Тёмный

Who's Who: ንግስተ ሳባ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 268 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 536   
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 5 лет назад
የንግስተ ሳባ ታሪክ ማወቅ ከፈለጋቹ ቀጥታ ወድ ኣኩሱም ቤተ ክርስትያን ኣትሄዱም መፃሕፍት ይነግራችዋል ኦርቶዶግስ እኮ ስለ ሁሉም ነገር ኣዋቂና ታሪከኛ ናት ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒኣለም ኣሜን
@kechom976
@kechom976 5 лет назад
Thank you Amen
@roudabrok694
@roudabrok694 4 года назад
ንግስት ሳባ መንግስት ናት
@sweetman5249
@sweetman5249 8 месяцев назад
Metsihaf Kiddus be Geez tetsafe malet yemejemeriyaw Metsihaf Kiddus esu new malet aydelem 😂😂😂. Tirgum new ke Hebrew & Greek . Abizegnaw ye Orthodox Tarik be Geez yetetsafew tirgum new . Hebrew and Greek tirgum new . Queen of Sheba is Yemeni 🇾🇪 . Orthodox Solomonic dynasty lemewashet yefeterechiw fetera tera were new. Queen of Sheba ye Ethiopia nat yemil andım mereja yelem alem lay ke Orthodox ketelemedew teret teret wuchi . Eskemeche be teret teret eyewashen endemininor alawukim 😂😂😂
@kidanemichael362
@kidanemichael362 6 лет назад
በጣም ደስ ይላል ኩራትም ይሰማናል እኛ ኢተጱያውያን
@ygudina
@ygudina 5 лет назад
ወይ ጉድ። መቼ ነዉ የሰዉ ልጅ እንደ መንጋ በተፈጠረ ታሪክ የሚነዳው፧ ንግስቲቷ ስሟ ሳባ አይደለም። የነገሠችው ሓያል በሳባ መንግስት ነው መሥረቱም ሳባ በየመን አገር ዉስጥ ነው። ታሪኩ የተፈጠረው የኢትዮዽያ ነገሥታት የዘራቸው አመጣጥ ከሰለሞንና በአምላክ መባረካቸዉን ለማሳየት ብቻ ነው። የኢትዮዽያ ንግሥት ብትሆን መፅሐፍ ቅዱስ የኢትዮዽያ ንግሥት ብሎ ይጠራት ነበር። አገሩ ታሪኩን የሚያስፋፋዉ በፊት የዛግዌ መስመር ለማጥለል ሲሆን፣ አሁን ለቱሪስት ጥቅም ነዉ። አክሱም የሄድን ጊዜ ያየነው ታሪካዊ ፅሁፎቹ በሙሉ አንድም የትግርኛና የግእዝ ቃላት የለውም። በአጠቃላይ የሳብያን (Sabaean) ቋንቋ ነው።
@saragtoo5234
@saragtoo5234 7 лет назад
ይህን ያስረከቡን አባቶች እናቶቻችን ወድሞቻችን እህቶቻችን ልጆቻችንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@አንጀቴምስለእርሱታወከችነ
ኢትዩጵያን እና ህዝቧን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክ አቅራቢዎች እናመሰግናለን ።
@ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ
አባቶች ይመስለኛል አትበሉ ትክክለኛ ማስረጃ አላት ኢትዮጵያዊት መሆኖ
@abebahailu5423
@abebahailu5423 7 лет назад
ዕድሜ ንኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች በደምብ አድርገው ነው በስፋት አብራርቶው የሚያስተምሩተት
@eyoelg5142
@eyoelg5142 5 лет назад
ንግስት ሳባ ከየመን ናት ብሎ መከራከር አጉል ጉንጭ ማልፋት ነው እንደው ይሁን ብንል እንኳ benefit of doubt ብንሰጠው የመን ጥንት ታሪክ የኢትዮጵያ ግዛት ነበረች
@የብዩድልጅነኝየታውክልያኦ
እግዚአብሔር ይመስገን
@hanivalgebru8536
@hanivalgebru8536 4 года назад
Kkkkkk werena, this is tigrina store.
@tringitigst866
@tringitigst866 7 лет назад
በጣም እናመስግናለን ለኛ የሆነውም ታርክ ሀብት ስላውቅን
@ረድፍቅር
@ረድፍቅር 5 лет назад
ኢትዮ በመጨረሻ ጌዜ ተፍላጌ ናት
@samuelkflam4097
@samuelkflam4097 7 лет назад
ታድያ ማንኛውም ነገር ኮ መነሻው ያክሱም ነዉ እስዋም ያክሱም ሴት ናት ግእዝም የቅዱስ ያሬድ ነዉ ቅዱስ ያሬድ ማለት ያክሱም ተወላጅ ናቸው ስለዚ ግእዝ ማለት መነሻው ካክሱም ነዉ። ስለዚ ያሬድ ና ንግስት ሳባ ያክሱም ሰዎች ናቸው ።ስለዚ ጥርት ያሉ ኢትዮጵያውያን ናቸው።
@efremefremeferam213
@efremefremeferam213 7 лет назад
Samuel Kflam ማንም አይደሉም አላለም ፓለቲከኞች ያመጡት ችግር ነው የሚረብሸን ያለው።
@kokobkeleta2644
@kokobkeleta2644 7 лет назад
Efrem Efrem Eferam 89o,iii
@tedrosvaluescare
@tedrosvaluescare 7 лет назад
Samuel Kflam tirt yalech tgraweyti nat
@hisil2010
@hisil2010 7 лет назад
False agame not butiful.
