Тёмный

tiktok || ምን አጠፋሁ  

fikr Tube ፍቅር
Подписаться 106 тыс.
Просмотров 129 тыс.
50% 1

🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms.
🔗 Key Keywords:
Abrish
Ab Tube
Butagira
tiktok
Ethiopia
Abrsh ena Ruta
Fikr
Fkirtube
አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ
💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content.
🌐 Connect with us:
Instagram: [Your Instagram Handle]
Twitter: [Your Twitter Handle]
Facebook: [Your Facebook Page]
Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,7 тыс.   
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv 7 месяцев назад
የኔ ማር አይዞሽ ያልፋል 🥰🥰🥰🥹🥹🥹🥹
@ALEMTUASSEFA
@ALEMTUASSEFA 7 месяцев назад
@@aw56609 awo yee hunet iko nw ane baxam garamange ichi leba
@fafi8402
@fafi8402 7 месяцев назад
​@@aw56609 በማታቂው ነገር አተቀባጥሪ በምኑ ነው የምቅነው ከሱ ቤትሰቦቻን አበልጣ አይድል ጠላው የሂድቸው ከብር ያላት የሴቶች ተምሳሌት ናት ዝም በልሺ አፍሺን አተክፍቺ ፍቅርዬ የኔ ቀመም አይዞሺ
@Hekram367
@Hekram367 7 месяцев назад
​@@fafi8402 ደሞ ለዛ ለድስጥ አፍ ሰውዬ በየ ቦታው ሲንጫጩለት አይገርሙሽም። በፈጣሪ ሸቃሊት በሰው ሂወት ስራ ፈታች እኮ😂😂
@hnanhnan5207
@hnanhnan5207 7 месяцев назад
​@@aw56609አይ ሌላ ምንም አልልሽ ነገ በራስሽ ላይ ወንም በልጅሽ ደርሶብሽ እይው😔
@امعبدلحليم
@امعبدلحليم 7 месяцев назад
🤔🤔​@@aw56609
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ክፍ አይንካችሁ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ደምሩኝ👍🌹
@ትእግስት
@ትእግስት 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 7 месяцев назад
አሚንንን
@ኢማንሚዲያ
@ኢማንሚዲያ 7 месяцев назад
ነይ ውድ ልደምርሽ ነው አንቺም ደምሪኝማ
@HalimahaliHalima123
@HalimahaliHalima123 7 месяцев назад
አሚንንንያረብ
@EhteBelachew
@EhteBelachew 7 месяцев назад
አሜን
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 7 месяцев назад
ሰዉ ብዙ ያወረል አልዋልሺበት ያዉላል ፍቅርዬ ማንንም እንዳሰሚ ሁሌም ቢሆን ጠንካራ ሁኚ❤❤❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽን ያብዛዉ ዉዴ ደምሪኝ
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 7 месяцев назад
😢
@CalmArcticWolf-rx9zg
@CalmArcticWolf-rx9zg 7 месяцев назад
ይች ልጂ ቤተሠብ ማክበርን አስተምራናለች እኔም የሷ ህይወት ገጥሞኛል ቤተሠብ መርጨ ነገም የኛ ልጂ ወድ አፍቅራ ጥለን ብትሄድ ምን እዴሚሠማን ❤ አብሽሪ
@Marwacheru
@Marwacheru 7 месяцев назад
😢እኔ ስደት ከተለያዬን አምስት አመታችን ግን አሁን ቤተስብ አግደውናል እሱም ተስፋ አልቆረጠም እየጠበቅሁሽ ነው ይላል ምን ልወስን😢😢😢ዝም ብዬ ጊዜ ይፈታው ይሆናል ስሄድ ይስተካከላል ብያለሁ😢😢😢
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 7 месяцев назад
ፍቅር ስትስቂ እንጅ ስታለቅሽ አያምርብሽም የኔ ፍልቅልቅ በአላህ አታልቅሽ ሁሉም ለኸይር ነዉ አንች እኮ ክብርሽን የጠብቅሽ ሴት ነሽ ❤❤🎉🎉🎉 አይይይ የኛ ሰዉ ወረተኛ ነዉ ከነጩ ነጭ ከጥቁሩ ጥቁር መገለባበጥ ይወዳሉ አብሽሪ ማንንም አትስሚ የኔ ልዪ ስወድሽ ማን ለማስደሰት ነዉ የምታለቀሽዉ 🎉 ጀግና ሴት አድናቂሽ ነኝ የኔ ቅመም እህቴም በጣም ነዉ የምትወድሽ ላይክ አድርጋሻለች ኮመንት ስልኳ ስለማያስገባት ነዉ መልክቷ አብሮ ይድረስሽ አልከ ልከፍም እኔ መከፍት ለምንነዉ ሁሉም ነገር አልፎ ነገ ሌላ ቀነዉ
@ZamZamዩቱብ
@ZamZamዩቱብ 7 месяцев назад
አተልቅሺ ጠለትሽ ደስ ይለወል
@zenatabdo8867
@zenatabdo8867 7 месяцев назад
እውይይ የኔ ፍልቅልቅ የምር እንባሽ ሢረግፍ አብሮ የኔም ረገፈ በናትሽ አታልቅሽጠንካራ ሁኚ ወርቅ በሣት ይፈተናል በመሠናክል ውሥጥ ሥታልፊ ጠንካራ መሆን አለብሽ የኔ ፍልቅልቅ እኔ የሥደቷ እህትሽነኝ እባክሽ ምክሬን በሌላ ቪደዎ ሠርተሽ ውደታሽን እንደምገልጪልኝ ተሥፋ አረጋለሁ ደግሞ ጠንካራ ከሆንሽ ትልቅ ቦታ እንደምደርሽ አልጠራጠርም❤
@ndn9008
@ndn9008 7 месяцев назад
በሄድሽበት ሁሉ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅሽ የኔ ማር ታገሽ በልጠሽ እንደማይሽ አልጠራጠርም ምቀኞችሽንም እግዚአብሔር እልም ያርግልሽ ደግሞ አታልቅሺ 😢😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ቆንጆ
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት😢😢😢😢😢
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 7 месяцев назад
አሚንንትክክል😢
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 7 месяцев назад
የራስዋ ምቀኛ እራስዋ ነች ክፋት በልቧ ስላለ ነው ዛሬ ድረስ እምታነባው ሆን ብላ የልጁን ህይወት ልትበጠብጥ መጣች ይሄ ነውር ነው
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 7 месяцев назад
​@@azebgebrehiwot5625ኢየሱስ ይገሰፃት ሰም ለማጥፋት ነው
@alikhatt5524
@alikhatt5524 7 месяцев назад
አይዞሽ የኔ ውድ ፍቅርዬ ሁሉም ያልፋል❤❤❤ እንወድሻለን አሁን ያለሁት ዱባይ ነው ሥመጣ እንግናኛለን የቡታጅራ የዘቢደር ፈርጥ ነኝ
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 7 месяцев назад
የኔ እናት አይዞሽ ፍቅር እኛ አለንልሽ😢ሁሉም ለቦጎ ነው🙏
@rabahahmad3232
@rabahahmad3232 7 месяцев назад
❤❤
@MobileShop-bf4pb
@MobileShop-bf4pb 7 месяцев назад
አይዞሽ ውዴ ህይወት በምረጫ አይደለም እግዚአብሔር በፈቀደው ነው የሚኖረው አሉባልታ አትስሚ ስራሽን ጠንክረሽ ስሪ እሺ እመብርሃን የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ🙏🥰
