Тёмный

Yared Maru የልመናዬን ድምጽ / Ethiopian Protestant Gospel song 2020 Yared Maru Tele- +251911616325 

Yared Maru Ministry
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 150 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@meleseasefa8924
@meleseasefa8924 7 месяцев назад
❤❤❤አንተ የተባረክ የጌታ ባሪያ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው ❤❤❤❤ይህን ዝማሬ በጣም እወደዋለው እግዝአብሔርን የምመስል ማንም የለም አይኖርም 👏🇪🇹 ዝማሬው ማለዳ ካስታወስኩት ቀኑን ሁሉ የትኛውንም የአለም ስርዓት እንዳላስታውስ ይረዳኛል ❤❤ በአንተ ውስጥ ሆኖ የባረከን የጌታችን የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን ❤❤አሜን❤❤❤❤
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 7 месяцев назад
አሜን አሜን ወዳጄ አንተም በብዙ ተባረክልኝ 🙏
@meleseasefa8924
@meleseasefa8924 7 месяцев назад
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው 1 ዉርደተን በክብር ለውጦልኝ 2 የልመናዬን ድምፅ ጌታ ሰምቷልና 3 ጮኸተም በፍቱ ዋጋ አግንቷልና 4 ሀዘን ትካዘዬን ከውስጠ አራቀው እውነት እልሀለው አንተ መልካም የጌታ ባሪያ ነህ ልብ ቅኒ እንደሆነና የጌታ ሞገስ በላይ እንዳለ በመድረክ ስትዘምር ይታወቃል ይህ መዝሙር በእርግጥ የ90ናዎቹ ነው ግን ዘመን ተሻጋሪ ስለሆነ አሁን አሁን ብሰማ ድካምን የምያጠፋ ከሰው ይልቅ ኢየሱስ ለእኛ ምን ያህል ቅርብ እንደሆነ በዘመናችን ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ያለ እንደማይኖር የምነግረን የምሰብከን መዝሙር ነው ዛሬ ቀን 16/07/2016 ማለዳ ነው ድንገት በአፈ ይህ ዝማሬ መጣ ሁለም እወደዋለው እሰማዋለው ለስራ ጓደኛየም ይህን መዝሙር ዘመርኩለት በዝህ መዝሙር የተነሳ ግታር ገዝተን ዝም ብለን ጌታ በዝማሬ እናምልክ አልኩት እሱም እሽ አለኝ ቀኑን ሙሉ እየሰማን ነው ።አምነዋለሁ ጌታየን ❤❤❤❤የሆነ ውርደተን የምጠበቅ ነገር በክብር ልለውጥልኝ ነው ❤❤የን ቀን በዝህ ዝማሬ በአካል ተገናኝን ጌታ እናመልካለን ❤❤ለምስጋና እደውላለው ያረዶ ❤❤ ከዲላ
@medhanitkelboro2204
@medhanitkelboro2204 4 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተሰምቶ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር
@YosephAyalewOfficialChannel
@YosephAyalewOfficialChannel 4 года назад
ያሬድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህንን ዝማሬ ስሰማው ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ዛሬም ደጉንና ቸሩን ጌታ እያገለገልክ አለህና እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ፀጋውን ምሕረቱን አሁንም ያብዛልህ የምታገለግልባት ቤተ ክርስቲያን ተባርካለች!