@ጎደሊያስA
@ጎደሊያስA 6 лет назад
Samuel Kflam ከይቅርታ ጋራ እነሱ ከተናገሩት የጎደለ ነገር አለ ንግሰተ ሳባ( አዜብ) የአክሱም ተወላጃ ሳትሆን የተምቤን ዓብይ ዓዲ ደብረ ሱቁርቲ ማርያም ገዳም ነው የተወለደቹ ግን ዘአክሱም ላይ አደገች
@solomonassefa3521
@solomonassefa3521 6 лет назад
በጣም እጅግ በጥም ትልቅ ትምህርት ነው ለሁሉም ትውልድ ለድሮ ትውልድም ሆነ ለአሁ ትውልድ አስተማሪና አኩሪ ታሪክ ነው!!!!አዘጋጅ ህሊና አዘዘ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@yemaryamlijnegnyemaryamlij4791
የኢትዮጵያ መሰረተ አክሱም ናት አክሱምን ያለ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ያለ አክሱም አይኖርም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@liya1798
@liya1798 5 лет назад
የኢትዮጵያ መሰረት እግዚአብሔር ነው ኢትዮጵያ ያለ እግዚአብሔር አትኖርም አክሱም አምላክ አይደለችም።
@አይናለምታመነ
@አይናለምታመነ 5 лет назад
ኦርቶዶክስ መሆኑን እዴት መታደል ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ።
@መሀመድየወረባቦልጅ
ሳባንአናኦርቶዶስምንአገናኛቸው
@anissaaljbri9771
@anissaaljbri9771 4 года назад
ንግስት ሰባ የመናዊት ናት አትጠራጠሩ በቁርአን ሱሌማን ያስጠራትም ከየመን መሆኑ ተቀምጦል ከአንዴም ሁለቴ ስመልካ ሰባ ቁርአናችን ተንትኖል ታሪክ የመንን እና ሀበሻን ከአክሱም እንደ ገዛች ይናገራል ማስረጃም የትውልድ ቦታዋ አክሱም ያሉት ሃውልት አይነቶች በድሜ የሚቀድሙ እንዳሉ አሉ በየመኒነቶዋ ብዙ ማአሰረጃ አለ ግን አላህ የዚህ አይነት ችግር መፈፀሙን ስለሚያውቅ በቁድስ ቁርአን መስክሮ።
@የሸገርነኝምርጧየአዱገነት
ደንቆሮ ሂድ ቱርክ የታሪክ አተላ
@RD-yc9vk
@RD-yc9vk 5 лет назад
ኢትዮጵያ የታሪክ ቦታ ናት ብዙ ያልተነገረላት ታሪካዊት ሃገር ናትና ፈቅርዋንና አንድነትዋ ያፅና እግዛቢሄር
@alebelkehaliw24
@alebelkehaliw24 5 лет назад
በትክክል ኢትዮጵያዊ መሆኗ የታቦተ ጽዮን አመጣጥ ያመለክታል ቢመስለኝ ብለህ አታውራ
@mastiijamala4448
@mastiijamala4448 7 лет назад
እዉነት እዉነት እዉነት
@ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ
ትክክል ነው ንግስት ሳባ ማክዳ ትባላለች ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነች ።
@መሀመድየወረባቦልጅ
አዋሹሳባየመንነው
@ziggys2021
@ziggys2021 4 года назад
YEMEN should Claim Gewar not Queen Saba(Mekeda)!! Bible even tells us Please stop this nonsense of ours!!
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 3 года назад
ለሀሀሀሀሀሀ
@shamsemam2549
@shamsemam2549 2 года назад
ንግስት ሳባ ማለት የየመኑ የትውልድ ቦታ ስም ሰባ ማለት ነው ስሞም ብልቅይስ ነው በቁርአንም እንዴት ወደ ሱሌማን አንደሄደች ይመሰክራል ከዚህ የበለጠ ምስክርነት የለም ከሱሌማን በሃላ ወደ ሐበሻ ተመለሰች በአጭሩ የመናዊት መሆኖን ምንም ጥርጥር የለም።
@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
ምን ነካችሁ በፊት እኮ አለም አንድ ነበር ይህ ብሎ መለየቱ ለእኛ ወሬ እንጂ ምህድር የሰው መኖራያ ናት ዋነው ግን እግዚአብሔርን ማመኗነው ። ሌላው ትርፉ ነው።
@rozaghebrelul1251
@rozaghebrelul1251 5 лет назад
ታቦት ወደሃገራችን መግባት እስካሁን ኦርቶዶክሶች ትክክለኛ እምነት መሆናችንን የሚገልጽ እውነተኛ ተሪክ ነው፣ ያለፈ ታሪክ ሳይዙ ያሁንን ማንነት ማወቅ ኣይቻልም። መነሻ የሌለው እምነት ወፍ ዘራሽ ነው
@jujuja619
@jujuja619 4 года назад
ኧረ ባካችሁ አረጋጉት በመሰለኝና ደሳጨኝ ታሪክ አይፈጠርም ሃበሻ ኖረችጂ ሃበሻዊ አልነበረችም ማስረጃው ከ አረቦችጋ ነው !! ሃበሻዊ ለመሆኗ ምንም ማስረጃ የለም መሰለኝ ነው መሰል እኒህ ናቸው የሃበሻ መረጃ🤔
@musauamare2564
@musauamare2564 6 лет назад
እኛ የኛ ናት የምንለው በዛን ዘመን የመንን ጨምረን ሰለምንገዛ ነበር ታድያ የጁቡቲም ታሪክ ከተለየችና ለሯሷ አንድ ሀገር ከሆነች እዛ አከባቢ በራሳቸው መሬት ላይ ያለ ታሪክ የነሱ ነው
@saragtoo5234
@saragtoo5234 7 лет назад
ተዋህዳኮ ታርክ አላት ለዘላለም ትኑር መታደል ክርስቲያን መሆን
@getwo324
@getwo324 6 лет назад
Sara Gtoo Zimuut mefetsem metaadel newu?
