Тёмный
No video :(

# Worship Teddy Tadesse & Ephrem alemu|ቴዲ እና ኤፍሬም አንድ ላይ PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022 

Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Подписаться 268 тыс.
Просмотров 645 тыс.
50% 1

#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 229   
@prophethenokgirmajpstvworl8083
@prophethenokgirmajpstvworl8083 2 года назад
#የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇 gofund.me/b00feec5 gofund.me/1e8aef46
@hermelacoma7602
@hermelacoma7602 2 года назад
Bert bdbe tsenawe
@abebechmarcos3266
@abebechmarcos3266 2 года назад
??ma y
@mekdiyageta9534
@mekdiyageta9534 2 года назад
በጣም ብዙ ዘፋኞች ይመጣሉ ምክንያቱም ዳንስም ራፕ ሬጌ ስለሚወርዱ ለአንተ ግን ከባድ ሀላፊነት አለብህ ቤቱን የፀሎት ቤት ማድረግ ጌታ ይርዳህ እናንተ ገብቷችሁ ትደንሳላችሁ ለአዳዲስ ሰውግን ከናይት ክለብ ወደ ናይ ት የመጡ እንዳይመስላቸው ፈራሁ አሁንም ጌታ ይርዳህ
@helentamen6216
@helentamen6216 2 года назад
ህዝቡን ዳንስ ከሚያስተምር ወንጌል ስበክ በልልኝ
@lolomomo9784
@lolomomo9784 2 года назад
😘😘😘😘❤❤❤❤📖🙏
@kongitpetros1638
@kongitpetros1638 2 года назад
እናንተ ኮ በድምጽ ሳይሆን ጌታ በሰጣችሁ በዝማሬ ጸጋ የተጠራችሁ በረከቶቻችን ናችሁ ስንትጊዜ ተባረክንባችሁ እኔማ ብዙ ጊዘረ አንድ ቀን ከናንተ ጋር በአንድ መድረክ ላየሰ መዘመሬ አይቀርም ምክኒያቱም በቃ እፈልጋለሁ የማያረጅ የማይደበዝዝ እውነተኛውን የክርስቶስ ጸጋ በናንተ ስላለ ❤❤
@andyt3046
@andyt3046 2 года назад
የጌታን ፍቅር: ምህረት: ቸርነት: ጥበቃውን በህይወቱ የቀመሰ (የተለማመደ) ሰው እንዲህ ያመልከዋል:: ፕሮሬት ሄኖክ ተባረክልኝ::
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
በጣም ታሳዝናለክ ለቤተከርስትያን መቀለጃ እና ስርሃት ማጣ እኛው ነን ምኑ ደስ ይላል? እውን ቸርች ይመስላል እንደመገሰፅ በርታ ትላለክ??? ት ሽ!!!
@ttbb632
@ttbb632 2 года назад
😁
@samitube7948
@samitube7948 2 года назад
ሙዚቀኞች በተለይ 1ኛ ክብሩ ጌታ ይውሰድ ይሁን አለ ሆነ።
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 года назад
ሙዚቀኞቹ 😂😂😂😂 አይ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው 😓
@samitube7948
@samitube7948 2 года назад
😦😦What
@newassong7494
@newassong7494 2 года назад
Dankira
@mothiberhanuofficial44
@mothiberhanuofficial44 2 года назад
@@newassong7494 n
@mothiberhanuofficial44
@mothiberhanuofficial44 2 года назад
@@newassong7494 jkppo8bbnj
@salitahabtemariam2914
@salitahabtemariam2914 Год назад
I am catholic but I love it your workshop keep it up blessed 🙌 🇪🇷🙏
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 2 года назад
😮😮😮😮😮wwwooooooooowww እሰይ ሰይጣን ግራ ይግባው አስገራሚ የአምልኮ ጊዜ 🎤🎙🎸🎧🙏😇🙏 በነገራችን ላይ ፒያኖ ተጫዋቹን በጣም ነው የምወደው የማደንቀው ጭምር ተባረኩ ቅዱስ አሜንንን
