Тёмный

#WaltaTV 

AddisWalta - AW
Подписаться 514 тыс.
Просмотров 105 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 156   
@ተስፋዪቱብ
@ተስፋዪቱብ 5 лет назад
ጎበዝ ነሽ ምርጥ አገላለፅ ነው በደንብ ሳላውቅ እጠላሽ ነበር ግን ጀግና ነሽ ህዝቡ አፍሮ ነው እንጂ በጣም ተናፍቃቹሀል ይች ሀገር ክብር ለሚገባው ክብር አታውቅም እንጂ እቺ ሀገር ከናንተ በላይ ለሀገራችን ሚጠቅም ይለም
@salams503
@salams503 5 лет назад
እውነት ለኢትዮጵያ ስል አደርግሽው ጥሩ ነገር እናመስገናለን እግዚአብሔር ግን ስው አይደልም እድሜ ጤና ይስጥሽ ልጆችሽ የተባረከው ይሁን ኖሮሽ ይባርክ እማ
@smdak8406
@smdak8406 5 лет назад
ዘመናዊ በሆነ መልኩ የወስዳችሁት የኢትዮጵያ ሀብትስ ????
@tenayimer5596
@tenayimer5596 4 года назад
ስሜነህ፣ በምታቀርበው ፕሮግራምህና ቃለመጠይቅህ አድናቂህ ነኝ በርታ እላለሁ ፣ነገር ግን ከኋላ የሚሰማው ሙዚቃ በቃለመጠይቁ ወቅት ቢጠፋ ጥሩ ነው ሙዚቃው አድማጮችን Distract ያደርጋልና እባካችሁ አጥፉትና በቃለመጠይቁ ላይ ትኩረት እንዲኖረን ይሆናልና በርቱ ለሌሎች ጣቢያወችም አስተላልፍልኝ አመሰግናለሁ።
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 5 лет назад
የበሰለ ፖለቲከኛ ነሽ ወሮ አዜብ በምክንያታዊነት የምትሰጪያቸው አስተያየቶችሽ አስተማሬ ነው።
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 5 лет назад
አዜብ ፍዝዝ ብለሻል አይዞሽ እህትየ ምንም በብሄር ብንለያይም ግን ሁለመናሽን ሳይ ውስጤን ጉዳሽው ሰው ሆኑ መሞት አይቀርም በባልሽ መሞት ውስጥሽ እንደተነካ ታስታውቂያለሽ አይዞሽ በርች አዜብ በታአምር የዘረኝነት ሀሳብ ከጭንቅላትሽ አታስገቢ የዛኔ ጥሩ እንቅልፍ ትተኛለሽ!!!!
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 2 года назад
ጨካኟና ደም መጣጯ አዜብ መስፍን ፍዝዝ ያለችው በዲያቢሎሱና ምቀኛ፣ ሃገር አፍራሽ የባንዳ ዘር በነበረው ባሏ ለገሰ(መለስ) ዜናዊ በሰው ደም የዘረፈውን ሃብት ሳይበላ ሲኦል መውረዱ ሳይሆን ካለጠያቂ እንደፈለገች ፊትለፊት ታስገድለው ለነበረው ሰው ሃይሉዋ መቀነሱና እንደልቧ የምትዘርፈው የህዝብ ሃብት ከትግሬ ወያኔዎች የበላይነት ተወስዶ በሌሎች ተረኞች እጅ መግባቱ ብቻ ነው። ያም ሆነ ይህ ሴትየዋ አሁንም ቢሆን በህዝብ ደምና እንባ በሰበሰበችው የኛው ሃብት ሌላው በነሱ የጎሣ ፖለቲካ ከሥራ ተባሮ ቤተሰቡ ተበትኖ ጦም አዳሪ የሆነው ዜጋ በገዛ ሃገሩ እነሱ በሰሩበት ግፍ ብቻ ያለሃጥያቱ የሲኦል ኑሮውን ሲገፋ እሷና ልጆቿ የተንደላቀቀ ኑሮ እየኖሩ አይደለም እንዴ?
@senaysalhie5769
@senaysalhie5769 5 лет назад
ሰውን ስንጠላ ምክንያት ይኑረን ምንም እንደፓለቲከኛ የሰረሩትስህተተት እንዳለ ሁኖ እች ሰትዮ በሳል ጠንካራ ሴት ናት እችን የመሰለ ኢትዮጰያዊ እህት ስላለን ልንኮራባት ይገባል
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 года назад
I never see and hier her but I like her , because she is smart , thank you so much 😊 .