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ9ቨ
ዝሙት መቸም አይፍፅምም ጅል ምን ትመስላለች
@donjaffuu9608
@donjaffuu9608 6 лет назад
Manw saban christian yadragw
@AmanuelBA
@AmanuelBA 7 лет назад
Thanks for sharing. Stay blessed!
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 лет назад
Amanuel Birhanie please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@yrgakiros1131
@yrgakiros1131 7 лет назад
ዋናው የ ኢትዮጲያ ሚስጥር ኣክሱም ነው ያለው።
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 лет назад
LS KIR please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@merisweet5130
@merisweet5130 6 лет назад
LS KIR😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@kahsayarhaya7978
@kahsayarhaya7978 5 лет назад
Tigray is Tigray!!!!
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 лет назад
are atqaju haiatochachin ialequt ibeqal demo endai wetun be lelewu abesa gonu tebesa endaihon .biweru biaqatslu mistsru 💞☝
@geneamha7584
@geneamha7584 5 лет назад
@@kahsayarhaya7978 ????
@ቤዛአጸደማርያም
@ቤዛአጸደማርያም 6 лет назад
አንድ ውሸት ዋሻችሁ ቅዱስ ሶሎሞን ጨው የበዛበት አላበላትም ሲጀመር እሰ ሲተኛ አይኑን ገልጦ ሲነቃ ጨፍኖ ነው ይህም ከእግዚአብሔር የተሠጠው ጸጋ ነው እናም እሷ ውሀ ሲጠማት ሰራተኛዋን ለ3ጊዜ በተከታታይ ስትልካት እየመጣች እመቤቴ አልተኛም ትላት ነበር ግን ከዚያ እንደገና ስትሄድ ነቅቶ ስለነበር አይኑ ተጨፍኖ ነበር አያየኝም ብላ ስትሄድ ነው ምኒልክ የጸተነሠው በተዋህዶ እንደተማርነው። እንጅ ንጉስ ሶሎሞን እሷን ለማጥመድ ጠቅሞ አይደለም ትውፊት አታጣሙ ደግሞ ከደንገ ጡሯጋር ስጋዊ ፈቃድ ፈጸመ ሚል አላስተማሩንም አንተ ደራሲው ግን መጽሀፍ ቅዱስ አንብ በደንብ ከምታጣምም
@jelejeloeliase9294
@jelejeloeliase9294 5 лет назад
commentochun sanetbe betam new yasakugne Yemen yeman hager neberech? ye Ethiopia eko nech asafariwoch nachu
@gizrwork7636
@gizrwork7636 5 лет назад
Betkkel
@rsahnrsahn1157
@rsahnrsahn1157 6 лет назад
ንግስት ሳባ የአኩሱም ታሪክ ናት በግእዝ
@abdulrezak939
@abdulrezak939 6 лет назад
በጣም ያስቃል ግማሹ ኤርትራዊ ናት ይላል ግማሽ ትግሬ ግማሹ አረብ ግማሹ ናይጄሪያ ናት ይላሉ አርቦችን አላምናቸውም ምክንያቱም ከንግስተ ሳባ ዘመን በፊት አረብኛ ቋንቋ ነበር ግን የመን ውስጥ በአርኪኦሎጂስቶች የተገኘው በንግስተ ሳባ መኖሪያ ህንፃ የተፃፈው አረብኛ ሳይሆን የግእዝ ቋንቋ ነው በቅዱስ ቁርዓን ውስጥም ንግስት ሳባ የሳባ ንግስት ነው የሚላት እንጂ አረብ ናት አይልም እየሩሳሌም ደርሳ ከተመለስች በኃላ በአንድ አምላክ ማመን እንደጀመረች ይገልፃል በአረቦች ታሪክ ሀበሻዋች የመንን ሁለት ጊዜ ወረዋት እንደነበር ይነገራል በዛግዌ ስረወ መንግስት የዛሬ 3000 ዐመትና በአብረሃ አፅበሀ ጊዜ 1500 አመት አካባቢ የምን ውስጥ የንግስት ሳባ የመኖሪያ ህንፃዋች የዛሬ 3000 አመት አካባቢ የተገነቡ ሲሆን እስራሩ አክሱም ካልት ቅርሶች ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው የመን ውስጥም የተፃፈው የቢልቂስ ቅርሶች በግእዝ ቋንቋ ነው የአብረሃ ታሪክም ከሰነአ 50 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ አብረሃ ያስገነባው ህንፃ ላይ የተፃፈው ያው በአማርኛ ነው ስለዚህ ሳባውያን 1 ሚሊዮን ፐርሰንትሀበሾች ናቸው
@apedemakthecushlion5530
@apedemakthecushlion5530 5 лет назад
Sorry but their are a lot of flaws in your comment. Zagwe dynasty was not 3000 years ago, It was fairly resent. In fact, Ethiopia its self is only 2000 years old only. And their are no evidence that she was Ethiopian. Sheba was an ancient kingdom in Yemen. And Yemenis had their own writing system that Ethiopia copied. all the written evidence you mentioned are probably in sabian alphabet, proving that she was from their.
