Тёмный

Yechewata Engida የጨዋታ እንግዳ - ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን ከመዓዛ ብሩ ጋር Week 11 Part 1 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 394 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@nahomkassahun8304
@nahomkassahun8304 3 года назад
ነብይ የህይወት መስመሬን አስተካክዬ እንዳቅድና የማይሆን ህልሜን እንድተው መካሪ በሌለኝ ዘመኔ በ አዲስአድማሱ የኛ ሰውአሜሪካ ተከታታይ ፅሁፎችህ የመከርከኝ ውድ እና ምርጥ ፀሀፊ ነህና አሁን ላይ ላለሁበት የተረጋጋ ህይወት ያበቃኽኝ ሰው ስለሆንክ ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስህ: ሁሌም የምመኘው በአካል አግኝቼህ እንዳመሰግንህ ነውና እስከዚያ ሰላም ሁንልኝ
@henokmulugeta6174
@henokmulugeta6174 Год назад
አንዳንድ የሀገራችንን ሙሁራን በቃ ልክ እንደቅርስ ዘለአለማቸውን ማኖር ብንችል እንዴት መልካም ነበር ጋሽ ነብይ ስለሆነው ሁሉ እንደ ኢትዮጵያዊነቴ አመሰግናለሁ።
@bereket19
@bereket19 3 года назад
እናመሰግናለን መዐዚዬ🙏 ምርጡን ገጣሚ ነብይን ስላቀረብችልን💙🙏
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 года назад
ይህ የህዝብ ቤተ-መጽሐፍት የሆነ ሰው በደንብ ታሪኩን እና ገጠመኙን በመጽሐፍ መልክ በደንብ እንደሚጽፍልን እንጠብቃለን ነብይ አንተ ትችላለህ ቀጥልበት ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ወገኔ
@yirgalemmammo6856
@yirgalemmammo6856 Год назад
ጥፍጥ ያለ የማይሰለች ምርጥ።ነብይ እና መአዚ አቦ ደስ ስትሉ።ኑሩልን
@berihundesale6694
@berihundesale6694 3 года назад
ምን አባቴ ላድርጋችሁ ቦጣም ነዉ የምወዳችሁ
@jjthekid1781
@jjthekid1781 3 года назад
ባንደኛው የቅዳሜ ጨዋታ ዝግጅታችሁ ካቀረባችሁት እንግዳ አቶ በኃይሉ ገብረመድህን ጋር እንደተለመደው ጣም ያለው ጭውውት ስታቀርቡ አንዳንድ ነቃ ነቃ ያሉ ዲያስፖራዎች እኛ ከሌለን የላችሁም የሚል አመለካከት አላቸው ያስባሉም ብለው ወይዘሮ መአዛ ብሩና እንግዳቸው ሲሰነዝሩ ስምቸ ትንሽ ቅር ስላለኝ የሚከተውን ለማለት ሻሁ። ምናልባት እነዛ የመበላቀጥ ትይንት የሚዘጋጅበት ቤትና ስንቱን የሚያራቁተውን የኳስ ጨዋታ ያሸንፋል ይሸነፋል ቁማር ይዘውላችሁ የገቡትን አይነት ከሆነ እንጂ ብዙዎቻችን እንዲህ አይነት መንፈስ የለንም አመለካከታችሁንም አርሙ ለውጡ አለያም ጎድታችሁናልና ይቅርታ በሉ እላለሁ። በተረፈ ዝግጅታችሁ ደግ ነው። የለንድኑ አድማጭ
@ziz505
@ziz505 2 года назад
Sew !
Далее
Кольцо Всевластия от Samsung
01:00
Просмотров 528 тыс.