Тёмный

TikTok & YouTube አልሰራም አሉ 

remu khan
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 119 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

13 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 687   
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
ሮዚ ለማዘር ያላት ክብር ጌታን እኔ ብሆን ስንት ነገር እናገር ነበር ማዘርዬ የኔ ቆንጆ ረሙዬ የኔ አዝግ ይመቻቹ💔💔💔👌👌❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
@@fatumawase እሺ👍
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Год назад
እናትሽን ትናገሪያለሽ ማለት ነው ብልግናሽ ነዋ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
@@eshetubeyene9557 ባክሽ ወሬ አታብዢ እኔ ያልኩት እናቴ እንደ ሮዚ አብሬሽ አልሰራም ብትለኝ ተናድጄ ብዙ እናገር ነበር ይሰማኛል ምን አጥፍቼ ነው ከኔ ጋር የማትሰሪው ብዬ እናቴን እናገር ነበር ነው ያልኩት እናቴን ሰድባለው አልኩኝ???? ልጅ እኮ እናቱን የፈለገውን ስሜቱ ይናገራል ዝም ብለሽ ሰው ያላሰበውን አትናገሪ እናቴ ስድስት ልጆች አላት ከእነሱ መሀል እንዲህ በሰው ሀገር ተንከራትቼ እንኳን እንደ እኔ የሚጦራት የሚረዳት የለም ሁሉ ከኔ የተሻለ ኑሮ ሀብት አላቸው ወንድሞቼም እህቴም ግን እኔ ለናቴ ያለኝ ቦታ ለልጄም የለኝም ብቻ በጣም ይገርማል የሰውን ሀሳብ ሳትረዱ ብዙሰዎች ኮመንት ስር ስንት የተከበረን ሰው ታዋርዳላችሁ አረተው ግን ቤተሰቦቻችን እኮ እንደዚ አላሳደጉንም🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Год назад
@@aregashgabre824አይ አንቺ ምላሳም ነሽ ታስታውቂያለሽ አሁን አፍሽን ብቻ ዝጊልን
@helinazeleke7219
@helinazeleke7219 Год назад
የኔ ማሮች እውነት የናቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን ሮዚና ረሚ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@etytdfsfgdx6390
@etytdfsfgdx6390 Год назад
እኤኤኤ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@ይቅርታ-ሠ8ተ ቤተስብእናሁንውዴ
@rahma1893
@rahma1893 Год назад
የሳምቱ ምርጥ ፕራክ እሮዚ የኔ ሚስኪን ፍቅራቹ ያብዛው የኔ ምርጦች ይመቻቹ🌹🌹🌹
@fatheya9297
@fatheya9297 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🥰💔💔💔💔💔💔💔💔
@Dryahyashow
@Dryahyashow Год назад
ደምሪኝ ውደ
@tube-ml7rl
@tube-ml7rl Год назад
ሮዚዬ ለናትሽ ያለሽን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ቀጥይበት እዳታስከፍያቸው 🥰🥰🥰🥰እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🥰ተመኘው
@firdosfirdos2456
@firdosfirdos2456 Год назад
ስታምሩ ማዘርየ እድሜና ጤና ይስታችሁ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Год назад
ጥሎብኝ ማዘርዬን ስወዳቸው የኔምርጥ እናት
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Год назад
የአመቱ መጨረሻ ልዩ ፕራንክ በጣም የተመቸኝ ማማዬ በደንብ የገባቸው እድሜና ጤና ሮዚ ግን ኤጭ ካለች ረሙ እና ማሚ ከበድ ያለ ፕራንክ አዘጋጁ
@desalegne10
@desalegne10 Год назад
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች? በስደት ሆነን ስለ ሀግራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እያስጨነቀን ያለነው በቅርብ ቀን ደስታ ያሰማን እኛም እነሱ ክፉ አይካን አሚን🙏 ቤተሰቡን ሆናለዉ🌹😘❤
@-Ele
@-Ele Год назад
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌹🌹🌹👍
@user-ly1sr2hi5y
@user-ly1sr2hi5y Год назад
እሺ እኔም አድርግኝ
@medinegni7792
@medinegni7792 Год назад
ሮዚ ረሙን ጠበቅ አድርገሽ ያዥ ማለቴ በሀላል ኑሩ ለማለት ነው
@jahmannatwa9116
@jahmannatwa9116 Год назад
ewnet naw yimir
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Год назад