@shewitshewit2318
@shewitshewit2318 4 года назад
በጣም ድሰ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🌹❤
@bethlehemsetew7395
@bethlehemsetew7395 6 лет назад
Christan mehone metadele new
@arayagirmay8991
@arayagirmay8991 7 лет назад
በጣም ጥሩ ፕሮግራመ ነው መድሃኔአለም ይባርካችሁ
@RrRr-eg5jn
@RrRr-eg5jn 7 лет назад
araya girmay نالتننهافلنمعللا نللالاعت نخ قهب ي وليامحغييىزكت1ةملة نابلاتكم
@arayagirmay8991
@arayagirmay8991 7 лет назад
sorry i can not read Arabic
@OmarAhmed-nr2bc
@OmarAhmed-nr2bc 6 лет назад
መቋጫ የለሌው ኣፈታሪክ የ ሆነ ሰው ሰራሽ መጳሃፍ ላፍታ ብትመረምሩ አስልምና ኣንድየውና አውነተኛ ሃይማኖት መሆኑን በተረዳቹህ
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 5 лет назад
Ewntenemlkisthw
@atakiltigebrezgi2406
@atakiltigebrezgi2406 6 лет назад
ኣሁን ጥበብ እግዚኣብሄር ነው። ግን በጃኻትኩም ኣለም እነዲዘምርልን ኣትጠብቁ ። ስለራሳችን በራሳችን እነዘምር / እንናገር ፣ እንፃፍ ።
@derejemengist7746
@derejemengist7746 8 лет назад
wow amazing program I have ever watch. Well done Helena, keep producing such historical and important programs please.
@bada7741
@bada7741 5 лет назад
We can talk about legend but historically there is no record of queen of Sheba in Axum.
@የኩሽልጅ
@የኩሽልጅ 4 года назад
So where is she from?
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
በመጀመርያ ህሊና አዘዘውን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጲያዊ እና ኦርቶዶክስ መሆን እጅግ መባርክ መቀድስ ነው። የናታችን የቅድስት አዚብ በረከት ይደርብን በእውነት
@ጋልቶምብውሕዶምዝሓበሩ
እውነት ነው ኢትዮዽያ ለዘላለም ቱኑር
@ባይናክገዲምተጋዳላት
ጋልቶም ብውሕዶም ዝሓበሩ ። ሻዕብያ ኮሎ እሞ ኣበይ ዕቢትን ምዕባለን ኣሎ እሞ
@hanivalgebru8536
@hanivalgebru8536 4 года назад
Zihabtey amharay tarik yebilun nay tigrina tarik u ezi kulu dizarebilu zelewu amharay hasad binatna tarik teraerae yibil alo weyzom dorona.
@tigethiopiatigethiopia2875
@tigethiopiatigethiopia2875 7 лет назад
በጣም እናመሠግናለን
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 6 лет назад
አረታሪክ እኔእንደሚመስለኝ እየተባለ ዓይፃፍም
@sweetman5249
@sweetman5249 8 месяцев назад
Queen of Sheba wasn’t Ethiopian 😂😂😂. She was Yemeni 🇾🇪 . Just don’t lie please 🙏
@peaceforall2229
@peaceforall2229 2 года назад
ሰለሞን፣ዝሙተኛ ነበር እያላቹን ነው???
@luchetiki3732
@luchetiki3732 3 года назад
በል አልነበረትም እንዴ?እንዴት ለሠላሞን አረገዘች
@adnadestaw2937
@adnadestaw2937 4 года назад
I don't get it
@ሳሚጠጆአዲስአበባ
አይ ኢትዮጵያዮ ማር እኮ ነሽ ሁሉም ይመኙሻል ግን መቼም አያገኙሽም ድህነታችን ሀብታችን ነው እስካሁን ሀብት ኖሮን ቢኖር ጠፍተን ነበር
@sarahtadeve3620
@sarahtadeve3620 6 лет назад
Egzahber mengiset semayate yawersachew kalhiwete yasemalen
@rozifkir1690
@rozifkir1690 5 лет назад
የምጀምርያ እምነት ታሪክ ያላት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@sweetman5249
@sweetman5249 8 месяцев назад
Ye mejemeriya Haymanot Catholic nat 😂😂😂. Ke Egypt 🇪🇬 yemeta Haymanot new aregagiw 😂😂😂. Ye Egypt 🇪🇬 sheikh hulu papas never eko 😂😂😂. Gudachihun debikachihu sitikofesu 😂😂😂
@nbm7886
@nbm7886 6 лет назад
be mexf kudus zend yale ethiopia taric malet sile bezemenu haylegna hager yeneberech yetukuroch mendst nuba new 2 negest gebteh anbib kingdom of kirma or nuba the black and smooz and tall ppl neto the present ethiopia makda yemi sim demo keyet tegene
@khadkaon1259
@khadkaon1259 5 лет назад
Seba as a muslim we call her bilqis, she was unbeliever and she was believed in sun bytheway at that time yamen, ethiopia and ertira were under one leader and that was bilqis or seba then she traveled to jeruselam or geza after that she converted to solomon's religion and she married him. In addition she is nothing for muslim believer and she was as other women, we don't care about her.