@medhingebreyesus2578
@medhingebreyesus2578 5 лет назад
የኛ ጅግና ፈጣሪ ከልጆችሽ ጋ ይጠብቅሽ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
ጀግናችን ንርልን እድሜ ና ጤና ፈጣሪ ይስጥሽ እናቴ የጀግና ምስት በሞሆንሽ ኩሪ
@ZelalemAdisu-ou8jy
@ZelalemAdisu-ou8jy Год назад
ደግና ናት ማንንም የምትፈራ አይደለችም
@fgb2571
@fgb2571 5 лет назад
Walta TV, ሃሪፍ ፕሮግራም ነዉ ግን ምንድነዉ አንድ ኢንተርቪዉ 3/4 ቦታ መቆራረጥ?? ክፍል 2 እንኳን ባቅሟ 'ሀ' እና 'ለ' ተብላ ለ 15 & 9 ደቂቃ ትከፍላለች። አንዷን ኢንተርቪዉ ሰንሠለትን አስመሰላችኋት እኮ። Please አስቡበት።
@KELOEBAN
@KELOEBAN 2 года назад
I DIDN'T KNOW AZEN MESFIN VIEW THINGS THIS WAY. Excellent 🇪🇹women ✅
@nationalist2336
@nationalist2336 5 лет назад
ስሜነህ: ታሪክ አንብብ ያለህ ጌታቸው ረዳ እውነት ነው :አንብብ ኣዜብ በጣም ምክንያታዊ እና ብቃት ያለት ፖለቲከኛ ነች !
@sisayzeleke7427
@sisayzeleke7427 4 года назад
እውነቱን ተናግርሻአል እግዜብሄር ይጠብቅሸ ከልጆችሸ ጋር ፡ ነገእውነቱ ይገባቸዋል ኑሪልኝ
@ሚሚ-ኈ5የ
@ሚሚ-ኈ5የ 5 лет назад
ጀግና ነሽኮ እድሜ ይስጥሽ እናንተን ቢያማክር ይሄኔ አንድም ወገኔ ባልሞተ ይሄ ቀውስ ሰውዬ በጠበጠን እኮ
@Fidel_Geez
@Fidel_Geez 5 лет назад
ሪቾ ሚሚ lol are u sure ?
@abbygualadwa7685
@abbygualadwa7685 5 лет назад
United yes she’s very right no one should die::
@ብሌንብሌን-ቨ1ጀ
@ብሌንብሌን-ቨ1ጀ 4 года назад
27 አመት የሞተው ጩጯን ነበርደ
@orthodox2645
@orthodox2645 4 года назад
አይ የኛ ሰው ሞኝነታችን ቅጥ አጣ ። እነሱ የሰሩት ያበጅት ተንኮል ነው እኮ ዛሬ ማእበል ሆኖ እየመታን ያለው ።እዴት 27 አመት ከ 2 አመት ጋር ማወዳደር ድንቁርና ነው። እነሱ ያበላሹትን ያጣመሙትን ማቅ ናት ሌላ 27 አመት ያስፈልጋል ።ዝም ብላችሁ እቃቃ ጨዋታ አታድርጉት።
@gashawfanta6529
@gashawfanta6529 5 лет назад
ምርጥ ብቃት ያላት ሓቁን የምትነናገር ምርጥ ኢትየጸያዊት ዕድሜ ይስጥሽ
@barichooogelana9780
@barichooogelana9780 4 года назад
Kkkkkkkk
@enquzeleke8824
@enquzeleke8824 4 года назад
ስሜን ህገመንግስቱኮ የሳና የግብረአበሮቻ ነው የኢትዬጰያ. ባትለው መልካም ነው የኢትዬጵ ህዝብ እኮ ከህገ መንግስትም በፊትም እኮ ተዋዶና ተከባብሮ የሚኖር ህዝብ እኮ ነው ህገ መንግስት ህገመንግስት የሚባለው ነገር ትንሽ በዛብኝ ወር አዜብም ከፈልለጎ መቀሎ ወይም ደደቢት መሄድ ይችላሉ በኔ አስተያየት በጣም እድለኛ ናት አዲስ አበባ መሆን እዩኝ እዩኝ ባህል መልካም ነው ተመስገን ብላ አርፋ ብትቀመጥ ነው የሚሻለው ይሄ በሚዲያ ብቅ ብቅ የምትለውን ነገር ብትቀንስ ይሻላል ከአስቴር አወቀ ጋር ጫት ትበላለች የሚል አሉባልታ ሰምቻለው አርፋ ብትመረቅን ይሻላል አላርፍ ያለች ጣት ድር ጠንቁላ ትወጣለች ብትላቸው ጥሩ ነው ንገሩኝ ባይ አትሁን
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 5 лет назад
የጀግናው የመለስ ዜናዋ ሜስት ጀግናዋ ውለታችሁ ለኢትዮ ትልቅነው
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 5 лет назад
HA HA HA HA........HA HA HA የጥፋት የዘረኝነት የክፋት የሌብነት ጀግኖች ለማለት ተፈልጎ ይሆን?ዘረኛ ዘረኛን ቢያደንቀው አይገርመንም!!!!!