ሳህ
@elsakende4670
@elsakende4670 Год назад
እባክሽ ረሙን አክብሪዉ ህገወጥ አትሁኚ
@user-ub1pf9jy4t
@user-ub1pf9jy4t Год назад
አግብታታል ወይ
@aminattube4607
@aminattube4607 Год назад
በቅንነትሰብሲክራይብ እንደራረገ በታማኝነትእመልሳለሁ
@mamytube3905
@mamytube3905 Год назад
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ
@muluneshmulunesh7276
@muluneshmulunesh7276 Год назад
አሚን
@fikeradmasu2053
@fikeradmasu2053 Год назад
A men A men 🙏🏽🙏🏽
@hayerasurur3781
@hayerasurur3781 Год назад
አሚንንን
@aminattube4607
@aminattube4607 Год назад
በቅንነትሰብሲክራይብ እንደራረገ በታማኝነትእመልሳለሁ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 Год назад
👌👌👌👌ማዘረየ፣ሠወዳቸዉ😂😂😂😂😂
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB Год назад
አረባገር ተስዳቹ መዳቤት በስራ ደክማቹ እረፍት ላጣቹ በሙሉ አላህ ያሳርፋቹ
@maryamhassen8096
@maryamhassen8096 Год назад
አሚንንንንንንን
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Год назад
Amen Amen Amen
@sarakader5845
@sarakader5845 Год назад
አሚን
@jfjd1829
@jfjd1829 Год назад
ምሸአላይኔውድ
@emusaheldin4711
@emusaheldin4711 Год назад
Amennnnnnnn
@amandemissew7890
@amandemissew7890 Год назад
እማማ እኮ የገባቸው ናቸው ይመቻችሁ ሁላችሁም ፍቅር ናቸው ረሙ አይ ትግስት ባቡጂ .......💚💛❤️ 👍👍👍👏👏👏
@smartpress163
@smartpress163 Год назад
እሮዚ ምናለበት ለረሙ ወበር ብትሰጭው ለሰው ሪስፔክት ይኑርሽ እሮዚየ
@rutheilu2907
@rutheilu2907 Год назад
አታጣሉ .....ዋናው አብረው መዋሉ ነው
@banchu3147
@banchu3147 Год назад
የኔ ጣፉጭ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@seadatube5438
@seadatube5438 Год назад
ማዘርዬ የኔእናት ደሥ ሢሉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rahimaayshutube2103
@rahimaayshutube2103 Год назад
እማዬ የኔ ውድ ሀያት አላህ ያቆይልን ረሙ ሮዚ ተዋደዱልን ነፍፍፍ አመት ኑሮልን 😍😍😍😍😍😍
@hussenmuhmmed1117
@hussenmuhmmed1117 Год назад
Temelsh weda alah
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ማዘር አልተቻሉም ዋው ተሳክቶላችኋላል ረሙማዘር
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 Год назад
ማዘርዬ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይሰጣቸው 😍😍😍😍❤😍😍😍😂
@gitmunique2614
@gitmunique2614 Год назад
ቪዲዮ ሳታዩ ኮሜንት የምትፅፉ ላይክ አርጉ!
@user-hn2ss4jt7l
@user-hn2ss4jt7l Год назад
ትክክል
@funshorts7535
@funshorts7535 Год назад
እውነት ነው አብዛኛው ቪዲዮ ሳያይ ለኮሜንት ይቸኩላል መፅሀፍን በክዳኑ አትፍረዱ።
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 Год назад
ደስ ስትሉ እማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@zinetbintali2654
@zinetbintali2654 Год назад
ረሙ በረታ ደስ ይላል የህንዱ ቋንቋ ነገርስ
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 Год назад
ፕራንክ መሆን አለበት 😂 ስብርብር አደርገዋለሁ አለች ማሚየ እድሜና ጤና ይስጠዎት🥰
@user-hm8mq8mf9x
@user-hm8mq8mf9x Год назад
ወይኔ ማዘር 😘😘😘😘❤️❤️❤️ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሮዚዬ ረሙን የእበት ጭቃ ድፍበት 😆😆😆😆
@roziyoutube1285
@roziyoutube1285 Год назад
Wude demirgn
@aminattube4607
@aminattube4607 Год назад
በቅንነትሰብሲክራይብ እንደራረገ በታማኝነትእመልሳለሁ መልካምነት ለእራሲነው.
