Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ረዱ ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
20:32
“በጥይት አንሸማቀቅም” ጠ/ሚኒስትሩ፣ “ሰራዊቱ በሙሉ ይበተናል” አመራሩ፣ የፓርላማው የሹመት ተቃውሞ፣ የሻዕቢያ ቁጣና ስምምነቱ፣ ታስረው አይናቸውን ያጡ|EF
20:35
skibidi toilet 77 (part 4)
05:20
Sabri ko'p dadam Sarvinoz Ruziyeva 99-985-9989 Tel 91-134-8989
00:59
Rate our flexibility 1-10🔥👯♀️😈💖
00:12
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
#weddings
Mame tube
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
238
@Mametube
3 месяца назад
አልፍ መብሩከ አህቴ ፎዚ ደስ ብሎኛል
@የማያእናትነኝልባሟሴት
3 месяца назад
ማሜ ምክር ስጠኝ ዱባይ ነኝ እና ብር ነበርኝ ከዚሁ ላስቀምጠዉ ወይስ ልላከዉ እዛ ምንም አይሰራበትም ምን፠ትለኛለህ
@Meriseid
3 месяца назад
@@የማያእናትነኝልባሟሴትለኔ ስጭኝ ልጄ ናፍቆኛል
@medenamohammad2299
3 месяца назад
እኔሳገባ ግን ማንም ሚድያላይ ልያየኝ አፈልግም ኢሻአላህ በቅርቡ ዱባይላይ ላገባነዉ
@የማያእናትነኝልባሟሴት
3 месяца назад
@@Meriseid አየ የልጅ ናፍቆት እኔንም አድክሞኛል ለነሱዉ ነዉ ድካማችን አይዞን አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እገባለን
@aymenseid
3 месяца назад
እሷ መሆኗን ስትነግረን አንጂ አላወኳትም ነበር ወይ ሜካፕ ያለ ሜካፕ ውብ ነች የምር
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
3 месяца назад
እንደ ሚዲያ ሰዎችን የሚያሳንስ ነገር የለም,አላህ ይዘንልን, ለሰው ተብሎ የአላህን ህግ መጣስ ወላሂ ከባድ ነው,በተለይ ሴት እህቶቻችን በሰርግ ቀን ጥንቃቄ አድርጉ ወላሂ ሞት ቀጠሮ የለውም በፈለገው ሰአት መጥራት ብቻ ነው አንርሳው ዋ! ቀብሬ እእእ
@HafizaAwol
3 месяца назад
🥺👍🥰
@halimahussenhalimahussen
3 месяца назад
ሳሀ አላህ ይዘንልን እናቃለን በሚሉተ የበሠ ሆነ ለነገረ መፈመስኮ ችግር ነው አላህ ይዘንለነ ለጀቱን እወዳታለሁ በሆነባልሆነወ አታወራም በዛ ላየ አለባበሷ አላሀ የህዲነ ጀመአን አነ ባገበ አድም ሰው እድቀረፀኘ አልፈለግም ለነገሩ አግብቻለሁኮ ድጋሜ ግን በዱባይ አገባለሁ መሰል ክክ
@FFatima-mc9eq
3 месяца назад
ሳህ😢😢
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
3 месяца назад
ከ1ሚሊዮን ተከታይ አንድ ሰው አብሮ ቀብር አይገባም,የዱኒያ ዝና እዚሁ ዱኒያ ላይ ይቀራል ጭራሽ ከቤታችን ሳንወጣ ስም ይቀየራል ጀናዛ/ሬሳ ይባላል አጂብ አጀብ ዋ! ነፍሴ!
@AnshaAnsha-lq9qb
3 месяца назад
ኢ ወላ አላህ ይዘንልን ብቻ
@user-wf3gx3vd1
3 месяца назад
አላህ ይዘንል ዋነፍሴ.