@radihbikik
@radihbikik Месяц назад
እሰይ ጌታ ይበርከችሁ እእእእልልልል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xk9ft9lj3w
@user-xk9ft9lj3w Месяц назад
Prophet Henoki Eghizabiheri zemenhyin dirashyhin yibarekewu yetebareki sewu neki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtamugenene2958
@habtamugenene2958 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእግዚአብሔር ፀጋ ከእናተ ጋር ይሁን
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t Месяц назад
ይሁንአለሆኔአሜንአሜንእየሱስ❤❤❤❤❤
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 года назад
እሰይይይይይይይይይ ከዚህም በላይ ቢኮንለት ለንጉሡ ኢየሱስ ያንስበታል 🙏🙏🙏🙏🙏
@elsaethiopia732
@elsaethiopia732 2 года назад
ወይ በጌታ ፍቅራችሁ ልዩ ነው ስታስቀኑ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
መንፈሸን መርመሪው እግዚሃቤር ቤእውነትና በመንፈስ በስርሃት ነው የሚመለከው
@elsaethiopia732
@elsaethiopia732 2 года назад
@@MN-xf8xu እና ምን ለማለት ፈልገሽ ነው
@hannawould
@hannawould 2 года назад
Wow yes ኢየሱስ ፍቅር ነው ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tigistyiman1105
@tigistyiman1105 2 года назад
God bless you anondantley paster henok ሙዚቀኞች እና ቴዲ ኤፉ ተባረኩ amazing
@natnaeleskiase6282
@natnaeleskiase6282 2 года назад
ፕሮፌትዬ አንተ የኢትዮጵያ በረከት ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጥህ ተባረክ
@Ruth-ju6or
@Ruth-ju6or 2 года назад
ተባረኹሉኝ ሁላችውም እወዳቸዋለሁ ጸጋው ይብዛላቹ። እንዲህ ስያንስው ኑዉ የኛ ጌታ The king of King our lord Jesus Christ Glory .... I love you Man of God Honok !!!! 🇪🇷🇺🇸
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 года назад
አሜን አሜን ተባረኩ ደስ የምል አምልኮ ቡሩካን ናችሁ
@kongitpetros1638
@kongitpetros1638 2 года назад
እናንተኮ ለየት የምትሉብኝ ቴዲዬ የማንንም ድምጽ ሳታስመስሉ ማንንም ለመምሰል ሳትጨነቁ ጠሪያቹሁ ጌታ በሰጣችሁ ጸጋ እየተገለጣችሁና እየከበራችሁ እዚህ ድረስ ዘልቃችኋል እኩራባችሁሐለሁ በናንተ ውስጥ የማየው ለመታወቅና ለመድመቅ ሳትጥሩ እራሱ የጠራችሁ ጌታ እያደመቃችሁና እያከበራችሁ እዚህ ደርሳችኋል በእውነት ወደርር በሌለው በጌታ መውደድ እወዳችኋለሁ ቴዬና ኤፊ❤❤
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
ይስተካከል እግዚሃቤር በውነት እና በመንፈስ ነው የሚመለከው ት ሽ!! ስራህት ያዙ ለዛ ቢሶች ውስጣችው ከ አለም አልወጣም ባዶ ቃላት ብቻ ያሳዝናል ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ ት ሽ!!
@user-ok4uw6qo7g
@user-ok4uw6qo7g Год назад
አይ ሰው ምን ሆኑ አሁን ዳዊት ለእግዚአብሔር ከሆንኩለት በላይ እሆናለሁ ብሎል ለኢየሱስ ሰው ላደርገኝ ይገባዋል ❤
@ignitus7777
@ignitus7777 3 месяца назад
አንተን የአምልኮ ገምጋሚ ያደረገህ ማነው?