@roziyoutube1285
@roziyoutube1285 Год назад
@@aminattube4607 wude ney
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Год назад
የኔናት እርጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎ እሮዚ የሌለ ተናዳለች ደስ የሚል ፕራንክ ነው ❤👍😁
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Год назад
_እረ እማዬ ደስስስስ ሲሉ♥♥_ _ፕራንክ_
@nirakml9385
@nirakml9385 Год назад
እማዬ ራጂም እድሜ ከጤና ገር ይስጣቹ
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Год назад
እሮዚ ግን ትግስት የለሺም ጌታን ትግስተኛ ሁኝ እናት ፍቅር ናት አክብረሺ ያዣት በሁሉም ነገር አቸኩይ ሁልጊዜም ተመረቂ የትልቅ ሰው ምርቃን አይገኝም እንዳያመልጥሺ 🥰😍😍😍
@Ethio806
@Ethio806 Год назад
እማዬ የኔ የኔ ውድ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሮዝዬ እንድሁም ራሙካ ወዳችኋለሁ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
ማዘርዬ ስወደወት እኮ ታድለሽ ሮዚ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ እህት በተረፈ ተጋቡ ከረሙ ጋ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Год назад
Oh. My gad ደስ ሲሉ ማዘር Never give up
@user-uz7tl1dw5p
@user-uz7tl1dw5p Год назад
ማዘረ አራዳ ናቸው አምጫቸው ሁለየም 🥰🥰🥰
@roziyoutube1285
@roziyoutube1285 Год назад
Wude sada demirgn
@aminattube4607
@aminattube4607 Год назад
በቅንነትሰብሲክራይብ እንደራረገ በታማኝነትእመልሳለሁ
@weynua-tube
@weynua-tube Год назад
እማዬ ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሪልን
@aminattube4607
@aminattube4607 Год назад
በቅንነትሰብሲክራይብ እንደራረገ በታማኝነትእመልሳለሁ
@oline1970
@oline1970 Год назад
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ን ያፅናላችሁ ❤❤❤❤😂
@mmmhuawei4950
@mmmhuawei4950 Год назад
የኔማዘር ተሳክቶልሻል 😂😂
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Год назад
እማማ እድሜ ይስጥልን የሌለ ፕራንክ ነው ሮዚ የተሰራሽው በስመአብ ግን ረሙን ፕራንክ ለማድረግ ስፈልጊ እዲህ እያስለቀሰ የሚስቅ መሆን አለበት አደራሽን የሚስጠላ ፕራንክ እዳሰሪ እሺ በቀደም እረሙ በጭቃ የሰራሽ እጅግ ያስጠላነበር የዛሬው ግን ዋው ነው
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 Год назад
ዋውው የለለ ነው አላህ እድሜወት ይርዝም እዴት እደምወዳቸው ሮዚ ተገኝተሻል
@toyba1599
@toyba1599 Год назад
ወይኔ ስታምሩኮ ማዘሮ ስወዳችሁ እዲሜ ከጤና ጋር እረም እሮዚ ስወዳችሁ ምላሽ እጠብቃል እሮዚ 🔥🔥❤️❤️🤗🤗🤗
@aminattube4607
@aminattube4607 Год назад
በቅንነትሰብሲክራይብ እንደራረገ በታማኝነትእመልሳለሁ
@zedtube6289
@zedtube6289 Год назад
ወይ ረሚ ተይ በቀለች አላለም ክክክክክክክክ 😂😂😂😂
@tube896
@tube896 Год назад
ማዙኬ ውድድድድድድ በጣም ጎበዝ ኖት የእውነት ሰሩላት ለዚች ቀበጥ የኔ ቀበጥ ውድድድድ
@penalmara8845
@penalmara8845 Год назад
አረ እማዬ የሌሉበት አይነፋም ድምቀታቹ ነች
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Год назад
ሮዝየ ማዓረይ ተባረኪ ለማዘር ትልቅ ክብር እንዳለሽ ተግንዝብያለው
@nuridennurhesen4550
@nuridennurhesen4550 Год назад
ደስ እሚሉ ማዘር ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ
@nouraviri4903
@nouraviri4903 Год назад
God bless you mum good job 😍😍😍💞💞💞💞💯💯💯
@sofitube5310
@sofitube5310 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰እድሜ ካጤና ጋ ይስጦት ማሚ
@boyamin1390
@boyamin1390 Год назад
ሮዚዬ አምሮባታል የምትሉ 😍
@seadamuhe1499
@seadamuhe1499 Год назад
ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ያረብ ለሮዚም ሂዳያዉን ይስጥሽ ማለቴ አለባበስሽ ነው ሌላ አይደለም
@user-qw6st9bo1k
@user-qw6st9bo1k Год назад
የኔ እናት ደስ የሚሉ እናት እርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@roziyoutube1285
@roziyoutube1285 Год назад
Wude demirgn
@zenatendrstube7800
@zenatendrstube7800 Год назад
ዋዉዋዉዋዉዋዉ ትወና ማዘርየ👍
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Год назад
እሮዚ አላህየ የምትያት ነገር ደሰ ይለኛል
@meye1988
@meye1988 Год назад
የምር ማሚ ፕራንክ ነው እሰባብረዋለሁ ያለች,ሮዚ አትጨነቂ
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 Год назад
የኔ ደርባባ እናት ስታምሪ እጅም እድሜይስጣችሁ
@roziyoutube1285
@roziyoutube1285 Год назад
Wude demirgn
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 Год назад
Mother betam gobez nachew, befitsum prank almeselegnem. 😂😅🎉.