@SemiraYosef
3 месяца назад
ይህ ሁሉ ተከታይ. ያላትኮ. ቁራአን በመሥማቷ የሚያደንቃትጅ በጭፈራ አይደለምኮ
@aishaalemadi5383
2 месяца назад
ሰህ
@leylamohammed9926
2 месяца назад
Seh walhii
@tubanega3083
3 месяца назад
ፎዚ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤መብሩክ አላህ ሆይ እኛም ስድት በቃቹ በለን ጥሩ ሪዝቅ ከጥሩ ትዳር ጋ ወፍቅን በሀገርችን እስቲ ጉሉ አሚንንንንንንንንን ኮምታታሮች ለዱሀ ትንሽ የለውም😂😂😂❤❤❤❤
@MariyamMaari
3 месяца назад
አሚንንያረብ❤❤❤
@saadas9954
3 месяца назад
አሚን አሚን አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን
@Djdffs
3 месяца назад
አሚን
@ZeryeHasen
3 месяца назад
😢😢😢😢እኔ ብሆን አልስቅም አይ ስደት ለሀይር ነዉ አልሀምድሊላህ😢😢😢አሚንንንን
@ሀያትየአላህባሪያሀያት
3 месяца назад
አሚንንንን ያረብብብብ
@كونفيكون-م1ل
3 месяца назад
ሜካቡ መልኳን አጥፍቶታል ምናለ በተፈጥሮ ውበታችሁ ብትተማመኑ
@HalimaYimer-p5n
3 месяца назад
መብሩክ
@Ethio7745
3 месяца назад
😂😂የም ፎዚ ነች ግን
@MeryemAli-ek3ro
3 месяца назад
አጅብ ነው ጭራሽ በደዚህ ሁኔታ አልጠበኳትም ነበር ሀድስና ቁርአንስትቀራ ስለረሱል ሰ ዐ ወ ሱና ስታስተምር ነበር የማቃት በአፍ ብቻጅ ተግባር ላይ ዜሮ 😢😢
@مريمعليك
3 месяца назад
አንቺ ደሞ ሁሉም ባል እስኪያገኝ ነዉ ሀዲስ ምቀበጥራዉ ሀዲስ ያወራ ሁሉም መነዉ ጤነኛ ነዉ ያለሽ ዲን በሚዲያ ሴት አይገመትም
@Hyatt-i6x
3 месяца назад
ደምሪኝ እህቴ ሲጀመር እንድህ ሁኖ መቅበጥ የካፊሮችን አክት ነው ያደረጉት 😢😢😢
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
3 месяца назад
ሲጀመር የነብዩን ሱና መከተልን ብታቅ ኑሮ በሚድያ አወጣም ነበረ ቀድሞውኑ
@gjyvng738
3 месяца назад
ክክክክክተግባርዜሮነው
@Samira22Samira22-ul8fs
3 месяца назад
ማሜ የተ ሰርግ ይበልጣል ባገርህላይ ማሻአላህ
@Zamani1983
3 месяца назад
ካልተቀማች በዚህ ሰፈር የወጣ በረካ የለውም አላህ ያሣምረው ማሻአላህ ብያለሁ
@hayat22-b2d
3 месяца назад
ትክክል
@Alhimdulilah
3 месяца назад
እኔስ አላቅትም ቲክቶክም የለኝም ማነው እደኔ ቲክቶክ የለለው ስጠላው እንኳን ልጠቀመው
@gjyvng738
3 месяца назад
እኔአለሁልሽ
@gjyvng738
3 месяца назад
እንኳንመጠቀምአይደለምፕራሚጁእንኳንየለኝም ባሌምአይወድ
@Zebiba............
3 месяца назад
ሰው ከወንዲሙ የሚሸሽበት ቀን ከእናት እና ከአባቱ ከሚስትም ከልጆቹም የሚሸሽበት የሆው ቀን ለታ አስቡ ከአንዲሽ በላይ ተከታይ መኖሩ ጀነት አያስገባትም አሏህ ባስቀመጠላት መሰረት ስራዓቷን ጠብቃ ካኖረች ይሂች ነፍሷ ባትለያትም ቀልቧ የሞተ ነው ይበልጥ ደግሞ እናተ አጨብጫቦዎች ትገርማላች አይ ገንዘብ ለካ እዲህ ያሰክራል አኺራን ያስረሳል አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እናተንም ልብና ይስጣችሁ
@rejebkedr1564
3 месяца назад
የነብዩ ሱናማ እዲ አልነበረም በሚድያአዱሊያገባሁሉ ገብጋባ
@HayatHayatandresahmad
3 месяца назад
መሻአላህህህህህ
@BipBip-bh5do
3 месяца назад
አንሻንጉሊት መስላ ጌታየ ከማስመሰል በአንተ እጠበቃለሁ
@MnMn-zc4bd
