Тёмный

#vlog 

NABSA ነብሴ Tube
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@سعادةالاثيوبية
@سعادةالاثيوبية 8 месяцев назад
እረ አላህን ፍሩ ወላሂ ዱንያ አታታላችሁ ዲናችሁን እወቁ ልደት በሙስሊም አይፈቀድም ያአላህ ምን አይነት ጂህልና ነው
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 8 месяцев назад
ቱ መጃጃል በኢስላም ልደት የሚባልነገር የለም ኢተቁሏህ ።
@SadMus-m6t
@SadMus-m6t 8 месяцев назад
አረ አለህን ፍሩ በእስልምነ ልደት አይከበርም ወደ ቀልመቹ ተመለሱ አኡዝብለህ
@imubilal6947
@imubilal6947 8 месяцев назад
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ ይቅርታ ልደት ሀራም ነው ይባላል እንደት ነው ሀራም የሚባለው በምን ምክንያት ነው በአላህ ንገሩኝ ምግብ እፊት ላይ መለቅለቅ ምን ይሉታል
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 8 месяцев назад
አወ ልደት ሀራም ነው
@selmtwtube8458
@selmtwtube8458 2 месяца назад
ከካፊሮች ቂጥቂጥ እየሄዳችሁ ከምታሽቃብጡ እስኪ ሙስሊም ወድም እህቶቻችሁን አበረታቱአቸው
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 8 месяцев назад
አወ ጠፍታችሆል ሳውዲ ላይ ፌምሳችሁ ነበር መጥፋት አታብዙ ልደት በኢስላም አይከበርም
@S-gd4tk
@S-gd4tk 5 месяцев назад
ሰብ ማንሳት አሁነው😢 አላህን ፍሩ የካፊር ፋሽን አትከተሉ😡😡
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 8 месяцев назад
እኔደሞ ሶስተኛልጂ አርግዘው መስሎኝ ምሰከን እጁን አወጥቶ መሆኑን እረስታው😂😂😂ልደትአይከበርመያጀማአ🙏
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 8 месяцев назад
ሡበሀን አላህ ድናችሁን ተማሩ
@ሰሚሰይድ
@ሰሚሰይድ 8 месяцев назад
አላህን ፍሩ እባካቹሁ በኛ አይፈቀድም
@hayahaya8686
@hayahaya8686 5 месяцев назад
አላህ ይቅር ይበላችሁ እናተ ሳውድ አልነበረችሁም እንዴ አሁን ሀራም እና ሀላልን ሳታቁ ቀርታችሁ ሳይሆን ልሸቅሉብን ነው
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 3 месяца назад
ሳኡድ መኖር ምን ትርጉም አለው ዋናው መማሩ ነው እነዚህ ዩቱበሮች ደሞ ብር ከመለቃቀም ውጭ ምንም አያቁ
@tube3507
@tube3507 8 месяцев назад
😅😅😅😅😅 ሳቄ መጣ እጁን ማውጣት 😅ሳሙና አርጊ 😄ውሀ አርጊ😅😅 አይ አለማሥተዋል ከባድ ነው😅😅
@fatimahussein3946
@fatimahussein3946 8 месяцев назад
ወላሂእኔበሁለትስልክነው.ሰብክራይብያረኳችሁ.በርቱ❤❤❤
@NABSA_tube
@NABSA_tube 8 месяцев назад
አላህ ይሰጥልኝ
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ 5 месяцев назад
ማሻአላህ ልጆቹ እድግ ብለዋል
@mamatube9715
@mamatube9715 7 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም በጣም ምወዳቹ ጥንዶች ናቹ አላህ ይጠብቃቹ ልጆቻቹም አላህ ያሳድግላቹ አላህ አፊያ ያድርግህ
@tube8393
@tube8393 5 месяцев назад
አይዞንንን አብሺር አላህ ያሺርህ ቢል አፊያ ጥዶቹ ቁረሣቹሁን ኬኩን እኳ ባገዙም ግድ የለ መሠለኝ 😂😂በላይክ
@Reem_coffee
@Reem_coffee 6 месяцев назад
