Тёмный

Track 04 Bekagn Yemalilew |በቃኝ የማልለው| Aster Abebe Vol 2 

Aster Abebe Official
Подписаться 190 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

Listen to Track 04, "Bekagn Yemalilew" by Aster Abebe in her Vol 2 album. Don't miss out on this beautiful Gospel song!
#asterabebe
#Asterabebenewmezmure
#Bekagnyemalilew
#gospelmusic
#worshipmusic
#mezmure
#mezmureproterstant
Executive Producer
Sofi Girma
Music Production
Heaven's Touch Studios
Music Arrangement
Sofi Girma
Mixing and Mastering
Robel Dagne
Lead Guitar
Abenezer Dawit
Bass
Natnael Worku
Sax
Samson Workineh
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Get on 📲APP STOR
itunes.apple.c...
Get on 📲 TUNES
play.google.co...
Copyright © Aster Abebe

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 269   
@relaxedworld4078
@relaxedworld4078 2 дня назад
i was waiting for this Album for week knowing it will help me Get back to my father.
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 2 дня назад
Same here
@ambayeadane9150
@ambayeadane9150 День назад
Same here ❤❤❤❤
@keGenesis
@keGenesis День назад
Same here
@BereketWondwoson
@BereketWondwoson День назад
❤❤
@wassegirma52
@wassegirma52 8 часов назад
Same here
@Mr.Nate77
@Mr.Nate77 2 дня назад
ለካ መራብ ማቆም መሞት መጀመር ነው 😔 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባ መቼም መቼም አትበቃንም መቼም አትሰለቸንም አባ ሁሌ አግኘን😔😭
@Line_world_1
@Line_world_1 День назад
የሚተባበረኝ ካለ ዘመቻ እንጀምር ... #አስቱን_ወደ_ኢትዮጵያ #AsterEth #AsterAbebeToEthiopia ... post post post ...የምንወዳት አስቴር አበበ ኢትዮጵያ መጥታ concert ማዘጋጀት አለባት ... #AsterAbebeConcertEthiopia 🙏🙌🙏🙌❤❤❤❤❤❤❤
@surafelhailemariyamofficia6728
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ......የቱን ሰምቼ የቱን ላስቀድም የቱን አቆይቼ ልስማ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ እሳት የተለወሱ ናቸው ከመውጣቱ በፊት ብሰማውም እንደ አዲስ ሰምቶ እንደማያውቅ ነው እየሰማውት ያለሁት አስቱ ብዬ ነበር እንደዚ እንደሚሆን ተባረኪልኝ አቦ 🥁🎷💎🙏🏽🎻🪈🪗🎤🎬🎼🎧🎸🥁🪇🎺🪘🎹🙌🪕💎💎💎
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 День назад
ተባረክ ሱራ ዘማሪዎችን ሁሌም በአስተያየት ምታበረታታው
@selkam5299
@selkam5299 День назад
Ewnet hulum zemariwoch zmare lay Sura nw comment eyarege miyaberetataw tebarek🙏...
@RAHELRaki-jp6fr
@RAHELRaki-jp6fr День назад
Yanten entebkalen sura
@JosephBirhanu-n4p
@JosephBirhanu-n4p 22 часа назад
ቀጣዩ አንተ ነህ ❤❤❤
@EGZABHERMELKAM12
@EGZABHERMELKAM12 2 дня назад
ይሄም ቀን ያልፉል 😢አሜን ዳግም ለምስጋና በደስታ ምቆምበት ግዜ ይመለሳል በተለያየ ህመም እና ችግር ውስጥ ያለን ያላችሁ መድሀንያለም አለ ❤ የመጎብኛ ግዜ እሩቅ አይደለም !