3 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ ማሻአላሕ እያለን እምናሺቃብጠዉ ነገር አጂብ 😢
@zeynebbintmussa5626
3 месяца назад
ያለሜካፕ ቆንጆ ነበረች
@fatoomabdu1483
3 месяца назад
እንደት ደስእንዳለዉ 🎉ማሻአላህህህህህህ እጁ አስገባ 💪🌸
@alahamalaham
3 месяца назад
አብረዉ ከሆኑቆይተዉየለ
@SemiraSeid-u7g
3 месяца назад
የካፊሮችን ሱና ለምንትተገብራላችሁ ባረከሏሁለኩም በሀላልመብቃቃታሁ ደስ ይላል ግን ሴት ልጅ ፊቷን ገልጣ በዚህመልክ ለሌሎች ወንዶች ፈተና ሆና መቅረብየለባትም ተሰተሪ ኡኽት ውበትሽለባልሽብቻ
@AhmedKsa-fq9qz
3 месяца назад
Masha allah❤❤❤
@ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ
3 месяца назад
እኔእኮ የሚገረመኚ ቀለበት ስረጉ እደ ክረስቲአኖቹ ቅዳሴ እደሚአረጉት የሚረጉት ነገረነው
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
3 месяца назад
እከፎች ናቸው ስቅእደት የካፊርን ሱናይከተላል
@SofiaOmer-qm9we
3 месяца назад
ማሻ አሏህ እያላቹ አታሺቃብጡ ማነው ያዘዘን በሚዲያ እንዲንዎጣ
@AliMahdi-il5bj
3 месяца назад
ወለህ የላ ሜካፕ ቆጆ ነበራች
@hayathayu2936
3 месяца назад
እንዴ ይች ልጂ ዱባይ ነችዴ ሳኡድ መሰላኝ ነበር ለማንኛዉም መረካላሁ ለኩም ወባረክ አለይኩም ወጀመአ በይነኩም ፊል ኸይር ብያለሁ እኔ ግን ጥሎብኝ ሰርግ አልወድም የኔ የወደፊቱ ሀላሌ ታድለህ የድግስ ወጭ የለብህም😅😅
@Afleza
3 месяца назад
ወላህ በራሱል ሱነ አይደላም ሰሉ አላይ ወሰልም ተስልመ😢
@Zebura-d5v
3 месяца назад
እሄ ሜካፕ መለቅለቅ በሽታነው በዛላይ የሀይፎን ስልክ ካርቶን ውስጥ ኖኪያ አሥገብቶ ስጦታ የመሥጠት ያህልነው ለማንኛውም ወንዶችዬ ቻሉት ክክክክክ
@alahamalaham
3 месяца назад
😂😂😂
@بنتسعيد-ص7ز
3 месяца назад
በጣም ክክክክክክክክክክክ
@طيبه-ب5ن
3 месяца назад
ኡነትሽንነዉ
@طيبه-ب5ن
3 месяца назад
ግንአችፕሮፍይልሽንእዳቀይሪእሁሉምቦታእዳገኝሽ
@بنتسعيد-ص7ز
3 месяца назад
@@طيبه-ب5ن ክክክክክ እኮ
@Dddf-m5n
2 месяца назад
ሜካብ አበላሸሽ ወላሂ 😢😢እድሁ ነበር የምታምሪው
@medenamohammad2299
3 месяца назад
ማሜ ታዳሰርግካተጠራህ ፕሮግራሙ ከትአመጣኸዉ እ
@Vip-bp6if
3 месяца назад
ማሻ አላህ ግን የት ነው የሚኖሩት እስኪ ንገሩኝ ያረብብብብብ እኛንም እየን ያላህ
@እኔነኝከዛሰፈር
3 месяца назад
ዱባይ
@SuriyaAbrar-q9c
3 месяца назад
ማሻኣለህ መብሩክ ፍቅር እስከ መቀብር የድርግለቸው
@taibah1116
3 месяца назад
ወይ ሜካብ ስራውን ሰርቷል ክክክ መብሩክ ለማንኛውም ለምን አልጠሩህም ማሜ ከዛው ዱባይ ሁነህ
@zinetababu1207
3 месяца назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ብለናል ግን ሙስሊም ዘረኛ አይመስለኝም ነበር እነሱን አየሁ አንድ ያአማራ ልጂ አላየሁም አልሀምዱሊላህ አለ ድነ ኢስላም ደሞ ዘረኛም አይደለሁ ግን ታዘብኩ
@semiramohammed2584
3 месяца назад
ማሻ አላህ 1000000 መብሩክ
@yasmeenyasmeen8049
3 месяца назад
ማሻ አላህ ለኛም የሀላላን ስደት ምርር ብሎኛል
@Helemat
3 месяца назад
አብሽሪ ማማየ
@EeEe-lj1gb
3 месяца назад
መሻአላህ እህት ያመረ የሰመረ ትዳር አላህ ያርግላችሁ
@halimahussenhalimahussen