@tesfayebeyen1040
@tesfayebeyen1040 4 года назад
Cush land.
@lwamkifle9607
@lwamkifle9607 8 лет назад
Very nice work,keep going,shes from,Mdre Habesha thats the truth
@merisweet5130
@merisweet5130 6 лет назад
የመን ህንድ ማድራስካል ድረስ ይገርማል ይችን ታላቅ ሀገር የነበርች አሁን ትንኒ ይፈንጪባት ያሳዝናል
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
Meri Sweet በጣም ያዛዝናል
@aden8690
@aden8690 5 лет назад
ፉልሙን ማየት ፈለጌ ነበር ካላስቸገርኩ የፊልሙ ሊንክ ላኩልኝ
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 5 месяцев назад
Go to Mareb Yemen you will find the Arcolgist evidence. There are people called Sabaa people in Yemen. She ruled Ethiopia & East Africa.
@musauamare2564
@musauamare2564 6 лет назад
ሳባ ሳይሆን ሰብህ የሚል ጥንታዊ የየመን ስንጣሌ ስም ነው እናንተ ሌቦች የሰውን ታሪክ አትስረቁ ልክ እንደሱዳኖች የቢላልን ታሪክ እንደሰረቁት ቢላል ኢትዮ አይደለም ሱዳናዊ ነው እንዳሉት
@jelejeloeliase9294
@jelejeloeliase9294 5 лет назад
commentochun sanetbe betam new yasakugne Yemen yeman hager neberech? ye Ethiopia eko nech asafariwoch nachu
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
መቸነው ይሄ የሆነው ቢላል ኢትዮጵያዊ እደሆነ መጽሀፍችሁ ተጽፎ የለ ነው ነገር ስለምወዱ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አታነቡም አረቦች ያቃሉ ሀበሻ እደሆነ የነቢያችሁ ጓደኛ አደል ማለቴ አዛን ሚልለት ኢትዮጵያ የታሪክ ሀገር ነች አይሰርቁም ቢላል ኢትዮጵያዊ ነው ረሱላችሁ ስደተኛነበር ከቢላልጋ መቶ የለ ታዳ ኢትዮጵያየራሷ ታሪክ አላት አሰርቅም
@beletengus3725
@beletengus3725 5 лет назад
አይ ይሄኮ ግልፅ ነው ኢ/ያዊ መሆንዋን ነገር ግን ታቦተ ፅዬንን ይዛ ስለመጣች ነው አይዟችሁ አትናደዱ ።
@marsvsvenusfact
@marsvsvenusfact 5 лет назад
mn akh............. selgna yemtaweraw.......... islamic state will never exist KEDADMUBT BZUM AYSHethiopia... yemmk ETHIOPIA EJOCHUN WD EGZABEHER TZERGALCH..... EGNA TARRIC AGEBAKM EGNA TEHUFIT NW TERGUM AL W
@kufelombehabelom4130
@kufelombehabelom4130 6 лет назад
እናመሰግናለን እጅግ በጣም ያኮራል ከፍተኛ ኩራት ነው።
@al_islamdinulhaq6167
@al_islamdinulhaq6167 5 лет назад
The queen of Sheba is Arabian from Yemen weather you like it or no , When she travelled on camels is one of the proofs that she was from Arabian But north Ethiopians are originally from Yemen. the amharic letters are the old Arabic letters you have to check the history in all directions Dot you know Ethiopians were used to speak Arabic and the bible was in Arabic language? If you don't know ask your priests.
@kirubeltesfaye5330
@kirubeltesfaye5330 4 года назад
@@redsea334 ante dedebe yemtebelawe enjera erasu ye amhara newe ante chegarame denaye erase enkuan demo tarikeme yamerekale ante yetaleyan bareya
@mikodagne8839
@mikodagne8839 6 лет назад
proud to be ethiopian
@OmarAhmed-nr2bc
@OmarAhmed-nr2bc 5 лет назад
ኣትዋሽ ውሸት ጥሩ ኣይደለም ሳባውያን በጻሃይ ነበር የሚያምኑት ንቢላሂ ኢብራሂም ባደረገላት ጥሪ ነው እስልምናን የተቀበለችው
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 5 лет назад
omar ahmed ክክክ እረ እፈር የምን ሞስሊም ነው ሰለማነው የምታወራው ትንሽ ኣታፍርም ንግስተ ሳባኮ ክጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስትልም 1000 በፊት የኣክሱም ንግስቲ የነበረ ች ናት እስላም ኣሁን ኣይደለም እንዴ የመጣል 1400 እንኻ ኣላረገም ንግስተ ሳባ ጥርት ያለች ያኣኩሱም ንግስቲ ናት
@muluebrhanmengis8644
@muluebrhanmengis8644 6 лет назад
Tkikl sima makida tlalachu amara lemadreg unet simwa azieb new kirstos yeterat new tikikil meshaf kidus mayet yichalal
@birhanefitsum2113
@birhanefitsum2113 6 лет назад
ንግስተ ሳባ ተወልዳ ያደገቹ በ ተንቤን ዓቢዪ ዓዲ ትግራይ ማእከላዊ ዞን ከ ኣክሱም 130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
@ገርግሽጉዕዞ13ዓመት
birhan fitsum kakakaka who told you, 3000 thousand years history,
@birhanefitsum2113
@birhanefitsum2113 6 лет назад
go to hall ,a fat head
@አንጀቴምስለእርሱታወከችነ
ኤርሚያስ Ermi ያንተስ እውቀት ምን ያህል ነው ስለንግስተ ሳባ ?