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 дня назад
Amen 🙏🙏 (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 2) ---------- 2፤ እግዚአብሔርም መለሰልኝ እንዲህም አለ። አንባቢው ይፈጥን ዘንድ ራእዩን ጻፍ፥ በጽላትም ላይ ግለጠው። 3፤ ራእዩ ገና እስከ ተወሰነው ጊዜ ነው፥ ወደ ፍጻሜውም ይቸኵላል፥ እርሱም አይዋሽም፤ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፤ እርሱ አይዘገይም።
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 2 дня назад
አሜን 🙏
@MamaUaq-fc1vs
@MamaUaq-fc1vs День назад
አይዞን ጌታ ኢየሱስ ከእኛ ጋር ነው❤❤😢
@TizeTizazu
@TizeTizazu День назад
አሜን ጌታ ያስበናል 🙏
@SamuelGebremeskel
@SamuelGebremeskel 2 дня назад
እግዚአብሔር በአንቺ ላይ ስላስቀመጠው ፀጋ ይመስገን ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ይባረክ🙌
@wassegirma52
@wassegirma52 7 часов назад
@SamuelGebremeskel አንተም በረከታችን ነህ ተባረክ
@tsinatbegetaabinet
@tsinatbegetaabinet День назад
የዜማዎቹ ቅላጼ፣የቃላቶቹ አደራደር፣የመልዕክቶቹ ይዘት እና የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት የሆኑ የነገረ መለኮታዊ አስተምህሮ ጥልቀት ያላቸውን ታሪኮች የገለጥሽበት ስብከቶች፤ እንዲሁም በዋነኝነት በክርስቶስ ያመነ ሁሉ እግዚአብሔር ማን እንደሆነ፣ ለአማኝ ሰው በእግዚአብሔር የሆነውን፣ አማኝ እንዲሆን የሚያስፈልገውን በተቀናጀ እና ታስቦበት ጊዜ ተወስዶ በብዙ እንባ እና በእግዚአብሔር ፊት በጸሎት በመፍሰስ የተቀበልሻቸው እንቁ የሆኑ የመንፈስ ቅዱስ የዝማሬ ስጦታዎች እንደሆኑ 26ቱንም ዝማሬዎች በማስተዋል ለሊቱን ሙሉ በማድመጥ ተባርኬባቸዋለሁ። እግዚአብሔር የሰጠሽን ውድ ስጦታ ዋጋ ከፍለሽ ሳትሰስች 26 ዝማሬዎችን በአንድ ጊዜ እንባረክባቸው ዘንድ በልግስና እንደሰጠሽን፣ እግዚአብሔር አምላክ በእልፍ አእላፋት ዝማሬዎች፣ በአዳዲስ ቅኔዎችና በአዳዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል መረዳቶች ይባርክሽ!!!❤❤❤ ቤትሽን ትዳርሽንና ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው!!!❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Terefehirgamo
@Terefehirgamo 2 дня назад
ከዚህ መዝሙር መልዕክት ጋር ነብሴ ተቆረጭታለች በሰማውት ቁጥር ይጣፍጠኛል። እህታችን አስቱ በረከታችንነሽ እንወድሻለን። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በብዙ መልዕክት ያሰታጥቅሽ ይጨምርብሽ🙏
@yosefasmare7931
@yosefasmare7931 День назад
26ንም መዝሙሮች ሰምቼ ጨረስኳቸው:: ይገርማል ምን አይነት ፀጋ ምን አይነት መሰጠት ነው? በእውነት የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን:: አስቱ ተባረኪ ሌላ ቃላት የለኝም:: [ በሉ እኔም እንደገና ተመልሼ ላዳምጣቸው❤❤]
@YabsiraMelaku-e5p
@YabsiraMelaku-e5p 2 дня назад
እዉነት ይሄንየ ስሰማው መንፈስ ቅዱስ ህልውና ሲነካኝ ነበር ❤ብርክ በይልኝ አስቱ
@gracealone3075
@gracealone3075 День назад
እዉነት ለመናገር እንደዚህ በጉጉት እስኪለቀቅ የጠበኩት አልበም ትዝ አይለኝም! ብሩክ ነሽ አስቱካ ❤
@lidiyaamsalulidu2772
@lidiyaamsalulidu2772 2 дня назад
ናና እስኪ አጠጣኝ ናና እስኪ አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን የምድሩን ሳይሆን ህልውናህን ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን አባትሆይ አንተው እራስህን እንፈልግ ሃለን🙏🏽
@home_of_audio_bible
@home_of_audio_bible День назад
ናና እስኪ አጠጣኝ ናና እስኪ አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን የምድሩን ሳይሆን በላይ ያለውን ሌላውን ሳይሆን አንተን እራስህን .............................................. ኦ! ጌታ ሆይ ልቤ አንተን በመናፈቅ ዝሎአል!