3 месяца назад
ለዚች እቁ ልጀ ለፎዚ ሠርገ ሳየ የተሠማኚ እደሰርጌ ነው ግን ውዷ እደዚህ ትበረቅርቀሺ ባወጪ ሀረፋ ነበር አዳድት ሙስሊመ የተባረከ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ በዱባይ የኔም ሰርግ አደመሆን አስባለሁ ኢሻአላህ ሀገሬም በድጋሜ ኢሻአላህ
@NadiyaNabso
3 месяца назад
Mashaa allah Maburuk ❤🎉
@hayuye
3 месяца назад
ካለ ሜካብ ማሻአላህ ነበረች ማሜ አልሄዲክምዴ ሰርግ በቃ እጁ አስገባት ማሻአላህህ እልፍፍፍ መብሩክ ብለናል
@misayeseyd5966
3 месяца назад
😢😢😢ምናለ የቁረአን አስተማር ሆና ኒቃብ ብትለብሽ😢
@Rebu-c1w
3 месяца назад
በትክክል
@Zahra-p8q3c
3 месяца назад
Masha allaa
@MekiyaMekyia
3 месяца назад
ማሻ አላህ መብሩክ አሌኪ ሀብቢታ ❤❤❤
@ውሎዬዋ
3 месяца назад
ደም ማን አገባ አይይይ ተመልካች ሆነን ቀረን😂❤ ማሻአላህ
@مكيهمحمد-ص1ف
3 месяца назад
አዎ የኛስ ቀን መቼ ይሆን ያረብ😢
@KdaKsa-cq4me
2 месяца назад
Mashalh mebrk
@AjaibaShemsu
3 месяца назад
ወለሂ በራሱል ሱና አይዴለም ሱናን በታቃራና ነዉ ያታደረገዉ አረ አለሃን እንፍራ ታግበራችን በሱና ይሁን ያአለህ በጠም ያሳዝነል😢😢😢😢
@adbozz1450
3 месяца назад
አልፋ መብሩክ ውደ መኳሉ ቀርቶብሽ በነበር ታምሪነው እኮ❤❤❤❤
@SumeyaTahir
3 месяца назад
Masha Allah mabruk
@Hikma-zy9qq6id4r
3 месяца назад
ወላሂ ሜካፖ መልኳን አጥፍቶታል ለማንኛውም መብሩክ
@hayatwalloo2724
3 месяца назад
ما شاء الله تبارك الله 1000 مبروك فوز🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎊🎊🎊
@Marem-dc5mo
3 месяца назад
መሸአላህ መብሩክ አላህ ያሳምርላቸው
@jameelajameela336
2 месяца назад
ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ImanSaiid-jf9ks
3 месяца назад
_ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉዴ ነብዩ ሀቢብ ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም ግን ዛሬ ላይ ሀቢብ ሙሀመድ ብኖሩ ምን ይሉ ነበር ሱናቸዉ ኢስላም እንደዚህ ስንጫወትብት ምን ይሉ ነበር ሀቢብ ሙሀመድ ያረብ መጨረሻ በኒቃብ አጥናኝ አሏህየ💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦_
@Helemat
3 месяца назад
ሱለላል አለይሒወሰለም ❤
@LailaMajnoon-y3f
3 месяца назад
ሚሻ ኣላህ መብርክ
@asad-pm8np
3 месяца назад
Mashalaa mashala mashalaa mahalia mashalaa mahalia mashalaa mahalia
@KhadijahHamad-el5er
3 месяца назад
Mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah 🎉🎉🎉
@MohammedejiguMame
3 месяца назад
እኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tybatube
3 месяца назад
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😢😢
@AminKiyrr
3 месяца назад
መቡሩክ ግን ይህ ሜከብ ከመጠበት ይጥፈ ሌለ ሰዉ መሰለች
@MominaKasa-v2x
3 месяца назад
MashaaAllahMaburuk❤❤❤❤
@DvhFyj