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 7 месяцев назад
ሰው ይወድቃል ይነሳል ይሳሳታል ይታረማልም በቃ ሁሉም የራሱን ይኑር እውነቱ እነርሱ ጋር እና እግዝብሄር ጋር ነው እህቴ አታልቅሽ ለበጎ ነው ስድብሽን በበጎ ወርውረሽ መልሽው ፀልይ ❤
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 7 месяцев назад
ፍቅርየ አይዞሽ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢እስኪ በናታቹህ በማያገባቹህ አትግቡ 😢😢😢😢ከቻላቹህ አበረታቷት ካልሆነ ዝምታን ምረጡ😢😢😢😢😢😢
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢አይ እዳዉ ምን ይሻለናል😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 7 месяцев назад
ትክክል ብዙ ጉድ አለ ያሎጣ ተውግን 😢
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 7 месяцев назад
@@Aynalove3382 😪😪😥😥😥😥አልቅሺ ልሞት የምር እስኪ በናታችሁ ተጓኖ እንሁን እሩታ እሩታ አያሉ ተማሺቃበጥ ከተጓጂ ጎን እንሁን
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 7 месяцев назад
ቢድዮ በባ ጨረስሁት 😢😢😢😢😢😢😢 ምን ስላረገች ይወቅሱዋታል ሴት የሴት ችግር ይረዳል አትፍረዱ ነገ በኔ በሉ😢😢😢😢
@yegnatube7556
@yegnatube7556 7 месяцев назад
ሴት ሆናችሁ እሷን የምትሳደቡ በህቶቻችሁ ከወለዳችሁት ይድረስ ምድነው ጥፋቷ አታሳዝናችሁም 😢 ፍቅር እህቴ አይዞሽ በርች ጠንካራ ሁኝ ሰው የፈለገውን ይበል አንች ብቻ በርች ነገ ሌላ ቀን ነው አብሽሪ ከጎንሽ ነን 🎉🎉❤❤❤
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 7 месяцев назад
በጣም ምድረ ክፍታፍ😢😢😢😢
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 7 месяцев назад
በጣም 🙏🙏
@የአብርሽናየሩታአድናቂ
@የአብርሽናየሩታአድናቂ 7 месяцев назад
ተራጋሚው ለራሱ ነው ኩታል😂😂😂 በራስህ ይድረስ😂😂
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 7 месяцев назад
@@የአብርሽናየሩታአድናቂ አፈር ብይ ሸቃይ ድፍት ያርግሽ
@የአብርሽናየሩታአድናቂ
@የአብርሽናየሩታአድናቂ 7 месяцев назад
@@AsAs-ur9x አችን ድፍት ያርግሽ ተራጋሚ መልሶ ለራሱ ነው ነገርሳ ይበጣጥስሺ
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 7 месяцев назад
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 7 месяцев назад
በመጀመሪያ ማንም ሰው ከፍቶት ማየት አንፈልግም ደስታን እንጅ ብዙ የማታውቁት ነገር አለ ለምትይው ማወቅ ያለብን ነገር ከሆነ በግልፅ ንገሪን አንዳንድ ግዜም እውነትን ለመለየት የምንቸገርበት ሰአት አለ ለሚደረገው ነገር በሚዲያ በምናየው እንጅ ቀርቦ በአካል የሚያውቅ የለም ከመጀመሪያው ያየነው ነገር ስላለ ነው ለማንቻውም አብሽሪ ለሰው ብለሽ ሳይሆን መኖር ያለብሽ ለራስሽ ለህሌናሽ ብለሽ ኑሪ እውነትን የሚያውቀው አንድ አሏህ ብቻ ነው
@sikosilo5437
@sikosilo5437 7 месяцев назад
ሳህ ወላ እኛ ሚስጥሩን አናቅም በዉስጥ ሌላ ነገር ሊኖር ይችላል ሚድያ ላይ የወጣዉን እያያቹህ አትፍረዱ የዉስጣቸዉን የሚያቀዉ አሏህ ነዉ
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 7 месяцев назад
ሳህ
@kiyaendris
@kiyaendris 7 месяцев назад
ትክክል😢😢ወላሂማንምተከፍቶማየትአልፈልግም😢ፍቅርየአይዞሽ❤❤❤😢😢
@ሰአዲነኝየደሴዋ
@ሰአዲነኝየደሴዋ 7 месяцев назад
ሳህ😊
@የኤርሚያስልጆች
@የኤርሚያስልጆች 7 месяцев назад
ልጅቱ ተጎድታለች እውነት ለመናገር አብርሽ ተብየው አስመሳይ ነው ትንሽ እንኳን መች ጠበቃት ጫና ድርሶባት ነውጂ ትወደዋለች ታሳዝናለች አልተረዳናትም
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን
ጠንካራ ሁነሽ ተሽለሽ ነው መገኘት ፍቅርየ አች ጀግና ሴት ነሽ እመቤቴን ልበ ሙሉ ✝️✝️✝️🥰🌹
@aynelemaarega
@aynelemaarega 7 месяцев назад
አይዞሽ አረ ተዋት ትሥራበት ተሰብራ እንድትቀር ነበር ፍላጎታችሁ ለምን አታልቅሺ እሺ ሁሉንም ነገር ጊዜ ይፈታዋል❤❤❤❤
@1993Rihna
@1993Rihna 7 месяцев назад
እና እኛ ምን እናድርግ ለምን ግልፁንና የሆነዉን ሀቁን ለምን በግልፅ አትናገሪም እኛም እዉነቱን ስናዉቅ ከተበዳይ ጎን እንቆማለን ስለዚህ የሆነዉን ነገር ሳትፍሪና ሳትዋሺ እዉነቱን አዉጭ ሁሉም ይወቀዉና ይለይለት
@rimeber669
@rimeber669 7 месяцев назад
መስማት አፈልግም አላት ጠይቁኝ ብለናታል ምን ታርግ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 7 месяцев назад
እውነቱ አብርሽ እያስፈራራት ነው
@Geni2341
@Geni2341 7 месяцев назад
ማርያምን ከባድ ነገር ገጥሟት ነበር ሁሉም ነገር እኮ አይነገርም መፍትሄው ከፈጣር ነዉ ነገር ግን ኮሜቶች አትፍረዱ
@قهيهيتيتيتتذ
@قهيهيتيتيتتذ 7 месяцев назад
አይበልማ ተዉ🙄
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 7 месяцев назад
​@@Aynalove3382በምን አወቅሺ
@መቀደስበዛብህ
@መቀደስበዛብህ 7 месяцев назад
በሰው ሀገር ሁናቸሁ የናፈቃቸሁ ሀገራቹህ እግዚሔር የማታ እንቸሪ ይሰጢቸሁ ፍቅርን የምትወዱ በላይክ አሰዩኛ❤ አይዚን እህቴዋ ሥድብ አትስሚ እሺ ማሬ
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 7 месяцев назад
Amen❤
@ምሕረትኣምላክክሓስብከለኩ
እግዚአብሔር ኣሜን(3)እህቴ
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
አይዞሽ ጠክሪ አንድ ነገር ትተነው ስንሄድ ኤደሚጎዳን ማወቅ አለብን ያለፈው ነገር ትምህርት ይሁንሽ ሂወት ይቀጥላል በርቺ
@semira13585
@semira13585 7 месяцев назад
የኛ ህዝብ ችግር ካልገጠመው ወደ ፈጣሪው አይዞርም ሲከፋን ብቻ ነው ፈጣሪ መኖሩ ትዝ የሚለን
@LehulumGezaalewu
@LehulumGezaalewu 7 месяцев назад
አይባልም ፈጣሪን ሁሌም እናሰበዋለን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዉዷ ደምሪኝ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 7 месяцев назад
እውነትነው አላህ ይዘንልን
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 7 месяцев назад
ትክክል
@ajman9189
@ajman9189 7 месяцев назад
አይባልም ሁሌ ላንቺ ማሳየት አለባት