@nebiyatfilimon4436
@nebiyatfilimon4436 День назад
እንይገና ረሃብ እንደገና ጥምት ትላንት ምንም እንዳላየ ሰው 🔥🔥🔥 በቃኝ የማልለው ይለፈኝየማልለው ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህ የኔ አምላክ የማትጠገብ ርሃቤ🥺🥺🥺🥺
@bettyalexsis8987
@bettyalexsis8987 День назад
አስቱዬ ስስታችን ነሽ! ፀሎታችን ውስጥ ርዕሳችን ሆነሻል😭😭 ቅዱሳን ስንንበረከክ እናስባት! እልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ💜💜💜😭😭😭😭😭😭 አስቱ ሴት እህቶችሽ ልባምነትን ስላየንብሽ መዝሙሮችሽ ልባችንን እግዚአብሔርን ለመምሰል ስለሚያነቃቁልን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!! እወድሻለሁ ለምልሚ ብዢ በኢየሱስ ስም!!!
@AndinetHmariyameAndeyerasu
@AndinetHmariyameAndeyerasu 14 часов назад
የኔ ውድ እሕት ስላንቺ ጌታን እጅግ በጣም አመሰግነዋለው!!!!!!!! ጌታ ብርክርክ ያርግሽ እጅግ በጣም ነው ምወድሽ!! ጸጋ ይብዛሽ የኔ እናት !!
@Hachalutesfayeofficial
@Hachalutesfayeofficial 21 час назад
Woow dhugaa dubbachuuf baay'ee faaru nama eebbisuudha nuuf jiraadhu Baay'een ittin eebbifameera Ayyanni siif ha baay'atu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@garchotub4652
@garchotub4652 11 часов назад
music arrangement 100% የእግዚአብሔር መንፈስ የሞለበት መዝሙር በእርጋታ የምንሰማበት ተባረኪ።
@sintayehujemil9881
@sintayehujemil9881 День назад
ሁሉ ዝማሬዎች የመንበርከክ ፍሬዎች ናቸው የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ውስጥ ገብተው በሀሴት የሚያረሰርሱ ናቸው ተባረኪ እጥፍ ፀጋና በረከት ይሁንልሽ
@abeldebero9167
@abeldebero9167 День назад
Be blessed Astukachn KeAster Aweke Yeterefn Egna Ensemashalen😍🥰😍
@misikirmeseret8194
@misikirmeseret8194 2 дня назад
ከህይወት የተዘመረ መዝሙር 😢😢😢 ድንቅ ሴት
@bizuayehuaboma4864
@bizuayehuaboma4864 29 минут назад
አሰቱ ልብን የሚነኩ መዝሙሮች ነው ሁሉም እየተባረክንበት ነው ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ
@Zablonayele
@Zablonayele 2 дня назад
✨የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን👐😔🔥🙏
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 дня назад
ሀሌሉያ🙏🙏🙏🙏 ገና በደምብ ሳልሰማ የሚባረከው ነገርስ❤❤❤ አስቱዬ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልሽ🙏
@ወንጌል
@ወንጌል 2 дня назад
ለወንጌል አማኞቻችን የእግዚአብሔር ዘማሪዎች ይብዙልን
@sofisofi2300
@sofisofi2300 5 часов назад
ኡፍ ታድልሽ በዚህ ክፉ ዘመን ይሄን ደግ አምላክ እንደዚህ ማመስገን በመቻልሽ እኔም ተባረኩበት ይብዛልሽ ይጨምርልሽ ዘመንሽ ሁሉ በሱ ቤት እርሱ በማገልገል ይለቅ አሱቱዬ ተባረኪ🙏
@kassahunkefale7583
@kassahunkefale7583 День назад
አስቱየ ምን ልበል ጌታን እንደገና እንደወደው አደረግሽኝ።ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።❤❤❤❤
@senaithabtewold561
@senaithabtewold561 День назад
❤❤❤❤❤❤ብርክ በይ እህቴ ምን እንደምል ግራ ገብቶኝ ነው ብቻ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤
@rakebyilma5430
@rakebyilma5430 23 часа назад
“What you feed grows, what you starve dies” this song is everything! አስቱዬ ጌታ ብርክ ያድርግሽ።
@Tsehay-kt2zz
@Tsehay-kt2zz День назад
ተባረኪ በብዙ እንዴት እንደሚጣፍጥ ዘመንሽ ሁሉ ይጣፍጥ
@saanchodawit
@saanchodawit День назад
አስቱ ዘመንሽ ይለምለም ተባረክ አንች በረከታችን ነሽ !!!!!