@sebleyeyeshilij5929
@sebleyeyeshilij5929 2 года назад
Ka 9 amat bafit bazy mazmur etsinana neber geta simu tibarakh ka 8 amet buhala enenim geta gobegnegn balejim barakagn.lane bicha sayhon labizu.och matsinanet mikinyat honali geta yibarkh
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@jesuslorde-ui2ep
@jesuslorde-ui2ep Год назад
​@@sebleyeyeshilij5929 ፡፡፡፡
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Год назад
Ameeeeen Ameeeeen ameeee 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😥😥😥👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦
@dhdhsbsbsb3558
@dhdhsbsbsb3558 Год назад
Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@wondimuworku609
@wondimuworku609 9 месяцев назад
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ዛሬም በአዲስ መንፈስ እየሰማሁ እጽናናለሁ ተባረክልኝ ያሬድ።
@ሳራ-ጀ8ወ
@ሳራ-ጀ8ወ 3 года назад
ያባቴ ብሩክ ይህንን መዝሙር ሁሌ እፅናናበታለሁ በኢየሱስ ስም ተባረክ መፀሀፍ ቅዱስ ሲናገር ፈውስ የልጆች እንጀራ ነው ይላል በኢየሱስ ስም ተፈወስ😭😭😭
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@brotherebenezeraleme6212
@brotherebenezeraleme6212 4 года назад
ይሄን መዝሙር ስሰማው እንባዬን መቆጣጠር አልችልም በቃ ዘመንክ ይባረክ ምን ይባላል ሌላ
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
Me three that’s true it’s very powerful
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
By the way I heard this song 15 or 16 years ago but still new to me
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@ሳራ-ጀ8ወ
@ሳራ-ጀ8ወ 3 года назад
ይህንን መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ጌታን ሳልቀበል ጀምሬ ነው የምሰማው አሁን የጌታ ብቻ ነው የወደደን ጌታ ይባረክ ያሬድዬ ፀጋይ ይብዛልህ አይንህን ደነህ ዳግም የልመናህ ድምፅ ተሰምቶ ለምስጋና እንደምትቆም አምናለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው❤
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@hossanalink
@hossanalink 2 года назад
አሜን😭
@barok8860
@barok8860 Год назад
ይህ መዝሙር ከብዙ አመታት በፊት በካሴት ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ!ዛሬም እንደ አዲስ እሰማዋለሁ። ቡሩክ ነህ ወንድሜ!
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Год назад
Amennnn 🙏🙏
@Asina93193
@Asina93193 Год назад
​@@yaredmaruministry5761❤ተባረክህ ❤
@SelinaTesfaye-q2f
@SelinaTesfaye-q2f 4 месяца назад
ያሬዶ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክህ ።አሁንም ለአንተ ፀጋ አብዝቼ እግ/ርን እለምናለሁ እንዳይወስድብህ አሁንም አብዝቶ እንድጨምር፣ እንዳይበዛ፣ እንድያለመልምህና እንዲያበረተህ
@debebeanulo3321
@debebeanulo3321 2 года назад
ተባረክ
@jeruissayas7460
@jeruissayas7460 3 года назад
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው የልመናዬን ድምፅ የሰማው ።.......በጣም የምወደው መዝሙር ነው እያለቀስኩ ነው ምዘምረው ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤🙏🙏🙏🙏
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@emumekonen9005
@emumekonen9005 4 года назад
ያሬዶ እ/ር አምላክ ይባረክህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ዘመንህ ይባረክ እኔ በተለይ በጣም ነው የተባረኩበት ዘሮችህ ምድርን ይወረሱ ብዬ ባረኩህ አሜን
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 10 месяцев назад
Amennnn Amennnn 🙏🙏🙏
@AbeiAbaynshe
@AbeiAbaynshe Год назад
አሜን ሰምቼ የማል ጠግቦው ዚማሬ ዘመንህ ይለምልም ምስጋና ከ አፊህ አይታጣ ብሩክ ሁን ❤❤❤❤❤
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 3 года назад
የኔ ወንድም መዝሙሮችህ ውስጤ ናቸው።
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Год назад
😢halelluyaaa እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው የልመናዬም ድምፅ የሰማው❤
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
ይሄን መዝሙር ስሰማው አይኖቼ በእባ ሞለኝ ልብን ይቆጣጠራል ዝም ብሎ ይባርካል እውነትህ ነው#እደ_እግዚያቤሔር_ያለ_ማንም_የለም!!