@babibabi4471
@babibabi4471 7 месяцев назад
አብሽሪ ሀቢበቲ በዱኒያ ብዙ ፈተና አለ ጠካራ ሁኚ ሁሉም ነገር ያልፋል የኔ ውድ ሳይከፋሽ ኑሪልን
@selamlove6129
@selamlove6129 7 месяцев назад
ለመስበር እንጂ ለመጠገን እሚደግፍ የለም በአሁን ሰአት አይዞሽ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ ያስተካክልሽ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል❤❤❤❤❤❤
@najatbolo7755
@najatbolo7755 7 месяцев назад
ቤተሰብ ለምን አትናገርም ችግርዋ ትናገር የምትሉ ላይኩኝ ሴት ልጅ ብሰትዋ ስትናገር ነዉ ሚለቃት
@beti579
@beti579 7 месяцев назад
ወሬ ለቃቃሚ
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 7 месяцев назад
😂😂😂😂​@@beti579
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 7 месяцев назад
የወሬ ጥማት መናገር ያለባትን ተናገረች በቃ
@ksanetchanel9855
@ksanetchanel9855 7 месяцев назад
ወረኛ
@اعوذباللهبكلماتاللهالتاماتمنشر
Faxari ybalxal
@zamzzamzam6002
@zamzzamzam6002 7 месяцев назад
ቅናታምቅናቱገደለሺየትነበርሺእስከዛሬአሁንመተሺእምታለቃቅሺዉአትነፋረቂብንአብርሺየሩታነዉእሩታየየኔዉድድድድድመልካምቅናት😂😂😂😂😂😂
@ghgj3366
@ghgj3366 7 месяцев назад
እሷ መቺ ፈለገቺሁ ጌታሆይ ስለሱ ምን ተናገረይ አሁን ምናይነት ሰዉ ነሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ምናረገይ 😢
@BbrrtUu
@BbrrtUu 2 месяца назад
አይዞሽ ውደ ሁሉም ያልፋል መታገስ ዋጋአለው❤❤❤
@መካክብርት
@መካክብርት 7 месяцев назад
የኔ ውብ ከሚጠሉሸ ይልቅ እምንወወደሸ ይበልጣል ለምን ይከፋሻል ማን ደስ እደለው ብለሽ ነው ❤❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 7 месяцев назад
ፍቅርዬ ማንም ቢያስፈራራሽ ሳትፈሪ ማንነታቸውን በግልፅ ንገሪን😢😢😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽን ያብዛዉ ደምሪኝ ልዩ
@masa5699
@masa5699 7 месяцев назад
Hulum adababay mawuxat yalabatim egizabiher yabaritashi lela nagar gin midiya lay silawaxashi mafite ataganyim silazih bizu ware atabiji hulachin bawusixachin bizu fatana asalifanal
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 7 месяцев назад
😢
@hgyy2926
@hgyy2926 7 месяцев назад
ወንድሜ ከጎና ሁነህ ኣይዞሽ በላት😭😭😭😭
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 7 месяцев назад
አደም ለሴት ለወድም ዛቻ ያስፈራል ምን አደረገች ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፍቅርዬ
@yeselamDibabi
@yeselamDibabi 7 месяцев назад
እነዚ ልጆች ቪድዮው ላይ ያሉት ከሆኑ መክሰስ ትቺያለሽ ያው ፊታቸው ስለ ሚታይ እና ማን እደላካቸውም ፖሊስ ሊያቅ ይችላል አይዞሽ ኢሄም ያልፋል❤
@ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
አይዞሺ አታልቅሺ ህይወት እድህ ናት ይሄም ያልፋል ከችግር ቡሃላ ምቾት አለ ከማልቀስ ቡሃላ ፈገግታ አለ ካማጣት ቡሃላ ማግኘት አለ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ታገሺ አላህ ይጠብቅሺ ኮመታተሮች አላህ ልቦና ይስጣችሁ ለሰዎች የደስታቸው ሰበብ መሆን ባንቺል የሀዘናቸው ሰበብ አንሁን በቃ ተዋት ልጂቱን ትስራበት እኔ የሁሉም አድናቂ ነኝ ፍቅርንም የነአብርሺ ቤተሰብም ማንኛቸውንም መቃወም አልችልም የፈለጋችሁትን የመከታተል መብት አላችሁ አታስቀይሟቸው ህይወት ይቀጥላል በነሱ አልተጀመረም መለያዬት በግል ሂወታቸው ተመልካች ባይገባ ምናለ ፍቅር አይዞሺ በርቺ አድናቂሺ ነኝ
@buski7405
@buski7405 7 месяцев назад
ፍቅር ስትስቅ እንጂ ስታለቅሽ ማየት አንፈልግም ❤❤❤😢😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ ደምሪኝ ዉዴዋ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 7 месяцев назад
በጣም
@ሀዊይነኝየሀራዋሠላም-ነ5ፀ
በጠም የኔዉድ😢😢😢
@sikosilo9745
@sikosilo9745 7 месяцев назад
ስታስጠይእድሩታታዋቃለመሁንነውየውሽትእንባቤተክርስቲይንለመሄድቢዲዩለምንአስፍለገግምእዴትእደምታስጠይኝአብርሺይሩታብቻነውውጭክሂወታችው
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 7 месяцев назад
ወይ የኔ ፍልቅልቅ ደስታሽንጅ ልቅሶሽን ማየት አንወድም ጠንካራ ሁኝ ውዴ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 7 месяцев назад
​@@TemimaNasir-cv2jw እሽ አንችም ነይ
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 7 месяцев назад
ፍቅርዬ አይዞሽ የኔ እናት ወንድሞች የሉሽም እንዴ እስኪ ንገሪኝ ከሌለሽ ደግሞ የኛ ወንድሞች ከጎንሽ ሆነው አንቺ ላይ ጥቃት ለሚያደርሱት ሁላ ዋጋቸውን እንዲሰጡ እናደርጋለን አይዞሽ የኔ ፍቅር😢😢❤❤❤
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 7 месяцев назад
ተባረክ ወድሜ❤❤❤
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 7 месяцев назад
የለላት ሁኖ ነው እውነት ይህን ሁሉ የሚደረስባት ቡታጅራ ከሆንሽ እባክሽ እርዶት 😢😢😢🥰🥰🥰🥰
@sadaahmed252
@sadaahmed252 7 месяцев назад
የላትም ተጎኖ ሁኑ በፈጣሬችሁ አድሙጫ ወድም ብቻ ነዉ ያላት ለዛ ነዉ መጨዋቻ ያረገት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 7 месяцев назад
😢😢
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 7 месяцев назад
Tabariki
@Butajirawechi1
@Butajirawechi1 7 месяцев назад
ባንቺ ሥራ ነው ቡታጅራወቺ ፍቅር መሆናቸውን ያወኩት ወንዶቹ ምርጥ አፍቃሪ ናቸው
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
ፍቅረ አቺ እኮ ጀግና ነሸ ለማንም ለምንም ቦታ አትሰጭ አበሻ እኮ አባቴ ምቀኛ ነው 🕊
@saranigatu6037
@saranigatu6037 7 месяцев назад
ጀግና መለየት አቅቶሻል የአይጥ ምስክር...........
