Тёмный

Yeshi Demelash - Ayarmegn - የሺ ደመላሽ - አያርመኝ - New Ethiopian music 2020 (Official Video) 

Nahom Records Inc
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 817 тыс.
50% 1

Yeshi Demelash - Ayarmegn - የሺ ደመላሽ - አያርመኝ - New Ethiopian music 2020 (Official Video)
#Yeshi_Demelash #NewAmharicMusic2020
New Ethiopian Music: Yeshi Demelash Best music video produced by Nahom Records!
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2020: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Видеоклипы

Опубликовано:

 

23 июл 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 518   
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 3 года назад
የሺ ይህ ዘፈንሽ በጣም ሲበዛ ይረብሻል፡፡ ያለፈ ጉዳት የለብኝም ግን ብርቱ የሆነ ጠፋጭና መራራ ትዝታ አለብኝ with the one whom I felt in love with her. She was my wife at my young hood age that she lost her life due to horrifying car accident. Two good things she left for me: the sweetest memory; and one handsome boy.
@lidiyamengistu3332
@lidiyamengistu3332 3 года назад
አይዞን የኔ ወንድም be strong
@betigoshu9036
@betigoshu9036 3 года назад
አይዞክ ወንድሜ ልክ ነህ አንዳንዴ ሙዚቃ ከውስጥ ሴሜት ጋር ይገናኝና የውስጣችንን ስሜት ይናገራል
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 3 года назад
በጣም የደረሰበት ያቀዋል ኢወት ትቀጥላለች ጠንካራ መሆን ለአዲስ ኢወት እራስን ንፁህ ማድረግ በትዝቲ መቆዘም አይጠቅምም
@Yesdeme9
@Yesdeme9 3 года назад
አይዞህ ወንድሜ፡ በአንድም በሌላ መልኩ ሁላችንም በጉዳት እናልፋለን ዋናው ነገር ተፈጥሮን መጋፋት አንችልም። እግዚኣብሔር የፈቀደውን መቀበል እናም ጠንካራ ሆኖ ማለፍ። ሥለአሥተያየትህ ግን አምሠግናለሁ።🙏🙏🙏♥️♥️
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 3 года назад
@@Yesdeme9 ኦ የሺ የሙዚቃውን ኢንዱስትሪ በእውቀት እንዳናጣጥመው ያደረግሽን በጣም የምወድሽና በጣም የማደንቅሽ ስለሆንኩ ስለሰጠሸኝ ገንቢ ሀሳብ ከልቤ አመሰግንሻለሁ፡፡ ትዝታ ምን ብታደርጊው አይጠፋም፡፡ እኔ ግን ያንን ትዝታ እወደዋለሁ፡፡
@hasetlove2207
@hasetlove2207 4 года назад
እደኔ የምትወዷት የየሺዬ ወዳጆች የት ናቹ😍👍👍👍👍
@meazilove6102
@meazilove6102 4 года назад
Alew alew hasetye❤️❤️
@dagmawitsisay9684
@dagmawitsisay9684 4 года назад
የሺ በጣም አሪፍ ነው
@hasetlove2207
@hasetlove2207 4 года назад
@@meazilove6102 😘😘😘❤️
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 3 года назад
እንደ ላባ ለጆሮ በጣም ልስልስ የሚል ምቾት የሚሰጥ ሙዚቃ ነው፡፡ I always listen and watch it for lunch brake
@melatdesta9825
@melatdesta9825 2 года назад
የሺዩ አያርመኝ ይሄ ሙዚቃሽ በጣም ይጎዳል 😭😭😭 እዚ ሰራራሽ ዉስጥ ላሉ ለደኔ አይነት ሰዎች 😭
@Onelove-bj1zf
@Onelove-bj1zf 2 года назад
ምርጥ ፡ ዘፈን ፡ ከማለቱ ፡ አስደናቂ ፡ ሰርስሮ ፡ የሚገባ ፡ እንጉርጉሮ ፡ አድናቂሽ ፡ ከባሕር ፡ ማዶ ፡ በርቺ ፡ ምርጥ ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ 🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽
@ethiopianhager1569