@ገርግሽጉዕዞ13ዓመት
birhan fitsum she is from yemen. liar Ethiopians agame lemani
@maryamamalagenat1891
@maryamamalagenat1891 6 лет назад
ኤርሚያስ Ermi atekna
@esubalewgashaw7669
@esubalewgashaw7669 7 лет назад
ሁሉም አፈ ታሪክ ነው የሚናገሩት ሁሉም ሲናገሩ እኔ እንደሚመስለኝ ነው የሚሉት ትክክለኛ ታሪክ የሚናገር የለም
@meserachabate5565
@meserachabate5565 6 лет назад
esubalew Gashaw donit worry brother their is the true evidence in bible way people told us only what they think
@ziggys2021
@ziggys2021 4 года назад
The writer is Book writer He keep saying in my opinion the other guy he stress out from the Bible!!
@udbademesbibah8116
@udbademesbibah8116 4 года назад
ከሶስቱ ነቢያት በፊት የነበረ ታሪክ ነዉ የመጀመሪያዉ ጠቢቡ ሰለሞን ልጅ ነበሩ ወይስ የለዉም ዛዘመን ኢቲዮፒያ ድንበሯ እስከየት ነበር እርግጥ ጁቡቲ እና ኤርትራ ሌሎችም ምን ውስጥ ይቀራሉ ብሉ ኪዳንም አዲስ ኪዳንም ታሪክ አሁንም ይዛባል ከክርስቶስ ልደት በፊት እያሉ ዕያሉ ወዲ ደሞ ክሪስቲያን መሰቀል ለምን አስፈለገ የንግስና መአረጓን መስቀል ለምን መሳል አስፈለገ ለምን አንድ አንዱ ያወራል የአፈታሪክ አጋኖ !!!! ነዉ ወይስ (ከቡሉ ኪዳን ÷አዲስ ኪዳንም÷ቁዱስ ቁረአን ) የታሪክ የበላይነት ለማግኘት ዕዉነቱ የቱነዉ?
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Год назад
ደስ ይላል ፊልም ቢስራ
@saalicmacammad4050
@saalicmacammad4050 2 года назад
Adal,now,malet,now,yeh,malet Afar,now
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
በጣም ጠቃሚ ታሪካችን ነዉ እግዚአብሄር ይሥጥልን
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 5 лет назад
በጣም ደሰይ ይላል ለካ ሰም ዝብሎ አይወጣም ሰሜን ከመቼውም በላይ ወደድክት እግዚብሄር ይባርካችሁ።
@shagashaga5361
@shagashaga5361 Год назад
በቂ መረጃ ቀጥሎ
@saeedradawi2830
@saeedradawi2830 3 года назад
ንግሥተ* ሳበ
@roobeeguumaa2062
@roobeeguumaa2062 5 лет назад
“Modern Ethiopians tend to assume that any Biblical reference to "Ethiopia" means them, i.e. Abyssinians. The reference to the Queen's eunuch going to Jerusalem is then tied to the legend that the Abyssinian Kingdom began with Menelik I, who was supposed to be the son of Solomon and the Queen of Sheba, rending the Kingdom, in effect, Jewish. That there has been a surviving Jewish community in Ethiopia, the Falashas (most have now moved to Israel), has led to endless dispute and speculation about its origin. The origin, indeed, for all we know, could have been in Kush.” (Kelley L. Ross, PhD)
@mragame8442
@mragame8442 4 года назад
Queen of sheba is Sabran queen Semitic. Enough of this Bullshiit. She is not kushite or Amhara
@misraksisay4563
@misraksisay4563 7 лет назад
ዋውውውው.እናመሰግን
@berihugereziher6380
@berihugereziher6380 7 лет назад
moslimosh tari selelashew yesew tarik mesrek serashew new
@ጎደሊያስA
@ጎደሊያስA 6 лет назад
ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትኑር ሰለ ኢትዮጵያ ታሪክ ሲነሳ ሁሉም የነኛ ነው ማለት ይፈልጋሉ፣አንድ ነገር ግን መናገር እፈልጋለው ንግሰተ ሳባ(አዜብ)እውነተኛ ትውልድዎ ግን፣ተምቤን ዓብይ ዓዲ ደብረ ሱኩርቲ ማርያም ገዳም ነው የተወለደቹ እድገትዋ ግን ዘአክሱም ነው ይሄ ነገር አንድ ነገር ጥናት ስታደርጉ በደንብ ማየት አለባቹ፣እናመሰግናለን
@marymarmar9363
@marymarmar9363 6 лет назад
ጎደሊያስ A ግበዝ
@ሰላምጓልተዋህዶ-ጸ6ዸ
እወነት ነህ
@hennalove8664
@hennalove8664 6 лет назад
Wow betame dase yamel perogerame nw bazewe katwlubate enamesagenalen
@roobeeguumaa2062
@roobeeguumaa2062 5 лет назад
Kandake, also called Kentake is the queen referred to as Candace in Acts chapter 8:26-40 in the New Testament Bible. A Kandake was a powerful position in the hierarchy of Kush. (Wikipedia) In the ancient empire of Kush, the name Kandake was a dynastic title for queens just as pharaohs to ancient Egyptian kings and Caesar to Roman emperors. Each queen had her personal name under Kandake. The Kandakes were several successive queens who controlled what are now Sudan, Ethiopia, and parts of Egypt. From 345 BC to 314 AD (for 569 years), 11 Kandake queens ruled the above countries. But mainly she was known as “A Queen of Ethiopia mentioned in the New Testament. Candace was the title for queens and queen mothers of the ancient African empire of Kush (also known as Nubia).” Makeda, known as the Queen of Sheba was one of the early Kandake queens listed as Cushitic Queens of Kerma. She was one of the early Cushitic Kandake Queens from whose line the ancient Cushitic Ethiopian kings and queens originate. (Wikipedia: List of monarchs of Kush).