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@@saranigatu6037 ነፍሰ ይማረ😅
@saranigatu6037
@saranigatu6037 7 месяцев назад
@@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን ህሊናውን ለሀሰት የሸጠ ነፍስ ብቻ ሳይሆን ስጋውንም ይማር ስህተት በስህተት አይታረምም
@HaidarAlali-bm7bf
@HaidarAlali-bm7bf 7 месяцев назад
አራተዋት በአላህ ምን አጥፍታ ነው ፈታ ተበልበት በቃ አይዞሽ ፍቅርዬ በርቺ ጠንክረሽ ቆሜ እንዳትወድቂ❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽን ያብዛልኝ ደምሪኝ ዉዷ
@Woletehana
@Woletehana 7 месяцев назад
እህቴ ሲጨንቀን ብቻ የምንሄድ መሆን የለበትም ከሁሉም ነገር እሚቀድመው ፆሎት ብቻ ነው ሌላው ከዛ በኋላ ይደርሳል እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@derejemogus4550
@derejemogus4550 7 месяцев назад
በናታችው እንደምንም 50 ሺ እናስገባት ከዛ ወደ100 እንደረደራለን አይዞሽ እህቴ አንቺ በርቺ ማንም ምንም ይበልሽ ቶሎ አትሰበሪ አንቺነትሽን ይምታቂው አንቺ ብቻ ነሽ ጠንካራ ሁኝ
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 7 месяцев назад
አይዞሽ ውዴ አታልቅሺ እኛ ሰዎች ከባድ ነን የማይሆን ኮመት እየኮመታቹ ልጅቷን ባታበሳጯት ሁሉም የራሱን ኑሮ እየኖረ ነው ጎበዝ ጠካራ ሴት ነሽ ❤
@ZEZU-s4g
@ZEZU-s4g 7 месяцев назад
የውስጥሽንሚያቀው ፈጣሪነው እሱው ያፅናሽ ካለሽበት ችግር ያላቅሽ ያለቀሰውም ሚስቅበትቀንአለ አቺደግሞ ገና ታዳጊነሽ ብዙነገር ይጠብቅሻል እራስሽን ጠብቂ ጠከርበለሽለማለፍሞክሪ💪
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 7 месяцев назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ማንንም አትስሚ። ሊሰብሩሽ የሚመጡትን በጥንካሬሽ አሳፍረሽ ብርቱነትሽን አሳያቸዉ። የኔ ባለ ማዕተብ በክርስትናሽ ጠንካራ ብቻ ሁኚ ሁሉም ያልፋል ከዛም አለፍኩት አይደለ?! ትያለሽ። ሴት ልጅ እንደ አንቺ ቁጥብ ጨዋ ጠንካራ ስትሆን ነዉና የምታሸንፈዉ ወደ ፊት ገስግሽ።በርቺልኝ ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ በይ አንቺ የእመብርሀን ልጅ ነሽ።
@eyerustadese4916
@eyerustadese4916 7 месяцев назад
እማዬ በጣም ነው የምወድሽ በሥሥት ነው የማይሽ ማርያምን ሥታለቅሽ ማዬት አልፈልግም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ በርችልኝ የኔ ቆንጅዬ ልዩ እና ውብ ሴት ነሽ እማ ፈገግታሽ ነው የሚያምርብሽ ሁለተኛ እንዳታለቅሺ ባወራሽ ደሥ ይለኛ ሥልክሽ ግን የለኝም የቴሌግራም ወይ የየኢንሥታግራም ሥምሽን ከሥር አሥቀምጭልኝ
@rabahahmad3232
@rabahahmad3232 7 месяцев назад
ትክክል እህቴ❤❤
@LoveStMary
@LoveStMary 6 месяцев назад
Yene libam set Beza TikTok lay join adrgesh ye Fikr selk tagegnalesh
@ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ
@ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ 7 месяцев назад
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶችሽን ከገፀ ምድር ያጠፈልሽ አንጀቴን በላሽው የምር ምን አባቴ ልሁንልሽ እግዚአብሔር አምላክ ያች ያወን ይስጥሽ ሌላ ምን እልሻለው ስደተኛዋ እህትሽ እውድሻለው ሳላቅሽ አስለቀሽኝ
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 7 месяцев назад
አይ መከራ የሴት ልጅ ፈተና መቸ ነው የሚያበቃ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የያዘ ወድቆ አይቀርም በርች
@rahelkuri5299
@rahelkuri5299 7 месяцев назад
አቺ እኮ ጀግና ነሽ ለቅሶ የደካማ ሰው ነው ሊጥልሽ ያሰበን ሰው ረግጠሽ ማለፍ እንጂ መፅሞ ማልቀስ የለብሽም አለበለዚያ ከባድ ነው ሚሆንብሽ ማድረግ ያለብ ወደ ከፍታ መሄድ ብቻ ነው ፈፅሞ ወደ ኃላ አትዙሪ የተደረገልሽን ብዙ ፀጋዎች እንጂ ምሬትን አትናገሪ ምሬት የደካሞች ነው ፈፅሞ ደካማ ጎንሽን ለሚዲያ ሰዎች አታሳይ
@TaybaAa-v6s
@TaybaAa-v6s 7 месяцев назад
በጣም እምታናዱ ሰወች አላችሁ ወላሂ የሠውን ቅስም የምትሠብሩ ምንም በማታውቁት ነገር ኧረተው ወላሂ ቁሥላቸውን የሚያውቁት እነሡ ሁለታቸው ብቻ ና አዲ አላህ ብቻ ነው የናተ ማሽቃበጥ ምን ቤት ነው አይዞሽ የኔውዲ ሁሉም ያልፋል ሠው ታሞጂ ታምቶ አይሞትም ልብያለው ልብ ይበል 😢😢😢😢❤
@hani8649
@hani8649 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ፍቅር በርቺ እማ ለነገሮች ምንም ቦታ እንዳሰጭ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ሠላን መጣሽ 😢😢😢😢
@sadaahmed252
@sadaahmed252 7 месяцев назад
አሽቃባጭ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад
​@@sadaahmed252 ዉድ ደሚሪኝ
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@rimeber669
@rimeber669 7 месяцев назад
የኔ ማር ሰው ሁሉንም ይወዳል ያክብርሽ
@seswit318
@seswit318 7 месяцев назад