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 5 лет назад
አዜብን አቅርቦ ስለ ወልቃይት አለመጠየቅ ሂትለርን አቅርቦ ስለ አይሁዳውያን አለማንሳት ነው። ስሜነህ የሚሉት ለመለስ ዜናዊ ያደረ ሰው ይሆን?
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Год назад
Lezhi u potenshle nw bza asergteh how to fit u can
@hanhn7623
@hanhn7623 2 года назад
ጋዜጠኛ.በርታ
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 3 года назад
ትክክልናትበነገራችላይ ችግሩከመሪው ሳይሆን ተከታዮች ም ካልተስተካከሉ ምሪብችውንምንም ማድረግአይችልም
@nemu2838
@nemu2838 5 лет назад
ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ ይቀዳል አሉ!!!እኔ መለስን የማደንቀውን ያህል ባላደንቅሽም ግን ደግሞ ምርጥ ኢትዮጵያዊትና የሴቶች አርአያ/ተምሳሌት ነሽ!!!!!!
@kirostirhas
@kirostirhas 5 лет назад
ደና ሰው የማይቀርበበት ቻናል እንዲህ ገብተሽ በጠረባ ኣልሻቸው ጀግናዋ እመቤት
@peacetotheworld8226
@peacetotheworld8226 5 лет назад
Betami jegina neshi!
@shiwethagos8714
@shiwethagos8714 5 лет назад
Wow women thanks so much very nice answer Sorry very nice explanation first lady
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Год назад
It's big dele how to stye along time rasu lele mw malte bza gzye more matefte meswere kele ayedlem awo at last to talk m hide Sible enye kelde yerscjwe felgote nw bza ayesbgnme how to get Ab walde biscuits esun telke fakir alegne lesu becha nw yemgzew
@exposedigitalw649
@exposedigitalw649 3 года назад
ሳትወጣ እዛው ነበር መድፋት፤ የኦሮሚያን የጫት ማሳ አንቺ እና ባልሽ ናቹ ስትግጡን የነበራቹት ፤አጭበርባሪ እባቦች ደግሞ እኮ በማስመስል አንደኛ ናቹህ አጋንንት ሁላ።
@shebyegerlase8469
@shebyegerlase8469 5 лет назад
I like she really
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Год назад
Awo ande negre yewledle ke gzyew gare yemtle how to solve kele melse nw yekfe lihone ayechlem gen future its beste gen ketrdehwe wetetu mene yehun metbke nw yet pethide nw kzhi aseteseb degmo tedgfwelh make yegrewlele
@rutabrhane2076
@rutabrhane2076 5 лет назад
So smart she is hero
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 5 лет назад
እቺ ሀገር እኮ ፖለቲከኛ ብቻ ጋጥ እያደረገ የሚኖርባት ሀገር ናት ባጭሩ ለፖተሊከኞች የተፈጠረች ሌላውን ህዝብ ግን ለሞት አሣልፋ እየሰጠች ያለች ሀገር !፡፡ለማንኛውም የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በደንብ ተጠቅማችሁበታል !፡፡ 9/3/2012 ዓ.ም
@diamondalmaz8331
@diamondalmaz8331 2 года назад
Can u caming 👍 a gain we need you.. help...Ethiopian.
@ephremlisanework5784
@ephremlisanework5784 5 лет назад
Ato Smeneh, please be ready before you meet your interviewer. Because might be the interviewers smarter actress than you unless otherwise, you can't address balanced information to your audience. Tks, Smeneh.
@eyueltesfahunegn8763
@eyueltesfahunegn8763 4 года назад
englizegnah enkukulsh honebgn. min eyalk new?
@meso8093
@meso8093 5 лет назад
She's so smart
@yismaamerga9851
@yismaamerga9851 2 года назад
በቃላት ጋጋታ የሸርሙጣን ታሪክ በ ህዝብ ሚዲያ እያቀረቡ ህዝብን መሸንገል 100 million ኑን ወደመሃይምነት መውሰድ ነው ! What a shame
@destaergano3121
@destaergano3121 5 лет назад
ነፃ ሚዲያ ላይ ነፃ ሀሳቧን በትክክል ተነግራለች:: ሌሎቻችን ያለ በቂ መረጃ ሰው ላይ አፍ ከመክፈት ትምህርት ከዚህች እናት ተማሩ ጨርሼአለሁ::
@amiyjohar7875
@amiyjohar7875 3 года назад
ምን አይነት ትምህርት
@salemlealem4436
@salemlealem4436 3 года назад
emotionality and groping I learn from her
@mekonnenkassie1172
@mekonnenkassie1172 5 лет назад
ተባረኪ!!!
