Тёмный

Titleየአረብ አገር ዲያይ መሽውዪ ለረመዳን ለእራት ለምሳ 

TG ARABIAN FOOD
Подписаться 91 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Created byከነጭ እሩዝ ጋር ከመሽኩል ኢሽ ጋር ከተለያየ ምግብ ጋር አብሮ ይሂዳል VideoShow:videoshowapp.co...

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@aduyelij7372
@aduyelij7372 6 месяцев назад
በትክክል ውዴየአርብ የምግብ በጣም ነው የሚክብድው
@haiahaia3681
@haiahaia3681 5 лет назад
ሀይ ቲጂዬ አኔ አንዳቺ ቤጅ የተመቸኝ የለም በጣም ምሁር የሆንሽ ጎበዝ የአረብ አገርዋ ሴት ጀግና ነሽ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 года назад
እውነት ብለሻል ቲጅዬ😘 ቀላል እኮነው የሚሉ ስዎች ደግሞ ቲጅዬ ድንግልን ታዝቢያቸዎለው የመጨረሻ የማይችሉ ስዎች ናቸው በመቀጠል ቲጅየ እጅሸን ይባርከው ካአንች ብዙ ምግቦችን ኬኮችን ወሱጃለሁ በሰላሴሰም ካአንች እያየው ሰርቸ አንድ ቀን ሳያአመሰግኑ የቀሩበት ጊዜ የለም እንዲሁም ከመውደድ የተነሳ ያአሰደጋግሙኛል ሁሉ እና እህታችን እናመሰግናለን በርችልን
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 года назад
አሜንአሜንውዴ አንቼም ተባረኬልኝ
@bereduethiopia7410
@bereduethiopia7410 5 лет назад
ጎበዝና ከ ትሩ ስነምግባር ከትሩ ተባይ 💫 💕በርቺ እህታችን keep going Good jobs 👌🏼 Mashallah I’m your sis
@user-vc5rw6xy1v
@user-vc5rw6xy1v 3 года назад
kk ኑሮአይሞላምበጣም ትክክል ነሽ ሠውእደቤቱነው
@miedymied3076
@miedymied3076 3 года назад
አድናቂሺ ነኝማር ደምሪኝ ቻናሌንም አስተዋውቂልኝ ደግነት ለራስነው
@albasebanjaw6978
@albasebanjaw6978 5 лет назад
It's so beautiful things you are doing bless you!!!! That's gifted to been care for the others Le ehitochish bemaseb gizeshinina ewiketishin makafelish yemitideleki yemitimesegegni nesh hulum endanchi bemichilew Hulu bitebaber noro zare sidetim aniwetam neber Lemanignawim adinakish negn እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅሽ Wish you one day been the owner of big restaurant in your own country ethiopia May God be with all your time!!!!!!
@bereduethiopia7410
@bereduethiopia7410 5 лет назад
Is not only the cooking food for me you’re behaving is so so good you are excellent behaviour በታም ሲበዛ ትሩ ልጅ ነሽ አላህ ትሩ የሆነ ቦታ ያድርስሽ ስንት አገር አሰዳቢ እህቶች አሉን ? በነሱ ሰበብ ስንት መክራ ትሩ ሰው ላይ ይደርሳል በዚሁ ቀትይ 👌🏼💫
@zeynabayimer6437
@zeynabayimer6437 2 месяца назад
በርቺ ዉዷ
@zeynabayimer6437
@zeynabayimer6437 2 месяца назад
@zabebimohammed8462
@zabebimohammed8462 2 года назад
መሻአላ ውድ
@abdullaalmohannadi9909
@abdullaalmohannadi9909 5 лет назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆነው መልካምነት ለራስ ነው በርቺ
@haiahaia3681
@haiahaia3681 5 лет назад
አሁንም በርቺ እኔ ካንቺ ብዙውን ትምህርት እየተማርኩ ነኝ ቀጥይበት ከኦማን
@mheretkeflai6730
@mheretkeflai6730 4 года назад
ሰላም ላንቺ እህቴ በጣም ቀጥይበት ጎበዝ ነሽ አንድ ሁለት አይነት ይሆን ተመልክቻለሁ አሰራርሽ ወድጀዋለሁ እንዳልሽው የአረብ ምግብ በጣም ከባድ ነው አሰራሩ በመጣፈጡም በጣም ጥሩ ነው እኔ እወደዋለሁ በብዛት አይነቶቹን ለረጅም አመት ኑሬበታለሁ አንቺም እንደዛ ይመስለኛል እና ካሁን በኃላ ያንቺ ቤሰብ ሆኛለሁ ቀጥይበት
@user-ov5nb7ql9j
@user-ov5nb7ql9j 5 лет назад
ሠላምሽ ይብዛ አህታችን ዋውውውውውው ለመማር ዘጠኝ ወር ነው የተሠቃየውት የሚያሠተምርሽ ካለ ቀላል ነው ግን የሚያሥተምረኝ አልነበረም
@user-ck2li5lq8z
@user-ck2li5lq8z 4 года назад
እህቴ እንዴት ነሽ