አይዞሽ የኔ ዉድ እንዳች አይነት ህወት አጋጥሜን ነበር እንየን ለመስበር ብዙ ነገር ሲደርግብኝ ነበር ልጁ ለብር ብሎ እንየን ሰወች እንዲጠሉኝ አደረገ አንደ ቀን ግን የተደበቀ ማንነቱ ታወቀበት እዉነት ከያዝክ አሸናፊ ትሆናለህ ለሜንም እንዳትፈሪ እሺ ብርታትሽን አሳያቸዉ ፈጣሪ ከንቺ ጋረ ይሁን ማር ደግሜ አንወድሽ አለን❤❤🥰🥰
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 7 месяцев назад
የኔ ውድ ባለማዕተብ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጅ ስለሆንሸ እንዴት እንደምወድሽ የሚሰማሽን ነገር በሙሉ ሳትጠራጠሪ ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ንገሪያት ሁሉን ታሟላልሻለች ያንቺ ድርሻ በቅንነት መፀለይ ❤😂🎉❤😂🎉❤😂🎉
@የማርያምነኝ-ቀ6ተ
@የማርያምነኝ-ቀ6ተ 7 месяцев назад
እውነት ነው ፍቅር በርቺ ዝም ብለሽ ለድንግል ማርያም ንገሪያት አልቅሰሽ ንገሪያት የኔ ውድ ንስሃ ግቢና ጹሚ ጰልዪ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ሲከፋሽ የት መሄድ እንዳለብሽ አውቀሻል ሁሉንም መቋቋም ትቺያለሽ ጎበዝ ያልፋል እያለቀስሽ በጭራሽ አትፖስቺ ሁሌም እየሳቅሽና አየጸለየሽ ነው መፖሰት ያለብሽ የኔ ውድ ለቅሶሽን ከጸሎትሽ ጋር በእግዚአብሔር ፊት አርጊው በርቺ ውዴ የምር እኔ መኮመት አልወድም ዩቲዩበርም አደለሁም ግን በቃ እመቤቴ ለኔ ያደረገችልኝ ስላለ ነው ጸልዪ ሳታቋርጪ ጸልዪ ከደጇ አትጥፊ መልስሽ አይርቅም ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ
@ፈሩሂወሎየዋ
@ፈሩሂወሎየዋ 7 месяцев назад
በፍፁም እዳትሠበሪ ከዚህ በላይ ጠክረሽ አሣያቸው ፍቅርዬ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ቆንጅዬ
@Awollotube
@Awollotube 7 месяцев назад
ፍቅር ለሰው ብታ አትስጪ ያሁን ዘመን ሰው ታየሁ ታየሁ የሚሉትንነው የሚሙግሱት በልጠሺ ተግኝ አች ውዴ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 7 месяцев назад
አይዞሺ ፍቅር ምንም እንዳይሠማሺ ውደ😢😢❤❤❤❤እግዚአብሔርን ፍሩው ተዋት ፍቅርን😢❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽን ያብዛዉ ደምሪኝ ዉዴ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽን ያብዛዉ ደምሪኝ ዉዴዋ
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 7 месяцев назад
አይዞሽ እህታችን ምክንያታችሁን እናተ ታውቃላችሁ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም ጠንካራ ነሽ በርች ከዚህም በላይ ጠንካራ ሁኝ ያለፈው አልፋል በርች
@asniyutub2975
@asniyutub2975 7 месяцев назад
አይዞሽ በርቺ ገና ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ፍቅር አንቺ ጠካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ
@ኤፍታህህሪተስላሴ
@ኤፍታህህሪተስላሴ 7 месяцев назад
የኔ ውዴ ኣይዞሽልን😢 ኣንቺ ከማንም በላይ ነሽ የኛ ሰው እኮ ኣስመሳይ ሰው ነው እሚወደው እሚገርመኝ ነገር ደሞ ታየለሽ ሂወትሽ የማረ ነው እግዚአብሔርሸን ተደገፈ የኔ ውድ ለኣንድ ኣንድ ኣሰመሳይ ኣሰቀባጭ ሰቶች ኣትስማቸው በቃ እኔ በጣም ነው እምወድሽ ማርያምን እና ኣይዞሽልኝ ❤
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
ፍቅርዬ እመብርሃን ታራደሸ አይዞሽ ሁላችንም ወሰጥችን ቁሱል አለ የአንቺ ውሰጥ አንቺ እና እግዚአብሔር ነው መታወቁት
@saadasaada7016
@saadasaada7016 7 месяцев назад
አይዞሽ ፍቅርዬ የሚፈጠሩ ሁሉ አንቺን ለበረታሽ እንጂ ተስፍ ላስቅርጥሽ አይገባም የኔ እሕት እወድሻለው በርቺ ወደ ፊት💪💪💪💪💪💪
@qweqwe444
@qweqwe444 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ሁሉንም ታልፊዉ አለሽ አይዞሽ❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽን ያብዛዉ ደምሪኝ ዉዴ
@emebettilahun1915
@emebettilahun1915 7 месяцев назад
አይዞሽ በርቺ እውነት ትቀጥናለች እንጅ አትስበርም የሚደርስብሽ ነግር በጥበብ እለፊው እግዝሐብኤርም ይረዳሻል
@medihaylemryamh6811
@medihaylemryamh6811 7 месяцев назад
ፍቅር የኔ እህት አይዞሽ ታትያ ከሰው ምን ትጠብቅያለሽ ሰለ ማንም አታስቢ አንቺ ብቻ ጠንካራ ሴት ሞሆንሽ አሳያቸው አንቺ በጣሚ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ❤❤❤
@TtTt-wn4jf
@TtTt-wn4jf 7 месяцев назад
ድክመትሽ ለሰዎች ኣታሳይ ባዛው ልክ ነው እሚንቁሽ ከእግዚአብሔር ውጪ ለማንም ኣትምበረከኪ ኣይዞሽ ፍቅርየ ጠንካራ ሴት ሁኚ ማማየ🥰🥰🥰
@selamawitameha1747
@selamawitameha1747 7 месяцев назад
እኔ ሴት ልጅ ነኝ ምንም ብታጠፋ ነገ በኔ ነው ወድልጅ ውሻ ነው 😢ሰለዚህ ከሶ ጎን መሆን ያለብን ባይ ነኝ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል❤❤❤
@moonrise3291
@moonrise3291 7 месяцев назад
ትክክክክልየኔውዲ❤❤❤❤
@sofyarased
@sofyarased 7 месяцев назад
በትክክክል
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 7 месяцев назад