@kidistbunaro2267
@kidistbunaro2267 Год назад
አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 года назад
ስምች ማልጠግበው መዝሙር ነው እግዚአብሔር ጽጋ ይጨመርህ 🙌🙌🙌😭😭
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@muluskitchen8125
@muluskitchen8125 2 года назад
እሜንንንንንንንን!!!!
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@tsehaydesaleyin-ql7kr
@tsehaydesaleyin-ql7kr Год назад
😢😢😢😢😢😢ፀጋህ ይብዛልህ አመን አመን 😮❤❤❤ 🎹🎹🎹🎹🎼🎼🎼🎧🎧🎧🎤🎤🎤🎤🎤
@mazamerd5032
@mazamerd5032 Год назад
End አግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ሁሉ ለሰው ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@muluskitchen8125
@muluskitchen8125 2 года назад
እልልልልልልልልልል
@almanal6583
@almanal6583 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እታገኝሀብቴ
@እታገኝሀብቴ 3 месяца назад
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ያሬድ ተባረክክክክክ
@Mamokalo100
@Mamokalo100 Год назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Год назад
ተባረክ ያሬድ ፣ አመልክሀለሁ የኔ ጌታ የሚል የመዝሙር ቪዲዮውስ ? እሱም በጣም ናፈቀኝ
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Год назад
Yared Maru አመልክሃለሁ New Ethiopian Protestant Gospel song 2020 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-7O9yRl_Bpq8.html
@masi6905
@masi6905 3 года назад
አሜንንንንንንንንንንን ተባረክ ባብዙፀጋ ይጨምር በዝመሬወቺ ሁሉም እንዴ ተባረክናን ተባረክህ
@edilayitebelayneh8299
@edilayitebelayneh8299 3 года назад
ይሄን መዝሙር ስሰማው በጣም ያስለቅሰኛል እግዚአብሔር ። ተባርከሐል
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ለቅሶን በሳቅ የሚቀይርልን የኛ እየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነዉ ? የኔ ዉድ የኔ ፍቅር ጌታዬ የምድረበዳ አባቴ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔 እፍ 😭😭😭😭😭
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Год назад
እውነት ነው ስሙ ይባረክ
@ነፃነትየጌታልጅ
@ነፃነትየጌታልጅ 2 года назад
እውነት ነው ጌታ ልብን ያያል እንደሱ ማን አለ
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@donadona5397
@donadona5397 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ ዛማንህን ይባረክ ፀጋዉን ያብዛልኪ ታባረከልኝ 🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️😭😭
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 11 месяцев назад
Amennnn 🙏
@hannge7073
@hannge7073 3 года назад
እግዚአብሔር. ቀድሞ በራስህ መዝሙር ትንቢት አርጎልህ ዛሬ ሰሰማው ይገርማል ጌታ ይባረክ እልል እልል እልል አሜን አሜን ።እንደ እግዜር ብሔር ያለ ማንም።
@ergoayele2506
@ergoayele2506 2 года назад
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው።የእግዚአብሔር ስም ከፍ ይበል። ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ።
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@majormelese2725
@majormelese2725 4 года назад
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ያሬድዬ እውነት ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው ? የልመናን ድምፅ የሚሰማ መልሱ ማንም ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እልእልእልእል
@hadiyamazmur6116