3 месяца назад
የትነው ያለችው ሠርጉ የትነው
@jemilaworku9737
3 месяца назад
ማአሻ አላህ መልካም ትዳረ
@ተሽንፍአለው
3 месяца назад
ግን ህጋዊ ሆናችሁ የሰው ሀገር ስትጋብ ለምን የለፈች እናት አታስመጡ አባትም ያው ውጪአችሁ ወጥቶአል ግን አባት እናት ብያዩ የትሻለ ነው ሌሎችም ይህ አርጉ በተለይ ዱባይ ትችላላችሁ
@zainabzainab7792
3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ🎉🎉ማማዬወንድሜዬመሀመድ🎉🎉🎉እህትዬ🎉🎉🎉
@KarimaKamal-j4y
3 месяца назад
❤❤❤
@HxhxhBdhhd
3 месяца назад
ማሻ አለህ መብሩክ አልፊ ማብሩኪ
@rabiarawat9093
3 месяца назад
አረ አላሕየ እኛንም ሹፈንጂ ለሐማም አጠባና ለመመልከት እየመሠለኝ ነው የተፈጠርኩት የመዳም ቅመሞች በስድብ አጥባችሑ ጀፍፋችሑ እንዳታሠጡኝ ደሞ ሠውንም ጂንንም እኔን ላገዙኝጂ አልፈጠርኳቸውም የሚለውን አያ አረሣሑትም ሖድ ብሦኝ ነውጂ😢😢😂😂
@ٱمويسر
3 месяца назад
አሣዘሽኝ
@ٱمويسر
3 месяца назад
አላህ ሷሊሁን ይዘውጂክ ውደ
@MariyamMaari
3 месяца назад
አላህ ጥሩውንየትዳሪ አጋሪ ይወፍቅሽ
@saadas9954
3 месяца назад
የኔ ማር አብሽሪ ተመልካች ሁነን አንቀርም
@rabiarawat9093
3 месяца назад
አሚን የኔ ቅመሞች
@NeimaAden-zp8db
3 месяца назад
Masha.allaha kaburuk ❤❤❤❤❤❤❤
@EthiopiaHagere-d9q
3 месяца назад
ግንኮ ሙዘየንንነው የመሰለችው😮😅መልኳ ኖርማኑነበር😅😅
@Alhimdulilah
3 месяца назад
ዱባይም ይህ ሁሉ ሰው አለ እነሱ የተጠቀሙበት ነሽዳ ሌላ ሜሜ ያቀናበርክበት ሌላ ሁለቱም ያው ሙዚቃ በለው እኔ ሳገባ ሰርግም የለም ቬሎም አለበስኩም እኔም ባሌም አንወድም ሰርግ ኒካ አሰርን አለቀ
@taybahals3951
3 месяца назад
መሻ አላህ እዴት ደስ እዳለዉ❤
@Sophia-zs6km
3 месяца назад
Masha alah alfi mebruc🎉🎉🎉🎉🎉
@እክሩነኝከመረቆ
3 месяца назад
መሸ አለህ ፎዝ መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FFatima-mc9eq
3 месяца назад
ማሻአላህ፣መብሩክ፣እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉
@Naima-s8o
3 месяца назад
Mashaa Allaah JZK
@hawaabagaaz7552
3 месяца назад
Mesha allah ❤❤
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
3 месяца назад
ወላሂ አለባበስ ዋ ማሻላህ ❤❤❤
@امينهاماني-ع4ب
2 месяца назад
ማሽአላህ
@susuTube394
3 месяца назад
የት ነወ ምትኖረወ ሳወዲ
@የማያእናትነኝልባሟሴት
3 месяца назад
ስት ኪሎ ድቄት ነዉ መልኳን አጥፍተዉታል
@MariamMuslim-i7m
3 месяца назад
😅 75
@samirahussan4566
3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zdwtube44
3 месяца назад
ዋው ፏ ፈሺሺሺ❤❤❤❤መልካም ከፍች ነፃ ጋብቻ
@FEIZEYimer
3 месяца назад
ማሻ አላህ
@ፍቅርሲፈርድአያደላም
3 месяца назад
በቃ ተመልካች በቻ ሆኝ ቀርሁ😢 አልፈ መብሮክ
@fewziyasedik6681
3 месяца назад
ማሻአላህ
@halimakamal7031
3 месяца назад
Mashallah maburaku❤❤❤
@maryamdawood5052
3 месяца назад
mebruk.gen.menal.fitshen.beshefijey??