ዝም አትያቸዉም እንደ አንድ ፍሬ እኮናት ይሄን ያህል ምንታርጋቸዉ እኛነን በሚድያ እምንሰቃየዉ ሴትነቱን የረሳ ትዉልድ
@SeadaAwel-s4f
@SeadaAwel-s4f 7 месяцев назад
ያቃነ. ቡዙ. ያወራል. አለ. ያጋሬ. ሰዉ. ለማ. ብለሽ. ነዉ. ሚታለቅሽ. ያኔ. ዉድ. ፍቅርዬ. በመልቃስሽ. ቡዙ. ያሚደሠቱ. ሰዎች. አሉ. ሁለተኛ. ስታለቅሽ. ኢደለይሽ. ወለሂ. አቺኮ. ክብርሽ. ና. ቤታሰብሽ. አክብርሽ. ያኖርሽ. ጃግነ. ሴትነሽ. ከሚንም. በለይ. ያቤታሠብ. ክብር. ይቃድማል. ያኔ. ዉድ. አሽቃብጭዎችን.ዝም. አያቹ. ስራሽን. ስሪ. ያኔ. ጣከራ. ሴትነታን. ያከበራት ❤❤❤🎉🎉
@neima
@neima 7 месяцев назад
ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ አታልቅሺ መጥፎ ኮመንት ምትፅፉ ይለቀስላቹሁ ምንአለበት ጥሩ ነገር ብትፅፉ መልካም ንግግር ሰደቃ ነው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዷ እህቴ
@neima
@neima 7 месяцев назад
@@HtymiTuba5335 ሰብ መልስ ኦርመልሺ
@aaaa1766
@aaaa1766 7 месяцев назад
ትክክል የኔውድ ነኢም
@sofyarased
@sofyarased 7 месяцев назад
በትክክል ፈጥፎ ከምፂፉ ዝም አይሉ አኡዙ ቢለህ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 7 месяцев назад
አረ አሁንስ አበዙት እንደት ሴት ልጅ የዚህን ያህል በየሚድያዉ ተበዳዮቹ እኛ ምነዉ በዛ
@LailaLaila-ms9zh
@LailaLaila-ms9zh 7 месяцев назад
አይዞሽ የኔ ዉድ ፈተናወች ሲበዙ የበለጠ ጠካራ ሴት ትሆኛለሽ ፈተና ለበጎ ነዉ ማንንም አትስሚ የሚሰድቡሽን መርቀሽ ዝም በያቸዉ
@RuhamaNgusa
@RuhamaNgusa 7 месяцев назад
አይዞኝ አንቺ እኮ የጎበዝ ጎበዝ ነሽ ለሴቶች አርያ ነሽ ተሠብረሽ አልቀረሽም አሁን እኮ ሁሉንም አልፈሽ ወተሻል ተንካራ ነው መሆን ያለብሽ ጠንክራ አይዞሽ በርቺ በሥራሽ ደግሞ ጎበዝ ነሽ በረቺ
@ነጁቢትመሀመድወሎየዋ
@ነጁቢትመሀመድወሎየዋ 7 месяцев назад
አይዞሽ በጣም ነው የምወድሽ ጠንክሪ የምን ወደኋላ ነው ወዴፊት ተጓዢ ምንም ያክል ፈተና ቢበዛም ወዴፊት መጓዝ ነው የሰው ነገር ትስሚ
@aminetube7843
@aminetube7843 7 месяцев назад
ፍቅርዬ አይዞሺ የኔናት😢 እስኪ ተዋት ይችንጩጨልጂ ምን አድርጊ ነውየምትሏት ኧረተው የፈጠራቹህን አምላክ ፍሩያአሏህ ትስራበት ስራዋን
@moonrise3291
@moonrise3291 7 месяцев назад
ትክክክልየኔውዲ
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 7 месяцев назад
አይዞሽ በርች ፀልይ ገዳም ሂጅ ሱባየ ያዥ በርቻ ውዴ ደግሞ ለፈተና አትፍሪ
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 7 месяцев назад
እይዉ ፍቅር አሁንቢሆንስለሰዉ ወግነሽ አታዉሪ በቃስለራስሽ ስሪአይዞሽ ሁሉምያልፋል❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዷ እህቴ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 7 месяцев назад
ፍቅርዬ እውነት ያዥ እጅ ማንንም እዳትፈር ማርያምን ምንጊዜም ትመነምናለች እጅ አትበጠስም ለሁሉም ጊዜ አለው አሁን በተለያየ ምክንያት ለሚመጣው ፈተና ልትማሪበት እጅ ልትወድቂበት አይደለም ስለዚህ በርች በጣም ነው የምወድሽ እህት አለሜ
@MunaMuna-uz7pn
@MunaMuna-uz7pn 4 месяца назад
ፍቅር ጠክሪ ስለምትበልጫቸው ነው።❤❤❤
@ወሎየዋዋዋዋዋ
@ወሎየዋዋዋዋዋ 7 месяцев назад
አይዞሽ አታልቅሽ አንች ጠንካራ ሴትነሽ በርች ያለፈ ህይወት እዛው አለፈበት ጊዜ ላይ ትተሽው ወደፊትነው መራመድ ያለብሽ ህይወት ይቀጥላል በሰው ወሬና ማስፈራሪያ አትፋሪ አንች ጀግ ሴት ነሽ እኛም ከጎንሽ ነን❤❤❤❤❤
@Tube-iu1xr-hayat
@Tube-iu1xr-hayat 7 месяцев назад
እኛ እምንረዳዉ ያው ያየነዉን ነዉ እሱም ደሞ አብርሽ ባላሰበዉ ስአት ካሁን ቡሀላ በቃ አንቀጥልም ቤተሰብ አቋርጪ ብሎኛል ብለሽ እንደዛ እያነባ ጥለሽዉ ሰቴጂ ነዉ ያየነዉ ስለዚህ ተመልካች ከናተ ያየዉን ነዉ የሚረዳዉ ያም ሆነ ይህ ጠንካራ ነኝ ብለሽ የለ ጠንክሪ አታልቅሽ ስራሽን ስሪ አይዞሽ👍 በዉሳኔሽ ጠንካራ ሁኚ የማታዉቁት የማታዉቁት አትበይ👌👍
@ሰአዲነኝየደሴዋ
@ሰአዲነኝየደሴዋ 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ZadaZa-m7i
@ZadaZa-m7i 7 месяцев назад
አዉ ከቤታሰብ እሱ አይበልጥም ጎቦዝ ነት
@Meta-td3vf
@Meta-td3vf 7 месяцев назад
ሲጀመር ዋሽታ ነው ኤጭ ውሸታም በያት እሱ አንድም ቀን በሳ ቢዶ ሰርቶ አያቅም ዋሽታ ሂወቱን ለመበጥበጥ ነው ሲቀጥል እራሳ አይደለች እንዴ አልፈልግም ያለችው
@fatimahali9975
@fatimahali9975 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
እኮ እማታቁት እማታቁት እያለች ልታጨልለን ነውደ ባወቅነው ልክ ፈረደናል ሲቀጥል አልጠላናትም እኮ ግን በቃ ትፍታቸው ልጆቹን ማሮያምን እውነቱ ይሄነው ብላ እራሡ አብረሽ ጥፍተኛ ቢሆን ከምወደው በላይ ነው እምወደው ይች የረጎ ዝንብ😂😂😂
@mallkmallk6328
@mallkmallk6328 7 месяцев назад
አይዞሽ እነሹን ተያቸው ስደክማቸው ይተውታል አንቺ በርቺ ጉበዝ ጀግና ሴትነሽ ጎብዘሽ ስሪ
@EthiuKida
@EthiuKida 7 месяцев назад
ወላሂ በጣም ጀግና ነሽ ዉዴ አሽቃባጮችን አትስሚ ቤተሠቦችሽ ያልወደዱበት ምክንያት ይኖራል ጊዜያዊ ፍቅርን ብቻ ሳይሆን ቤተሠብንም መስማት ግድ ነዉ ታገሺ የተሻለ ሂወት እደሚሠጥሽ አልጠራጠርም