@wisegethio6087
@wisegethio6087 5 лет назад
ስሜነህ እማከብርህ ሙያቸውን ከሚያከብሩ ጋዜጠኞች ከምላቸው በግሌ አንዱ ነህ , ግን እዚህ ቃለመጠይቅ ላይ ባለኝ የግንዛቤ መጠን ደረጃ ትንሽ ፍራቻ ተጭኖህ ሊሆን ይችላል ወይንም ባልገባኝ ምክኒያት የጥንቅርህ መሳሳት ጎልቶ ታይቶኛል
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Год назад
Enye slemnme I lesen ademtlew how to enjoy gen lemnme fekdegne alenbrekuem bemrtekute enjye bemrtute alehidem kehidku yenlshle esu telke nw ahun tegbtenle I lose gen all to stay yetem endemhide ahun fekteh rasu merdte kele nw
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 3 года назад
እናያጅቦይምትለውቃልአስቃኛለች 😂😂😂😂👌👌👌
@supertesfit2121
@supertesfit2121 5 лет назад
The legend i wish u long live.
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 4 года назад
እነዚህ የእፉኝት ልጆች በትግራይ ስም ሰላም ነሱን። ልክ በደርግ ጊዜ ተደርጎ ለደርግ መውደቅ ምክንያት የሆነው ዋነኛው እና ባሁን ወቅት በአንደኛ ደረጃ ህዝቦች በሰላም አብረው እንዳይኖሩ እያደረጉ ያሉት የህወሃት ሰዎች ናቸው። ያኔ ደርግ መገንጠልን አይፈቅድም ነበር። አሁን ግን ህገ መንግስቱ ስለሚፈቅድ ለምን የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም እንዲኖር የትግራይ ክልል እንዲገነጠል የኢትዮጵያ ህዝብ ሪፌረንደም አያደርግም? ከነዚህ ሰዎች ጋር በፊጹም አብሮ መኖር እንደማይቻል ነው የሚታየኝ። ክልላቸውን ይዘው የዘረፉትን መልሰው ከኢትዮጵያ ምድር ይውጡ። ባስቸኳይ ህዝበ ውሳኔ (ሪፌረንደም) ይደረግ። በአማራና በኦሮሞ መካከል ላለው አለመግባባትም ድብቅ እጃቸው ስላለ ግንባር ቀደም ተጠያቂ ናቸው.
@abyamanaman6099
@abyamanaman6099 5 лет назад
በጣም ነዉ የምወዳት
@esrael13b
@esrael13b 4 года назад
wow she is really great and has a good poltical understanding better than abiey
@salemlealem4436
@salemlealem4436 3 года назад
hahah you make me laugh
@hiwotteshome7319
@hiwotteshome7319 2 года назад
Anegageruwa gin betam besal new
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 5 лет назад
... ምነው "ጋዜጠኛ" እንደ ጋዜጠኛ መጠየቅና ማውጣጣት እንጅ " አንች ከሁላችን የተሻለ ግንዛቤ ስላለሽ .. " እያለ ይረመጠመጣል እንዴ ??!! .. ግራና ቀኟን የበሰለ ከጥሬ .. ምኑንም ለይታ የማትረዳ መደዴ ስግብግብ አቅርቦ ያልሆነችውን እንደሆነች አድርጎ ይስላታል እንዴ ?!?!!
@danielhailemariam4067
@danielhailemariam4067 5 лет назад
አድንቄሻለው
@samueltolosa5536
@samueltolosa5536 4 года назад
You talk big game but whta you and your party did lead us to this mess! I respect your confidence but I susspect you are lying to us....
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Год назад
Awo kenu yehidebte kene nw mengstu manme gemte yestew ayemslegnem nxntetu yebsle
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ 5 лет назад
ma hero long live.
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 5 лет назад
good thing u say My she is not oursssss!!!
@yismaamerga9851
@yismaamerga9851 2 года назад
እረ የ ኢትዮፒያ ህዝብ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ! ገደል ማሚቱ ሁላ
@sarahsmith7930
@sarahsmith7930 2 года назад
I didn't understand a word she is saying. None of what she said makes any sense. Hypocrite.
