Тёмный

Worship | በኢየሩሳሌም አደባባዮች | ምዕራብ አቤኔዘር አጥቢያ መዘምራን | 2016/2024 

YESHURUN_TUBE ( ይሽሩን )
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 889
50% 1

Thank You For Visiting Our RU-vid Channel.
Don't forget to subscribe to stay updated on new posts.
ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ!
God Bless
#apostolic_church_of_ethiopia #apostolicmezmure #apostolic_songs #jesus #apostolic_church_of_ethiopia#apostolicmezmure#apostolic_songs#choir#bishopdegu#
Don't forget to SUBSCRIBE!
አዳዲስ አምልኮዎችን : ዝማሬዎችን ለማግኘት አሁኑኑ ሰብስክራብ በማድረጥ ቤተሰብ ይሁኑ !

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@yeshurun_tube_YT
@yeshurun_tube_YT Месяц назад
"ቸር ነውና ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" በኢየሩሳሌም አደባባዮች በበረከት ሸለቆ ምትኖሩ/ምትቆሙ ታላላቅ ታናናሾችም ሁሉ ለአምላካችን ክብርን አምጡ ክብርን/2*/ ለአምላካችን ስጡ ማዳኑን ስራውን ለልጅ ልጆችም/ትውልዶችም/ አውሩ /2*/ 1- ከአማልክት መካከል እርሱን ማን ይመስለዋል በሰማይና በምድር ማን ይስተካከለዋል ቅድስናና እውነት ዙሪያውን ከበውታል ምሕረቱን እያፀና ለትውልድ ይጠብቃል ክብርን/2*/ ለአምላካችን... ቸር ነውና ምሕረቱ ለዘላለም ነውና /2*/ ማርያም ተነሺ ከበሮሽንም አንሺ /2*/ ሌዋውያን ቁሙ ዝማሬውንም አንሱ /2*/ ካህናት ተነሱ መለከትንም ንፉ /2*/ እልል እልል እልል እልል /3*/ እ/ር በእኛ መሃል አድሯል እ/ር " " " " ሆኗል ክብሩ በእኛ መሃል አርፏል 2-ይሰማ በእኛ መሃል የእልልታችን ድምፅ እ/ር በሰራት ቀን ሐሴትንም እናድርግ በእርስዋ ደስ ይበለን ድንቅ ናት ለአይናችን ከመድሃኒት ምንጮች ጠጥተንም የረካን እልል እልል እልል እልል/2*/... 3-በአሮን እንደሚፈስ ዘይት ከራስ እስከ ጢም ድረስ ሕይወት እስከዘላለም ለትውልዶች እንዲደርስ እንደ አርሞንየም ተራራ ጠልን አረሰረ በኢየሩሳሌም ድንኳን በረከትን አዘዘ ቸር ነውና ምሕረቱ ለዘላለም ነውና...
@DawitDaniel-mm1pf
@DawitDaniel-mm1pf Месяц назад
Mulu mzmurun please
@habtamufiseha9370
@habtamufiseha9370 Месяц назад
Tebarekulign
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ #cat
00:38
Apostolic church wedding YONAS and FEVEN PART-1
39:57
Просмотров 3,9 тыс.