@appleuae5016
@appleuae5016 7 месяцев назад
የኔ ዉድ አብሽሪ ዝም ብለሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ሰለሰዉ አታስቢ ለመፍረድ ቀላል ነው በቦታዉ ላይ የለለሰዉ አያስብም አንቺ ጠንካራነሽ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ 7 месяцев назад
ፍቅርዝምበያቸው ኮሜንትኮ የሚፅፉት ስለምንምእያቁም ስለዚመጥፎኬማቴችን ለመዝናናት ተጠቀሚባቸው❤❤❤❤❤❤
@mesi21tube
@mesi21tube 7 месяцев назад
አይዞሽ ባለ መሀተቧ እንኳን ሀገር ላይ እኛም በስደት እየተፈተንን ነው አይዞሽ እህቴ ❤ክርስቲያን ተስፉ አይቆርጥም ፈጣሪ ከእውነተኛወቹ ጋር ነው
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ
@mesi21tube
@mesi21tube 7 месяцев назад
@@TemimaNasir-cv2jw እሽ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 7 месяцев назад
በጣም የኔ እናት
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 7 месяцев назад
አይዞሺ በርች ጠንክሪ ለጥላት ቦታ እጅ አትስጭ ቶሎ ቶሎ ሥሪ🙏
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ
@narditube4378
@narditube4378 7 месяцев назад
የኔ ጀግና እኔ በምችላው ሁሉ ከጎንሽ ነኝ የቤተሰብ መጣት በሌሎች ዘንድ ያለውን እይታ አውቀዋለሁ በፈጣሪ ከቻልሽ ቁጥርሽን ስጪኝ ሀገር ብሆን በአካልም አገኝሽ ነበር ግን ውጪ ነኝ እባክሽን መልሽልኝ በጣም አዝኛለሁ 😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@Raduu298
@Raduu298 7 месяцев назад
Homaa fetees taatuu moyaatee argaamuu malee yomaatamuuf harkaa hin keniin kanaan bodaa gammachuu kee malee gadda kee arguu fedhuu 🥰🥰🥰 Jabbadhuu 💪
@Oupsi-fi1kn
@Oupsi-fi1kn 7 месяцев назад
Dhugaa keti baay'een gaddee dhugaa rabbii akkaan taate dhufuu ishiitti shamara bee uuuuufffff😢😢😢😢😢ayi carra keenyaa kan dhugaa 😢
@Ade-sm5xq
@Ade-sm5xq 7 месяцев назад
Dhugaadha rabbi si faan jiraa waan of too naamnii keenyaa yaadaa naamara hin taa'uu Akka atii naamaa ol taatuu hin baarbadaani Akka naama gaadi taa'tuu maalee kaanafuu lubbuyee too aatii boo'ichaa kee dhiisii kaaroraa kee ciimsii naamifuu baakaa hin keenini oduu naamaaf guraa hin keenini gonkumaa hin dhaagaahinii waan of tiyaa naamni Akka du'eeti haafaa maalee Akka kufeti hin haafuu kaanafuu ciimtu taaii Isaa goochaa ykn sodacha isaan jeetee hin dhiisin kaaroraa kee ::❤ comment namaa gaadhee tokko tokko saamuu situquu daanda'aa gaaruu atii caalis biraa taarii dubati hin milatini dubaa kee dhiisii hin yaadaatin Amma atii jireenyaa kee jijirrii saamuu kee yaadaan, jecha namatin,sodaa ,Adda addaatin , saamuu kee hin dhukubsinii jabbadhuu raabin siwaalin haa taa'uu ❤❤
@Raduu298
@Raduu298 7 месяцев назад
@@Ade-sm5xq namonii tokko tokko akka isheen caltee argaamtuu hin fedhaan isheen imoo oduu namaf bakka latuu oso batee gariidhaa Dhugaa isheen jabduudhaa
@ALEMTUASSEFA
@ALEMTUASSEFA 7 месяцев назад
Obblewaan koo maaloo dhugaaf soba adda baafadha micaayoon ni soobdi
@ALEMTUASSEFA
@ALEMTUASSEFA 7 месяцев назад
Namni beetakirstana deeme nama sirrii hin taanef ykn nama kaarara baadeef ni kaadhata maalee jechaa kana hin faayadamuu
@Yrfhbbbc
@Yrfhbbbc 7 месяцев назад
የኔ ጠካራ እህት አይዞሽ ለውጥ ስትጀምሪ ሰባሪና አሰናካይ አይጠፋም አችደሞ ጠካራ ሴት ልባም ሴት ሁኝና ድል ንሻቸው ምቀኞችሽን ስለዚህ ይቃጠሉ ሁሌም ሳቂልኝ እባሽን ማየት አፈልግም የኔ ቅመም
@wudekibru
@wudekibru Месяц назад
አይዞሽእህ ቴማሪምታቃለች ሁሉምነገርየፈጣሪፍቃድነው❤❤❤❤❤
@AlemShewafera
@AlemShewafera 7 месяцев назад
አይዞሽ የኔ ፍቅር ሁሉም ያልፋል ጠንካራ መሆን አለብሽ እንፀልይልሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽን ያብዛልኝ ደምሪኝ ዉዴ
@NEIMA-cf3ds
@NEIMA-cf3ds 7 месяцев назад
አይዞሽ ማማየ ሁሉም ነገር አልፎ እዴ ተረት ይሆናል ሰው አትስሚ አታልቅሽ ዝበያቸአስለቀሽኝ ልክነሽ ብዙ የማይነገር ይኖራል ሁላችንም ብዙ አሳልፈናል ያልደረሠበት አይረዳም😭😭😭😭😭😭😭😭
@Fatumabintseid
@Fatumabintseid 7 месяцев назад