@user-ll2ql6py2t
@user-ll2ql6py2t 5 лет назад
ማሻ አላህ ያምራል ሰብስክርብ አድርጌአለሁ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
እሽ እማ እኔ ድሮም ቤትን ሙስሌም ነው የሚከተለኝ እንደ ጥላ አመሰግናለው እውነት ከልቤ ሙስሌሞች ጥሩዎች ናችው
@bisrat-media
@bisrat-media 5 лет назад
በጣም ነዉ የሚያምረዉ እናመሰግናለን ቲጅየ
@debora5861
@debora5861 5 лет назад
ውይ አንችልጅ ስራሽ ደስ ይላል ኑሮ እንደቤታችን እጅሽ ይባረክ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 лет назад
በጣም አሪፍ👌👏👏👏
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 5 лет назад
Thanks konjo #Egzbehr# yestish Leromdanos #bademb# yetkmshen Gen #esato# kelay now #weyas# ketach
@saifasaifa2242
@saifasaifa2242 5 лет назад
ያምራል እህቴ እግዚአብህር ይጠብቅሽ
@speedcall6927
@speedcall6927 5 лет назад
አላህ ይጨምረልሺ ሀያቴ ጎበዚ
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 лет назад
አፊያ የኔ ቆንጆ 💯👌👏👏👏
@zemzemali2930
@zemzemali2930 4 года назад
Betam Yamral Mashallah Ejish Yebrik Tg
@ሪችየድሮዋW
@ሪችየድሮዋW 5 лет назад
ዋውውውውሙያ በሽ ነው እኔግን መስራትብፈልግም ፅዳቱ ስለሚበዛብኝ ከለመዱ የወለቀ ትከሻየ የብስ ውልቅልቁ ይወጣል ስለዚህ ለሌላግዜ ሴፍ ላድርግ
@ruhitruhit9097
@ruhitruhit9097 5 лет назад
ቆንጆ ነው ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ሁል ግዜ አዳድስምግብስሪእያሉያስቼግሩኛልበቃአንችንማየትነው
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 5 лет назад
ማሻአላህ እምፈልገውነው ለመብሰል ስንት ሰአት ሰጠሽው ንገሪኝ
@zinetseidzanbayseid
@zinetseidzanbayseid Год назад
ጎበዝ እህቴ በርች
@nasagghkgjgghj9142
@nasagghkgjgghj9142 4 года назад
ዉነትሺነዉ እህት በጣም ጡሩነዉ
@user-se9cb3gu5x
@user-se9cb3gu5x 4 года назад
እናመሠግናለን ቆንጆዎ ነው
@user-vn8jj7ww5t
@user-vn8jj7ww5t 5 лет назад
በጣም ቆጆነው እጅሽ ይባረክ
@ruhitruhit9097
@ruhitruhit9097 5 лет назад
ሲያዩትበጣምያምራል
@Faisal-fk7zs
@Faisal-fk7zs 3 года назад
Wow 😲❣️
@bayushtube7706
@bayushtube7706 Год назад
አናት አናቱን አላለችም ክክክክ
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 5 лет назад
ዋው ቲጂ አመሰግናለው
@linalina5099
@linalina5099 5 лет назад
ዋው ቲጂ እጅሽ ይባረክ
@yewbealemzewdu157
@yewbealemzewdu157 5 лет назад
በጣም ጐበዝ አሪፍ ነው ቀለል ያለ
@familytube5395
@familytube5395 5 лет назад
❤❤❤❤❤
@najeebanajeeba2774
@najeebanajeeba2774 5 лет назад
ዋዋ በጣም ምረጥ ነው
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 5 лет назад
ስላም ነሽ ፍቅር ባለሙያነሽ አሁንም ይኖርሻል ስብስክራይብ አርግንሽ ቤቴስቤም ጭምር ነው ያደርግንሽ በርቺ ሲታይ እራሱ ይጣፈጣል
@zemzemali2930
@zemzemali2930 5 лет назад
mashallah Allah yetbkish
@birtukangirmabirtukangirma3577
Thank you kodewan megifefi Ayichalim marry
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 5 лет назад
ቲጂዬ ቅዳሜ ነው ዛሬ እንደዚህ አይነት ምግብ ነው ያማረኝ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
በይእንግዲህ ጋብዤሻለው እማ እንብላ
@amrea5611
@amrea5611 5 лет назад
በጠም ያምራል እነመሰግነለን
@ghillipeter4318
@ghillipeter4318 5 лет назад
😍😍😍ዋዉ 👍
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
አመሰግናለው ውዲ
@salsempo1311
@salsempo1311 5 лет назад
teg waddddd 1000000
@fanishkonju9176