@abduabdu4628
@abduabdu4628 4 года назад
IN ETHIOPIA BE TEKNIK YEWOTU HABITOCH INDIMELESU YE MANINGAWUM HAGER DIMISTI AYAGIDUNIM
@melkamutsegaye1177
@melkamutsegaye1177 2 года назад
Decent nech...wstuan balawkewim wedjatalew
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Год назад
Slele beke alechlem lele tetek nw people yetrdew menm gemte yestew yenbre ayemslegnme bza yeltegnbe endit lihone yechelale leyuntu berha nw yelew some degmo le focus lewte some interest yehonle kawekute gzye endzhi yewte alesmehume endzam ayesmgnem mulu negre alegne ahge leitle behone gen semitun lemrdte kelel nw
@californa9524
@californa9524 5 лет назад
ጌታ ይቅረ ይበለኝ በቃራያ ነበር የምቾምሰሺ ለምንድ ነው ቁሰላችንን የምትቀሰቅሱብን ይቺ እኮ ሀገሬን በቡዳ የበላችው ሰትዬ ናት እንካን በቲቪ በእልሜም ማየት አልፈልግም
@ሰሜንትግራይትግራይ
👍👍👍👍👍
@ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ
ትክክለኛ አስተያየት ብጠላሽም ያነሳሽው ሃሳብ👌
@mediahmed1454
@mediahmed1454 5 лет назад
ስማ የመለስ ቂምን ዛሬ ሴቷ ላይ መመለስህ እንደ ጀግና ሳይሆን እንደ ተልካሻና ወራዳነትህ ነው የማይህ ስለማንኛውም መለስ በሂወቱ እያለ ሲኒ ሳታነሳ የሞተ ግዜ ሚስቱን ያልሆነ ጥያቄና ልክ የወደቀ ዛፍ መጥረብያ ይበዘዋል እንደሚባለው ማድረግህ በጣም ታሳፍራለህ ለማንኛውም መለስ ባጠፋው አዜብን ማፋጠጥ ተገቢ አይደለም ባይነኝ አዜብ ሚስቱ ነች ልክ አንተ ከሞትክ ሚስተና ቤተሰብህን እንዲህ ብያጨናንቁ ምን ይሰማህ ነበር በዛ እየው
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 5 лет назад
አንቺ ብቻ ነሽ ዶ/ር ሳትባይ የወጣሽው
@hannanigussie8177
@hannanigussie8177 4 года назад
ሀሀሀሀሀሀ ለምን ይሆን
@kenzaemohamed6857
@kenzaemohamed6857 5 лет назад
Ke libachin attefim eakebrshalen Confidenceshin adenkalew
@asthey
@asthey 5 лет назад
YETHIOPIA AMLAK CHERU MEDHANITEALEM LENAT AGER ETHIOPIA FERDUN FERDUN FERDUN YESTLAT😭😭😭 YTEZERAW ZER EYACHDNEW NEWE 🙏 🙏🙏
@Setotaye2024
@Setotaye2024 5 лет назад
አዜብሻ ብዙ ተምረሻል በይ፣ ግን discipline ላልሽው ማለትሽ አቦይ መለስ ቆሻሻና የሻገት ብሎ የተሳደበውን ነው????
@mikiman9392
@mikiman9392 4 года назад
ገደል ግቢሌባ የሌባ ሚስት
@arcominnab2871
@arcominnab2871 5 лет назад
To whom it may concern, if the election not held this year, we are forced to take an action that will go to the level of CONFEDERATION. We should not wait another 3000 years to address our real issues we paid blood for that.
@hewanlegesse8139
@hewanlegesse8139 5 лет назад
Do u think u will ever win a fair election ?
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 2 года назад
Not Confederation, better you all bloodsucker tigres go to HELL!!
@berhanuseti5731
@berhanuseti5731 5 лет назад
ባንች ግዜ ስንት የተማሩ ኢትዮጵያንን ያዋረድሽ በካድሬ መከራቸውን ያሳየሽ አይንሽን አፍጥጠሽ ስትናገሪ ይገርማል ከጋዜጠኛውም ጋር በደንብ እንደምትተዋወቁ እህ እህ እህ እያለ ከበድ ያለ ጥያቄ መጠየቅ የተሳነው ነው::
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 5 лет назад
Besal seat wowwww jigna
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ 5 лет назад
Ahiya denez gimatam
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 5 лет назад
lik new
@zoliproduction2488
@zoliproduction2488 5 лет назад
#Still #Hero
@abbygualadwa7685
@abbygualadwa7685 5 лет назад
Gobez waero proud of you Aziebye👍🏽❤️
@sarahbay3607
@sarahbay3607 5 лет назад
Mindin new yemitlew??yichi lemeziref enji hager litadin tagay tebla27 amet serekech
@libeworkadinew3698
@libeworkadinew3698 4 года назад
tilik set nesh
@emanuelsolomon8672
@emanuelsolomon8672 5 лет назад
ስለ ጉሊቱዋ ጠይቃት ችርቻሮ ያዋጣል ቲማቲም ሽንኩርት እስፖንሰር እናርግ እባክህን ስሜነህ ከይቅርታ ጋር።
@kbkb6282
@kbkb6282 5 лет назад
Arif astesaseb alesh....
