቅ
@derejet
@derejet 6 лет назад
.ሜካፕህን ቀንሰው ቨርኒሽ ይመስላል ።ደሬ ስለምወድህ ነው።
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 лет назад
dereje tessema ወንዶችም መቀባት ጀመሩ ጉድ ፈላ
@rakrakrak7367
@rakrakrak7367 6 лет назад
በጥላሁን በኩል ይዘንባል እንዴ
@robaman9799
@robaman9799 6 лет назад
Rakrak በርጫው በለጮ ነው
@foziakediry196
@foziakediry196 6 лет назад
Yani konjo
@babylon6078
@babylon6078 6 лет назад
Rakrak Rak 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 6 лет назад
Rakrak Rak አረ በሳቅ ክክክክክ
@abdulmalkfahdluca1518
@abdulmalkfahdluca1518 6 лет назад
Rakrak Rak አይባልም!!! ነገሽን አታዉቂም!!!
@adilumohamed212
@adilumohamed212 4 года назад
ደረጅክፋናእንዲትወጣ።
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 6 лет назад
Telahun Minew Alabeh Dengtehal Wey Fertehal Softun Chereskew Eko
@melodytube4melody460
@melodytube4melody460 6 лет назад
ጥላሁን ጋ ዝናቡ እያንጠባጠበ ነው ንዴ?
@suman6350
@suman6350 6 лет назад
አረ አባዋ ስታረጂ ስብሃትን ቁጭ !! ወክ ጉድ
@አሜንአለሙ
@አሜንአለሙ 5 лет назад
እደው ሥወዳችሁ
@wendimak5021
@wendimak5021 5 лет назад
legend
@highland2486
@highland2486 6 лет назад
ኧረ በለጨ
@ፍቅርናትእርስቴ
@ፍቅርናትእርስቴ 6 лет назад
Dera setagba tsmamtokal Telye gen mnsha new beka tela yaz ena awra
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 5 лет назад
አይ ደሬ የመጭነወእኮየሚመቸኝ
@hsnihhsnih4588
@hsnihhsnih4588 6 лет назад
Askalu&ayi kobele sirawochihin siwedachew
@hanimeki8212
@hanimeki8212 6 лет назад
Tela labu menedenew feretek yihon ened sayifu kezebarek belek
@siifaanahmed6156
@siifaanahmed6156 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkkk dereje degefew huste new
@haytelove5466
@haytelove5466 6 лет назад
Kkkkkkk Huletachehume WAW
@roblejuba3934
@roblejuba3934 5 лет назад
were atabzu yenante comment new Labun yantebatebew yemaykim artist Ethiopialay yelem and million ferag hizb yegnan sew tichitbicha new wedehuala yaskerew
@yednekachwfikadu593
@yednekachwfikadu593 6 лет назад
Wooooooow yemngezam mertoche
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 лет назад
Netsanet Fekadu youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 6 лет назад
Tiru nw dera barta
@አርሳናልምርጥ
@አርሳናልምርጥ 6 лет назад
ለምንድነው ግን ሚድያላ ስትጋበዝ ቅመ ቀም ቅመ ቅመ የብትገባው ጥሌ
@makideabebe4794
@makideabebe4794 6 лет назад
Deri yagna merti bert
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 6 лет назад
"በተፈጥሬ ነው የሚያልበኝ" ይላል እንዴ... እንደዚህ የሚያልብህ በሽታ ነው። እና ከምታስተባብል ሆስፒታል ሄደህ መታየት አለብህ!!
@biniamsamuel9963
@biniamsamuel9963 6 лет назад
tikikl
@hanitultulaneng8533
@hanitultulaneng8533 6 лет назад
HeRoKe Abusheher no xelahun le xeyaqa siqerb bexam feri new beqerb selemaqew new
@عائلتي-ح1خ
@عائلتي-ح1خ 6 лет назад
ultachenem betam new yamkbrachwe
@hsnihhsnih4588
@hsnihhsnih4588 6 лет назад
Huletachihunim adenkalehu
@yemanetdf_ko5719
@yemanetdf_ko5719 6 лет назад
😍
@flove5743
@flove5743 6 лет назад
ተፈጥሮህ ከሆነ ችግር የለውም እኔ አሞህ መሥሎኝ ነበር አልሀምድላ
@misrajamal773
@misrajamal773 6 лет назад
Kkkkkkkkkkkkkk
@ናኑየድንግልማሪያምልጅ
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍swedachu
@jamalkader1020
@jamalkader1020 6 лет назад
አይ ጥሌ በርጭዎሌጅስቱ አይ ምርቃና
@hailubirhan5172
@hailubirhan5172 6 лет назад
ጥሌን አታቁትም ምድረ በጭራቃ አራዳ ነው አቦ ጥሌ ተዋቸው
@maithamaitha4444
@maithamaitha4444 6 лет назад
እረ ጥሌ ባህላዊ እስቲም ሆንክ ምነው ተረጋጋ ላብ በላብ
@meseretalem6022
@meseretalem6022 6 лет назад
Ene zedo yemibalu begulbet new wede muyaw yegebut.
@tigistgebermsekel7653
@tigistgebermsekel7653 6 лет назад
እረ ውሀ
@abrehamendalew4846
@abrehamendalew4846 6 лет назад
qat kimo mw
@ኢትዮጵያዊትየሀሠንልጅ
ፍቃዱንይመስላል፣አይደል?
@brookbeyene6144
@brookbeyene6144 6 лет назад
What is wrong with him keep sweeting ?
@tekomodise99
@tekomodise99 5 лет назад
Letewlede ye miyasetemere ngr alayewbetem le derow serachu kebere alegn merekenona kemekemo teshhhhhhhhhh
@haytelove5466
@haytelove5466 6 лет назад
😃😃😃😃😃
@ሀያትአብዲ
@ሀያትአብዲ 6 лет назад
Belaweeeee.....kkkkkkk
@የኛሰውበደቡብአፍርካ
ቅመህ ነው ቀምቅመክ እንደዚ ይሚያልብክ ኮትክ ደሞ ይደሬን የስርጉን አውሶክ ነው እንዴ ትልቀቱ
@genetgenet6999
@genetgenet6999 5 лет назад
ጤሌ ኮበሌ በሙቅ ውሀ ነው እንዴ የቃምከው
@mabratsara6428
@mabratsara6428 6 лет назад
Kkk(kkkkkkk
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 Год назад
እናንተ ቁጭ ብላችሁ ትቀደዳላችሁ። ዩ ቲዩብ ትለቃቅማላችሁ። ሴት ልጅ ግን ቡና እያስፈላችሁ ታስፈነድዳላችሁ። እግዜር አይወድም።
@mekdes9790
@mekdes9790 Год назад
ታስፈነድዳላቹ ምን ማለት ነው
Далее
Распаковка iPhone 16 Pro Max
01:01
Просмотров 1,3 млн
ባህላዊ ምግቦች በቦሌ
8:12
Просмотров 1 тыс.