@ethiopianhager1569 4 года назад
ሙዚቃ ከእውቀትጋ ሲሆን ባንቺ አየሁ ስወድሽ
@yidnezw2099
@yidnezw2099 4 года назад
ሙዚቃ ከእውቀት ጋር ሲሰራ እንደዚ ያምራል ለሙያው በትክክል የምትገቢ ነሽ ጀግና፡፡
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ልሰልሰ ያለ ሙዚቃ ነው በረች አይ ፍቅረ 😭😭😭😭 መናለ መለያየት ባይኖረ ምናለ 😭😭
@SEIDMMDBofaTube
@SEIDMMDBofaTube 4 года назад
የሙዚቃ ፍቅር ባጣሁበት ዘመን ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበው ያልኩት ሙዚቃ ነው።
@kukuenigda7568
@kukuenigda7568 3 года назад
አድምጬው አድምጬው ዓልጠግብ ያልኩት ምርጥ ሥራ የሽዬ ዕረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልሽ very good music
@solekebe7628
@solekebe7628 4 года назад
አድምጬው አድምጬው ዓልጠግብ ያልኩት ምርጥ ሥራ የሽዬ ዕረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልሽ i Love You
@user-xc7wd7hp1n
@user-xc7wd7hp1n 4 года назад
"ብትመጣልኝ" "አያርመኝ" 👌እጅግ በጣም የወደድኩልሽ ስራዎች ናቸው❤
@yalfalyosef7401
@yalfalyosef7401 4 года назад
ሞኙ ልቤ ደሞ አፈቀረ ከአምናው ነገር አልተመከረ👌❤
@ethiopia2552
@ethiopia2552 4 года назад
ትክክለኛ ሙዚቀኛ ነሽ:: አንዳንቺ አይነት ዘፈን ያሁን አርቲስቶች ጋር አናገኘውም ምክንያቱም በ ጥበብ አይደለም እሚሰራው ተነስቶ መዝፈን ብቻ ነው:: አያርመኝ በጣም ወድጀዋለው መስራትሸን ቀጥይበት ❤❤❤ we love you
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
የፍቅር ነገር ፣ የፍቅር ዜማ ፣ፍቅርን ባአንች እንጉርጒሮ ማድመጥ ረጋ ብሎ ውስጥ የሚገባ ደስ እያለ እደምንጭ ውሃ ኩልል እያለ ሳይጎረብጥ ሳያንቅ የሚጠጣ ድምፅ ነው ያለሽ ። በርች በርች ናፍቀሽኝ ነበር ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል የውስጤ ነሽ።💚💛💗💚💛💗
@trialtube6365
@trialtube6365 4 года назад
መልካም ዜማ ነው፤ ግጥሙ፣ ዜማው የተዋህዱ ይመስለኛል። የሺ ደመላሽ ስለሙዚቃ ከማወቅ ባሻገር መከወን ችላለች፤ በርች።
@user-ti3mn5sy7f
@user-ti3mn5sy7f 4 года назад
የሺዬ እረ እኛም እናፈቅራለን እኮ።ሴቶች ብቻ አይደሉም በፍቅር የሚጎዱት ስለዚህ እኛንም አካችን የሽዋ ምርጥ ሰው።
@yeneqnie-8416
@yeneqnie-8416 4 года назад
ሁሌም በሙዚቃ ስራዋ ብትመጣ ብየ ምጠብቃት የሙዚቃ ሴት የሽ ደመላሽ እንኳን ደህና መጣሽ። ከethiopan idol በኋላ በፍቅር ነው ምወድሽ! አቦ ይመችሽ
@babotekl
@babotekl 4 года назад
ግን አላስጣለኝም የኔ ከልብ መውደድ ፍቅር የሚፀድቀው በሁለት ሲገመድ። Nice hit with sensible resonance...
@-wibhabeshochi5097
@-wibhabeshochi5097 4 года назад
ወይ ጊልዶ ሙዚቃን እንደ ኮሮና እንድሸሸው አርገህኝ ነበር በልጆችህ ኡፍ እንደ ኢትዮጵያ ሙዚቃ መዳኒቱ እንደተገኝ በየሺ አቤቱ ኮሮናም መዳኒትህ ይገኘልን ዘንድ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@lizaethio7670
@lizaethio7670 Год назад
OMG the most under rated music. It is so beautiful music. Nice lyrics and melody. Respet Yeshye❤❤
@lidyasamson8463
@lidyasamson8463 2 года назад
በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው የሺዬ ድምፅሽ ደግሞ 👍👌
@mahletmasresha
@mahletmasresha 4 года назад
የሽ የኔ ቆንጆ እንደት እንደምወድሽ አንደኛየ ነሽ ለኔ ስንት ግዜ እንደሰማሁት ይሄን ዘፈንሽን አይዞሽ በጣም ትችያለሽ
@hab_an12
@hab_an12 4 года назад
Beautiful voice! You are not a just a singer, you are an expert !