@aphodtv7447
@aphodtv7447 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 года назад
ጌታ ይባርካችው ጸጋ ይጨመርባችው አትያዙ አትገደቡ 🎺🎺🎺🎺🎤🎤🎤🎤🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎸
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 2 года назад
አሜንንን አሜንንን ተባረኩ 🙏🥰🥰
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 2 года назад
በላንበት ዘመን ከትምህርትና ከስብከት ቪዲዮዎች ይልቅ የመዝሙር ቪዲዮዎች ብዙ እይታዎች አሉአቸው ። ወዴት ነው እየሄድን ነው ያለነው እላለሁ 🤔ምክንያቱም በእግዚአብሔር ቤት የሚያቆመን የሚያጸነን የዘመርነው መዝሙር ሳይሆን የተማርነው እውነተኛው ወንጌል ነው ።
@melodymerry1661
@melodymerry1661 2 месяца назад
በተረዳሁት ልክ ልናር : 1, ቃል ለእኛ ,ኣምልኮ ደግሞ ለእግዚአብሔር ነዉ። 2, ከስብከት ወይም ትምህርት ለመጠቀም እና ለመታነጽ መንፈሳዊ ደረጃዎች ይለያል ። 3, ከምንሰማቸው ትምህርቶች እንጂ ከኣምልኮ (ዝማሬ) እንድንጠበቅ መልእክት ስለሌለ ። ( የአንዳንድ መምህራኖች ዶክትሪን አና የቤተክርስትያናቸዉ መሰረት በጥቂት ሰዎች ብቻ ተቀባይነት ስለሚኖሩአቸዉ ቪድዮአቸዉ ብዙ እይታ ላያገኝ ይችላል።) 4,አብዛኛዎቹ ዘማሪዎች በዶክትሪን እና ቤተክርስቲያን ስለማይገደቡ, የትም ያገለግላሉ , የትኛዉም የወንጌል አማኝ ደግሞ ይወዳቸዋል ። 5,በዝማሬ ውስጥ ደግሞ መልእክት , ፈዉስ, መነካት , ነጻ መዉጣት ስላለ ። እነዚህ የመሳሰሉ ምክንያቶች ዝማሬ ይበልጥ እይታ አንድያገኝ ሚረዱ ይመስለኛል። ተባረክ።
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 2 года назад
Ameeeen Ameeeeen Ameeeen Tabarakuu Geta Zamanchun Babuzu Sagu Yebarkachuu Tabarakuu
@lazer106
@lazer106 2 года назад
I love it. Full of Joy. The spirit of God is alway Joy.
@user-xk9ft9lj3w
@user-xk9ft9lj3w Месяц назад
Wawwwwu yene wudochi buriki Beluleygi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeabsrasimegn8534
@yeabsrasimegn8534 2 года назад
እንኳን መዝሙር ስርዓቱን የጠበቀ የኢትዮጵያ ሙዚቃም አይመስል። ዳንሱ ከምእራባውያን የተወሰደ ዘመናዊ ተብዮ ጭፈራ ነው።
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
ትክክል
@ignitus7777
@ignitus7777 3 месяца назад
​@@MN-xf8xuወሬኞች ናችሁ
@hyacinthesaegy3906
@hyacinthesaegy3906 Год назад
I love you all brothers and sisters from Ghana 🇬🇭,west Africa peace ✌️✌️,you are blessed ❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ጌታ ይባርካችሁ የምወዳችሁ የአባቴ ብሩካኖች ለምልሙልኝ 🥰🥰
@mhh1291
@mhh1291 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል ተባርኩ 🙏
@rahbotabay2928
@rahbotabay2928 2 года назад
Amazing worship and music God bless all blessed Ethiopian brothers and sisters Glory to be God Haleluya
@mekdeszemedhun1840
@mekdeszemedhun1840 2 года назад
Oh Lord, it’s always great to you guys together and worshiping and loving Gods the way a you do. God Bl we you.
@demmaethiopi2701
@demmaethiopi2701 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelele elelelelelele elelelelelele are setan errrrr bel tebareku hulachum tsegawn abistho yitsachu betam desi yilal 😍😍😍
@maidotketema556
@maidotketema556 2 года назад
❤❤Tebareku yabate lijoch tsegawin yabizalachu enkuan wede ager bet beselam metachu Getan nafkachugn neber❤❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 2 года назад
ዋውውውውውውውውጌታ ይባርካቹ 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-hm5ue4lj9t
@user-hm5ue4lj9t Год назад
Wawuu inde egizabheri manimi yelle thenk you lorde tebareku
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 года назад
Heni ke south Africa agelegelote behuala ye ameleko menges be etef chemerual, agelegeloteh yebarek
@madeenayousef3686
@madeenayousef3686 2 года назад
Geta eyesus yibarkachuh 🇪🇹 ♥ ❤
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በብዙተባረኩተባረኩተባረኩ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 года назад
ተባረኩ ይብዛላችሁ ለምልሙ😍😍
@habtambogale9386
@habtambogale9386 2 года назад
የነገ ተስፍዬ የዛሬም ተስፍዬ አንተ ተባረክልኝ
@addisw1713
@addisw1713 2 года назад