@nahombiniam7281
@nahombiniam7281 День назад
Almost all of her previous songs that has a sprit from the above has been saved in my favorites. I heard it every day repeatedly without stoping for hours while driving , praying . I worship , praying with it, And the lord comforts , teaches me with it and today he gave us new song by her. Astute you are a vessel for the lord Jesus.tebareki
@anenimeseret1597
@anenimeseret1597 20 минут назад
አቤት እግዚአብሔር ግን እንዴት ቸር ነህ😇😇 አሰቱ ጌታ ይባርክሽ እህቴ ለምልሚ
@sintayehumengesha9895
@sintayehumengesha9895 День назад
አስቱዬ አሁንም ገና ብዙ መልእክት አለ!! ተባረኪልን አንቺን በረከታችን ነሽ!!!
@michaelabraham406
@michaelabraham406 День назад
ዘመንሽ ይለምለም! ወደ ጌታ የሚያስጠጋ! ዋው!
@hirutgebu6321
@hirutgebu6321 День назад
ነፈስን ምያረሰርስ ምንጭ ይፈልቃል ከውስጥሽ ተባረክ
@mastewalMarkos
@mastewalMarkos 18 часов назад
አስቱዬ የዘመናችን በረከት አይወሰድብሽ እወድሻለሁ❤❤❤
@MeseretBezabhiHelena
@MeseretBezabhiHelena 3 часа назад
ጌታ ይባርክሽ ይጨምርብሽ ከዚህ በላይ ፀጋው ይገለጥብሽ
@naifiteshale4124
@naifiteshale4124 День назад
ምን ይባላል ጌታን ስለ አንቺ ከማመስገን ዉጭ። ቃላት አጣዉ እኮ። ለጌታ ፍቅሬን መግለጥ ሲያቅተኝ ያንቺ መዝሙሮች ግን የልቤን ይናገሩልኛል። ቃላቶቹ የሰማይ ቃላት ናቸዉ እየሱስን ያስናፍቃል መዋያሽ ሳትናገሪ ያስታዉቃል። አስቱዬ በጣም እወድሻለዉ።
@Senait-n1b
@Senait-n1b 17 часов назад
Amennn bekagn yemalelew yante helewena....Amen
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 16 часов назад
ቃላት የለኝም ብቻ ላንች የበራልሽ የሱስ ለ እኔም ይብራ አስቱ ፀልይልኝ እግዝአብሔርን ልቅረብ ልወቅ
@minteepter8488
@minteepter8488 День назад
አስቱ ይኸው አዲሱን አልበም ሰምቼ የመጀመሪያውን ስሰማው እንደገና አዲስ ነው❤
@BetselotTessema
@BetselotTessema День назад
እለት እለት ባዶ ትሁን እና ነፍሴ በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ
@SOFI_GRAPHICS
@SOFI_GRAPHICS День назад
Who love's aster ❤
@BettyHussen
@BettyHussen День назад
ምን እላለው አስቱዬ የጸጋዎን ባለቤት ያለቅሬታ ያለስቀረንን ቅዱሱን እግዚያብሄር ይመስገን የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ ውዷ የኔ ቆንጆ እህት ውድድድ ነው የማደርገሽ❤❤❤❤
@rakebyilma5430
@rakebyilma5430 23 часа назад
መተንፈስ አቃተኝ። ጌታዬ የኔ ጌታ ርሃቤ ነህ።
@ኣራራት
@ኣራራት День назад
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ኣሜን ህህህ ክብር ለእ/ር ይሁን
@mihretfeysa25
@mihretfeysa25 2 дня назад
Hallelujah Amen Amen you Are Blessed we Love You ❤❤
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 День назад
አሜን በመገኜትህ ነብሴ ትረስርስ
@danielhailu4365
@danielhailu4365 День назад
እሕታችን አስቴር በሰማያዊ ዜማ ጅረት ስላጥለቀለቅሽን ጌታ ይባርክሽ! በአንቺ ስለተቀመጠው የቅኔ የውዳሴ የዜማ ጸጋ በስጦታው ባላጸጋ የሆነው ጌታ ይባረክ ! ለአንድ ነጠላ ዜማ ግጥምና ዜማ ከሌላ መንደር በሚመነተፍበት ዘመን እንዳንቺ ያሉ ጥቂት ቅሬታዎች ስላሉን ጌታ ይመስገን ። በርቺልኝ ለምልሚልን ጌታ ይባርክሽ እሕታችን!