@nigistbesfat8389
@nigistbesfat8389 5 лет назад
በጣም ጥሩ ነው
@abdulselam2874
@abdulselam2874 5 лет назад
የምክንያታዊነት ክህሎት እና የጋዜጠኛ ብቃት አይ ፖለቲካ............. HAHAHA
@hewanteshome9708
@hewanteshome9708 5 лет назад
Ferto new... kekekeee
@TheBurnedFace1Lalibe
@TheBurnedFace1Lalibe 5 лет назад
የሚገማ ነገር፤ጉጅሌ OOOOOOOOOOOO የሚገማ ነገር፣ አፍንጫ እንኳ ሳይደርስ፤ በሌላው ሕሊና፣ ይታያል እንደፈስ። እባክሽ የጎላ አዜብ ነኝ የምትዪ፤ ሀሳብሽ ይገማል ዛሬ ዝም በዪ። በመሃይም ሥልጣን ሕዝቡን አሳመምሽ፤ በሥራ አስኪያጅነት ወቸገሉም ሾመሽ። ገና ስለሆነ ይህ ጊዜሽ አይደለም፤ እባክሽ ሕዝብ ያውቃል፣ አታግሚን በሰው ደም። ዕዳሪ ቢሞገስ ሽቶ ሆኖ ቢነገር፤ በሕሊና ይዳኛል፣ የሚገማ ነገር። ከሽቶ እንኳ መርጠን፤ ይሄም ገማን ካሉ፤ ሕሊና ነው ዳኛ በግም ተቀበሉ። ዛሬም የምናውቀው ከጥንትም ሲነገር፤ የሰው ልጅ አይወድም የሚገማ ነገር። በሕሊና ሚዛን ንፁህ የሚባሉት፤ ተፈጥሮ ይለያቸዋል ከሠውሰራሽ ካሉት። ዘረኝነት ጥንትም ጥንብ የሚገማ ነው፤ ሰውነት የሚክድ በግልፅ እያየነው። የጎሳን ምንነት በግልጹ አስረድተን፤ እኛም ተናገርን በዓይነ ሕሊና አይተን። ሆኖም "አህያዋ ቋንቋ ስለጫነች፤ ዘረኛን መረጠች ባለሥልጣን ሆነች። ግና ሰሚ ብንጣም ዕውነቱ አልቀረም፤ ሕዝቡ አወቀልን ሐቁ አልተቀበረም። እናም ገና አትፈለጊም ይህ ጊዜሽ አይደለም፤ እባክሽ ሕዝብ ያውቃል፣ አታግሚን በሰው ደም። ሁሉም አለፈና በሰበብ ሊነገር፤ ከቢሮው ውስጥ ወጣ፣ የሚገማ ነገር። የሚገርመው ደግሞ ያውም ከአምባገነን፤ ሕዝብን ከሚያሰቃይ በእርጅናው ዘመን፤ "ካለ እኔ" ያለ ሰው ትውልድን የናቀ፤ ስንት ግፍ ያለበት ባገሩ የደበቀ፤ ያንድ ዘመን ትግልን መመኪያ እድርጎ፤ ሕዝብን የጠፈረ ያፈነ ሰንጎ። ግሙ ውስጥ አስቢው፤ ግድያ ሰቆቃ ሞትን ስታራቢው። ጥምቡን ግማግሙን፤ ቁስሉና ሕመሙን፤የተገደለ ደሙን። መግል ያለው ጨርቁን፤ ሬሳውንና የትንፋግ ዕምቁን። በስሜት አስቢው ያንን ዝርፊያ ክፋት፤ በሕሊና ሰብስቢው፣ባፍንጮችሽ ሳቢያት። አሁንስ ከረፋሽ የገደልሻቸው፣ በወቸገል ትዕዛዝ ያኔ ያስፈጀሻቸው? ይህ ቁስል የእናንተ አሊያም የቅርብ ዘመድ፤ ቢሆን ሕሊናችሁ ይሆን የሚለምድ? ለጊዜው ነው እንጂ፣ከእናት በቀር ሌላ፤ ሁሉም አይዘልቀውም ወዲያው ነው የሚጠላ። እዎን እናት ኢትዮጵያ እማማዎች ሁሉ፤ የስንቱን መከራ ዛሬም ይችላሉ። ሕሊና በሥጋ ይበዛል ወይ ያንሳል፤ የትም ግን ቢወድቅም በመንፈስ ይነሳል። ዕዳሪ ቢሞገስ ሽቶ ሆኖ ቢነገር፤ በሕሊና ይዳኛል፣ የሚገማ ነገር። ግንስ አያስጠላም አፍንጫ እንኳ ሳይደርስ፤ በሌላው ሕሊና፣ ይታያል እንደፈስ። አሁን አትቀባጥሪ ይህ ጊዜሽ አይደለም፤ እባክሽ ሕዝብ ያውቃል፣ አታግሚን በሰው ደም። ፍጹም አይነገር፤ የሚገማ ነገር።
@አለሀምዱሊላሠላምለአገራች
የችን አገር ከጋጣት አዱ ባልሽ ብትላት ጥሩ ነበር
@bornagain1770
@bornagain1770 5 лет назад
የ ኢትዪ ኤርትራን ጦርነት መለስ አይፈልገውም ነበር። ገብሩ አስራት እና ስዬ አብርሃ ናቸው ወትውተው ያስገቡት። ሁለቱም ሻብያ ይንቀናል በሚል ስሜት ያበዱ ናቸው።
@colorado2218
@colorado2218 5 лет назад
Now u guys you did'ተ have kideny !