@birhanua485
@birhanua485 4 года назад
This lovely song is so much underrated!!
@alemhagos3094
@alemhagos3094 3 года назад
ቀዝቀዝ ያለ ትርጉም ያለው ዘፈን ፡ የድሮውን ትዝ የሚያስብል ቆንጆ ሙዚቃ ቀጢልበት ።
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 4 года назад
She's the best singer in Ethiopia right now especially vocal oh man no body did like her. Good job I love it keep going and wish you best
@Mesi16
@Mesi16 3 года назад
ግጥምና ዜማም አለሽበት ለካ! በጣም ጥሩ መልእክት ያለው ዘፈን ነው፡፡ በርቺ፡፡
@LanganoTube9891
@LanganoTube9891 3 года назад
This song deserve more views than this.
@sewunetabera
@sewunetabera 3 года назад
Sure and that's why I'm watching it 10 times a day lol.
@demeaddisu3686
@demeaddisu3686 4 года назад
የሺዬ you are an amazing singer , i barely take my ears off of your songs ,i just love your voice.
@banchebanche4097
@banchebanche4097 4 года назад
እንደዚህ አደረጋቸው ንገሩልን ያገራአችን ወንዶች የብዙ ሴት ልብ ሰብረዋል💔💔💔💔💔 ግን መቸ ነው እሚገባቸው 🤔
@ajufix9320
@ajufix9320 4 года назад
ተናገረሽ አታናግሪኝ ..... እኛም አላልንም😭😭
@user-dh8to2nu1f
@user-dh8to2nu1f 4 месяца назад
በጣም ነው ምወድሽ የሺ የእውነት 🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤
@gebeyaweshete4096
@gebeyaweshete4096 4 года назад
Wow! What a wonderful melody and lyrics all from her and with a decent video clip. Exited and a big applaud to Yeshiye.👍👍👍🙏🙏🙏
@dagiman2188
@dagiman2188 2 года назад
ትለያለሽ እኮ ሙዚቃ እስከ ጣዕሟ ከአንች ጋር ነው ያለችው ግን ብዙ አትሰሪም
@bettybetty1175
@bettybetty1175 4 года назад
Bexam wedjaw eyadamtkut new dess yelale yaw fikirrr nger new good job yeshyaa
@familypromotion9552
@familypromotion9552 4 года назад
ጀግኒት አሪፍ ሙዚቃ ከአሪፍ መልዕክት ጋር አቦ ይመችሽ
@hanalove936
@hanalove936 3 года назад
ምርጥ ዜማ ምርጥ ድምፅ ቆጆ ግጥም😍😘💚💛❤
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
የሽዮ ስወድሽ የኔ ማር😍😍😍 የውስጤን ገለጥሽው
@kehalihaileselassie341
@kehalihaileselassie341 4 года назад
She is awesome. I am really enjoying the music and her voice. Meaningful lyrics!
@tesfayeadmassu6321
@tesfayeadmassu6321 3 месяца назад
lovely music l am really appertaining her voice
@meseretassefa3927
@meseretassefa3927 4 года назад
Excellent Yeshiyye genuine, beautiful Lady. God bless you, I wish you all the success you dream!!
@user-rx2cn4ru2k
@user-rx2cn4ru2k 3 года назад
የኔ ልዩ ሴት ሁሌም አንደኛየ ነሽ ስራወችሽ ሁሉ ለኔ ፈውስ ናቸው
@fikrtel.3430
@fikrtel.3430 3 года назад
Great Talent,skills,best melody,best lyric...and beautiful musician too! Tnx Yeshiye!
@ruthkebede1527
@ruthkebede1527 3 года назад
This is by far the best music in 2020.
