Тёмный
No video :(

Yekidame Chewata - Ato Haile Tefera InterviewWith Meaza Birru 2ኛ ሳምንት ክፍል 1 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 377 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

#YechewataEngida #MeazaBirru #AtoHaileTeferaInterview
Yekidame Chewata- በብዙ ውጣ ውረድ ያለፉት አቶ ሀይሌ ተፈራ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 2ኛ ሳምንት ክፍል 1 Ato Haile Tefera Interview
የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ሸገር 102.1 ከኢትዮጵያን ሄርቴጅ ፋዉንዴሽን (Ethiopian Heritage Foundation) ጋር በጋራ ያሰናዳው፤ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ የኦራል ሂስትሪ ፕሮጀክት (Ethiopians in America Oral History Project) 5ኛው እንግዳ አቶ ሀይሌ ተፈራ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ሁለተኛው ሳምንት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
RU-vid: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@Hldana_wasaski
@Hldana_wasaski 9 месяцев назад
I am blown away by this story. Should pass to the next generations .Gash Haila , you are a hero! You have a kind heart . May God bless you with health and a long life.
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 9 месяцев назад
ወይኔ ኣቶ ሃይሌ የተናገሩት ስለ ኣርማጭሆ የተናገሩት ሳይጨሙሩ ሳይ ቀንሱ
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 9 месяцев назад
ሸገር የጎጠኛ ስብስብ በጣም ነው የተከታተልኳችሁ ለአንድ ብሔር ወገንተኛ ትግራይ ጠል የሬድዮ ጣቢያ ደስ የሚለው ቲዩብ ቻናሉ የወረደ እይታ ነው ያለው ከጥላቻሽ ብዛት ኮረም ወሎ😅😅😅😅
@mickymac1207
@mickymac1207 9 месяцев назад
ዥልጥ
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 9 месяцев назад
ድንባዣም!
@undertakenow336
@undertakenow336 9 месяцев назад
መዐዛ 1-oral history pprogram ለኛ ምን ይጠቅመናል ኢትዮጵያ ላለን ሚሊዮን አድማጮች ?አንቺ ብር ታገኚበታለሸ።2-ሁልጊዜ አጠያየቅሽ የወረደ ነው ።Most of your questions (80%)are trash.ዘመንሽን በሙሉ ጋዜጠኛ ሆነሽ መጠየቅ አትችይም ።Why do we care about W/O Aster's mother ?የሬድዮ ጣቢያው ባለቤት አንቺ ስለሆንሽ ብቻ ተጨማለቂበት።አድማጪን አክብሪ።እኛ ከአቶ ኀይሌ መስማት የምንፈልገው አሜሪካ ችግርን እንዴት አሸንፈው ስኬታማ እንደሆኑ:የሰኬታቸው ሚሥጥር:አሜሪካ ሥራ:ትምህርት :ኑሮ :የልጅ አስተዳደግ ...ምን እንደሚመስል ነው።We have to get inspiration and motivation from some one's life.What is the lesson we got from Ato Haile's interview?አንቺ ግን ተቀይረሽ ጎበዝ ጠያቂ የመሆን እድልሽ የመነመነ ነው።ዝም ብዬ ነው የምደክመው።ደግሞ ጥሩ ጥያቄ እንደጠየቀ ሰው ትገለፍጫለሽ
@HamasenBr
@HamasenBr 9 месяцев назад
ምነው Feb 2023 የተደረገ ቃለመጠይቅ Nov 2023 ማቅረባችሁሳ?
@tere6790
@tere6790 9 месяцев назад
በፕሮግራማቸው መሠረት ያቅርቡ ዜና ስላልሆነ ታሪኩ አያረጅም በሰማኋው ጊዜ አዲስ ነው
Далее
Cristiano ronaldo VS Tibo Inshape ! 😱😱
00:20