አሜንንንን ✝️📖✝️👏👏👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@oroeduclub9527
@oroeduclub9527 2 года назад
YOU ARE LUCKY MY PROPHET!!GOD IS GOOD!!FROM OROMIA REGION I AM BLESSED TO THIS PROGRAM
@feker.youtube4350
@feker.youtube4350 2 года назад
Ameeen❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲dessssssssiteluuuuu wowow bamoges nuruuleg bayesuusim😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Год назад
ቴዲ ኤፍሬም ኑሩልን ... ስወዳችሁ
@habtambogale9386
@habtambogale9386 2 года назад
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን እሰይ ስሙ ይባረክክክክ
@kaslikwowwkaslik5256
@kaslikwowwkaslik5256 2 года назад
Tebareku Haleluya ameeen endale neni Elllllllllllll ameeeen🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@user-yx7lc1bn5n
@user-yx7lc1bn5n 9 месяцев назад
Ameni Ameni Ameni ❤️❤️
@qwerewqqwerewq3920
@qwerewqqwerewq3920 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danihabtamu6272
@danihabtamu6272 2 года назад
በአባት ፊት ልጆቹ ስጭወቱ የአባት ደስታ ይታየኛል ተበረኩ ከእናንተ ጋሪ ማምለክ ሀሌም ምኞቴ ነው
@lidya2753
@lidya2753 Год назад
ጌታ ልቦና ይስጣችሁ አምልኮ ነዉ እይታ እዉነት የጌታ ነገር እደዚ አያረግም እደ እብድ ሊያረግ ይችላል ግን እደዚ 😊
@asbehcabel4547
@asbehcabel4547 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@mishochukeir3409
@mishochukeir3409 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖📖📖🥰🥰🥰
@KukJer
@KukJer 2 месяца назад
Amen 👌👌👌👌👌👌
@mamafeleke7554
@mamafeleke7554 2 года назад
እኔ የማውቀው መልካምትህን ነው -------፤ ተባረኩ፡፡
@BinySD1
@BinySD1 2 года назад
BE BLESSED!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@raiyyoha6197
@raiyyoha6197 2 года назад
Stamru begeta keffffff belulgn ewedachwalew betammmm❤❤❤😍😍😇🙏🙏
@andyketsela4336
@andyketsela4336 2 года назад
I love you guys. Delu ye geta newe
@yosefyohannes6812
@yosefyohannes6812 Год назад
Amen❤❤❤❤
@zenebechdebena7419
@zenebechdebena7419 2 года назад
Ammmen ammmmen🙋🙋🙋🙋🙋💯💯💯💯💯💯zemenachu yibareki
@baritikundesalegn5706
@baritikundesalegn5706 2 года назад
🤲🤲🤲🤲🤲👏🙏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-sb9cy8ow7c
@user-sb9cy8ow7c 4 месяца назад
Amén amén amén amén amén amén amén amén amén amén
@asinuasinu8912
@asinuasinu8912 2 года назад
Ammmmen bebuzu Tebareku amen 🙏🙌🙏🙌🙏🙏🙌
@mimikubrat2371
@mimikubrat2371 2 года назад
Amen amen 🙏👏👏
@kababushwudenish5981
@kababushwudenish5981 2 года назад
Amen amen god.bless.you
@letmefindthepave9223
@letmefindthepave9223 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen!...
@swze1176
@swze1176 Год назад
Ameni 👏👏👏ameni ♥️♥️aemain 🎄🎄ameni ameni 🙏🙏Amena
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 2 года назад
Amenn🙏🙏❤
@zainabzainab7038
@zainabzainab7038 2 года назад
ኤፍሽና ቴዲዬ በብዙ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏❤❤
@bazawitmulugeta6997
@bazawitmulugeta6997 2 года назад
Metefachu dersoal legezaw zelelu
@ignitus7777
@ignitus7777 3 месяца назад
አንተው ራስህ ትጠፋለህ
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 Год назад
In Jesus name tebereku ❤️❤️❤️❤️
@temesgenalemaw
@temesgenalemaw Год назад
Wow blessed
@getahunteketel825
@getahunteketel825 11 месяцев назад
Amen
@taharayeshu9091
@taharayeshu9091 Год назад
እል ልል ልል ልል ልል አሜን አሜን አሜን አሜን 🌻💞💕🍇🍒💕💞🍒🍇🌻🏃
@maindila
@maindila 2 года назад
yasaznal. It seems like most of these churches are in a competition with one another. If one gets a light and smoke the other gets it to. If one does a solo guitar performance the other does it. Church is a place of worship not a club.