@zeharazehara2939
@zeharazehara2939 Год назад
አላህ ያቆዮት ኡሚ ገልቢ❤🤗
@desalegne10
@desalegne10 Год назад
🌹😘😘❤
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Год назад
የኔ ማር
@user-fr5cj9gv9v
@user-fr5cj9gv9v Год назад
የኔ እናት ስወዳቸው እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሮዚ ለእናትሽ 🤲
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 Год назад
I really love your mom and nice 👍 prank.❤️
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 Год назад
ማሚ ፈጣሪ እድሜሆትን ያርዝምልኝ እንዎዶታለም 🙏❤️
@imaniman7467
@imaniman7467 Год назад
እማየ እረጅም እድሜ አላህ ይሥጠወት
@fatumaemam7347
@fatumaemam7347 Год назад
Mashallaha I like your grandma so funny
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Год назад
አረ ማዘሪዬ💕😀የዛሬው ፕራንክ 👌ግርግር የሌለበት 👈ማዘር ተሳካልዎት /ይችላሉ 😀👌
@muna7085
@muna7085 Год назад
አይ ማዘር እቃው እሰብረዋለሁ 😂😂😂😂😂😂😂ስበሩት እማማ እኔ አግዞታለው😂😂😂
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Год назад
ስታምሩ💗❤❤
@ilovyouislam7946
@ilovyouislam7946 Год назад
ማዘርዬ ያራዳ ልጅ ውድድድድድድድ ጥግ ድረስ ❤❤😂😂ሰሩልሽ
@user-vj1gt4lj3c
@user-vj1gt4lj3c Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ💚💛❤️
@user-nn3fk6yr8c
@user-nn3fk6yr8c Год назад
ማሻ አላህ ማዘርየ የኔነት
@user-uf8pw5sn2r
@user-uf8pw5sn2r Год назад
ማዘርዬ አራዳ ናቸው እኮ የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@selamselam7112
@selamselam7112 Год назад
እኔ ማዙካን ለማየት ነው የምገባው እነሱ ካቆሙ ድርሺ አልልም ሰምተሻል እሮዚ
@zebibastar2663
@zebibastar2663 Год назад
ወይኔ እማየ ድራማ ይችላሉ በጣም ማሺአላህ
@Naima-xb9fr
@Naima-xb9fr Год назад
ሮዚዬ ወይኔ ለናትሽ ክብርሽ የኔውድ
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Год назад
ክክክክክክክክክ. ምርጥ ፕራክ. እረሙ በጣም አሳከኝ. አቱ. አች. ክክክክክክክ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 Год назад
አየ እሮዚ የኔ ምሰኬን አማየ ሰሩልሸ😂😂
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Год назад
ዋዎ ማዘር ምርጥ አክቲንግ ምርጥ ፕራንክነው ማዘር። በጣም እውነት ነበር የመሰለነኝ።
@heritube7927
@heritube7927 Год назад
ሃሃሃሃሃ ወላሂ ሮዚ ሰሩልሽ ረሙ የገባክ ማሚዬ ረጅም እድሜ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Год назад
የኔናት ማዘርዬ ስወዶት 😍😍😍
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 Год назад
እውነት መስሎን በጣም ደንግጬ ነበር ሰሩልሽ
@semiraibrahim5345
@semiraibrahim5345 Год назад
Wow mother never give up 😍❤️
@ተሼ-tube
@ተሼ-tube Год назад
ሮዝዬ ስታምር ዋው 👌ሮዝ አሁን በአንች ፕራንክ እንጠብቃለን
@trufatargaw593
@trufatargaw593 7 дней назад
Ye koy new gen mother nafekewegn nebr thanks remuy😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@Lijyared
@Lijyared Год назад
ሮዚና ረሚ ስራቹ ደስ ይላል በረቱልን 😘😘😘
@Dryahyashow
@Dryahyashow Год назад