@fanishkonju9176 5 лет назад
በርቺ
@user-wo8ge6bi4o
@user-wo8ge6bi4o 4 года назад
በጣም ኣሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ግን ክርስትያን ነሽ ሙስሊም ይቅርታ ኣድርግልኝ እንጂ ኣንገትሽን መስቀል ስለ ኣላረግሽ ነው ከይቅርታጋ ግን እህቴ
@user-jt2rf4xf2t
@user-jt2rf4xf2t 4 года назад
ከርስቲያን. ናት.ውድ
@toybayisan591
@toybayisan591 5 лет назад
Masha allah
@user-gb2sh2rt2c
@user-gb2sh2rt2c 5 лет назад
wowww teje
@habshawimedia47
@habshawimedia47 5 лет назад
በርቺልን ቲጂ ሰብስክራብ አድርጌያለሁ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
እሼ እማ
@molodananish1648
@molodananish1648 5 лет назад
@@tgarabianfood2937 እሠይ እሕታችን
@molodananish1648
@molodananish1648 5 лет назад
@@tgarabianfood2937 ጉበዠ
@molodananish1648
@molodananish1648 5 лет назад
@@tgarabianfood2937 ዋው እግዚሓብሄር ይጠብቅሽ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 лет назад
በጣም እምወደው ምግብ 😋
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
በውስጥ መስመር አናግሪኝ 0097 15 66 27 65 33
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 лет назад
Ok 😘
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 лет назад
Nice
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 4 года назад
ስራሽን ኮ እንወደዋለን ግን አረበኛሽን ኤጭ
@hayattakele2548
@hayattakele2548 5 лет назад
Balemuya nesh tadelsh
@_Mrabex
@_Mrabex 5 лет назад
Wow
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
አመሰግናለው እማ
@user-bz5ev2xj8u
@user-bz5ev2xj8u 3 года назад
የደረት የዶሮ ስጋን እንደዚሁ መቀመም አይቻልም
@dbbsyshh5139
@dbbsyshh5139 Год назад
የጠፋሽ
@meskeremseifu2498
@meskeremseifu2498 5 лет назад
ቲጂ ቅመሞቹን ስታቀላቅይ ትልልቁ ነገር ምንድነው ማለቴ የድንች ቅርፅ ሚመስለው የተከተፈ ድንች ይመስላል
@hanajuses7715
@hanajuses7715 4 года назад
እኔም የገረመኝ እሱ ነው፣አልገለጸችውም
@rahelmakroya1233
@rahelmakroya1233 5 лет назад
ሰብስክያብ አደረኩሽ ውዴ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
እሼ እማ አመሰግናለው
@mentobment36
@mentobment36 5 лет назад
ቴችየ ያንችን ቻናል ከተከታተልኩ ቸምሬ በጣም ተቀይራለው ቴችየ እድሜና ጤና ይሥጥሽ
@ethiopia132
@ethiopia132 5 лет назад
Men adergash new dertan endez metedebedabat
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 5 лет назад
😍😍😍😍
@rafikwrafikw9996
@rafikwrafikw9996 4 года назад
Uioo
@salsempo1311
@salsempo1311 5 лет назад
10000000wowoooootag
@sarakebede7651
@sarakebede7651 5 лет назад
ty so much wow
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
ውይ እማ አመሰግናለው ውዴ
@weletehana5301
@weletehana5301 5 лет назад
1 gna Neshi Iko
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
አመሰግናለው ውዴ
@tegsetderese4855
@tegsetderese4855 4 года назад
Slmeesh yebzlg
@zzandh9487
@zzandh9487 5 лет назад
ሰብስክራይብ አረጊኝ ማር አዳዲስ ስትለቂ በቶሎ እንዲደረሰኝ መማር እፈልጋለሁ የኔ ቆንጆ
@evenassessors7495
@evenassessors7495 5 лет назад
Waw yamral
Далее
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 1,6 млн
ድጃጅ መሽዊ
9:06
Просмотров 5 тыс.
ዶሮ በፍርን
8:15
Просмотров 12 тыс.