Тёмный

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ብብ ከፌላው | BI Kefilaw Sir | በሚል የአልበም ርዕስ በ1993 ዓም. ታትመው ለገበያ የቀረቡ 12 ዘፈኖችን 

Yehunie Belay
Подписаться 250 тыс.
Просмотров 156 тыс.
50% 1

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ "ብብ ብብ | BI BI | በሚል የአልበም ርዕስ በ1993 ዓም በሲዲ እና በካሴት ታትመው ለገበያ የቀረቡ 12 ዘፈኖችን Full Album2001 #Yehuniebelay #EthiopianMusic #EthiopianMusic2001
ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ አመሰግናለሁ !
Please don't forget to Share and Subscribe my Channel

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@alemasemamaw6566
@alemasemamaw6566 4 месяца назад
ይሁኔ በላይ ምርጥ ዲምፃዊ ነበረ ታዲ ምን ያደርጋል እንደ ሙሉጌታ አባተ አይነት አቀናባሪ ጠፋ እንጂ😭😭😭😭😭😭😭
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 22 дня назад
ጣርማበር ክልል ድንጋይ አረኸ ትዝ ይለኛል ዛሬ ዘፈን ብዙም ባላድምጥም ያኔ ግን አንዲት የጨለንቆ ልጅ ነበረች አሁን አርፋለች ነፍስ ይማርና በእሷ ቴፕ ነበር የምናዳምጠው ክረምት ሲመጣ እና ድንገት ሳዳምጠው ትዝታ ይዞኝ ጭልጥ ይላል❤
@solomongashaw546
@solomongashaw546 Год назад
ልክ 1993 ዓ.ም ላይ ለኔ እና ለታናሽ ወንድሜ ልደት አባታችን ለኔ የ ላፎንቴኖችን ካሴት ለ ወንድሜ ደግሞ የ ይሁኔን ካሴት በስጦታ ሰጠን፤ ሁል ጊዜ እናዳምጠው ነበር፤ ዛሬ ከ 22 ዓመት በኃላ ሙሉ ካሴቱን ሰማሁት...በትዝታ ወደ ኃላ 😮
@jerusalemmekonnen5904
@jerusalemmekonnen5904 8 месяцев назад
This is one of my all-time favorite albums so timeless. የልጅነት ትዝታዬ ሁሉ ክፊቴ ተደቀነ 1994 1ኛ ክፍል ስገባ አመቱን ሙሉ ትምህርት ቤት ይሄ አልበም ይከፈት ነበር እቤታችንም እናቴ አዘውትራ ትከፍተው ነበር በጣም ነው የምወድህ❤
@user-wp6ni8cj9f
@user-wp6ni8cj9f Год назад
ይሁኔ በላይ ከነቤተሰቦችህ ሙሉ እድሜና ጤና ይስጥህ
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Год назад
ይሁኔ አቤት ድምፅ ሰቶሀል በሰማው የመሰለቸኝ የይሁኔ ዘፈን ነው እድሜ,ከጤናጋ ከነቤተሰቦችክ ይስጥክ
@samrawitLikdemh
@samrawitLikdemh Год назад
ዘኀገኀዠጠነዠወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወወበበበ+++በበበበበበበበ😅😅😅ጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰወወወወወወሀወሀሀሀጰጰጰጰጰሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😅😅1111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111😅1ጰጰጰጰጰጰጰጰሀሀሀ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅በሐጰበጰበጰበ😅😅😅ወ😅ወወ😅😅😅😅😅ጨ
@damakesimedia9986
@damakesimedia9986 Год назад
ይሁኔ የምወድህና የማደንቅህ ወንድሜ ረጂም እድሜ እና ጤና ይሁንልህ ።
@user-ki5cn8my6i
@user-ki5cn8my6i 7 месяцев назад
ዋው በጣም ነው የምወደው የሱን አልበም በሙሉ
@GebireGarda
@GebireGarda 2 месяца назад
ዋው ሌላ ምን ይባላል እግዝአብሔር ይባርክ ምርጥ ድምፃዊ ነህ ወድሜ
@user-lj3in4ju6w
@user-lj3in4ju6w 10 месяцев назад
We love you yehunie my mum loves you our house always listening your song you are the best.
@mulemule160
@mulemule160 6 месяцев назад
i have no any words i love ur music in my memorial mind.
@Eminetn
@Eminetn Год назад
ይሁኔ ወንድምየው ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-cu1hb4ub2g
@user-cu1hb4ub2g Год назад
ምርጡ ግዜ ደጉ ግዜ ሀይስኩል ላይ ሁኘ ትዝ አለኝ
@kunchat1989
@kunchat1989 Месяц назад
We thank you for giving us this shega music.
@sawsanhabash1982
@sawsanhabash1982 Год назад
ያአገር ልጅ እንኳን አደረሰህ🎉 ይሁኔ
@weyni24
@weyni24 Год назад
ጭልጥ አልኩ የኔ ልብ ይሁንዬ❤❤ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@kavodt2632
@kavodt2632 Год назад
Thanks our beloved Artist
@user-fz9dg9xy6g
@user-fz9dg9xy6g Год назад
ዘፈን፡ድሮ፡ቀረ፡አለ፡ያገሬ፡ሰው፡፡፡
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
እግዚእብሄር ይመስገን አላህ ረቢ ለአሚ
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ይቅርታ አትግደሉን ኢትዮጵያነት ትልቅ❤❤❤❤
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Год назад