ለኔ ፃፍልኝ ብለሻል አ ሮዚ ስለዚህ ባገኜሽው አጋጣሚ ርሙን አትምችው የምር ይደብራል ሁልጊዜ ፕራክ ሲያርግሽ ትሰድቢዋለሽ ትመችዋለሽ ይደብራል የምር ርሙ በጣም ታጋሽ ልጂ ነው
@fatuma241
@fatuma241 Год назад
ምርጥ ፕራንክ ነው ማዘር
@user-uf7jd5tg3o
@user-uf7jd5tg3o Год назад
ደስ ትላላችሁ ወንድምሽ የኬደ ሮዚ ወድምሽ ሲኖር ታምራላችሁ በተረፈ እወዳችሁ አለሁ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Год назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ያረብ
@tsns7968
@tsns7968 Год назад
እማዬ አንደኛ ናት🥰🥰🥰🥰
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 Год назад
እደው ቁርጥ የኔን አያት ወላሂ ስወዳቺሁ እቃሽን ስብርፕሩን አወጣለሻለሁ 😂😂
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 Год назад
debrigale beka 😂😂 motherye 7:55 i love the smile.yemgerm prank
@maritumoges6123
@maritumoges6123 Год назад
ትወና አንደኛ እማማ
@desalegne10
@desalegne10 Год назад
ያመኛል ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት የዘረዝረኛል እውነት ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ትበልልን የጠላት ይጠላ ሙዚቀው ያበደ ነው ጎጃም ቤተ አማራ ልዩ እኮ ናቸው 🥰🥰🙏🙏🙏
@aminattube4607
@aminattube4607 Год назад
በቅንነትሰብሲክራይብ እንደራረገ በታማኝነትእመልሳለሁ
@koka2379
@koka2379 9 месяцев назад
የኔዉድ እናት እድሜሁ እርዝም ይበል❤❤❤❤❤❤❤
@wubalemzeleke7370
@wubalemzeleke7370 Год назад
wuyyy ayateshe gen betam gobez nachew.menem alasenekum.
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Год назад
ረሙና ማማ ሠሩልሺ 😂😂😂😂
@robelabraha5512
@robelabraha5512 Год назад
እማማ ጨዋታቸው ደስ ይላል ኮመዲ ነበሩ እንዴ?🙏😍😊💚❤💯
@aminattube4607
@aminattube4607 Год назад
በቅንነትሰብሲክራይብ እንደራረገ በታማኝነትእመልሳለሁ
@barkot7147
@barkot7147 Год назад
ምን ችግር አለው ፕራንክ ነው አላሉም ማዘር ደስ ስሉ ረጅም እድሜ ያድሎት
@saharababa5111
@saharababa5111 Год назад
Wawww mazryee gobzi💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Год назад
ወይ ማዘር አልስራም ሲሉ ቅር ብሎኝ ነበር ጎበዝ ናቸው ማዘር እንወዳቸዋለን
@hasetoda6030
@hasetoda6030 Год назад
Wow Mather ❤😂wow mather😂😂😂😂❤
@gfg4073
@gfg4073 Год назад
ማዘርየ ይመቻችው እረጂም እድሜ ማዘርየ
@asly8915
@asly8915 Год назад
ፕራክ ማለት እንደዚህ ነው እማማ ይሞችዎት ❤️❤️🙏🤣
@fatiyaoromo4757
@fatiyaoromo4757 Год назад
I love so moch mom 💞❤💞
Далее
አዋረድኳቸው 😂
18:30
Просмотров 193 тыс.
ሮዚ ያልጠበቀችውን አደረኩ🤗
12:42
Просмотров 126 тыс.
Штаны легионера
00:44
Просмотров 229 тыс.
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 8 млн
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
ቱርክ ሄደች 🙄
10:47
Просмотров 118 тыс.
ፊሎ ወንድሟን ናፈቀች
18:41
Просмотров 160 тыс.
አዲስ ነገር አለን
11:49
Просмотров 175 тыс.
እማዬ ጨክና መታችኝ😭
11:03
Просмотров 132 тыс.
ምላሽ ሰጠን  😎
14:45
Просмотров 66 тыс.
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
Просмотров 6 млн