ፍቅርየ ቶሎቶሎ ሰሪ ቨድወ አብሽሪ ለስድብ ቦታ አትስጭ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ጠክረሽ ሰሪ ለሌላው ቦታ አትስጭ እኳን በፍቅር የኖረ ስሜት ልጅ ወልደው ይለያዩ የልደት ኖርማል ነው አላህ ያለው ነው የሚሆነው ያለፈውን ሳይሆን የወደፊቱን ነው ማሰብ ያለብሽ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 месяцев назад
አብርሸ በሶላይ እየሠራ ያለዉ ነገረ አለ ልጅቱ ላይ በርግጠኝነት ማለት
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 7 месяцев назад
አችን የምንወቅስሽ ቤተሠቦቸ ወደሌላ ሐገር ሊሰዱኝነዉ ያልሽዉ አች እስኪ ተመለሰሽ የሠራሽዉን ቪዲወ ህይዉ ,,እኛም ትተሽዉ እደሔድሽ የምናስበዉ በድሎሽ ከሆነ ተናገሪ ካልሆነ ስለሡ ሳታወሪ ለራስሽ ዝብለሽ ስሪ ታድጊያለሽ አይዞሽ አታልቅሽ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 7 месяцев назад
እኔምኮገረመኝ
@Ty23r
@Ty23r 7 месяцев назад
አወ እኔም እደዛነበር ያሠብኩት
@ሰአዲነኝየደሴዋ
@ሰአዲነኝየደሴዋ 7 месяцев назад
ትክክል እህት
@mesitube8396
@mesitube8396 7 месяцев назад
ሲጀመር ስራዋን አይደል እየሰራች ያለችው ሴት ሁናችሁ አትፍረድ
@Hawiቱዪብ
@Hawiቱዪብ 7 месяцев назад
ከልጁ ያላት ፍቅር አልወጣላትም ለዛነው እምታዝነው እኛ ሴቶች የጣልነውን ካነሡብት እደዚ ነው እሚያደርገን
@rubasaleh9025
@rubasaleh9025 7 месяцев назад
አብሺሪ የኔ ቆንጆ በልጠሽ መገኘት ነዉ ያለብሽ የአንዳንድ ደነዝ ኮመታተሮች ወሬ አትስሚ
@enatbayou3465
@enatbayou3465 7 месяцев назад
አሜን❤አይዞሽ ❤ጠካራ ጀግና ሆኝ ❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 7 месяцев назад
💔💔💔😭አረ መከራ እደዉም ዛሬ ሳለቅሰ ነዉ የዋልኩ አይዞሽ ወደፊት ፍቅረየ ተሎ ተሎ ነይይ እንወድሻለን😢❤
@hanamareyam-7229
@hanamareyam-7229 7 месяцев назад
የኔ ውድ የኔ ሴት ሁሉንም ማድረግ ትችያለሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ አትሰበሪ የኔ ጣፋጭ ሁሉም ያልፋል ውዴ አይዞሽ❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዷ እህቴ
@AdnaHaile
@AdnaHaile 5 месяцев назад
አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል አታልቅሽ
@khyriasaleh43
@khyriasaleh43 7 месяцев назад
ማማ አንቸን አንገት ለማሰደፋት ሰለ ሆነ አቸ ደሞ ጠንከራ መንን አለብሺ ሁሉም በአቸ የሚፈረድ ካለ ነገ ሰራውን ያገኛል አቸ ብቻ ጠከራ መሆን ነው ያለብ ጠላት ያለው ሰው ደሞ ታቂያለሺ ያድጋል ሰለዚ ጥሩ ጠላት ያድረግልኝ በይ የሚያሳድጉ ይሆኑ ሰሆን አንቸን በገዚ ይቅር ድም ለምን ያሸማቅቁሻል ሁሉም በሰፈረው ቁና ይሰፈራል ሁሉም የሰራውን ያጨዳል ግን የኔ ምልሺ አንቸ ብቻ ጠንካራ ሁኝለነ ሁሌም መሰቅ ነው መደሰት ነው ሁለተኝ። እዳታለቅሺ እኛን ይክፋናል እሺ ማማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@VipUae-c8x
@VipUae-c8x 7 месяцев назад
ደምሪኝ ማማየ አልተሣሣሽም
@esettmskn
@esettmskn 7 месяцев назад
አይዙሽ የኔውድ የማያልፍ የለም ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሺ አለሽ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዷ
@hayathayat4616
@hayathayat4616 7 месяцев назад
ዝም በያቸው ማማየ ኡፉፉፉፉፉፉ ኧረ ሴቶች ልቦና ይሥጣችሁ እሥኪ ፈጣሪያችሁን ፍሩ 😢😢😢😢😢
@zuzumchale
@zuzumchale 7 месяцев назад
አታልቅሺ ውዴ አይዞኝ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እጅ እንዳሰጪ 💪💪💪
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዙዙየ ደምሪኝ
@sofyarased
@sofyarased 7 месяцев назад
👍
@SadaTesfaye-c8l
@SadaTesfaye-c8l 7 месяцев назад
የኔ እቁ አይዞሽ ጠካራ ሁኚ የኛ ሠዉ ሥበልጪዉ አይወድም ከጫማዉ ሥር እድረግጥሽ ነዉ ፍላጓቱ ተሠብረሽ እድቀሪ ምኞቱ ነዉ ሠወች ቆይ ምን ትሁንላችሁ በሠዉ ሂወት ገብታችሂ እምታለቀልቁ ሠወች የሥራችሁን ይድፍችሁ አሎደዳችኋት አትከታተሎት
@helengetachw
@helengetachw 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤አታልቅሺ ደሰ አይበላቸዉ ዉሸታቨዉን ነዉ ሲጀመር እሩታ ለምናዉ ይገባችዉ
@yeabadefris3703
@yeabadefris3703 7 месяцев назад
አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው::
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ የኔ ዉድ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 32)
37:43
Просмотров 430 тыс.
Iran launches wave of missiles at Israel
00:43
Просмотров 1,4 млн
У КОТЕНКА ПРОБЛЕМА?#cat
00:18
Просмотров 745 тыс.
tiktok || እርጉዝ ነኝ ከማን እንዴት?
19:41
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22