@bornagain1770
@bornagain1770 5 лет назад
Sheraton ሸገር የቀን ጅብ።
@kirostirhas
@kirostirhas 5 лет назад
ሻዕብያ ኣርዮስ ያለ ተኩስ ጭስ መኖር ስለማይችል ነው ዋናው ምክንያት
@bornagain1770
@bornagain1770 5 лет назад
meme me የቀን ጅብ።
@ፍሩትጋልዓጋመወልዋሎ
Azibye yeni jegna ab gonki alena
@Rhel579
@Rhel579 5 лет назад
Weschtam
@almazalmiye4335
@almazalmiye4335 5 лет назад
Denez endanchi set nat smiyat
@Rhel579
@Rhel579 5 лет назад
Awo denkoro Weschtam nate menew agme nesche enda meder Lava hula Tplf 🤧
@Rhel579
@Rhel579 5 лет назад
Menuwa new yemesemate yet neberche 30amet medere doma
@queensheba2506
@queensheba2506 2 года назад
መቼም ለዚህ ሁሉ የኢትዮ የደሀ ህዝብ እልቂት ተጠያቄ አንቺ ነሽ🤮 እግዚአብሄር የስራሽን ይስጥሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድብሽ ወራዳ😭👹👺🙉
@milkyman1809
@milkyman1809 5 лет назад
Ye Leba negest.....Queen of Corruption.....Anchen kodashen akeletto samuna neber meserat
@melatteferi2252
@melatteferi2252 5 лет назад
Tsytan neh Egziabher Lib ysth
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 2 года назад
@@melatteferi2252 እውነት ስለተናገረ መሰደብ አይገባውም!! ሴትየዋ ከባሏና ከነተከታዮቻቸው ያስገደሉትና የዘረፉት ሃብታችን፣ በመጨረሻም ሃገራችን በአንድነትና በመከባበር እንዳንኖር በጎሣ ከፋፍለው ኢትዮጵያ እንድትፈርስ የሰሩብን ተንኮልና ደባ እያንዳንዳቸው የትግሬ ወያኔን አባላት በሥቅላት እንዲቀጡ የሚያስፈርድባቸው ወንጀል ነበር። ነገር ግን ሃገራችን የሚመጥናትንና ለህዝቡዋና ታሪኩዋ ለአንድነቷ የሚቆረቆር አስተዳደር ስላልገጠማት ወይም ቅን የሆኑ፣ ሁሉንም በእኩልነት በአንድነትና በሠላም ሊያስተዳድሩ የሚችሉ፣ ከጊዜው ጋር የሚራመዱ፣ በኋላቀር የጎሣ አስተሳሰብ ያልተበከሉ፣ ብዙ ዕውቀት ያላቸው ሰዎች እያሏት የመምራት ዕድሉን ስለማያገኙ ብቻ የህዝብ መከራና ሥቃይ እየጨመረ ሄዷል እንጅ ስለ ሴትየዋ ከላይ የተጠቀሰው ቆሻሻ ተግባሩዋና መቀጣት ያለባት መንገድ ትክክልና ከዛም በላይ መሆን ይገባዋል።
@BrhaneG10
@BrhaneG10 5 лет назад
ፖለቲካው ትተነትነዋለች በሳል ናት።
@wondante
@wondante 5 лет назад
Brhane G10 😂😂😂😂😂😂
@eldadyena4478
@eldadyena4478 4 года назад
Achey wesha laba laba laba yelaba mesete
@Rhel579
@Rhel579 5 лет назад
Gebe kehade wescha choh ale yahera sew dama
@jhonidee2065
@jhonidee2065 5 лет назад
ቀሽም ጋዜጠኛ። እነወልቃይትን የመሰለ ጥያቄ ለእሷ የዘለልክ መቼም ለማንም አትጠይቅም ።
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ 5 лет назад
Ma hero Ethiopia sitifers yanchi value yiwetal.widket Le Ethiopia
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 5 лет назад
you wish. go and eat ambeta you have so many now lol tigray adey ambetayyy ambetayyy way way
@Habeshwit
@Habeshwit 5 лет назад
Wediket lndante ayntew denkoro. Band tera sew Ethio atewkelm.