@fetenemarkos4751
@fetenemarkos4751 22 часа назад
ዘመንሽ የበረከት ይሁንልሽ አስቱ❤
@danielhailu4365
@danielhailu4365 18 часов назад
ቅሬታዎች አሉ !!!!!!!!!! "በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ አይለፍብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተ ጋር!" ልዩ የቅኔና የዜማ ጎርፍ አጠልቆናል ጎበዝ! ጥልቀቱም 26 ከፍታው ሰማይ ። ክብር ለጸጋው ባለቤት ይሁን እሕታችን አስቴር ይህ ወደ ሰማይ የሚወስድ ዝማሬ ከሰጠሽን በላይ ያብዛለሽ! አንቺ የዘመናችን ቤተክርስቲያን ልዩ ስጦታ ነሽ! ብሩክ ነሽ እሕት ዓለም ለምልሚልን!
@bezaithailemariam376
@bezaithailemariam376 День назад
ያብዛልሽ አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kalkidantafese4794
@kalkidantafese4794 14 часов назад
Emlew yelegnm bcha geta sleanche yemesgen geta ybarekeshe astuye ❤
@nahomephrem329
@nahomephrem329 2 дня назад
የ አስቴር አምላክ የእኔንም ረሃብ ለውጠው 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@tadifeyera5739
@tadifeyera5739 2 дня назад
የ እጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን🙌🙌🙏🙏
@beletekifle2698
@beletekifle2698 2 дня назад
አስቱዬ አንችን የሰጠን ጌታ ይመስገን❤
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 2 дня назад
ተባኪልን አስቱ በረከታችን ❤❤❤
@hawidesalegn9743
@hawidesalegn9743 День назад
Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻….Asterye endegena le tselot endenberekek honkugn… egziabhern selanchi ebarkewalew… sele album kalat yelegnem❤❤❤❤❤ yebarekesh yibarek🙏🏻
@B1.CharisBETSGAW
@B1.CharisBETSGAW День назад
GREAT GRACE OF SONG, Blessed !!!
@BezaaAdigolign
@BezaaAdigolign 14 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሠላማችን ነው ኢየሱስ
@johnfeday1394
@johnfeday1394 2 дня назад
ኣስቱ በጣም እየጠበቅንሽ ነበር፣ጌታ አብዘቶ ይባርክሽ፣❤❤
@SsdfffFddf
@SsdfffFddf 2 дня назад
0:15 አስቴር እግዚአብሄር እንዳንቺ ያሉት ስለስነሳልን ጌታ ይባርክ ጌታ ባንቺ ያለውን ሀሳብ ይፈፅምልሽ ተባረኪልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yosephdenbi2744
@yosephdenbi2744 День назад
ጌታ ዘመንሽ የባርክ አበዝቶ ❤❤❤❤❤
@amharicmezmurcollections3796
@amharicmezmurcollections3796 День назад
ተባረኪ እህታችን አስቴር 🙏 በነጻ የተቀበልሽውን ያለስስት ሰጥተሽናል 🤲 በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበር 😍 በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልሽ 🙌
@nahombiniam7281
@nahombiniam7281 2 дня назад
Praise to the lord for having you Astuye.
@SelamBoloshe
@SelamBoloshe День назад
Asituyee GBU mn ayinet dink zimaree nw ❤❤❤❤❤❤🇦🇿❤🇦🇿
@ElifSamuel
@ElifSamuel 20 часов назад
Wooow Yene wud fatar chariso birkirk yarigsh zemanish yibarek
@abrehammirkena1416
@abrehammirkena1416 День назад
አቤት መዝሙር astuye ተባረኪ 🥰🥰
@EndaleFantu
@EndaleFantu День назад
Astuye berek beye❤❤❤❤❤❤ በቃኝ የማልለው...