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 года назад
መቼም አያረመኝ ደሞ አፈቀረ ልዩ ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♦♦♦♦♦
@workubelete9920
@workubelete9920 4 года назад
የሽ ደምመላሽ ምነው አትታይም ለምን ይሆን ምርጥ ዜማና ድምጽ ነው እናመሰግናለን ቆንጆ ለዛ ያለው ሙዚቃ ነው፡፡ ይመጥናል ብያለሁ ኑሪልን ሙዚቃሽን ውድድ አረኩት ቆንጆ ድምጽ ነው እሺ ሌላም ጨመርመር አድርጊልን ውድድ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ፡፡
@muludesta3584
@muludesta3584 4 года назад
Thanks for giving us this touching song! most importantly I really do like her voice...best memory song 4 corona ... 👍
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 4 года назад
This is beautiful song! I love it 🥰 way better than most singles I heard recently wow
@mezanmulat2109
@mezanmulat2109 4 года назад
Yeshiyyeee betam adnakish negn wedajish akbarish .......
@binyambelay7551
@binyambelay7551 4 года назад
የሽዬ በጣም ነው ምውድሽ ሙዚቃሽንም
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 4 года назад
Yeshiye konjo arif muzic nw 💛💛💛
@gamelagamal4523
@gamelagamal4523 4 года назад
በጣም ያምራል የሼ የኔ ቆንጄ
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 4 года назад
ልዮ ነሽ አይኔ ጭፉን አርጌ መብራቴን ጥፉት አርጌ አልጋየ ላይ በጀርባየ ተጋልየ በጆሮየ ምርጥ ኤርፎኔን አርጌ ነዉ እየሰማሁሽ ያለሁት
@rrfghhtytyhu2323
@rrfghhtytyhu2323 4 года назад
ዋውውውውውው የሺዬ ቆንጆ በጣም ምርጥ ስራ በርችልን አትጥፊብን እንወድሻለን
@mayaasmamaw4460
@mayaasmamaw4460 4 года назад
Amazing song, she's a wonderful singer😍
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 4 года назад
She is on of the best vocalist in ethiopia, it's great to see her back, she is one of my favorite keep up a great job
@Yesdeme9
@Yesdeme9 4 года назад
Thank you so much 🙏🙏🙏♥️♥️
@gemorawesatu460
@gemorawesatu460 4 года назад
i am sorry to say that, this music & the appearance doesn't look okay to me.
@johnnyadmas
@johnnyadmas 4 года назад
Yeshiaachin ! You have A lovely and graceful voice .❤ you
@user-lb5ou3ot5w
@user-lb5ou3ot5w 3 года назад
you are the best one singer my queen yeshi
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 4 года назад
Two points yeshiva : 1) Why didn't you do promotion like coming soon kind of preview. 2) You are so lovely and have great amazing voice, I really mean it. Keep it up beautiful!
@Yesdeme9
@Yesdeme9 4 года назад
Thank you so much 🙏🙏🙏...I will do my best ♥️♥️♥️
@DrMohammedNuri
@DrMohammedNuri 4 года назад
I agree ..
@antenehgeletaw9855
@antenehgeletaw9855 4 года назад
ናፍቀሽኝ ነበር!! አንጀቴን አራስሽው #1 አድናቂሽ
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 года назад
ክሊፑ ቢቀር ድምፆን ብቻ ለማጣጣም በጣም አሪፍ ነው
@yassinutto814
@yassinutto814 3 года назад
Woww ከዙፋኑ አይቀር እንደዚህ ነው ሌሎች ከአንቺ መምር እልባቸው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 года назад
የሺዬ👌
@yfk244
@yfk244 4 года назад
የሺየ በጣም ወድጄዋለሁ አሪፍ ሙዚቃ ነው
@sol1921
@sol1921 4 года назад
ዋውውው በራሴ ቀይሪዋለው የሺዬ ምርጥ ነው ዋውው
@abresheking5988
@abresheking5988 4 года назад
እንደዚ ቆንጅዬ ነሽ እንዴ አሪፍ ግጥም ነው ክራሩ perfect
@tube-bx5hd
@tube-bx5hd 4 года назад
የሽ እህቴ አሪፍ ስራ ነው በርችልኚ ከብዙ መጥፋት በሆላ
@Yamralko
@Yamralko 4 года назад
*በጣም ጥሩ ድምፅ አለሽ። የተወዳጇንና የታዋቂዋን የአስቴር አወቀን ድምፅ ይመስላል። በርቺ።*
@aklil4965
@aklil4965 4 года назад
ምንድነው የምታወሩት እንዴት ነው ከአስቴር ጋር የምትነፃፀረው የትም አይገናኝም ድምፃቸው።የአስቴር ድምፅ እስካሁን አልተፈጠረም ምናልባት ወደፊት
@Yamralko
@Yamralko 4 года назад
@@aklil4965 *የንፅፅር ጉዳይ ሳይሆን መመሳሰል ወይም መቀራረብ ነው። ሁለቱም የተለያዩ ነገሮች ናቸው። አስቴር የሆነችው ራሷ አስቴር ብቻ ናት። ከአስቴር አወቀ ድምፅ ጋር የሚቀራረብ ወይም የእርሷን የሚመስል ድምፅ የሚኖራቸው ሊኖሩ ይችላሉ። አንድን ድምፃዊን የሚመለከትበት መንገድ አንዱ ከአንዱ የሚለያይ መሆኑንም ማወቅ ይገባል።*
@vhgxdydu6445
@vhgxdydu6445 4 года назад
ዋው በጣም መለ፮አክት አለው የሺኮ ስወድሺ ላይክ ገጨት 👍
@neguselinegerew5173
@neguselinegerew5173 4 года назад
I think this video was very excellent melody with didactic story of love view for any one . thank you yesh and our yared school of music.
