Тёмный

Yekedimo Serawit የቀድሞው ሰራዊት |ተራራን ድል የነሳው የተራራው መብረቅ | ክፍል 1  

Balageru TV
Подписаться 463 тыс.
Просмотров 3,9 тыс.
50% 1

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | ru-vid.com?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruTv_OfficialChannel
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Yekedimo Serawit የቀድሞው ሰራዊት |ተራራን ድል የነሳው የተራራው መብረቅ | ክፍል 1 @BalageruTV
//////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Развлечения

Опубликовано:

 

3 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@habtamumammo242
@habtamumammo242 3 месяца назад
በሕይወት ቆይታቹ ይህን ክብር ማየታቹ በጣም ደሰ ይላል
@wubeshetwondimu8032
@wubeshetwondimu8032 2 месяца назад
ይህንን መራራ መስዋዕትነት ለከፈሉ የሠራዊቱ አይተኬ አባላት ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው። ይህን ጀግንነትና እውቀት ለመጪው ትውልድ ያስተላልፉ ዘንድ እድሜና ጤና ይስጥልን። ዝንተዓለም ሲዘከሩ ልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸውም በኩራት ሲመሰገኑ ይኖራሉ። Balageru TV የኢትዮጵያን የሕዝብ መዝሙር ትታችሁ የወያኔን ማድርጋችሁ አሳዝኖኛል። ቪዲዮው ላይ አንድም አበው ጀግኖች ሲዘምሩ አይታዩም። ልክ ጨው የሌለው ዶሮ አደረጋችሁት Thank you
@ebrahimmahamed4221
@ebrahimmahamed4221 3 месяца назад
Thank you
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 3 месяца назад
እንባ አንባ ይለኛል እንባ ከየት አባቱ .... እጅግ ያማል እነዚያን ሁሉ ጀግኖች ያለፉት ለምን ይሆን ?....እረ ስንቱ ተነግሮ ተዘክሮ የልቃል...በህይት ያለፋችሁ ክርስቶስ ነብሣችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን በህይወት ቆማችሁ ለዘህን ቀን እንኳን አደረሣችሁ...! 42:01
@capt.tarikugenete7032
@capt.tarikugenete7032 3 месяца назад
ክብር ለ18ኛው ተራራ ክፍለ ጦር፣ክብር ለተሰውት፣ክብር ለቀድሞ ጦር ና ለደራሲ ገስጥ ተጫኔ።
@tesfayetakele-tj8fu
@tesfayetakele-tj8fu 3 месяца назад
ቦብን እንደ ቴብል ቴንሥ በራኬት የቀላዉ የዘመኔ የጦር ሜዳ ታራራዋችን ድል የነሡ ጀግኖች 18ኛዉ 19ኛዉ 21ኛዉ 22ኛዉ አራቱ ቦበኛዉ ክፍለጦር የናቅፋ የመለብሶ የከርከበት መብረቆች
@renaltogino5832
@renaltogino5832 3 месяца назад
ኮሎኔል ተክዔ: ጀግናው የ18ኛ ተራራ ክ/ጦር አዛዥ በ1980 ዓም: ታሪክ የሰራ ነው: አትርሱት!!
@nothingnew.348
@nothingnew.348 3 месяца назад
You are accountable for current the country situation.If u were fighting strongly against the enemy,now I live as a citizen with my kids.
@anteneh41
@anteneh41 3 месяца назад
አታፍርም ሽልጧም
@great2894
@great2894 3 месяца назад
ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂 ኤዲያ ነበርን ብቻ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@yeatube5244
@yeatube5244 3 месяца назад
ቅኔውን ትተህ በግልጽ ተናገር። ድል ለፋኖ
@anteneh41
@anteneh41 3 месяца назад
ቁጫጭ ምን ዝንባም ነገር ነሽ ይፋንፍንሽ እብድ
@yeatube5244
@yeatube5244 3 месяца назад
@@anteneh41 ቀሽም
Далее
My Puzzle Robot is 200x Faster Than a Human
21:21
Просмотров 5 млн