@mamusheman8492
@mamusheman8492 6 лет назад
ኢትዮጵያኖች ስታሳዝኑ የሌላቹን ኣለን የናንተ ያልሆነውን ያኛናው ማለት ስቶዱ። ሳባ ለጉብኝት ሄዳ ሰለሞን አስረግዞት ተመለሰች
@etsubseaw6035
@etsubseaw6035 3 года назад
Yemen ersua ethiopia neberech
@mulukenrorisso5183
@mulukenrorisso5183 7 лет назад
what do other historian say about the ark of the covenant those who speak on this video are prints and artists it is like based legend for me.
@Asmara6627
@Asmara6627 4 года назад
እዚጋ ከጠቢብ ሰለሞን ኣርግዛ መጣች፡ ልጇ የተወለደበት ቦታ ያልጠቀሳችሁት? የጠቢብ ሰለሞን ልጅ የት ቦታ ተወለደ ብታብራሩልን በትህትና እንጠይቃለን
@حياهحبشه
@حياهحبشه 6 лет назад
Aksum sthdu yengtste saba bt atachut tamnalchut it is really the hitory of ngsta azib
@makadeshabtam9590
@makadeshabtam9590 4 года назад
ትእልቅም ነአበርን ትእልቅ እንሆናለን
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 2 года назад
ከ4’20’’ - 5፡20 ደቂቃ ድረስ ልብ ብላችሁ ስሙትማ፡፡እንደዚህ ይላል፤ - ከንግስተ ሳባ በፊት “ሳባ” የሚለው ቃል ኢትዮጲያ ውስጥ ነበረ፡፡ለዚህም ማስረጃው “የእነእከሌ” ልጆች ስማቸው “ሳባ” ይባል ነበር፤እነዚህ ቀደምት ሳባውያን “ብሉይ ኪዳናዊ ስረዓት” ነበራቸው ይለናል፡፡ወዲያው ደግሞ፣ “ብሉይ ኪዳናዊ ስረዓት” ወደ ኢትዮጲያ የመጣው “በንግስተ-ሳባ ጊዜ ነው” ይለናል፡፡መሳጭ ተረት-ተረት ይመስላል፡፡;
@kingshabaka3730
@kingshabaka3730 6 лет назад
those are beautiful pictures of Solomon and the Queen of Sheba AFRIKANS it's up to us to keep the world inform they were Black Beautiful and strong Black Power and we'll get our world back the Bible is not a white man story
@nunu7353
@nunu7353 6 лет назад
King Shabaka lol she is Ethiopian so back it off with your thirsty self
@mragame8442
@mragame8442 4 года назад
She is not Ethiopian. She was sabean south Arabian descent.
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 5 лет назад
There are a lot of proof that Queen Saba kingdom was in Yemen place called Mareb. To see the proof type in y-tube or google - Mareb Queen of Sheba.
@ziggys2021
@ziggys2021 4 года назад
You trying your best to say she is yours ? Abdella you are wrong may be you should visit Axum or Ethiopian History!!
@ዶክተርአብይደምስሬነው
Gus Eko new ye hageren tarik liwek bite bimeta yemanim zeregna ena akrari muden kerebew abo zeregnoch ena akrariwoch rasachun atfu endi koshisho kemenor yishalachual ::
@KA-yj1ec
@KA-yj1ec 6 лет назад
ይሄን ለማወቅ እና ለማመን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆኚ
@giorgigamersmagaria8739
@giorgigamersmagaria8739 5 лет назад
Nigsiti makda twld hagerwa gulo mekad kemibalew ager simwam makda yetebalechiw beagerwa sim new
@tiamo6029
@tiamo6029 6 лет назад
Betam des yemil Tarik new
@ወሎመጀን-በ8አ
@ወሎመጀን-በ8አ 4 года назад
ዳግማዊ ሚኒሊክ ማነው እስኪ በደንብ ንገሩኝ ስለልጇ
@stevehantal4956
@stevehantal4956 7 лет назад
Please you better stop your argument. She never went to joresalem she never met King Solomon. This fantasy made by Aba Teklimonot when they won over King Lalibela. King Lalibela is a king came from the north.Which is today Eritrea and Tigray. Originally came from MIRARA a place found at Semenawi Bhiri To day Eritrea it is nearer to MARYAM DEBRESINA for your information the Lalibela church is the continuation of the Axumaite civilization. At that time An Axumaitee civilization was one of the four civilization. Those are The Rome, Pertains , Chinese and the Axumaitee. The Axumaitee civilization was using Zula and Adulis as main hub for merchant use ports. I will not forget during the Derg Government many Eritrean Was saying Civilization was started at north and the Tigrinya. Language is first before Amhric language. When you say that you will be killed. In my conclusion even though we are from the same race which is the Kushite and Semetic we have to accept the rility. Any one eager to know more you can contact at my Gmail and explain you until you understand well.