@hadiyamazmur6116 Год назад
አሜንንንን ያሬድ እግዚአብሔር አምላከ ይባረክ ❤️❤️
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Год назад
Amennnn 🙏
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@EteneshHailgebriel
@EteneshHailgebriel 5 месяцев назад
ያሬድዬ ተባረክልኝ ዛሬም የምባረክበት ዝማሬ
@danielyosefofficial
@danielyosefofficial 3 года назад
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው የልመናዬን ድምጽ የሰማው አሜንንንን!! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዶ እንደገና በዕጥፍ ቅባት በሚደንቅ ክብር ስለሚመጣው የእግዚአብሔር ፀጋ ጌታን ስላንተ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይለምልም
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@selamalemu4944
@selamalemu4944 2 года назад
ያሬዶ ተባረክልን አሜን ።
@emufantay7901
@emufantay7901 Год назад
እንደ እግዚአብሄ ያለ ማን ነው የልመናዬን ድምፅ የሠማው እልልልልልል ክብረ ለአንተ ይሁን እየሡሥ
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Год назад
Amennnn Amennnn Emuye 🙏
@ayelechabreham3603
@ayelechabreham3603 Год назад
ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን አሜን አሜን እልልልልልል ጌታ ይባርካችሁ 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️👍
@amiemeru431
@amiemeru431 2 года назад
Elelelelelelele amen amennnnn
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@misganabayisa9721
@misganabayisa9721 2 года назад
nebsen yemiyaresirs tebarek wendeme🥰🥰🥰🥰
@aynlemgethew9734
@aynlemgethew9734 3 года назад
ጌታ ይባርክህ በጠም ነው የምወዲክ💖💖💖💖💖
@markosmarye
@markosmarye 3 года назад
ውርደቴን በክብር ለውጦልኝ ማቄንም ቀዶ ደስታ አልብሶኝ ሞቴ በሕይወት ተሽሮልኝ ምስጋናን በአፌ ጨመረልኝ ምስጋናን ጨመረልኝ ዝማሬን ጨመረልኝ አምልኮ ጨመረልኝ የልመናዬን ድምፅ ጌታ ሰምቷልና ጩኸቴም በፊቱ ዋጋ አግኝቷልና ስለዚህ ላምልከው ተደፊቼ ፊቱ ኢየሱሴን ልባርከው ይኸን ክንደ ብርቱ ትካዜዬን(፪) በደስታ የለወጠው የልቤን የውስጤን እሮሮ የሰማው (እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው የልመናዬን ድምፅ የሰማው)፫ ሀዘን ትካዜዬን ምሬቴን አራቀው ሕይወቴን በፍቅር በደስታ ሞላው ታዲያ ለዚህ ጌታ ምን እመልሳለሁ በእልልታ በደስታ በፊቱ እቀርባለሁ ውርደቴን••••• ሰው ፊትን ስያስተዉል ጌታ ልብን ያያል ያልታየን የውስጥን ችግርን ይረዳል ልብን ኩላሊትን የሚመረምረው ኤልሻዳይ የሆነ እንደ እግዚአብሔር ማን ነው ትካዜዬን(፪) በደስታ የለወጠው የልቤን የውስጤን እሮሮ የሰማው (እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው የልመናዬን ድምፅ የሰማው)፫ ውርደቴን•••••
@gemechuworku3540
@gemechuworku3540 3 года назад
በጣም የምወደው መዝሙር።ጌታ ይባርካችሁ።
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
@@gemechuworku3540 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@Tahaye460
@Tahaye460 Год назад
አሜንንን አሜንንን ታባረክ ❤️❤️❤️❤️
@senaitweldemic3002
@senaitweldemic3002 2 года назад
Amen amen 🙏
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@መዳኔገረመኘ
@መዳኔገረመኘ 3 года назад
ልልልልልልልል: ምሰጋና: ጨመረልኘ: ያሬዲዬ: ወንድሜ: በብዙ: ብርክ: በልልኘ
@barekabaranggo8171
@barekabaranggo8171 Год назад
😢❤
@matthewtsegaye4802
@matthewtsegaye4802 3 года назад
ይህ ከቶም ከስጋና ደም አይደለም! ብዙዎች ተጽናንተውበታል፣እንደገናም ተስፋን አግኝተዋል፤እግዚአብሔር ከእስትንፋስ ይቀርባልና May his name be praised!