እናንተ አላቹ እንዴ ጠፍአቹ🙄🙄በሰላም ነው አላህ ሰላም ያርገው
@tube3507
@tube3507 8 месяцев назад
ማሻ አላህ ዶሮቹ አድገዋል ሽጧቸው እኔም ሀገሬ ስገባ ዶሮ አረባለሁ ኢን ሻ አላህ
@zedusman
@zedusman 8 месяцев назад
እኛንም ከስደት መልስ በአገራቺን የረፍት እንጀራ ይስጠን
@wsyc8091
@wsyc8091 8 месяцев назад
ኣሚን
@jamila3850
@jamila3850 8 месяцев назад
መሽአላህ አደጉ እኔማእሰራለሁ ልግባናሀገሬ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ 8 месяцев назад
እማ ❤❤ደምሮኝ
@IntisaarAhmed-r8n
@IntisaarAhmed-r8n 8 месяцев назад
❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@imubilal6947
@imubilal6947 8 месяцев назад
ዶሮዎቹን አስቀፍቅፉ አለበለዚያ አያ ተረፍም ጫጩት የሉም እሳ
@haytomer9818
@haytomer9818 8 месяцев назад
አደገዉ እኮ ነዉ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 8 месяцев назад
be islam ledat yemebal nagir yelm eyweqachu atejajalhu
@fafiyotub9997
@fafiyotub9997 8 месяцев назад
እሥኪ ቁጥራችሁን አሥቀምጡልኝ ማገኘትእፈልጋለሁ እናተን ሥለዶሮቹ ኸበር
@NABSA_tube
@NABSA_tube 8 месяцев назад
በ tiktok አዊሪን
@fafiyotub9997
@fafiyotub9997 8 месяцев назад
@@NABSA_tube ቲክቶክ አልጠቀምም
@emuem6203
@emuem6203 8 месяцев назад
😍😘😘😍😍
@jamila3850
@jamila3850 8 месяцев назад
ዶሮቹ አደጉወይ የኔሀሳብ
@haytomer9818
@haytomer9818 8 месяцев назад
መሻላ ደሮዎች አደጉ
@ፍርዶስዩቶብ
@ፍርዶስዩቶብ 8 месяцев назад
መሸአላህዶሮቹአደጉ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 8 месяцев назад
አህባሽምንያቃልብለሽነው
@EmuAtikaEmuAtika-l4x
@EmuAtikaEmuAtika-l4x 8 месяцев назад
የተመቱ ቅድሚያ ለውቀት
@SimboHaile
@SimboHaile 5 месяцев назад
Jabaadha❤❤❤❤
@Sifat-q8b8x
@Sifat-q8b8x 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@Amina-y3z7r
@Amina-y3z7r 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@emanl0ve89
@emanl0ve89 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@hadiyimam5976
@hadiyimam5976 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@emanl0ve89
@emanl0ve89 8 месяцев назад
አይ ነብሴ 😂😂😂😂
@እሩቂያከድር-ከ6ጀ
@እሩቂያከድር-ከ6ጀ 8 месяцев назад
@KewserSeid-k1z
@KewserSeid-k1z 8 месяцев назад
eragim edima ysitih
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 8 месяцев назад
ኧረ አላህ ፍሩየምን ልደት ነው የምታወሩት ምን አይነት ነገር ነው አሁን ይህ ከናንተ ይጠበቃል
Далее
#prank ነብሴ ውሸታም ናት 😭
13:30
Просмотров 38 тыс.
#አፋር ላይ ያለው ሱቃችን ታሸገ
9:46
#vlog #ድፉብኝ ተዋቂ ቤት ሄድን
11:59
Просмотров 12 тыс.