@Emantube19
3 месяца назад
አለበበሱ መሸለህ ቆንጆዎች ዉለዱ ኪበዱ
@Jamaa-vt2ld
3 месяца назад
ماشالله الف مبروك
@فاطمه-د1ي4و
3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MominaMomina88
3 месяца назад
ማሻ አላህ❤❤
@JihanAhmed-u9o
3 месяца назад
ማናት?
@سعيد-ف9ط2ك
3 месяца назад
ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@الحمدالله-ن2ه
3 месяца назад
ماشاءلله
@ራህማወሎ
3 месяца назад
አሊፍ መብሩክ ግን ጠሂኑ ትንሸ ብዛ
@kjdbhj1918
3 месяца назад
ወላሂ አላወኳትም ነበር 😂😂😂😂
@TUBE-fb2or
3 месяца назад
ታቅፎ ሲያዘባጥጣት አይቸው ነበር በቲክቶክ መብሩክ አሊፍ መብሩክ
@FoziaYesuf
3 месяца назад
መብሩክ ❤❤❤❤❤
@ZeryeHasen
3 месяца назад
😢😢😢😢ማሻ አላህተ😊 ረካል ወፍቅ
@ZainZain-k2q
3 месяца назад
Mesha allh
@መክያወሎየዋቤተአማራ
3 месяца назад
ማሻአላህ መብሩክ 🎉🎉
@hawikaso9714
3 месяца назад
Mashalaha🎉🎉🎉🎉🎉
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
3 месяца назад
እኔ ቲክቶክም የለኚ አላቃትም
@MedinaSeid-bo3ls
3 месяца назад
ማሻአላህ መብሩክ መብሩክ
@asmaahusenethiopia9342
3 месяца назад
Ire mushiiraw mezwez Abeza irega bell injii Qellebet ikwan iskitareg illih Adibeh AQomiim wey😂 lemaniiyawum ikwan ses Allachu
Далее
20:32
ረዱ ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
Просмотров 164 тыс.
20:35
“በጥይት አንሸማቀቅም” ጠ/ሚኒስትሩ፣ “ሰራዊቱ በሙሉ ይበተናል” አመራሩ፣ የፓርላማው የሹመት ተቃውሞ፣ የሻዕቢያ ቁጣና ስምምነቱ፣ ታስረው አይናቸውን ያጡ|EF
Просмотров 125 тыс.
05:20
skibidi toilet 77 (part 4)
Просмотров 15 млн
00:59
Sabri ko'p dadam Sarvinoz Ruziyeva 99-985-9989 Tel 91-134-8989
Просмотров 876 тыс.
00:12
Rate our flexibility 1-10🔥👯♀️😈💖
Просмотров 3 млн
00:18
Ванька пошел!!!! 🥰
Просмотров 1,4 млн
16:22
''ኮሎኔል ስለሆንኩ እባረር ነበር ፤ ሰው በምግብ ብቻ አይኖርም'' ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ|ETHIO FORUM
Просмотров 69 тыс.
27:57
ለእናቴ የሚሆን ቤት አገኘው ጀሞ መሃል Guest house 🏢
Просмотров 40 тыс.
18:21
በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሰርግ ስነ ስርዓት ምን ይመስላል? #ፋና_ቀለማት
Просмотров 1,2 млн
1:07:12
አይጦቹ ፍራሻችንን ቤታቸው አረጉት ክፍል፦ 2 #addiction #2024 #wife #home #love #lovestory
Просмотров 274 тыс.
14:22
ሚስቴን በጠረንዋ ነው የማውቃት #ethiopia #comedian #wedding #dinklejoch #lovestory #love #Donkey Tube
Просмотров 1,5 млн
22:47
//አዲስ ምዕራፍ// " ከአፈር ውስጥ ተቀብሬ ነበር በሰው እርዳታ ነው ተቆፍሮ የወጣሁት... "//እሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 59 тыс.
9:17
#dubai ዱባይ ላላችሁ ከባድ ማስጠንቀቂያ
Просмотров 11 тыс.
21:43
ታገቢኛለሽ ወይ
Просмотров 234 тыс.
11:13
❤የሙሽሪት ቤት ደረስን የወንድሜ የተጨበጨበለት ሰርግ ክፍል 2
Просмотров 79 тыс.
25:03
የቀለበቱ ፕሮግራም አልተቋረጠም በብሌን ፋንታ ሪችን አገባታለው...ዮናስና ሮቤል በ ሪች ተደባደቡ
Просмотров 29 тыс.
05:20
skibidi toilet 77 (part 4)
Просмотров 15 млн