@TewodrosZenebe-zc7dn
@TewodrosZenebe-zc7dn 10 месяцев назад
የኔ የሁል ጊዜ ምርጫዬ ይሄ ዘፈን ነው በጣም
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 года назад
አሁን ነው ሙዚቃ መስማት ከዚበላይ ትችያለሽ
@biniamkebede8795
@biniamkebede8795 2 года назад
Yeshiye wedeshalew eshi ...demo ke zare 5 amet guadegnayen new eko metmeseyew...🌹🌹🌹
@aynalbekele1914
@aynalbekele1914 4 года назад
የሺዬ አሪፍ ዘፈን ነው በርቺ👍👍👌👌
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 4 года назад
የሺዬ የወንዜ😘😘 ምርጥ ስራ👏🏾👏🏾
@user-jn4vp4zq6k
@user-jn4vp4zq6k 4 года назад
ዋው ምርጥ ሙዚቃ
@fendekagezaw9145
@fendekagezaw9145 4 года назад
ውድ እህታችን በጣም ያምራል በርችልን
@habtamualemu1500
@habtamualemu1500 4 года назад
የኔ ፒኮክ ...
@zuzutube7972
@zuzutube7972 4 года назад
ሞኙ ልቤ ደግሞ አፈቀረ መናፈቁን ማሠብ ጀመረ ! ለኔ የተዘፈነ ነው የመሠለኝ 💔💔💔
@medhanetesfagabr2407
@medhanetesfagabr2407 4 года назад
🌺Gobezzzzzzz nesh good luck 🌺 👍👍👍👋👋👋👋👍👍👍
@foziyadesta6310
@foziyadesta6310 Год назад
ማፍቀሬን አልጠላው ለሰው ማች መሆኔን ይጎዳል
@habtamraya6364
@habtamraya6364 4 года назад
ስምችሽ አላቅም ሙዚቃሽን እህቴ ግን እንዴት አባቱ ነው የምችይው በጣም ሀሪፍ ሙዚቃ
@habtamutegegne7603
@habtamutegegne7603 3 года назад
you are the best analogy for Know your self before you judge others.
@tmaniacell9792
@tmaniacell9792 4 года назад
በጣም ጎበዝ ትችያለሽ ምርጥ ስራ ነው
@DrMohammedNuri
@DrMohammedNuri 4 года назад
This is highly professional , well orchestriated & high standard Music video released lately... Yeshi , You are truely a musician. You have amazing Voice ! the picture quality is high class! The video clip is well done , the instrument flow, the place , the actresses , their dressing , the lighting & everything you used is perfect! I can say this is one of the best song released lately.. pls dont be disappointed with the no of viewers! That doesn't always go with the quality of work ! .... am sure if you hang on and be patience, the public will soon realize that you are born for Music ! ....great work Yeshi
@Yesdeme9
@Yesdeme9 4 года назад
Thank you so much you really energized me for more work.
@DrMohammedNuri
@DrMohammedNuri 4 года назад
Thank you ! That's what should be.