@asmaasmajan7713
@asmaasmajan7713 Год назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏amen
@mimiabebe9822
@mimiabebe9822 2 года назад
Swodachewu Ko Tebareku
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@amelujalatayawagnutiaraara5296
@amelujalatayawagnutiaraara5296 2 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen minewu kenante ga behonku askenachugni geta yibarkachu atiyazu ba iyeeeesus sim teeebareku
@hfid9533
@hfid9533 2 года назад
Amen 🙏❤🙏❤🙏👏👏👏
@awakechialimayo4297
@awakechialimayo4297 2 года назад
Amen Amen 🙌
@grandfor9019
@grandfor9019 2 года назад
Ebifamaa dacha ❤️🙏
@mamealseef430
@mamealseef430 2 года назад
Good bless you TEBAREKU
@helentamen6216
@helentamen6216 2 года назад
እሄ የዳንስ ወረርሽኝ ተላላፊ ነገር ነው መሰለኝ ያልገባበትየለም የጌታ ቤት ያባታችን ቤት ነው ልናሳቆመው ይገባል
@tike539
@tike539 2 года назад
esmamalehu....#NO MORE DANCE
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
ትክክል
@dagujohn4970
@dagujohn4970 Год назад
Wow I love you guys
@betelhemambaye9846
@betelhemambaye9846 2 года назад
Amen Amen 🙌🙌🙌🙌🙌
@eliasetagesa337
@eliasetagesa337 Год назад
ተበረኩ ተበረኩ በጌታ ሲም❤❤❤
@Henon123
@Henon123 11 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏. Amen tebarku
@user-ly5ou3mn5f
@user-ly5ou3mn5f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏🎻👏🎻👏🎻👏🎻👏📖🤲📖🤲📖🤲✊✊✊✊✊✊❤️🙏❤️
@mariongranbruheim4090
@mariongranbruheim4090 Год назад
I wish I was there! 😻🥰
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 года назад
ብሩካን ናችሁ ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በሉ 🙏🙏👏👏
@genetbelachew7574
@genetbelachew7574 2 года назад
ዘመናችሑ..በክብር..ይለቅ.., የቤተክርሥትያን..ሥጦታወች.. ጠላት..ምንም..ቢቦጫጭቅ.. ገና..በክብር..ወደፊት..ብቻቻቻ....
@senijess7689
@senijess7689 2 года назад
Wowwwwwww tebarekuleg
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s 2 года назад
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንን❤❤❤❤
@mishurikebero6789
@mishurikebero6789 Год назад
Amennnnnnnnnnnnnnnn, tabarakiligni 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@heknyamnegede6234
@heknyamnegede6234 2 года назад
ለስጋችሁ ጥሩ ስፖርትነው፡፡ለነፍስ ግን ባዶ ባዶ ...........
@wllorotesfahun9540
@wllorotesfahun9540 2 года назад
ሙዝቃው ብቆም መብረት ብጠፋ አንተን አያርገኝ ። በመንፈስ አምለክነ አስመለክ ደንኤል አ ምከኤልን ተስፈዬ ገብሶ ይስሀቅን አተስተውልም መፈርያ ነህ
@tihunlegesse6957
@tihunlegesse6957 2 года назад
እናንተ የተባረካቹ ናቹ🙏🙏🙏🙏
@tiginishseba5372
@tiginishseba5372 2 года назад
Amen.amen.amen.amen.amen🙏🙏
@safai495
@safai495 2 года назад
Yasaznal.mnale.batebetebetu.bergata.amesgenu.yasaferal.telelekoch.aydelachu.ende
@simesima3954
@simesima3954 2 года назад
Ufffffffe ameeeen ameeeen ameeeen isay haleluya elllllli elllllli elllllli Zemenachun yilemelim yabate jeginoche biruk nachu wudoche demo siwodachu 📖🇪🇹📖👈💪🏼👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰
@venuspicturs6574
@venuspicturs6574 Год назад
geta abzto yibarkachu
@mimiabebe9822
@mimiabebe9822 2 года назад
Ameeeeen tebareku
Далее
ОБЗОР ПОДАРКОВ 🎁 | WICSUR #shorts
00:55
EFREM ALEMU | JCP CHURCH
13:38
Просмотров 32 тыс.
ОБЗОР ПОДАРКОВ 🎁 | WICSUR #shorts
00:55