@mintesnotkochito1144
@mintesnotkochito1144 День назад
Ene selanchi getan amsegenewalew dink zemari nsh bebzu tebarkiyalew bemezmuru ahunm tsega yibzalesh geta bngr hulu yikber❤
@healthandrelaxationmusic
@healthandrelaxationmusic День назад
ና ና እስኪ አጠጣኝ ና ና እስኪ አጉርሰኝ . . ሎላውን ሳይሆን አንተ እራስህን 😢😢😢
@AyantuTesema-uz6uf
@AyantuTesema-uz6uf День назад
Astu Geta yesuse basemayi yekaberawune aklilun yeseteshi lela menim lileshi alechilim enda zemareshu endazewu bea menfasu yaterfarifshi bakebru❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ
አንቺ የተባረኪሽ ሴት ተባረኪ እንወድሻለን❤👏
@meshaayano4859
@meshaayano4859 День назад
ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
@FekaduFekadu-wg7gu
@FekaduFekadu-wg7gu День назад
አስቱካዬ ተባረክ ጻገውን ያብዛልሽ
@nathinaelgetachew5270
@nathinaelgetachew5270 День назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ። ፈጽሞ ይባርክሽ።
@geta1one690
@geta1one690 День назад
Selamayiselechewu fikrih geta hoyi tebareki❤❤ astuye God bless you
@nardimare3626
@nardimare3626 День назад
Weyene begeta huffffff egezihabeher zemeneshen yebarek lesu becha yaregeshe❤❤❤❤❤❤
@meseret5776
@meseret5776 День назад
በቡዙ ተባረኪ🙏🙏🥰🥰🥰
@YohaniAbe
@YohaniAbe День назад
Aster what a song getan tebarekilign🔥🔥🔥🙏🙏🙏
@Lenafekr
@Lenafekr День назад
ዋውውውውውውውውው አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Elias0111elias
@Elias0111elias День назад
ስላቺ እግዚአብሔር ይመስገን
@teketelewdegefegn
@teketelewdegefegn 2 дня назад
የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን ❤ God bless you
@alexdavohabte612
@alexdavohabte612 День назад
Amen Amen Halleluja keber Le Geta yihun Beruke neshi
@mesaytarike9192
@mesaytarike9192 День назад
Wow zemenshen gita yebarekewu❤❤
@jesuswillcome
@jesuswillcome День назад
Astu Ye Zamanachin ASTER mn Libal kibru le geta yihun
@singermekbibanteneh869
@singermekbibanteneh869 День назад
what a blessing 🙏 our blessing love you so much 💚💛❤️ be blessed 🙏
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 День назад
ራስህን 🎉🎉🎉አንተን ራስህን🎉🎉🎉አንተን እልልልልልልልልልልልል
@Abebechkidanu
@Abebechkidanu День назад
Astu hule banchi tebarkalu ❤❤❤❤
@amiko542
@amiko542 День назад
Oh Geta hoy. Ameseginhalehu. ❤❤❤❤❤❤
@MihiretMercy-r5t
@MihiretMercy-r5t День назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
@BrukPawulos
@BrukPawulos 23 часа назад
Astu Tebareke Ewunet ke libe nw❤❤❤❤❤❤
@romanteshomee
@romanteshomee 2 дня назад
Be blessed astu we're blessed by all of the songs you're our blessing we love You ❤❤❤🙏🙏🙏
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 День назад
አሜን አሜን አሜን
@amendekita1357
@amendekita1357 День назад
Thanks our blessing
@yisihakofficial9916
@yisihakofficial9916 День назад
Astu ❤ Love uu so much ተባረኪልኝ
@wassegirma52
@wassegirma52 7 часов назад
I can’t stop listening ❤
@Amen-t9d
@Amen-t9d День назад
እግዚአብሔር ይባክሽ
@BetselotTessema
@BetselotTessema 18 часов назад
ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደጠገበ ሰው መሆን የጤና አይደለም ረሃቤን ፈውሰው
Далее
Track 22 Memihire |መምህሬ| Aster Abebe Vol 2
8:41
@ItsMamix учу делать сигму😎
00:12
Просмотров 679 тыс.
Track 15 Zimitah| ዝምታህ | Aster Abebe Vol 2
6:00
@ItsMamix учу делать сигму😎
00:12
Просмотров 679 тыс.