@meazilove6102
@meazilove6102 4 года назад
@@Yesdeme9 yene konjo anchi teleyaleshe kemiwedushe ena kemiyadenqushe anduwa negn yeshiye konjo sera naw betam naw yewededekut berechilegn egna adenaqiwecheshe kegoneshe nen next year alebem endemeteleqi semechalew begugut entebeqalen betam naw mewedeshe berechilegn yene melkam saw❤️❤️❤️
@Yesdeme9
@Yesdeme9 4 года назад
@@meazilove6102 eshi betam amesegnalew 🙏🙏🙏..I will do my best to satisfy your interest ♥️♥️😁😁
@meazilove6102
@meazilove6102 4 года назад
@@Yesdeme9 ❤️❤️❤️
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 года назад
ዋውውውውው የሺየ ምርጥ ስራ ነው ጠፍተሽ ነበር ❤❤❤❤❤👌👌
@alubelkassie111
@alubelkassie111 3 года назад
የሽሽ በጣም የሚገርም ድምፅ ያላት ቆንጆ
@anwarmohamed8357
@anwarmohamed8357 2 года назад
Best Music Yeshi my friend
@user-th8sn1ub1h
@user-th8sn1ub1h 4 года назад
የሺዬ ምርጥ ነው የኔ ውድ በእዝው ቀጥይበት
@tsionayele4404
@tsionayele4404 4 года назад
Amazing song 🎵 I like your music all the time . Keep it up
@merhawitghiwet6786
@merhawitghiwet6786 3 года назад
ብጣእሚ ጵብቅ ሙዚቃ 💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗😍😍😍😍😍
@forethios
@forethios 4 года назад
Yemigerm music video Yshiye👍👍👍 enkuwan metashiln eski yeshin yemiwod
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 года назад
እንዴ እንዴት Lips song ያቅትሻል ጭራሽ በሙሉ አይመሳስልም ድምፅሽ ቆንጆ በጣም
@coisjs3178
@coisjs3178 4 года назад
betam teftesh neber enkuwan dena metash demtseshen ewdwalhu konjoo
@dawitdesalegn1684
@dawitdesalegn1684 3 года назад
Yeshye you have beautiful voice, face and soul keep on!
@ephrem8569
@ephrem8569 4 года назад
what a beauty and a voice!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! perfect !!!!!!!!
@ebrahimabdu2429
@ebrahimabdu2429 6 месяцев назад
I listened most of yor songs ..........They are really amazing ....you know people are designed to listen artificial songs ,,,,,,That is the way it is .....that is way your view is so under ,,,,,,,,but must be 100 millions of views .,,,,surely new day is on the way ,,,,,,,, just keep going......YESHI # 1
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 4 года назад
በጣም ምርጥ ዘፈን ነው። ትቺያለሽ! ነገር ግን ሰው እንዲያየው አላስተዋወቃቹትም።
@ethiopianhager1569
@ethiopianhager1569 4 года назад
ቡዙ view የለሽም ግንጨርሶ እንዳያሳስብሽ አንቺ ሙዚቃ በልብ ለምንሰማ እንጂ ለዳንኬሮኞች ከቶም አትመቺም
@meazilove6102
@meazilove6102 4 года назад
Yeas dear yenem hasab naw muziqa miyaq yiwedewal beye asebalew berechi yeshiye
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 года назад
Indeed she has magnificent voice✅✅✅
@susulove2185
@susulove2185 3 года назад
እኛ እኮ ቆርቆሮ ነን አንዲ ቆርቆሮ ቢጮህ ብዙ ሰው ያዬው ነበር
@kaleabg1435
@kaleabg1435 3 года назад
አፌ ቁርጥ ... አድናቂዋ ነኝ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 года назад
✅✅
@Gitme_Berhanu
@Gitme_Berhanu 4 года назад
የሽዬ 1ኛ ጠፍተሻል ምርጥ ነዉ
@haymilal8085
@haymilal8085 4 года назад
የሺየ የኔ መልካም ምርጥ ስራ ነው
Далее
кукинг с Даниилом 🥸
01:00
Просмотров 491 тыс.
Yeshi Demelash - Geday Neh [Official video]
4:46
Просмотров 85 тыс.
GODZILLA
2:09
Просмотров 101 тыс.
MACAN, A.V.G - Привыкаю
2:55
Просмотров 538 тыс.
daryana - по Москве (Lyric video, 2024)
2:30
Просмотров 255 тыс.