እንኳን አደርሳችሁ ውድ የኦርቶዶክሰ ልጆች በሙሉ ለትንሳኤ በዓል❤💝 አዴት ሲነሰ ብዙ ትዝታ አለብኝ ይሁኔ በላይ መዚቃወችሁ ከክላሲካሉ ጀምር ልዩ ናችው እድሜና ጤና ይሰጥል😍🙏
@beteldemel1277
@beteldemel1277 Год назад
OK iv. zgg87
@agumasieayenew8299
@agumasieayenew8299 Год назад
nice and memorable music. i love all your music
@GobezeTamene-ur9dm
@GobezeTamene-ur9dm Год назад
እንኳን አብር አደረሰን ወንድም አለም
@FetyaAli-kc7vg
@FetyaAli-kc7vg 8 месяцев назад
ዉዴወድማችንአላሕርሜናጥናዪስጥሕ❤❤❤❤
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ጀርባህ ጀነራል የፍቅር እመቤትልጆቹአችሁ የተባርኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigstFkaday
@TigstFkaday 2 месяца назад
Ane 23 inya❤❤❤❤❤
@kidankifle9671
@kidankifle9671 9 месяцев назад
Bayalew Bayelew Megegnasch wedet new ❤ 🎶🎶🎶🎶🎶🎶
@WenyeXlahun
@WenyeXlahun 11 месяцев назад
Yamral,yaqayh,❤
@WudieMosu
@WudieMosu 2 месяца назад
ay muzsica be yihunie gizie kere wasintu wasintu wasintu
@andu.teshome
@andu.teshome Год назад
i remember thise soft musuc when i was...
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AebiLove
@AebiLove Год назад
My hero tankew
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ኢትዮጵያውያን❤
@user-rl9xg3ec8k
@user-rl9xg3ec8k Год назад
Good ✅✅✅✅
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ኢትዮጵያ❤ I weww
@rigvhfg275
@rigvhfg275 Год назад
❤❤❤❤
@mesafinetdenekew6586
@mesafinetdenekew6586 Год назад
እንኳን አደረሰህ
@tesfayeyimam3700
@tesfayeyimam3700 Год назад
My favorite is Yadenkushal at 17:23 !
@user-ki5cn8my6i
@user-ki5cn8my6i 7 месяцев назад
@Commingsoon-g1c
@Commingsoon-g1c 2 месяца назад
Best of Best'
@solomongiraru2608
@solomongiraru2608 4 месяца назад
Yelgenat tezetay betam nw mewodhi
@abayaschale5295
@abayaschale5295 Год назад
I remembered all my childhood time in Gojjam 🤩
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ያቅሜን አግዤ ነበር
@user-ty1nf6mk6l
@user-ty1nf6mk6l 7 месяцев назад
ለኔ ተዘፈነ
@user-dr6gf8sj8v
@user-dr6gf8sj8v 6 месяцев назад
Hi
@CuvGvv
@CuvGvv 9 месяцев назад
4:52
@CuvGvv
@CuvGvv 9 месяцев назад
0:29
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ኢትዮጴያዊ ነኝ አታሳዱኝ ከእንትና በምን ተሻላችሁ አበዳችሁ አቤት ስልጣን ብርቅ
@CuvGvv
@CuvGvv 9 месяцев назад
Hy
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Год назад
በቅርቡ አዲስ አውጣልን እቀውጠው???
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
Hay yahunie, do you know her ke ha ha!?! I mean E🎉MU🎉Slim? Not a real-gon though😂
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ኢትዮጵያዊነን አትግደሉን መንግስትተብየው
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ኢትዮጵያነትን ኢትዪጵያን የወኩሉት አልሰሩም
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ቲሊሊአብማ እንጉስ ተክለሀይማኖት ከላይ ሸዋበር ቅዳሜ ገበያ ቱሪስት ሆቴልእኔ ስሄድ ኪሎ የለም
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ፍቅር ኢትዮጵያውያን ሆዳሞች አታባሉን አንዴ ጅቦች ጁንታ ፋሽንጽንፈኛ ክክክክክ ቀጣዩ ስም???
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
እትግደሉን መሞት ደከመን ኢትዮጵያን አለም ስማ ፍርድ ስድት በሀገር ዳቦ በሌለበት ቤተመንግስት ርቦና ጉራ ዘመኑ ንኢንሳን 00000
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
መንግስት ስልጣን ያሳበደህ ፈሪ አትተኩስ ሰላማዊ ጨዋ ህዝብ ላይ አለም ያይሀል እርቦናል ዳቦ ዳቦ ቤተመንግስ ጥሩ ይቀልዳሉ ጠቅላዩ
@user-wv9jp5mc5q
@user-wv9jp5mc5q Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ Fikiradis Nekatibeb
10:31
Yewollo Lij
6:54
Просмотров 725 тыс.
Новый уровень твоей сосиски
00:33