@chernetfisseha3580
@chernetfisseha3580 Год назад
Yaredo geta bante muzmur bezu astemerognal atsnantognal. Miss u
@missaster4788
@missaster4788 Год назад
Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee tebareki tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@emufantay7901
@emufantay7901 Год назад
ዘመንህ ይባረክ
@mossesg
@mossesg Год назад
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Год назад
አሜንን 🙏🙏🙏
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@azahelbiniam249
@azahelbiniam249 4 года назад
ያሩ የግዚኣብሄር ሰው ተባረክ 😍😍😍😍😍😍
@bekelechsamuel7851
@bekelechsamuel7851 10 месяцев назад
አሜን አሜን 😢❤❤
@donadona5397
@donadona5397 Год назад
Geta eysusi zamanihin yebarik tsagawun yabizalk hiwotin miyadis mazimur new zamarewochik ba mulu dink nachawu endenit ayinat zamar yasinasalin geta eysusi tabarekilgn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@asmaredesta2418
@asmaredesta2418 4 года назад
ዝማሬው የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ነው ....
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Год назад
እውነት ነው
@feryalfery8124
@feryalfery8124 Год назад
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲📖👈 lelelelele lelelelelele manefase qedus haleluya ufffffffffffff haleluya geta eyesus yibark tabarku bbzuuuu
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 3 года назад
አሜን አቤት በዚህ መዝሙር ያለው መንፈስ። ነፍስንና መንፈስን የሚያድስ የሚያረሰርስ ነው ፓስተር ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Год назад
Amennnn Amennnn 🙏
@ደሴ
@ደሴ Год назад
አሜን❤❤❤❤❤❤
@AaBb-yt6bi
@AaBb-yt6bi Год назад
Amen Amen Amen Amen tebareku 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@birukyigezu395
@birukyigezu395 3 года назад
Amen.amen amen amen halelulya geta zemkn hulu yibark tebark☝☝🙏🙏
@samerha4891
@samerha4891 2 года назад
Yaredoye Eneda Egezeyabeher yal manem yelme 😭😭😭😭👏👏
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 10 месяцев назад
Amennnn 🙏
@honeyhe4713
@honeyhe4713 3 года назад
አሜን ❤❤😍😍😍
@terefechtubie265
@terefechtubie265 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁን
@emebethomecatering2134
@emebethomecatering2134 3 года назад
ስወዳቸው እኮ ዝማሬዎችህን ተባረክ ፓስተር ያሬድ
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 10 месяцев назад
Amennnn 🙏
@saraasfaw8390
@saraasfaw8390 3 года назад
ማንም የለ እንደ እግዚአብሔር ያለ ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ 🙏
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@ashamosinafksh4518
@ashamosinafksh4518 Год назад
አሜንንንንተባረክ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Год назад
አሜን
@dib_anbesa
@dib_anbesa 3 года назад
He changed my griefs to happiness , there is no one like God! Amen brother! May the lord protect you from the new prosperty gospel!
@mulatudawit
@mulatudawit Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sJA3w41-wno.html
@mazamaza6122
@mazamaza6122 Год назад
Amen tbareki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tarikulelissa7305
@tarikulelissa7305 Месяц назад
ተባረክልን ወንድማችን
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 29 дней назад
አሜን 🙏
@beetybybb2576
@beetybybb2576 3 года назад
Geta berkbyaregek Ulame Adese new mezmuru God bless you more and more🙏🙏🙏🙏
@awothaile6602
@awothaile6602 3 года назад
Aye mezmur geta yebark
@ቹቹፍቅር
@ቹቹፍቅር 3 года назад
AMEN AMEN !!!!! Enida Egizyaber Yale Manow
@hailuberhe8139
@hailuberhe8139 4 года назад
You are amazing l am pray for you brother more more lord bless you
@danaytabraham4240
@danaytabraham4240 Год назад
Before 7 years i use to listen this music 😢😢😢 t ahunim esemawalew betam ewedewalww egziabher bebizu negrr barekegn kibir hulu le egziabher yihun yarediye bebizu tebarek❤❤❤❤
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Год назад