@አንጀቴምስለእርሱታወከችነ
Steve Hantal ያንተስ የባሰነው ወንድሜ አደጋ አለው ተጠንቀቅ።
@maryamamalagenat1891
@maryamamalagenat1891 6 лет назад
Steve Hantal weshetam yemjemrya kxankwa gez new keza tigrja amarja kwankwa eko 💯 amtu new malte ke gez amarja fidel weta selzi tesfa gebre ze bihere bulga nachew amarjan ke gez wedsew fedel seru enji be betkrestyn enkwan durom gez neber ye semenu sew miyawraw enji amarja emibal kwankwa yemtaw be kerb new Tarik yemiln gez new selzi ayachebrberu
@mamuyetadesse6886
@mamuyetadesse6886 6 лет назад
ሻምበል ገስጥ ተጫኔ እንድምን ከርመሀል በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነው
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 6 лет назад
We have very deep history Ethiopia
@dagandom3671
@dagandom3671 2 года назад
Very good story about Negeste Saba - There is no need to hear what others say or claim - There is overwhelming evidence about Negeste Saba being from Abysinia. Good story - I look forward to seeing more highlight to tell what is in History. After all there is ample reason to justify it.
@diwethanna410
@diwethanna410 6 лет назад
ንግሥት ሳባ። ኢቶጵያዊት ማን ልዎሥዳት ፈለገ። ይገርማል ኢሮፓውያን። እማወሩላት ኢቶጲያዊት ባለታሪክ። የሥራኤላዊት። ኢቶጵያዊት።
@meserettelila8137
@meserettelila8137 5 лет назад
Egziabher yetemsgen yhun Ewnet new Egna Yetadele nene Tabte Tiyon Ethiopia Bemegeget(bemenoru)Egziabher yetemsgen yhun Amen Amen!!!!’nn
@eritree9794
@eritree9794 6 лет назад
ከንግስት ማክዳ ታሪክ የተማርኩትን ነገር ካለ ሰቶች አደራ ወንዶችን አንዳታምኑ !!! ሰለሙን ቃሉን ያላከበረ ጎይቶኦም ድልድል አያፈርስም ማለት የዋህነት ብቻ ነው።
@tesfuhat.407
@tesfuhat.407 6 лет назад
እባክሽ የክብረ መንግስት መጽሓፍ ታሪክ ትተሽ ኡነቱ መናገር ይሻላል ሳባ ኣይደለሽም ሸባ ናት ምኒሊክ ኣይደለም እብለመሊክ ነው ከየመን የመጡ ነገስታት ታሪኩ ይምራል ምንም ጭብጥ የለለዉ ታሪክ ኣታስተምሩ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 лет назад
እባካቹህ አታስቁኝ እንኳን ስለ ሳባ ስለ አዲስ አበባ ፊንፊኔ እያወዛገበን ነው :: እስኪ መጀመሪያ እኛው እንስማማ ሳባን ተን :: ሸር እና ተንኮልን ተን እኛው እንደመር እኛው እንዋደድ የመኖች ሳባ የመናዊ ስለመሆኗ ማሳመኛ መረጃ አላቸው :: እኛ ደሞ ኢትዮጵያዊ ናት እንላለን ባነበብነው መሰረት :: ኢትዮጵያውያኖች በፃፉት አንብበን :: የመኖች በፃፉት ደሞ የመኖች የመናዊ ናት ይላሉ ባነበቡት መሰረት :: ትክክለኛን ታሪክ እና እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ :: ፈጣሪ እኛን ያስተካክለን ተመሪም ያድርገን ዶ/ር አብይን ያቆይልን ::
@jelejeloeliase9294
@jelejeloeliase9294 5 лет назад
asafariwoch yemen eko ye ethiopia neberech tarik atawku wey atarfu
@mariamsikurtizeorthodox9357
@mariamsikurtizeorthodox9357 5 лет назад
ንግስተ ሳባ የአኩሱም ልጅ ሳትሆን ንግሥተ ሳባ የተምቤን ልጅ ናት ልዩ ቦታ ስቁርት ማርያም ዓዲ ዓውሒ የምትባል አከባቢ ነው የተወለደችው
@netsukhufuaruameketi4805
@netsukhufuaruameketi4805 7 лет назад
15:08 UNKNOWN Pic or scanned image found on 🌙 👽 lifeforms or Realms travelling
@asmelashgedu8416
@asmelashgedu8416 4 года назад
betam yetessate tarik new [tekklengaw smwa belqis tbalalech meneshawa ke yemen sabae region kingdom yehe new ewnetu ,tarik bedenb argen mefetesh yasfelgenal.
@woshtamoshsala4054
@woshtamoshsala4054 6 лет назад
barasachow yamatachowo tariek naw
@rabababamrabababam5500
@rabababamrabababam5500 7 лет назад
she is mother of tigrigna people Saba Saba Saba
@taketimeforyou
@taketimeforyou 7 лет назад
ኣሎኩ ኢየ ዝብል Holland Nederland Then she is from yemen?
@selinasiyum5832
@selinasiyum5832 6 лет назад
atum tegaru etaykum Seb tawardu nigsti Saba Ethiopia eya aytblin
@osamahussein7279
@osamahussein7279 6 лет назад
She is the queen of Yemen and habesha But tigray's want every thing for them and they want everything for them So stupid mind
Далее
Who's Who: The Story of Atse Zerayakob
38:10
Просмотров 36 тыс.
Who's Who: Etege Mentewab
39:00
Просмотров 23 тыс.
የልመንህ ጊዜ የመስቀል ዕለት
12:53