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ 5 лет назад
@@michaelcorleone1861 u stupid Ethiopia is already failed Thanks to God This was our wish.U know how we crush everything including u and Ambeta.Viva Tigray Adey.come and try to fight with us nd u will got weyane's stick okay?
@fgb2571
@fgb2571 5 лет назад
@@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ Go get yourself a life you dumb Agame. You and your so called thick a** heroes are like parasites to this great country.
@sammymanu7584
@sammymanu7584 2 года назад
Ye junataw hasab bante ale. Ethiopian mafre yenante yedro ye tigray manifesto meri Meles Zinawi ye TPLF TDF helm neber. Ya gen sayesaka kere.
@aragewitbrehane6017
@aragewitbrehane6017 5 лет назад
Donkey media
@tenagnedaniel8092
@tenagnedaniel8092 5 лет назад
Talkative, nonsense 🤮
@mastewalbeqalu5017
@mastewalbeqalu5017 5 лет назад
በተለይ የጫት የዉጭ ንግድ በጣም ቀንሷል ወ/ሮ አዜብ¡¡¡¡¡ሃሃሃሃሃሃሃ
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 5 лет назад
የጀግና ሚስት ነብርሺ ምን ይሆናል ድህናስው አይኖርብትም አገራችን አብይ እሚባል ነፍስ ብላ ስው እያለው ዝም አለ
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 5 лет назад
የቀን ጅቦች ከነዘር ማንዘራችሁ ተንጫጬ አብይ ጀግና የጀግና ጀግና ጀግና ያሸንፋል!!!!
@getahunworku6030
@getahunworku6030 4 года назад
ye ene jegina Azeb ayidelechim gazetegna ena azegajiw new lemangnaw beta gobez defar gn difretih be ewket ena be logic yehone mirt asteway gazetegna endehonh terdichalehu ye ene abt yemir akebirhalehu ewdihalehu.........you are critical person tankw .....memihir samuel kechaalih bezih slk agignegn 0941706004
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 5 лет назад
Marge yelatim. ende gered yadegatal. mender nat
@alexmekureia2570
@alexmekureia2570 5 лет назад
Yeleba ayene Derek melso melalso lebe adereke eferi gaziategnawe kemerehe newe meteyekehe tru newe
@soltray8427
@soltray8427 5 лет назад
የድሮ ሰው ሲተርት ባለጌ ሰው ደፋር ነው ይላል ወቼጉድ !!
@genetgrbremichal3942
@genetgrbremichal3942 5 лет назад
Wezero azeb ye jegnaw balebet ba le rai meles zenawi blesciwall tilacia ye bezabet
@MrLamrof
@MrLamrof 5 лет назад
ይሺ መንቆር ፊት፣ ኢትዮጵያን እንዲሁ አመሳቅላ ለመሰሎቿ ጋር ሳትጠፈር ቁጭ ብላለች። ምን ጠቀመሽ አሁን እስኪ?
@frezerdaniel7718
@frezerdaniel7718 5 лет назад
ask her 97 97 97 lost of boys of Addis
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ
@ትግራይዓደይ-ጘ6ሸ 5 лет назад
Ahiya mn abatih tametaleh?beyekenu ahun lemimotew sew teyik?zikach gim af.
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 5 лет назад
ለጥቅም ብላ ወልቃይትን የሸጠችና ማንነቷን የካደች ሴት ነች
@aboebrahim3994
@aboebrahim3994 5 лет назад
ስሜነህ ስራህ አላስጠላህም አገሪቷ በንዲች አይነት ደንቆሮ ስትተራመስ እናንተ ቁጭ ብላችሁ ስትዘውሩ ኡ የሚያስኝ ነው ለማንኛውም ቀዳማዊት ሌባ
Далее
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
Просмотров 1,4 млн
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
Просмотров 62 тыс.