አሜን እህቴ ዳናይት ደስ የሚል ምስክርነት ነው አሁንም ሁሌም ተባረኪልኝ ❤️🙏
@danaytabraham4240
@danaytabraham4240 Год назад
@@yaredmaruministry5761 God bless you more and more🥰🥰
@danaytabraham4240
@danaytabraham4240 Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ😊😊😊😊
@shiferawkebede520
@shiferawkebede520 4 года назад
ተባረክ ተባረክልን
@giftifekadu7796
@giftifekadu7796 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@yohanneskasaye4153
@yohanneskasaye4153 Год назад
Bedemet bedemet yemuetgeb mezemew wow God blessed brothers 🙏 ❤
@mulatuayana5472
@mulatuayana5472 Год назад
WOW! no word, just Thank you God! God bless you, always new and fresh Song
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Год назад
Amennnn bless you too brother 🙏
@TsegaAyele-hj5fc
@TsegaAyele-hj5fc 2 месяца назад
Amen amen egiziyabiher amulak hiwotihikin zemenihiki lijochikin tedarihikin imitagelegelibet Cherch inam melawu betesebochikini abizito yibarihiki Ine ehen zemarena be fuchet imitizemirewun ke zare 11 amet befiti nebere yesemahut zare le tseloti tenberekike iyalewu inde igiziyabiher yale manim yelem yemili desi yemili quali metalignina beka telot iskidemedem tebike iyesemawu yezane itsan neberku demo zemed beti hogne be TV sisema yesewu beti newuna liben iyakatelegn zimi ilina inesu kebet siwotu iyezemerku yeneberkubetin yanini ye lijinet tizita mezimur
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 29 дней назад
አሜን ፀግሽዬ በብዙ ተባረኪልኝ 🥰🙏
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
Zemeneh bebato yelemeleme amen
@HanaHana-vm3sy
@HanaHana-vm3sy Год назад
አሜንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ታባረክልኝ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
@desta5885
@desta5885 3 года назад
ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹሁ።
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 10 месяцев назад
Amennnn 🙏
@yonas.mengistu
@yonas.mengistu 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 10 месяцев назад
Amennnn 🙏
@gelilasweet3494
@gelilasweet3494 4 года назад
Betam ymwedew mezmur hulum mezmroch betam ymibark new tebark maro
@Biftuhana2350
@Biftuhana2350 Год назад
Waqaayyoo barafii jirenyaa kee haa ebbisuu ebbifamii
@petrosmichael9779
@petrosmichael9779 Месяц назад
In Jesus Christ name. Our Jesus Christ yesterday today and forever the same. Never leave you nor forsake you Hebrew 13:5 so boldly say sew mn endayadergegn. Amen
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Месяц назад
@@petrosmichael9779 አሜንንንን እውነት ነቅ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ ማን ምን ያደርገናል ?
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
Zemeneh benato yelemlem tebarkh
@samerha4891
@samerha4891 3 года назад
Emenchilahun hula Enadargaln Ayezoh 😭😭
@amiemeru431
@amiemeru431 Год назад
Elelelelelelele esey Geta hoy tebarek ❤💕
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Год назад
Amennnn 🙏
@godisgood4230
@godisgood4230 3 года назад
Amennn amennn amennn amennn amennn amennnn amennn geta yibareki ahunemi moti bayiwoti yichamerebi ❤❤❤❤❤🙏🙏
@rebeccablessed7214
@rebeccablessed7214 3 года назад
Eroroye sema ende Egziabher yale yelem Amen Amen 🙏🏾 God Bless u my dear bro Yaredo
@emawayishtereda2050
@emawayishtereda2050 3 года назад
Remain blessed our blessing beloved brother yaredo 🙌🙏❤️
@samerha4891
@samerha4891 3 года назад
Wadenedeme yezamarikelt geta yefawesahal Ayezoh 😭😭
@yaaddootube317
@yaaddootube317 Год назад
AMEEN EBBIFAAMA❤❤
@prophetyosefchurchofjesusc5840
@prophetyosefchurchofjesusc5840 4 года назад
Pastor Yared you are a blessing to so many God bless you and your family and your ministry.
Далее
ይ ረ ዳ ል
13:46
Просмотров 2,1 млн