Тёмный
No video :(

Vini Jr. Black Is the Color ዘረኝነት ትናንትም ዛሬም ነገም የማያባራው የምድራችን ፈተና ትሪቡን የኮኮቦች ገፅ 

Ephrem Yemane Official
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Опубликовано:

 

23 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@BahaBiiftuTube
@BahaBiiftuTube Год назад
Ephrem በእውነት የአንተ ዘገባ በገንዘብ እንኳ የመዳመጥ እድል ብያገኘው ራሱ ከፊዬ እዳመጣለው:: Continue it. Brother I love your voice and your አወራር ❤️✌️🙏
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Год назад
አላወቁም እንጅ ጥቁርነት የጀግንነት የአይበገርነት የአሸናፊዎች ማንነት ነው። ኩሩ ሀበሻ ነኝ ነጫጭባ
@eyobaraya
@eyobaraya Год назад
ዘረኝነት በሁሉም ህብረተሰብ ውስጥ ያለ በሽታ ነው። ሁላችንም በያለንበት ልንታገለውና ልናውግዘው የሚገባ በሽታ ነው።
@mikeycouthinho2815
@mikeycouthinho2815 Год назад
Tew bakh
@wdw5457
@wdw5457 Год назад
Vini Jr King 🤴
@user-hv3gj9bl7u
@user-hv3gj9bl7u Год назад
እናማሰግናለን ኤፍ አሰዘኝ Vini Jr
@user-iu8gu8zx9x
@user-iu8gu8zx9x 4 месяца назад
wow
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Год назад
በስራችን በስብእናችን ጠንክረን ተባብረን እኛ ጥቁሮች ካላደግን በሁሉ ነገር ተገዳዳሪ መሆን ካልቻልን ይሄ መርገምት ገና ለልጅ ልጆቻችን ይተላለፋል
@salihafar2244
@salihafar2244 Год назад
እዉነቱን በዝህ መልክ ስትሰማ ለተሰበሩ ልቦች ሃይልና ኣቅም ይሰጣል፦ #ላ_ሊጋ_በጥቁሮች_ላይ_እየፈፀሙ_ያሉት_የማሃይማን_ተግባር ነው 😙😙😙😙
@samiberhanu1573
@samiberhanu1573 Год назад
i have a dream today, one day, My four little children will live in a nation that they'll not be judged by the color of their skin but the content of their character" is so powerful Dr, Marthin luther king jr! However that day isn't today, bcha yasazenal
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Год назад
ሁሉም ነጭ በየትም ቦታ ያለ ዘረኛነው ፈጣሪን ኣይፈሩም ኣያፍሩም ምክንያት ደግሞ የላቸውም መፍትሄው ጥቁር ነጮችን በግልጽ ማግለል ኣለበት
@bekimanuka
@bekimanuka Год назад
vivi is king
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Год назад
ከፌደሬሺኑ እሰከ ዳኛው ችግር አለባቸው ዳኛው እዲረዳው ሲጠይቀው ነበር ነገር ግን.......🤔እዴት እዳለቀስኩ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ
@yared3133
@yared3133 Год назад
የቪኒ እና ስፔን የዘረኝነት ጉዳይ በአመታት ሲንከባለል የመጣ ጉዳይ ነው በሌሎች ጨዋታዎች በሳሙኤል ኤቶ በ2006 በሪያል ዛራጎዛ የደረሰበት የዘረኝነት ስድብ እናስታውሳለን ሌሎችም ተጨዋቾች አሉ ማርሴሎ፣ኢናኪ ዊሊያምስ፣ዳኒ አልቬስ፣ኔይማር፣ማርሴሎ፣እንቲቲ ፣ፖርቲ ፣ደርሶባቸዋል ነገር ግን የቪኒ ይለናል በዚህ የውድድር ዘመን ማድሪድ ከሜዳው ውጭ ከ16 ጨዋታ 7 የዘረኝነት ስድብ ጥቃት ደርሶበታል አምናም በባርሴሎና ደጋፊዎች ተስድቦኣል ፣የአትሌትኮ ማድሪድ ደጋፊዎች የእሱን ምስል በአሻንጉሊት ይዘው ገብተው ነበር አንዳንዶቹ ስድቦች ደግሞ ቪኒሰስ ዝንጀሮ፣ቆሻሻ፣mono እያሉ ነበር በጣም ያሳስዝናል ቫሌንሲያ እንደ ክለብ ለቪኒ ማስተባበያ መግለጫ አላወጣም ስፔን አንደ ሀገር mono culture የሆነ ከተማ ስለሆነ ከሌላ አካባቢ የመጣ ሰው አይወዱም እንደ ህዝብ ለእኔ ግን የላሊጋው ሀላፊ ሀቪየር ቴቫስ ቀኝ ዘመም ጥቁር ጠል ሰው ናቸው ስፔን እና ዘረኝነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው ለነገሩ ቪኒሸስ እራሱ የቫሌንሻን ደጋፊዎች ወዳታችው ትወርዳላችሁ እያለ ሲሳደብ ነበር የሪያል ማድሪድ እና የቪኒሸስ ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ ናቸው ያም ሆነ ይህ ቪኒሸስን የሚያቆመው የለም እግርኳስ ግን እንደዚህ መሆኑ ያማል ለውጥ ያመጣል ብየ አላስብም አብሶ ስፔን ውስጥ
@andargekassa9034
@andargekassa9034 Год назад
Black is a color.
@andargekassa9034
@andargekassa9034 Год назад
Bytheway I am black
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Год назад
ዘርን ብሄርን ሀገርን ሰይመርጥ አንድ አድርጎ ያየዘ እግርኳስ ብቻ ነው❤ ስፔኖች አይ እንደዚህ አይደለም ያሉ ይመስላል😢
@FrehiwotTadesse-bs4mg
@FrehiwotTadesse-bs4mg Месяц назад
WOW🎉🎉🎉❤❤😂
@samiberhanu1573
@samiberhanu1573 Год назад
Still racism has room in our sport, a disgrace
@genemowado
@genemowado Год назад
👌
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Год назад
እሄ በዚ በ21ኛ ዘመነሰ እንኳን እየገነነ(ዳግም እያሰራራ)ባለበት አፍረመካ ተኝተናል ከመግስተታተ መግስት ከተቋም እረሠሰሐን እንኳን መመከት የመሠይችል ህብረት 🤔በጣም ያሰሠዝናል እስፔን ጎዲፈቻ ለሄዱ ልጆች እንኳን ምን ያህል አስከፊ እንደሆነ ሲናገሩይቀፍሀል ህብረት ከሌሌ ሁለም በመከፉፈል ውስጥ ጥቃት አይቀረ ነው
@andinetlema4422
@andinetlema4422 Год назад
Wow አተራረክ አንተ ጋ ቀረ
@deselengabebe1851
@deselengabebe1851 Год назад
🏃‍♀️🔫🤫🏌️‍♂️🇪🇹💪💪
@Muhammed27340
@Muhammed27340 Год назад
አቀራረብ ድምፅ ብቻ ትለያለህ።
Далее
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 922 тыс.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 922 тыс.